ተመሳሳይ ጾታ እየመሰልናቸው ያማትባሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 410

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Місяць тому +84

    ሚዲያ ላይ አትላላሱ በእውነት ነውር ነው ሲቀጥል እህታችን ሴት የሆነ አለባበስ ሲኖርሽ ጤናማ ነገር ይኖርሻል ብዬ አስባለሁ ፀጉርሽንም ከወንድ እስታይል ነፃ አውጪው

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ Місяць тому +1

      እወነትነዉ፣፣ተላላጡብን፣እንዘክ፣ጠዱች😂😂😂😂

    • @user-xn1ts9tv7l
      @user-xn1ts9tv7l Місяць тому

      አለባበሰሸን አሰተካክለሸ እንይሸ

    • @MobiZone-x9j
      @MobiZone-x9j Місяць тому

      Desi tilalachu

    • @Azmrah
      @Azmrah 19 днів тому

      Kkkkkkk hhhhhhh😂😂😂😂😂😂😅😅😅eko

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Місяць тому +155

    በቃ አለማበሷን ትቀይር የምትሉ ላይክ👍 እንደሴት መልበስ አለባት

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 Місяць тому +1

      Minagebash

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ Місяць тому

      @@peaceselam4562 ❤❤

    • @BerhaneDechasa
      @BerhaneDechasa Місяць тому

      እውነት ነው አለባበስሽ መቀየር አለበት ያለዛ ትችቱን አትችይውም ሰዶማዊ ያስመስላችኋል ቃሉም አይፈቅድም

    • @habtamdemise7494
      @habtamdemise7494 Місяць тому +1

      የወደዳት እሱ የሚያገባት እሱ ምን አገባሽ

    • @EmabeteHailu
      @EmabeteHailu Місяць тому

      👍👍👍👍

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li Місяць тому +17

    አላህዋ አሌሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ Місяць тому +115

    ሱባሀን አላህ ግን እንዴኔ ማመን ያቃተው ላይክ

    • @masarat2998
      @masarat2998 Місяць тому

      😅😅😅😅

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v Місяць тому +1

      😂😂😂ከነ
      አለባበሳቸው

    • @Rahma123-q1f
      @Rahma123-q1f Місяць тому

      እኔ

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @FatumaAbduww
      @FatumaAbduww Місяць тому

      ወረበልን ሁለቱም ወንድ መስለውኝነበር ቱ ምን ጉድናቸው

  • @SesudaNuriee
    @SesudaNuriee Місяць тому +46

    ረሱል ዐ.ሰ.ወ ሴት ወንድን እንዳትመሳሰል ከልክለዋል ወንድም ሴት አይምሰል አልሀምዱሪላህ አላህዬ ጌታዬ❤🎉

  • @ine-h3
    @ine-h3 Місяць тому +67

    ጭቀት ይዞኛል በፀሎት አስቡኝ

    • @fitsumhailemariam277
      @fitsumhailemariam277 Місяць тому +1

      Geta kasab ygalaglshe amen

    • @tiz59905
      @tiz59905 Місяць тому +2

      አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ 🙏

    • @SENYOB
      @SENYOB Місяць тому

      Atsenanyu mefes yidgfsh

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤​@@tiz59905

    • @GonchaMedia
      @GonchaMedia Місяць тому

      ሰላምሽ ይመለስ ጭንቀትሽ ይቅለል

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Місяць тому +33

    እቤታችሁ ስትገቡ ተላላሱ ነውር ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ስርአት አለን

    • @tigista7276
      @tigista7276 Місяць тому

      መቸም ስለማንሰለጥን ነው እንጂ ውጪ አገርሲወጡ አበሾች በሜዳ ላይ ይሳሳሳማሉ::

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 Місяць тому

      @tigista7276 እኛ ስለውጪ ሀገር አይመለከተንም

    • @tigista7276
      @tigista7276 Місяць тому

      @ ያየሁትን ነው የነገርኩሽ::

