Alemneh Wasse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 266

  • @smt907
    @smt907 2 місяці тому +26

    የዚህ ዓይነት ወንጀሎች እንዳይደገሙ የሞት ቅጣት ይፈረድበት።

  • @endalekebede2532
    @endalekebede2532 2 місяці тому +33

    የአማራ.ክልል.ዳኞች.ያወጡት.መግለጫ.ይሄ.ግፍ.በቤታቸው.ይግባ.ፍርድን.ከእግዚአብሔር .መጠበቅ.ይሻላልአለምነህ.

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 2 місяці тому +29

    እኔ ሀገሬ አስጠላኝ ወንድ መሆኔን ብቻ ሳይሆን ስው መሆኔን ጠላው እንቅልፍ ነሳኝ እስዋን የምታክል ልጅ አለኝ ሀገር አለኝ አሳይሻለው እል ነበር አሁን ሀሳቤን ቀይርያለው እኔ ሀገር አለኝ የምለው ሞት ተፈርዶበት ሳይ እንዲሁም እናትዋን የሚያሳድዱት ተፈርዶባቸው ሳይ ነው ቢቻል ዳኛው ጭምር አበቃ ያለዝያ ሀገር የለም አለቀ

    • @alem8640
      @alem8640 2 місяці тому +1

      Tebekawum chimir

    • @nuale23
      @nuale23 2 місяці тому

      እውነት እውነት እውነት እውነት

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 місяці тому

      እውነት እውነት እያንዳንዱ በዚህ የተሳተፍ ወጠው መቀጣት አለባቸው

  • @demebe5171
    @demebe5171 2 місяці тому +15

    ይሄ አውሬ ለሌላ ጥቃት ዕድል እንዳይኖረው በህይወት እንዲኖር ዕድል ማግኘት የለበትም!

  • @ደረስጌማርያምቲዩብ
    @ደረስጌማርያምቲዩብ 2 місяці тому +27

    መጀመርያ መጥፋት ያለባቸው ዳኞች ናቸው ብር እየተቀበሉ እንደሚሰሩ በቀን ከቀን ስራየችን እናውቀዋለን ሌቦች እርምጃ ይወሰድባቸው ዳኞች

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 2 місяці тому

      ዳኛው ላይስ እርምጃ ወሳጁ አካል የበለጠ ሌባና ዘራፊ ነው እና ፍትህ ከወዴት ነው?

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 2 місяці тому

      Bitikill medr musega hulu😢😢😢😢

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 2 місяці тому +15

    ወንጀለኛው የፈፀመው
    1.አስገድዶ መድፈር
    2.ግብረሰዶም መፅሞባታል
    3.አሰገድዶ ከደፈራት ቦኃላ ወንጀሉን ለመደበቅ አንቆ መግደሉ
    4.ወንጀሉን ለመደበቅ በአፏ አሸዋ መጨመሩና
    5.ወንጀሉን አቅዶና አልሞ መፈፀሙ
    6.ወንጀሉን ለመከለከል በጠበቃአማካይነትና በለው አቅም እናትቱን ፍትህን እንዳትጠይቅ መሞከሩ!!!

    • @nebiyoumelisie309
      @nebiyoumelisie309 2 місяці тому +3

      ወንጀሉን ለመደበቅ በምላጭ ተልትሏታል

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 місяці тому +1

      ከእናትየዋ እንደሠማነው ከሆነ አሸዋማ ገና ሊደፍራት ሲል እንዳትጮህ ነው የጨመረው። የጭካኔው ጥግ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም!

