Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Woowwwwwwwwwከቃላት በላይ ነዉ መግለፅ አይቻልም አጀማመርም ሆነ አጨራረሱ በጣም ደስ ይል ነበር የድራማዉ ተዋናይ እኔ ነበርኩ የመሰለኝ በርቱ ራያ ደግሞ አንድቀን መጥቼ ሁሉንም ባህሉን ወጉን እንደማይ ተስፋ አደርጋለዉ ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ደስ ይላል ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር መጨረሻ ላይ በራያ ቆቦ የሰርግ ጭፈራ ቢጋቡ ያምር ነበር።በርቱ የቆቦ የወንዜ ልጆች።
እስካሁን ካየኋቸው ፊልሞች ምርጥ አጀማመር ምርጥ አጨራረስ ክበሩልኝ ወንድሞቸ ራያነትን በደንብ የሚያንፀባርቅ ድራማ ስለራያ ብዙ ድራማና ፊልም ተሰርቷል ትልልቅ አርቲስቶች ሳይቀሩ ድረስ ስለራያ ሰርተዋል ግን ለኔ ራያዎች አንደኛ ናችሁ ።
ገነት
የመጨረሻውነው እያላችሁነው?
ዋው በጣም ነው የምችሉት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሳይጎረብጠኝ ነው ያዬሁት ትችላላችሁ በሌላ ስራ እንደምንገናኝ አልጠራጠርም ኑሩልኝ
ከርጎየ ፍቅር ይዞኛልቢኒ ደሞ እርጎየን ተውልኝ ወንድምነን ይሁን እምትሉ እስቲ ላይክ ግጩኝ
😂😂😂😂😂
አይ እረጎየን ስንቱ ተመኘ ዋውነው እራያ ሀገሬ መሸአላህ
😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ብዙ ትምህርት አለው ከኔ ወንድሜ ይበልጣል ብሎ መስጠትጎበዞች በርቱልን
እረ ቀጥሉበት በጣም ነው ደስ የሚለው ።ብዙ ትምርት አለው ፣ ወንዲምነትን ከራስ ይልቅ ሠውን ማስዴሠት ብዙ ትምርት አለው ቀጥሉበትትትትት። ማነው እዴኔ ሞላን እስከ ዛሬ ጠልቶ ዛሬ የወደዳችሁ ። መታገስ ዋጋ አለው ቢኒያም ከብዙ ፈተና ብኋላ ተደሠተ። ቢኒያም ስዴሠት ደስ ያለው 👍
እኔ👍👍👍👍👍👍👍
ዋውውውው ይህ ሞላ ትወና በጣም ይችላል ቆፍጠን አባባሉ ከጅምር እስከ አሁን አሪፍ ተዋኒያን ነው በርቱ
ዋዉ ሰረታቹሁታን በእዉነት ጠፈፍ ያለይ የእራያ ባህል
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ተንሳኤው መልካም በዓል ይሁንልን👏ያአገሬ ልጆች ብርቱልኝ ደስስስስ ይላን👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋዉዉዉ በጣምደስይላል በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን ለዚህ የተሳተፋቹህ በሙሉ
ቃል አጣሁላችሁ ጥርት ባለ ባገር ባህል ቋቋ ትልቅ ቁምነገር ለህዝብ ትምህርት ባህል ደግነት ወንዲነት ሽምግልና ፍቅር ባገር ባህል ተዋዝቶ ያቀረባችሁት ነገር ለመግለጸ ቃላት አጣሁ አይዟችሁ ቀጥሉበት
ከታገሱት የማይሆን የለም ዋናው Love ነው👫👫👫🥰🥰🥰🥰
በጣም አስተማሪ የሚገርም ትክክለኛ የራያ ባህልን የሚገልፅ ነው ዋውውው