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Місяць тому +12

    መንፈስ ነው ወዳወድ ያደረገሽ ሴትነትእኮ እራሱ መመረጥ ነው ውደ ማምህር ተስፋዬን ተከታተይ ከዛ ይገባሻል❤❤

  • @lubabamuhe244
    @lubabamuhe244 Місяць тому +59

    ፈጣሪ ከወንዶች ጋር እንዳንመሳሰል ከልክሎናል አልሀምዱሊላ እስላም ይህን ይከለክላል

    • @-Hanannx7bw
      @-Hanannx7bw Місяць тому +1

      😅😅😅😅😅😅😅ቱ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif Місяць тому +7

      እረ ዉዴ በማንኛዉም አይፈቀድ😢😢

    • @SaadSaid-ok1ez
      @SaadSaid-ok1ez Місяць тому +1

      ሣህ ወላ አልሀምዱሊላ መሣሣሙንምንአመጣዉ አኡዙቢላ ወላሂ እኔባሌን ሣየዉእራሡእደትእደምፈራዉ እኳንባደባባይልሥም ምንአይነትጊዜደረሠን

    • @TsehayBeyene-s3i
      @TsehayBeyene-s3i Місяць тому

      Zmbey

    • @tehunget3830
      @tehunget3830 Місяць тому +5

      እስላም ይህን ይከለክላል ማለት ሌላው ሀይማኖት ይፈቅዳል ማለት ነው እንኩሀንስ አይማኖት ባህልም አይደቅድም እናስተውል እንጂ

  • @hiwattube
    @hiwattube Місяць тому +8

    ገና ብዙ እናያለን ፈጣሪ እድሜ ይሰጠን😢

  • @HalimaTsegaw-lz8gr
    @HalimaTsegaw-lz8gr Місяць тому +1

    ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምርላችው ደስ የምትሉ ጥንዶች ዋው😍😍😍💚💛❤

  • @Tsegamedia
    @Tsegamedia Місяць тому +34

    ወንድማማች ነው የሚመስሉት ለማንኛውም ሴት መሆኗን አንተ አይተካ ካወክ በቂ. ነው መልካም የፍቅር የትዳር ዘመን እኛ ካልወለደች አናምንም 😂

  • @Sembo-s6d
    @Sembo-s6d Місяць тому +2

    Anii bareeraa anii dhugaa odduu namafii iddoo hin keeniinaa dhugaa❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Місяць тому +33

    ቆንጆ ናት እደወድ መልበስዋ ለምን አስፈለገ ፀጉርዋን ታሳድገው ቀሚስ ትልበስ

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ Місяць тому

      እዴወዶቹ ነወ የምለብሰወ ዴሞ

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd Місяць тому

      እሱም እኮ የወደደላት አለባበሷንምነው😅

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Місяць тому

      ​@@fafi-3rd😂😂😂😂😂😂

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه Місяць тому

      Tkkl❤

  • @Safiin-x3y
    @Safiin-x3y Місяць тому +14

    Ani garu dubartidha jedhe hinamanu wori akako sin dhibe like godha

    • @ZinashAbebe-m9z
      @ZinashAbebe-m9z Місяць тому

      Dhuga yesus anilee dhiran ishi se’ee😂😂😂

  • @DenkeDagafa
    @DenkeDagafa Місяць тому +5

    Wajiin isiin yaa bulchuu isiin oduu namaa hin dhagahinaa❤❤❤

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 Місяць тому +4

    በጣም ነዉ ምታምሩት❤ ነገር ግን መሳሳሙን ከቤት አርጉት😅😅😅

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Місяць тому

      😂😂😂😂😂አረ አይሰሙሽም ጆሮዋቸው ጥጥ ነው በተለይ እሱ 😂😂😂

  • @BertaBertish
    @BertaBertish Місяць тому +12

    አልባሳት ትቅይራ በማርም😢😢😢😢😢😢

  • @KlthomKl-s6o
    @KlthomKl-s6o Місяць тому

    ተመሣሣይ መሰለዋቹህ እደኔ የጮህ አለ

  • @FardosHd
    @FardosHd Місяць тому +1

    Inalilahai wayina ilahi rajun😢😢😢😢😢😢😢😢 maltu dhufa jira yaa rabbi koo

  • @ethiopia-jx3su
    @ethiopia-jx3su Місяць тому

    ያላለህ

  • @masarat2998
    @masarat2998 Місяць тому +2

    አይንሽነውበሉኝ ውድናሴትናቸው በስማም ያዝልቃቹህ ፍቅራቸውደስአይልም ❤❤❤❤

  • @Khadija-r8l
    @Khadija-r8l Місяць тому +1

    አውዝቢለሂ እኔ መብራት እንከን አጥፍቼ ስሳም አፍራለው አልሀምዱልላህ ሙስሊም መሆኔ መተደሌ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Місяць тому