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 2 місяці тому +18

    እናትየዋ ገላዋ በምላጭ ተቆራርጥዋል ብላለች እኮ መጀመሪያ የስዋንኢንተርቪ በደንብ አዳምጡ ይሄ እንደቀለላል እሚወራ ነገር አይደለም😢

  • @tajunigussie7544
    @tajunigussie7544 2 місяці тому +42

    ወዳጄ ይግባኝ የጠየቀው ቅጣቱ እንዲቀልልት ነው በጉቦ እንደሚቀንሱለት እሙን ነው በገንዘብ ይሄ መግለጫ የነሱን የዳኞቹን የሙስና ተግባር ሊያጋልጥ በመቻሉ ራሣቸውን ለመከላከል የተናገሩት ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣት ከዳኞቹ ፍትህን አንጠብቅም ጠቅላይ ሚኒስቴራችንንም የሃገራችን ዳኞች ምን ያህል በሙስና የተተበተቡ እንደሆነ ነግሮናል ፍርድድን ፈጣሪ ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 місяці тому +2

      ወሬ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማነው ንፁህ ያደረገው እሱ አይደል ለዚህ ሁሉ የዳረገን በማን መንግስት ጊዜ እንዲህ ያለ ወንጀል ሆኖል ፅንስ ማውጣት ዘቅዝቆ መግደል በቀስት መመታት መቃጠል ህፃናት ወንድና ሴቶችን እንዲህ መጫዋቻ ማድረግ?

    • @yirgagizaw3885
      @yirgagizaw3885 2 місяці тому +1

      @@betelmulu4897ጠቅላይ ሚንስትሩ ሳይሆን ሀጢያታችን ነው ንስሀ እንግባ ወደ እግዛብሄር እንመለስ ስጋው ደሙን እንቀበል አሱ እግዛቤር አብ ልቦና ይስጠን አሜን

    • @fikirtemekonnen2716
      @fikirtemekonnen2716 2 місяці тому +1

      With heartfelt condolences.”
      RIP

    • @Hanna-M9851
      @Hanna-M9851 2 місяці тому

      ​@@betelmulu4897ጠቅላይ ሚኒስትሩማ በጣም ታታሪ፣ ጉቦን የሚጸየፍ፣ ለአገር የሚያስብ ክስተት የሆነ መሪ ነው። እናንተ ቤታችሁ ውስጥ መርፌ ቢጠፋባችሁ ሽሮ በርበሬ ሲያልቅባችሁ ጠቅላዩ ነው ማለታችሁ የተለመደና የሰለቸን ነገር ነው።

    • @አዜምን
      @አዜምን 2 місяці тому

      ያስፈራል።ምን ያህል መቀመቅ ውስጥ እንደገባን ማሳያ ነው

  • @leykunzewde5945
    @leykunzewde5945 2 місяці тому +13

    በሕፃን ሄቨን ጉዳይ ገዳዩ አንድ ሰው ብቻ አይደለም ከመርማሪው ጀምሮ ደኛ እስከ ተባሉት ድረስ ወንጀለኞች ናቸው በህግ ይጠየቁ።

  • @BereketAbraha-n1j
    @BereketAbraha-n1j 2 місяці тому +18

    ሆን ብሎ ሰው የገደለ መገደል ብቻ ነው ያለበት

  • @woinishetchabbert6195
    @woinishetchabbert6195 2 місяці тому +1

    Thank you . Awaze, for standing. For justice! We're standing with her mom. God bless a strong brave mothe JUSTICE FOR Heaven.

  • @MohammedAbuamar-dh3uq
    @MohammedAbuamar-dh3uq 2 місяці тому +29

    ይገደል በሉ እሰኪ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 2 місяці тому +8

    እነዚህ ባለጌዎች እነሱ የዚች ደሐ እራሳን መከላከል የማትችል ህፃን ስቃይና ሞት ምንም እንዳለመሰላቸውና የራሳቸውን ክብር ብቻ የጠበቀ መግለጫ መስጠት ለህፃና ስቃይና ሞት ምን ደንታ እንዳልሰጣቸው ግልፅ ረድርገው አስታውቀዋል ።
    እነዚህ የራሳቸው ልጅ ብትሆን ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ ባይገባንም ጨካኞች አረመኔዎች እነሱ ራሳቸው የገዳይ ተባባሪና አስገዳዮችም ናቸው ።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 місяці тому +10