ዋው በጣም ደስ ይላን ጀግና ይኑር ባገሩ ተመችታችሁኛል ቀጥሉበት ጡሩ ትምርት ነው
በተስፋ እየጠበኩ ነበር ሰወዳችሁ በርቱ የወንዜ ልጆች😍😍😍
ልጅቷ የቢንያም መኾን አለባት አለበለዚያ እካን እሱ እኔ ራሴን አጠፋለዉ👐😫😂😂😂
😃😃😃
አቤ ኮሜታተሮች አዬጥ አባዳው ናቸሁ😂😂😂
@@ebaabeba421 🤣🤣🤣🤣🙈🙈
ክክክክ
እኳን አደረሳችሁ የጌታችን የመድሀኒታችን የትሳኤ በአል ውዶችየ ደምሩኝ
ዋው እኔጃ ቃልየለኝም የምርጥምርጥናችሁ ራዬችስወዳችሁ ለእምናታችሁለፍቅራትሁም ፅናታችሁ ደስይላል
የእውነት በጣም ደሰ የሚል ባሀልኖው😍ቀጥሉበት❤😒
ዋውው በጣም ደስየሚል ድራማ ቀጥሉበት😘😘😘
ዋው ፈጣሪየሆይ ደስሲሉ💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስየሚል አጨራርስነው በሪቱ
ውይደስስስ የሚልድራማቀጥሉበት በዚሕበናታችሁ ሁሌስሩልን እዚሕላይነውጥሩድራማያየንው
እሰርጉ ጥሩን በቃ እእእእእእእእእእእእእእእእእእእ ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልል 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ደቂቃው ይርዘምልን❤❤በተረፈ አሪፍ ነው❤❤❤
ዋውውውውቢኒያም እንኳን ደስ አለህ ክክክላተነበር ሳዝን የነበረው በስማም ደስ ይላል በሌላ ስራ ኑልን ደሞ ውድድድድሁላችሁንበጣም ታምራላችሁ በጣም እወዳችሁ አለሁ እህታችሁ ከወሎ ወልደያ
አሪፍ ነው በሌላ ስራም እጠብቃችሁአለን
ዋው አሪፍ ስራነው ቀጥሉበት ግን ሳትዳሩ ጨረሳችሁት ተድራችሁ ማየት እንፈልጋለን ይቀጥል
እውነተኛ ባህለን የተላበሰ ጎበዞች
እራያየ ለተራበ የምታበላ ለተጠማ የምታጠጣ እኮነሽ ክበሩልኝ ምርጥ አጀማመር ምርጥ አጨራረስ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️ቀጥሉበት
ትክክለኛ የራያ ባህልና ወግ
መገን ራያዎች አቦ ይመቻችሁ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን በርቱልን ደግሞ በብዙ ነገር እንጠብቃችኋለን ውዶችዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ወይኔ ሳምሩ በአላህ ጠክሩ ምርጦቸ😘😘😘😘😘😘😘😘
ወይይይይ ደሥ ሢሉ ወላሂ በደየ ከ1 እስከ 11 ማየት በጣም ደሥ ንላል
ቢኒያም ዘመዲ አገኘህ ደስሲል እደዚ ለፍቅር መሳዋት ከፍለሀል ከብት ጠብቀህ አልቀረህ❤❤❤❤
በጣም በጣም የተመቸኝ ድራማ የእውነት ቀጥሉበት።
ዋወ በጣም ነው የሚያምረው መጨረሻው ያምራል መጨረሻውያመር ሁሉ ደስይላል
የአለሙ አለባበስ መሸአሏህነው የራያ ባሀልዋውውውው
በርቱ ጥሩ ሥራ አይተናል ቀጥሉበት ዓለሙ በጣም ጎበዝ የተዋጣለት ተዋናይ ሽልማት ይገባሀል ስልክህን ላክልኝ
ክበሩልን በጣም ነው የሚያምረው ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ👌