      ማን እንደሙስሊም አልሃምዱሊልላህ አላ ንዕመተል እስላም❤❤❤❤

  • @ወይኩነፍቃድክ
    @ወይኩነፍቃድክ Місяць тому +1

    እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን😅😅😅

  • @Daniale79
    @Daniale79 Місяць тому +6

    ደስ ይላል

  • @Cuvic-t4w
    @Cuvic-t4w Місяць тому +8

    አለባበስሽን አስተካክይ 👍👍👍

  • @ErahmetYmare
    @ErahmetYmare Місяць тому +3

    ወንዲማማቺ መሥለውኚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ለአረከኚ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Місяць тому +2

    በር።ቱው። እግዛብኤር በፍቅር።ያኑራችው ዋናው መተ ሳሰብ ነው ፍቅር ነው ዋናው በርቱው❤

  • @SelamMingest
    @SelamMingest Місяць тому +14

    ዋው ዋው በእውነት በጣም ደስ ይላል የሴት ጀግና

  • @SelamMingest
    @SelamMingest Місяць тому +10

    እግዝያብሔር ቸር አምላክ ነው ያሰባቹትን ያሳካላቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gabrielfeleke5260
    @gabrielfeleke5260 Місяць тому

    Wotoader yesinamgibar gudulat bafitsum ayeseyim yemiltern sim atebelashu

  • @Tado-q3g
    @Tado-q3g Місяць тому

    Wajjin sina bulchu ❤❤❤❤❤❤

  • @Merknkaleb
    @Merknkaleb Місяць тому +1

    በኢየሱስም እኔ አፈርኩ😢

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c Місяць тому +5

    ይገርማል የአላህ ስራ😮
    የኔ መሸማቀቅ😢

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Місяць тому

      አይዞሽ እኛ ሙስሊሞች ስላለመደን ይከብደናል😢❤

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh Місяць тому +2

    በጣም ደንግጯለሁ ሳያችሁ ተመስገን እንኳን ሴት ሆነች ግን አትላላሱ ግድግዳ የሚከልለውን ጉድ ይፋ አታውጡት እባካችሁ

  • @TakiSinta
    @TakiSinta 22 дні тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @UserUser-b4i
    @UserUser-b4i Місяць тому +2

    eshi gin beka tsegurishin adagina teseriwu keza tiru nw🎉🎉🎉🎉

  • @Eyob797
    @Eyob797 22 дні тому

    እውነት ነው ስትታዩ ወንድ ዕና ወንድ የተጋባ ነው የሚመስለው። ሤቷ ከፀጉር ስታይል'ሽ' 'ጀ'ምሮ ሴት ምሰይ። ሡሪውን ወደዛ ጣይና ቀሚስ ልበ'ሽ'። በስሜ "ስልጣኔ"/ስይጣኔ የምዕራቡን ዓመፀ'ኛ' ሴቶ'ች' ዓትከተይ መ'ጨ'ረ'ሻ''ቸ'ው ጥፋት ነው። ከሁሉም የበለጠ ደሞ ከህግ ሁሉ የሚበልጠው ዘላለማዊ ህይወትን የሚያስገ'ኘ'ው ታላቁ የእግዚአብሔር ሕግ "ሴት የወንድ ልብስ ዓትልበስ ወንድ የሴት ልብስ ዓይልበስ ይህን የሚያደርግ በአምላኩ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው" የሚለው የእግዚአብሔር ሕግ መከበር አለበት።

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Місяць тому +2

    ምን ታዲያ ወንድ አስመሰለሽ ካላየን አናምንም የምትሉ ፅዎታዋን ታሳየን ላይክ አድርጉ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Місяць тому +2

    ይመችህ የኔ ወድም ደስ ስትሉ

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Місяць тому +2

    እንኳን ወታደር ሆና አይደለም ዝም ብሎም አሉ አይደል እረ የኔ ጀግና አንቺ ከተመቸሽ ቀጥይበት ወገን እቺ ጀግና እንስራ አይደለም ምትሸከመው ጥይትን ፈንጂ ነው አቋሟም ምርጥ ነው ሴትነቷም ያስታውቃል ምኗም ወንድ አይመስልም