    የዳኞች ማህበር ነው የሌቦች ማህበር አሁን ምን ለማለት ፈልገው ነው በዚህ ህዝብ በዚህ ሰቆቃ ላይ ስሜቱን መቆጣጠር በማያስችል ሁኔታ ላይ ይህንን አይነት መግለጫ መስጠት ህግና ስርአት አክባሪነን ማለታችሁ ነው ሌላው ይቅር ትንሽ እንኮን እናትየውን የሚያበረታታ ተስፋ የሚሰጥ አንድ መስመር እንኮን አልፃፋችሁም በልጆቻችሁ ይድረስ አልልም በራሳችሁ ላይ ይድረስ::

  • @kinfegabrielmatthewos7737
    @kinfegabrielmatthewos7737 2 місяці тому +1

    Thank you, Awaze, for standing with the lonly, weak, oppressed, and for justice!

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 2 місяці тому +11

    መገደል አለበት😢😔🤨🤔

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 2 місяці тому +9

    ባደቤይ ግደሉት አያስፈልግም ፍርድ ይህ ነው ማስተማሪይ ይሁን

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 2 місяці тому +7

    Alemneh you absolutely right we are standing with her mom 🖤🖤🖤🖤🖤💜💜💜💜💜⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 2 місяці тому +12

    አለምነሕ ለአማራ ዳኞች አድርስልኝ "የፈሲታ ተቆጢታ፣ የኔ ማፈሪያዎች" ብለህ.

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 2 місяці тому +10

    የዳኞችን ሌብነት ጠ/ሚንስትሩም ነግሮናል እኮ። ምን ሞራል ኖሯቸው ነው ስለ ህግ የሚያወሩት?

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 місяці тому +3

    ህግ የማይከበርበት ፍትህ የማይሰፍንበት ሃገር ውስጥ መኖር ሰቅጣጭ ነው 😢😢😢

  • @الحمداللّه-ش3ي
    @الحمداللّه-ش3ي 2 місяці тому +1

    አፍ በምንቃል ያፅናናል የኔናት አላህ ሰብሩን ይስጥሽ የአላህ በቃ በለን የወለድናቸውን አኑጣቸው ሆነብን የአላህ ፍትህአንጣልን

  • @ethiopiahagerie2679
    @ethiopiahagerie2679 2 місяці тому +3

    መጠየቅ ያለባቸው አካላት
    1ኛ ወንጀለኛው ነፍሰ ገዳዩ
    2ኛ ለሕፃን ሄቨን የቆመው ጠበቃ
    3ኛ የወንጀለኛው ዘመዶች
    4ኛ የወንጀለኛው ጠበቃ
    5ኛ የፈለገ ሂወት ሆስፒታል አስከሬን ምርመራ ክፍል ኃላፊ
    6ኛ እርቅ ብለው የሄዱት ሽማግሌዎች
    7ኛ ጉዳዩን የያዙት ፖሊሶች ከአንድ ሴት ፖሊስ ዉጭ

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 2 місяці тому +9

    ያማል በጣም ያማል ፈራው ሰው ፈራው አስጠላኝ ሰው ምሆኔ

  • @tesfayedejene3110
    @tesfayedejene3110 2 місяці тому +4

    ከፌበን ቀጥሎ በህይወት ብትንቀሳቀስም የገደለው እናትየዋን ሲሆን በመቀጠልም
    የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ሲገድል ያልሞተው
    ጌትነትና ቤተሰቡ ጠበቃውን ጨምሮ ብቻ ናቸው
    ጉዳዩ እንደገና ባጭር ጊዜ መታየት አለበት ብዬ አምናለሁ

  • @kemachewterefe5125
    @kemachewterefe5125 2 місяці тому +6

    ሰው በላ ጭራቅ ነው ይሄን ቶሎ ብሎ ማጥፋት ብቻ፣ወይኔ ዳኛ ብሆን!