በጣም ደስ ይላን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ሞላየ መልካም አደረግህ እንድህነው እራስን አሳልፎ መስጠት ማለት👌👌👌👍👍👍👍👍 ዉይ ይህ ድራማ ግሩምነው ግን አትቆዩብን እስኪ😔😔😞
ቀጣይ እንጠብቃለን ሰርጋቸውን❤❤❤❤
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን ባዲስ ስራ እጠብቃችሀለን
ምርጥ ነህ ሞላ በጣም ፈታኝ ነገር ነው አየ ሞላ ከልብሺ አይደለም የኔም ፋላጎት ለቢኒ ነበር ሰው ከሚወደው ጋር ሲኖር እንጂ ደሥ የሚለው በል
ዋውውው ደሥ ሢል እርጉዬ ያሠብሽው ሆነልሽ በሉ ፍቅር እስከ መቃብር ለሠርጋችሁ እድጠሩን😁💋🌹🍃💋💋💋
በጣም ድስይላል ፍቅር በሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር ስጦታነው አስተማራነው
በጣም ደስ ይላል ketlubet
የእዉነት ምርጥ ፊልም ዋዉ እራያነትን እሚገልፅ እና እንዳጠፉብን በሌላ ድራማዎች ኑ እንጠብቃለን እህትወንድሞቼ
በጣም ደስ ይላል ዉዶቸ
እንኳን አደረሳችሁ ጥፋሽሁ በጣም
በጣም ደስ ትላላችሁ ዋዉዉዉዉ እኳን አደርሰን ለፍሲካ ብአል
ሞላ አጨራረሱን አሳምሮቶል ክበሩልን🥰🥰
መጨረሻውን ልጁ ሞላ ተብየው አሳምሮት ነበር ግን የጥንዶቹ ደስታ ብዙ አይደለም እሩጠው ይተቃቀፋሉ ብየ ስጠብቅ ዝም ይላል አለሙ ምርጥ ተዋናይ ነው ከምር
ተቋረጠ እንደ ብጠብቅ ብጠብቅ🌹🌹🏵🏵
ራያኔቴ. በርቱልኝ❤❤❤
አሪፍ ነው በርቱ ወንድሞቸ በ ሳምን 2 ጊዜ ብትለቁ አሪፍ ነው ጨረስን እንዳትሉ በያንስ ለ አመት መቆየት አለበት ተወዳጅ እየሆነላችሁ ነው በውነት ዛሬ ሞላ የሰራው ስራ ብዙዎችን ያስተምራል ብየ አምናለሁ ስንቶቻችን ነን የወንድሞቻችን ሚስት እምንመኝ ከወንድም ጋር እምንቀያየም ፍቅር ያሸንፍል
🌷🌷🌷💐💐🌹🌹👏👏👏ዋው ሞላ🌷🌹
በጣም እየጠፋችሁ ነው
በጣም ደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውው😍😍😍😁😁😂😁 እውነት ደሰ ስሉበጌታ
ሞላ ጎበዝ ተዋናይ ነው በጣም ጎበዝ ነው
በጣምደሰትላላችሁቀጥሉበት👌👌❤️❤️❤️👍👍👍👍
ራያዎች ለወድምነት ያላቸዉ ፍቅርና እክብሪ በቃ ፍቅሪ ናቸዉ
እዝጎ የሞላገፀባህሪ እሚወዱትን ለወድም መተው መታደልነው ፣እርጎዬ በይ ቢኒን አግቢ፣ አለሙዬ(ደሱዬ የኔሽቅርቅር ስታምርእኮ።
ደሱ እያፈረ ነዉ በጣም ተሳቋን 😅
ደሱ..../አለሙ / ምርጥ ተዋናይ ብየህ አሎ
ረ እንደት ነው ራያዎች ምርጥ ነው በርቱልን ተወና ቢሻሻል ባይ ነኝ
የኔዎቹ እንኳን ደና መጣቹህ እንኳንም ለትንሳኤው ብአል አደረሳቹህ
ስወዳቸው በማርም ክበሩልን 💘💘💘💘💘💘💘💕💕💕💕💕እንኳንም እራየ ተወለዲሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖
አቤት እራያ መሆን እዴት መታደልነው❤❤❤❤❤
yager ljoch Bertulge😘😘😘👌🙏🙏🙏❤❤
ወንድም መሖናቹን ስታዉቁ ለምን አትደነግጡም ለምንስ ኣትሳሳሙን
በጣምደሥየሚል ዲራማነዉ ቀጥሉ ቀጠይ
ማሻአላህ እኳን እናተ እኔም ደስ አለኝ ሞላም ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
