Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለአርትስት ምስራቅ ተረፈ ድምፅ እንሁናት !!
እህቴ ምስራቅ ያሳደገሽ ቅድስ ራጉኤል ከፊትሽ ይቅደም መታስረን ያጠናክረናል እንጂ አያሽማቅቀንም ምስራቅ እውነት ታሽንፋለች ሁላንችንም ከጎንሽ ነን
#ፍትሕፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ይስፈን መታሰር መታፈን መሰቃየት ይብቃንሀገር መኖሪያ እንጅ አይደለችም ሲዖልወህኒ ቤት አታርጓት ሰውን ለበደል !!ምሥሪን ልቀቋት!!
ኤዲተሩ ተመቸኝ ህፃን ቬፈን ይች ናት ዝብለህ የማንንም ፎቶ ትለጥፋለህ
የረ ይች ሀገር የማነች ወይ የመኖሪያ ፍቃድ ስጡን። መታሰር መደፈር መገደል ኧረ በዛ
ህፃናት ይደፈራሉ ሰው ይሰቃያል ህጉ ሞቷል እግዚአብሔር ይፍረድ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሁን ሁን ስረትሀ መበላት ያሳስርሃለ የማያሳስርህ ሀፃናት መደፍር ሴትን ለጅ ማስቃየት መግድል መስርቅ ከሆን ነፃ ሁንህ ትኖራለህ።
የ8 ዓመት ሕፃን ተደፈረች ምን ማለት ነው መደፈር እኮ አቅም ላለው ምን አቅም አላት ሕፃን ልጅ ? ይሕን ሠይጣናዊ ጭካኔን ፈጽሞ ደግሞ መግደለሰ ምን ማለት ነው ይህ ነጋ ጠባ የታክስ ሕግ እየደራረበ የሚያወጣ ምክር ቤት እኒህ ነውረኞች የሚያስቆም ጠንካር ከደዕድሜ ልክ እስከሞት የሚያስፈርድ ሕግ ማውጣት ለምን ተሳነው የድርጊቱ መፈጸም እንዴት አያማቸውም ? ስብስቡ ገራሚ ነው ።
Your background video is so boring and low quality. Your transition music is so loud! Boring!!
ደባራ እንዴ ዝብም ብሎ ማሰር እረ ያስጠላል
ለአርትስት ምስራቅ ተረፈ ድምፅ እንሁናት !!
እህቴ ምስራቅ ያሳደገሽ ቅድስ ራጉኤል ከፊትሽ ይቅደም መታስረን ያጠናክረናል እንጂ አያሽማቅቀንም ምስራቅ እውነት ታሽንፋለች ሁላንችንም ከጎንሽ ነን
#ፍትሕ
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ይስፈን
መታሰር መታፈን መሰቃየት ይብቃን
ሀገር መኖሪያ እንጅ አይደለችም ሲዖል
ወህኒ ቤት አታርጓት ሰውን ለበደል !!
ምሥሪን ልቀቋት!!