  • @derejekassahun8478
    @derejekassahun8478 2 місяці тому +10

    ከዳኞች ማህበር ፍትህ አይጠበቅም

  • @musaalexandra4983
    @musaalexandra4983 2 місяці тому +4

    የአማራ ዳኞች ማህበሩ ማፈር አለባቸው ሰው ባያይ ፈጣሪ ለነሱም ይሰጣል እነሱም በዘራቸው ያጭዷታል

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 місяці тому +7

    አለምዬ አማራ ክልል እንዲ የረከሰ ድርጊቶች መብዛታቸው እና መስማታችን ያሳዝናል ወይ የስልጣኔ ምልክታቸውነው 🎉❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 2 місяці тому +6

    ምንም ወዱያ ወዲህ የለም ገድሏታል ይገደላል አለቀ 😢

  • @nuale23
    @nuale23 2 місяці тому +1

    ፋኖዎች እባካችሁ የራሳችሁን ቅጣት ስጡልን

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 місяці тому +1

    እስር ቤት ያለ አንድ ታሳሪ የዚህን አረመኔ ሰው ነፍሱን ፀጥ አድርገህ አቋርጠውና ከህመማችን አድነን😢😢😢💔💔💔ያማል በጣም😭

  • @yonasyemane3590
    @yonasyemane3590 2 місяці тому +1

    ይህ በጣም በጣም አዘግናኝ ድርጊት ነዉ። ለመስማቱም አያስችልም። ከዲርጊቱ የባሰ ሂደቱ ያሳምማል ።እግዝአብሔር ለወላጆችዋ መጽናናቱን ይስጥ።

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 2 місяці тому +4

    የጉዳዩ መጦዝ በጭራሽ የወንጀለኛው ቤተሠቦች ዛቻ ነው።

  • @danielerkalo7145
    @danielerkalo7145 2 місяці тому +1

    We lack fear of GOD, therefore we are lost ourselves 🙏🏼 God bless such a strong brave mother 🙏🏼

  • @yedideyagetahun5719
    @yedideyagetahun5719 2 місяці тому +1

    አላም ዘመን ይባረክ ከተጎዳ ጎን ሰለቆማቹ❤ ፍትህ ለዝች ህፃን ፍትህ ለእናቶ ከሰማው ጀምሮ እንቅልፍ አጣው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eliasshewa1778
    @eliasshewa1778 2 місяці тому +7

    አለም በደብ አሰማህም ደግመህ መሰማት አለብህ

    • @kidistabatasswe7276
      @kidistabatasswe7276 2 місяці тому

      በጣም አስገራሚ ነው የአለምነህ ገለፃ ደግሞ Woooow🥹🥹🥹‼️

  • @kidanehaile5036
    @kidanehaile5036 2 місяці тому +3

    Absolut you are right alemneh

  • @adamteshite4823
    @adamteshite4823 2 місяці тому +7

    Justice for heaven

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 місяці тому +1

    ለፍትህ❤❤❤❤

  • @tejitusimert7589
    @tejitusimert7589 2 місяці тому +1

    😢❤ፈጣሪ፡ያእናፅናት፡አምላክ፡ይርዳት😢!!!

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 2 місяці тому +3

    አለምነህ በጥም አክባሪህ ነኝ እና አድማጭህ ግን ይች ህፃን እኮ የሰባት አመት ንህፃን ናት አካሏም አልጠነከረም እንኴን ለሷ ለአዋቂ ሴትም ቢሆን በጣም ከባድ ነው ይህን አይነት ጥቃት በዙ አገር የህፃናት ጥቃት ሰምቸ አውቃለሁ የአሁኑን አይነት ወንጀል ለዛውም በኢትዮጵያ ውስጥ በኛው የስልጣኔ ዘመን ይችን ህፃን ልጁ የዚህን ያህል ተደጋጋሚ ወንጀል መፈፀም ይዘገንናል ግን አሁን ያሀገራችን ህግ መሻሻል እና እንደዚህ አይነት ድርጊት የሚፈፁሙ ሰዎች ከሶሳይቲ. መለየት አለባቸው ባይ ነኝ ነገ በሌ ሎች ህፃናት ላይ ይደግመዋል ጥንቃቄ ቢደረግ ተገቢ ነው።

  • @derejekassahun8478
    @derejekassahun8478 2 місяці тому +4

    አንገቷን ማነቅ መግደል አይደለም ወይ የኛ ዳኛ ነን ባዮች ?