ኧረ ሞላ ወንዲ ነሽ እደዚህ ነው ወዲም👍
እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ተናፍቃችሖን
የኔውዶች.እወዳችሁአለሁ.በተለይ.የቢኒ.የዋህነት.ይለያልክፍል12.በጉጉትነዉ.የምጠብቀውእወዳችሁአለዉ@
ዋውውውውው በጣም ደስ ሲልልልል
ዋው እራያ ፍቅር ነው ስንልኮ በምክንያት ነው ምርጥ ደራሲ ከጅማሬ እስከፍፃሜ ማሻላ
አሣጠራችሁትእንጂበጣም አሪፍነበር
እራየሥወዳቸው❤❤❤
ደስ ሲሉ በፈጣሪ❤❤😔
ቶለቶሎኑልን❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ደስስትሉ
ዋውው መገን ራያ ራዩማ🥰🥰🥰
ወይየቢኒያም ደሥታ ድርብርብ ነው ያለበት ለካ ደሥታም አለ ከመከፋት ብሗላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን
ወንድም ማለት እንደዚሕ ነውጅ😢❤ዋውውውውው
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር የዛሬው ደግሞ የተለዬ ነው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ቀጥሉበት ታምራላችሁ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ዋው ነው ስወዳችሁ
ደስ የምል ድራማ ነው
የትም አትሄድም
በፍቅር የተሞላ ፊልም በጣም ያምራል ይጨምርላቹ እራያወች የፍቅር ሰወች ናቹ🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በርቱ
ቀጣይ ካለዉ ሳልሞት ይለቀቅልኝ
ኧረ አለሙን አፍቅሬ እዳ ገባሁ 😀🥰🥰🥰
ሀደ
የኔ ምርጦች በሌላ ስራ እደምትመጡ ተስፋ አለኝ
እ🙄🙄🙄 ቀጥሉበትእጅ
በሌላ እንደምጥመጡ ተስፋ አለኝ ትናፍቁኝ አላችሁ 😔
እሪ ቀጣይ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ሞላየ ከቢኒያም በላይ እኔን ነዉ ያስደሰትኸኝአቦ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ በርቱ ቀጥሉበት
Woowwwwwwwwwከቃላት በላይ ነዉ መግለፅ አይቻልም አጀማመርም ሆነ አጨራረሱ በጣም ደስ ይል ነበር የድራማዉ ተዋናይ እኔ ነበርኩ የመሰለኝ በርቱ ራያ ደግሞ አንድቀን መጥቼ ሁሉንም ባህሉን ወጉን እንደማይ ተስፋ አደርጋለዉ ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ደስ ይላል ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር መጨረሻ ላይ በራያ ቆቦ የሰርግ ጭፈራ ቢጋቡ ያምር ነበር።በርቱ የቆቦ የወንዜ ልጆች።
እስካሁን ካየኋቸው ፊልሞች ምርጥ አጀማመር ምርጥ አጨራረስ ክበሩልኝ ወንድሞቸ ራያነትን በደንብ የሚያንፀባርቅ ድራማ ስለራያ ብዙ ድራማና ፊልም ተሰርቷል ትልልቅ አርቲስቶች ሳይቀሩ ድረስ ስለራያ ሰርተዋል ግን ለኔ ራያዎች አንደኛ ናችሁ ።
ገነት
የመጨረሻውነው እያላችሁነው?