  • @KookeetGurmuu
    @KookeetGurmuu Місяць тому +2

    qaaliwaan jabaadha isin odduu nama dhisaa

  • @konjitendale927
    @konjitendale927 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር በሲራው ሁሉ ትክክል ነው መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ❤❤

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l Місяць тому +6

    ደስ ስትልሉ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤ ግን እህቴ እደሴት አክት አርጌ ፁጉርሺን አሳዴጌ በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @ShacjAuecj
    @ShacjAuecj 4 дні тому

    እርግጠኛ ያልሆናችሁእንደኔ ላይክአርጉሲ

  • @Feenetmucaakakuu
    @Feenetmucaakakuu Місяць тому +1

    Azochuu yeen wed ehtii😢 ❤

  • @IrK-m2g
    @IrK-m2g Місяць тому +1

    ❤🎉❤❤🎉wow❤🎉❤😢

  • @Media-c7h
    @Media-c7h Місяць тому +4

    ቆጆናት አለባበሷን ትቀይር❤❤😂😂🎉🎉

  • @Rahi-mq6wc
    @Rahi-mq6wc 2 дні тому

    አረ አላምንም ቢያንሥ ሤትተሆንን ጸጉርዋንታሣድግና ሤትሤትትምሠል

  • @AaAa-g6r7b
    @AaAa-g6r7b Місяць тому +1

    ፍቅር እስከመቃብር ያርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Місяць тому +1

    መሣሣሙን ምን አመጣዉ በተረፈ ሌላ የምለዉ ነገር የለኝም😢😢😢

  • @GisoAwir
    @GisoAwir Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Natiti-x3g
    @Natiti-x3g Місяць тому +3

    እና ሴት ነኝ እያልክ ነዉ ማነዉ እያልሽን ነዉ🙄 አለባበስ አስተካኪ ለሰዉ መሰናክል አትሁኚ

  • @rabiyab8210
    @rabiyab8210 Місяць тому

    You don’t have to explain to people live your life as long as you love each other you guys look nice so proud of you you talk about your mom and dad love your mom and dad the rest is history

  • @bayenechbayenech3653
    @bayenechbayenech3653 Місяць тому +1

    Bageta simi seti atimasilimi😊

  • @BerhaneDechasa
    @BerhaneDechasa Місяць тому +1

    መዋደዳቹ እንዳለ ሆኖ የዘመኑን ፍፃሜ አስተውሉና እራሳችሁን ለውጡ ለviwe ብላቹ ለሰዶማውያን ፈተና አትጋለጡ ዘመኑ ከብዷል አስተውሉ

  • @eyobeTessema
    @eyobeTessema Місяць тому

    እንደዚህ አንነቶችን የምያስተለልፉች media መጠየቅ አለበት እኛ ከዚህ ምን እንመራለን 😭😭😭ጌታ ሆይ ማረን 😭

  • @Ayyuujimmaa
    @Ayyuujimmaa Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc Місяць тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @hdhjx2034
    @hdhjx2034 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Slamnaw
    @Slamnaw Місяць тому

    Waw wow yene mar ngr ❤❤❤❤❤❤Wow

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Місяць тому +3

    በሉ ተላቀቁ እጅናእጃችሁም አይይ እረ ካሚራአማን ንገራቸው😅😮

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k Місяць тому +2

    እኔም መሥላችሁኝ ነበር ቢሥሚላ😢😢😢😢😢😢

  • @Monaniz
    @Monaniz Місяць тому

    እኔ ያየሁት አሳሳምህን ነው❤❤ይመችህ

  • @KedistTeshame
    @KedistTeshame Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp Місяць тому

    ሀገራችን ደሰሰ አይልም ግን እደዚ አየአይነት ፎኮሰ ሲደረግ በረቱ

  • @moretanedago
    @moretanedago Місяць тому

    😢😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +3

    እነዝህን ሚድያ ላይ ማውጣት ምንይባላል ትውልድ ይበላሽ ነው?