ዋው በጣም ነው የምችሉት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሳይጎረብጠኝ ነው ያዬሁት ትችላላችሁ በሌላ ስራ እንደምንገናኝ አልጠራጠርም ኑሩልኝ
ከርጎየ ፍቅር ይዞኛልቢኒ ደሞ እርጎየን ተውልኝ ወንድምነን ይሁን እምትሉ እስቲ ላይክ ግጩኝ
😂😂😂😂😂
አይ እረጎየን ስንቱ ተመኘ ዋውነው እራያ ሀገሬ መሸአላህ
😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ብዙ ትምህርት አለው ከኔ ወንድሜ ይበልጣል ብሎ መስጠት
ጎበዞች በርቱልን
እረ ቀጥሉበት በጣም ነው ደስ የሚለው ።ብዙ ትምርት አለው ፣ ወንዲምነትን ከራስ ይልቅ ሠውን ማስዴሠት ብዙ ትምርት አለው ቀጥሉበትትትትት። ማነው እዴኔ ሞላን እስከ ዛሬ ጠልቶ ዛሬ የወደዳችሁ ። መታገስ ዋጋ አለው ቢኒያም ከብዙ ፈተና ብኋላ ተደሠተ። ቢኒያም ስዴሠት ደስ ያለው 👍
እኔ👍👍👍👍👍👍👍
ዋውውውው ይህ ሞላ ትወና በጣም ይችላል ቆፍጠን አባባሉ ከጅምር እስከ አሁን አሪፍ ተዋኒያን ነው በርቱ
ዋዉ ሰረታቹሁታን በእዉነት ጠፈፍ ያለይ የእራያ ባህል
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ተንሳኤው መልካም በዓል ይሁንልን👏
ያአገሬ ልጆች ብርቱልኝ ደስስስስ ይላን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋዉዉዉ በጣምደስይላል በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን ለዚህ የተሳተፋቹህ በሙሉ
ቃል አጣሁላችሁ ጥርት ባለ ባገር ባህል ቋቋ ትልቅ ቁምነገር ለህዝብ ትምህርት ባህል ደግነት ወንዲነት ሽምግልና ፍቅር ባገር ባህል ተዋዝቶ ያቀረባችሁት ነገር ለመግለጸ ቃላት አጣሁ አይዟችሁ ቀጥሉበት
ከታገሱት የማይሆን የለም ዋናው Love ነው👫👫👫🥰🥰🥰🥰
በጣም አስተማሪ የሚገርም ትክክለኛ የራያ ባህልን የሚገልፅ ነው ዋውውው
ዋው በጣም ደስ ይላን ጀግና ይኑር ባገሩ ተመችታችሁኛል ቀጥሉበት ጡሩ ትምርት ነው
በተስፋ እየጠበኩ ነበር ሰወዳችሁ በርቱ የወንዜ ልጆች😍😍😍
ልጅቷ የቢንያም መኾን አለባት አለበለዚያ እካን እሱ እኔ ራሴን አጠፋለዉ👐😫😂😂😂
😃😃😃
😂😂😂😂😂
አቤ ኮሜታተሮች አዬጥ አባዳው ናቸሁ😂😂😂
@@ebaabeba421 🤣🤣🤣🤣🙈🙈
ክክክክ
እኳን አደረሳችሁ የጌታችን የመድሀኒታችን የትሳኤ በአል ውዶችየ ደምሩኝ
ዋው እኔጃ ቃልየለኝም የምርጥምርጥናችሁ ራዬችስወዳችሁ ለእምናታችሁለፍቅራትሁም ፅናታችሁ ደስይላል
የእውነት በጣም ደሰ የሚል ባሀልኖው😍ቀጥሉበት❤😒
ዋውው በጣም ደስየሚል ድራማ ቀጥሉበት😘😘😘
ዋው ፈጣሪየሆይ ደስሲሉ💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስየሚል አጨራርስነው በሪቱ
ውይደስስስ የሚልድራማቀጥሉበት በዚሕበናታችሁ ሁሌስሩልን እዚሕላይነውጥሩድራማያየንው
እሰርጉ ጥሩን በቃ
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእ
ልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልል
ልልልልልልልል
ልልልል
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ደቂቃው ይርዘምልን❤❤በተረፈ አሪፍ ነው❤❤❤
ዋውውውውቢኒያም እንኳን ደስ አለህ ክክክላተነበር ሳዝን የነበረው በስማም ደስ ይላል በሌላ ስራ ኑልን ደሞ ውድድድድሁላችሁንበጣም ታምራላችሁ በጣም እወዳችሁ አለሁ እህታችሁ ከወሎ ወልደያ
አሪፍ ነው በሌላ ስራም እጠብቃችሁአለን
ዋው አሪፍ ስራነው ቀጥሉበት ግን ሳትዳሩ ጨረሳችሁት ተድራችሁ ማየት እንፈልጋለን ይቀጥል
እውነተኛ ባህለን የተላበሰ ጎበዞች
እራያየ ለተራበ የምታበላ ለተጠማ የምታጠጣ እኮነሽ ክበሩልኝ ምርጥ አጀማመር ምርጥ አጨራረስ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️ቀጥሉበት
ትክክለኛ የራያ ባህልና ወግ
መገን ራያዎች አቦ ይመቻችሁ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን በርቱልን ደግሞ በብዙ ነገር እንጠብቃችኋለን ውዶችዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ወይኔ ሳምሩ በአላህ ጠክሩ ምርጦቸ😘😘😘😘😘😘😘😘
ወይይይይ ደሥ ሢሉ ወላሂ በደየ ከ1 እስከ 11 ማየት በጣም ደሥ ንላል
ቢኒያም ዘመዲ አገኘህ ደስሲል እደዚ ለፍቅር መሳዋት ከፍለሀል ከብት ጠብቀህ አልቀረህ❤❤❤❤
በጣም በጣም የተመቸኝ ድራማ የእውነት ቀጥሉበት።
ዋወ በጣም ነው የሚያምረው መጨረሻው ያምራል መጨረሻውያመር ሁሉ ደስይላል
የአለሙ አለባበስ መሸአሏህነው የራያ ባሀልዋውውውው
በርቱ ጥሩ ሥራ አይተናል ቀጥሉበት ዓለሙ በጣም ጎበዝ የተዋጣለት ተዋናይ ሽልማት ይገባሀል ስልክህን ላክልኝ
ክበሩልን በጣም ነው የሚያምረው ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ👌
በጣም ደስ ይላን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ሞላየ መልካም አደረግህ እንድህነው እራስን አሳልፎ መስጠት ማለት👌👌👌👍👍👍👍👍 ዉይ ይህ ድራማ ግሩምነው ግን አትቆዩብን እስኪ😔😔😞
ቀጣይ እንጠብቃለን ሰርጋቸውን❤❤❤❤
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን ባዲስ ስራ እጠብቃችሀለን
ምርጥ ነህ ሞላ በጣም ፈታኝ ነገር ነው አየ ሞላ ከልብሺ አይደለም የኔም ፋላጎት ለቢኒ ነበር ሰው ከሚወደው ጋር ሲኖር እንጂ ደሥ የሚለው በል
ዋውውው ደሥ ሢል እርጉዬ ያሠብሽው ሆነልሽ በሉ ፍቅር እስከ መቃብር ለሠርጋችሁ እድጠሩን😁💋🌹🍃💋💋💋
በጣም ድስይላል ፍቅር በሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር ስጦታነው አስተማራነው
በጣም ደስ ይላል ketlubet
የእዉነት ምርጥ ፊልም ዋዉ እራያነትን እሚገልፅ እና እንዳጠፉብን በሌላ ድራማዎች ኑ እንጠብቃለን እህትወንድሞቼ
በጣም ደስ ይላል ዉዶቸ
እንኳን አደረሳችሁ ጥፋሽሁ በጣም
በጣም ደስ ትላላችሁ ዋዉዉዉዉ እኳን አደርሰን ለፍሲካ ብአል
ሞላ አጨራረሱን አሳምሮቶል ክበሩልን🥰🥰
መጨረሻውን ልጁ ሞላ ተብየው አሳምሮት ነበር ግን የጥንዶቹ ደስታ ብዙ አይደለም እሩጠው ይተቃቀፋሉ ብየ ስጠብቅ ዝም ይላል አለሙ ምርጥ ተዋናይ ነው ከምር
ተቋረጠ እንደ ብጠብቅ ብጠብቅ🌹🌹🏵🏵
ራያኔቴ. በርቱልኝ❤❤❤
አሪፍ ነው በርቱ ወንድሞቸ በ ሳምን 2 ጊዜ ብትለቁ አሪፍ ነው ጨረስን እንዳትሉ በያንስ ለ አመት መቆየት አለበት ተወዳጅ እየሆነላችሁ ነው በውነት ዛሬ ሞላ የሰራው ስራ ብዙዎችን ያስተምራል ብየ አምናለሁ ስንቶቻችን ነን የወንድሞቻችን ሚስት እምንመኝ ከወንድም ጋር እምንቀያየም ፍቅር ያሸንፍል