  • @fadijada1049
    @fadijada1049 Місяць тому +6

    ፆታዬ ቀይራ ነው በሉን

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 Місяць тому +1

    Laga 1waraabee
    Maasii tokkotti Yaasee

  • @MuridB
    @MuridB Місяць тому

    Tsotashin Asayi

  • @ረመቴኤሮሞ
    @ረመቴኤሮሞ Місяць тому +1

    አለበበሲሺኒአሲተከኪዪ

  • @حليمهااا-ج7ل
    @حليمهااا-ج7ل Місяць тому

    በሉ ይቅር በሉኝ እኔም ተሳድቤ ነበር ግን አሁንም አላመንኩም አሁን ይች ማለቴ ይሄ እንዴት ነው ሴት ሊሆን ሚችለው😮

  • @rabiyab8210
    @rabiyab8210 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimaabdela7877
    @halimaabdela7877 Місяць тому

    ኦንድና ኦንድ

  • @MarayahAhmed
    @MarayahAhmed Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 Місяць тому

    Bealgea please besmame yelele eda teastlea

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Місяць тому +3

    ደሞ እኛን ክፉ ለማናገር መጣቹ 😒በስንቱ እንፍተን 😔😒🧐👀አንደበቴን ተቆጣጠርልኝ 😢ለማንኛውም ቀሚስ ልበስ ማለቴ ልበሺ 🙄🤭

  • @የገ
    @የገ Місяць тому

    የአብራሀምና የሳራ ትዳር ያርግላቺሁ❤

  • @FuFg-me2eo
    @FuFg-me2eo Місяць тому +1

    😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maditube6856
    @maditube6856 Місяць тому +3

    Achi qemisi ufadhuu oromifa hin dadesa dubisu ni baredaani jabdhuu ❤❤

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk Місяць тому

    ከኛ መማር አለባችሁ አላለችም ምኑንነው እምንማረው እረ ሸምነው 😢😢😢

  • @WufkYphgj
    @WufkYphgj Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj Місяць тому +2

    ወይኔ ልጁ ግን ሲያምር😮

  • @FatimaFatima-h5p3f
    @FatimaFatima-h5p3f 9 днів тому

    ወድነዉብየግአሁንምአላመኩ

  • @MeriEthi
    @MeriEthi Місяць тому +3

    እኔ በጣም ነው የተመቸችኝ እኔም አክስቴ ልክ ይችን ነው የሜትመስለው ግን እሯጭ ነች እና ወዳወድ ሴት በጣም ነው የሚመቾኝ

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA Місяць тому +1

      lesbian ነሽ ?😂😂😂 ወንዳወንድ የምመስል ሴት የምትወድ የሌዝቢያን መንፈስ ነው

  • @ClickCell-l4y
    @ClickCell-l4y Місяць тому

    ከኛ መማር አለበቹ አላለችም ምን እንማር ከናተ

  • @Aishah-d3v
    @Aishah-d3v Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @BrkaKurma
    @BrkaKurma Місяць тому +1

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ Місяць тому +4

    ሴት ከሆነይ የፀጉር እስታይል ቀይሪ ቀሚስ ልበሺ🙏🥰

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw Місяць тому

    ወንድሙ ነው እኮ የምትመስለው😢

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss Місяць тому +2

    እር አትግማሙ ስነ ስራት ሚዲያ ላይ የኛ ባህል አደለም እዲህ አይነት ወጣ ያለ ነገር በዛ በጣም ባደባባይ መሳሳም ስራት ባሀል ቀረ በቃ አይ ኢትዮጰያ ሀገሪየ ወጣቶች ተረጋጉ እባካቹህ በውጭ ሀገር የምናው በሀገራችን ደግሞ በዛ

  • @yossibiru-sx3vm
    @yossibiru-sx3vm Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @SilamAlmwe
    @SilamAlmwe Місяць тому

    ዱርየነውእምትመሥለውጅወንድአትመሥልምየበለጠወታደርመሆኗንሢናገርይመችሽአቦ❤❤❤ፍቅራችሁንያብላችሁወልዳችሁሣሙ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yemariyamlijnegn
    @yemariyamlijnegn Місяць тому +2

    dubartii ta.ii maalii kuni durriiyyeen iccii

  • @yenehager2680
    @yenehager2680 Місяць тому +11

    ምንም የሴት ምልክት የላትም ይቅርታ አድርጉልኝ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ወይ ዘድሮ
    ኧረ ኡኡኡኡ
    😂😂😂😂

  • @ClickCell-l4y
    @ClickCell-l4y Місяць тому

    እንደ የኢቲዮጲ ባህር አለባበስሽ አስተካክይ ውዴ

  • @tigista7276
    @tigista7276 Місяць тому

    ይመቻቹ ፍቅራችሁ ይቀጥል::