🌷🌷🌷💐💐🌹🌹👏👏👏ዋው ሞላ🌷🌹
በጣም እየጠፋችሁ ነው
በጣም ደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውው😍😍😍😁😁😂😁 እውነት ደሰ ስሉበጌታ
ሞላ ጎበዝ ተዋናይ ነው በጣም ጎበዝ ነው
በጣምደሰትላላችሁቀጥሉበት👌👌❤️❤️❤️👍👍👍👍
ራያዎች ለወድምነት ያላቸዉ ፍቅርና እክብሪ በቃ ፍቅሪ ናቸዉ
እዝጎ የሞላገፀባህሪ እሚወዱትን ለወድም መተው መታደልነው ፣እርጎዬ በይ ቢኒን አግቢ፣ አለሙዬ(ደሱዬ የኔሽቅርቅር ስታምርእኮ።
ደሱ እያፈረ ነዉ በጣም ተሳቋን 😅
ደሱ..../አለሙ / ምርጥ ተዋናይ ብየህ አሎ
ረ እንደት ነው ራያዎች ምርጥ ነው በርቱልን ተወና ቢሻሻል ባይ ነኝ
የኔዎቹ እንኳን ደና መጣቹህ እንኳንም ለትንሳኤው ብአል አደረሳቹህ
ስወዳቸው በማርም ክበሩልን 💘💘💘💘💘💘💘💕💕💕💕💕እንኳንም እራየ ተወለዲሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖
አቤት እራያ መሆን እዴት መታደልነው❤❤❤❤❤
yager ljoch Bertulge😘😘😘👌🙏🙏🙏❤❤
ወንድም መሖናቹን ስታዉቁ ለምን አትደነግጡም ለምንስ ኣትሳሳሙን
በጣምደሥየሚል ዲራማነዉ ቀጥሉ ቀጠይ
ማሻአላህ እኳን እናተ እኔም ደስ አለኝ ሞላም ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
ኧረ ሞላ ወንዲ ነሽ እደዚህ ነው ወዲም👍
እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ተናፍቃችሖን
የኔውዶች.እወዳችሁአለሁ.በተለይ.የቢኒ.የዋህነት.ይለያልክፍል12.በጉጉትነዉ.የምጠብቀውእወዳችሁአለዉ@
ዋውውውውው በጣም ደስ ሲልልልል
ዋው እራያ ፍቅር ነው ስንልኮ በምክንያት ነው ምርጥ ደራሲ ከጅማሬ እስከፍፃሜ ማሻላ
አሣጠራችሁትእንጂበጣም አሪፍነበር
እራየሥወዳቸው❤❤❤
ደስ ሲሉ በፈጣሪ❤❤😔
ቶለቶሎኑልን❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ደስስትሉ
ዋውው መገን ራያ ራዩማ🥰🥰🥰
ወይየቢኒያም ደሥታ ድርብርብ ነው ያለበት ለካ ደሥታም አለ ከመከፋት ብሗላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን
ወንድም ማለት እንደዚሕ ነውጅ😢❤ዋውውውውው
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር የዛሬው ደግሞ የተለዬ ነው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ቀጥሉበት ታምራላችሁ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ዋው ነው ስወዳችሁ
ደስ የምል ድራማ ነው
የትም አትሄድም
በፍቅር የተሞላ ፊልም በጣም ያምራል ይጨምርላቹ እራያወች የፍቅር ሰወች ናቹ🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በርቱ
ቀጣይ ካለዉ ሳልሞት ይለቀቅልኝ
ኧረ አለሙን አፍቅሬ እዳ ገባሁ 😀🥰🥰🥰
ሀደ
የኔ ምርጦች በሌላ ስራ እደምትመጡ ተስፋ አለኝ
እ🙄🙄🙄 ቀጥሉበትእጅ
በሌላ እንደምጥመጡ ተስፋ አለኝ ትናፍቁኝ አላችሁ 😔
እሪ ቀጣይ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ሞላየ ከቢኒያም በላይ እኔን ነዉ ያስደሰትኸኝ
አቦ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ በርቱ ቀጥሉበት