  • @teshe4T
    @teshe4T 2 місяці тому +2

    የምን የዳኞች ማህበር ነው የሌቦች ማህበር ብትሉት ይቀላል።ዛሬ እኮ ፍርድ ቤቶች ወደ ንግድ ቤቶች ተቀይሯል።

  • @SamuelHanjalo
    @SamuelHanjalo 2 місяці тому +4

    ሞት ሞት ሞት ሞት ሞት ሞት ፍርድ ይገበዋል

  • @Living_witness
    @Living_witness 2 місяці тому +1

    አማራ ክልል ፍትህ አይታሰብም።
    ልጅዬው ቀማኛ አባትዬው ዳኛ ነው። የዳኞች መግለጫ ወንጀለኛውን ለመደገፍ ያለመ ለመሆኑ በሒደቱ ይታዩ የነበሩ ተግባራት ጉልህ ማሳያዎች ናቸው።

  • @gutemahayder3148
    @gutemahayder3148 2 місяці тому +1

    ይግባኝ እኮ ውሣኔውን ለጨምር ይችላል። ይግባኝ ይግባኝ ሥላላ ብቻ ክሱ / ውሳኔው ይቀነሣል ማለት አይደለም።
    የዳኞች ማኅበር መግለጫ ትክክል ነው። በሰላም ለመኖራችን ወሣኝ ህግ ነው እና ህግን ልንታደግ ይገባል።
    መደረግ ያለበት ዘመቻ 25 ዓመት የነበረው ዉሣኔ በሞት እንዲሻሻልልን የሚል መሆን አለበት።

  • @amarealemu8583
    @amarealemu8583 2 місяці тому +2

    ጎበዝ በወንጀል ጉዳይ ጠበቃ ማቆም አይጠቅባትም አቃቤ ህግ አለ።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍተህ ለዚች ታዳጊ ህፃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 2 місяці тому +1

    አዋዜ ምርጥ ሚዲያአ

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 2 місяці тому +1

    ያሳዝናል

  • @tewachewmekete9800
    @tewachewmekete9800 2 місяці тому +1

    አደለም ደፋሪው ፍርድ ሰጭ ዳኞች ራሱ በአደባባይ መሰቀል አለባቸው።

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 2 місяці тому +2

    25 ቀን አይታሰርም ሀገሪቷዋ ለገዳይና ለወንጀለኛ ምቹ ሀገር ነች ሁሉም ህሊና ቢሲ በሙስና የጠነቡ ናቸው ስንቱ ህፃናት ሞተው ቀሩ 😢😢😢😢

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 2 місяці тому

      ደብተራን...አጥፉ...አማሮች....የናንተ..ሰይጣን..ገና..ብዙ..ያደርጋል....

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 2 місяці тому +1

    በአደባባይ ተሰቅሎ መገደለወ አለበት ከዛም እሪሳውን ማቃጠል ነው ቀብር እንደይኖርው ደኞችም መጋለጥ አለባቸው ይህን ያህል በ7 አመት ህፃን ላይ እግፍ ሰርቶ መግደል ያማል 😢😢 እንደ እናት ልጅን በዚህ ሁኔታ መቅበር እናትም ነው የሞተችው

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 2 місяці тому +2

    አለም. ጥሩ ተንትናህልናል❤❤❤❤

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 2 місяці тому +4

    በምላጭ ተልትሎታል ባጋ ሞተች ለማስመሰል

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 2 місяці тому +2

    ጉዳዮን የተመለከቱት የፍትህ አካላት በሞት መቀጣት አለባቸዉ ከዚህ በላይ በሞት የሚያስቀጣዉ ወንጀል ምንድነዉ

  • @fasilkidane4366
    @fasilkidane4366 2 місяці тому

    Thanks..Al

  • @ShumgazahabteHabte
    @ShumgazahabteHabte 2 місяці тому

    ይገደል እንደኔ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 місяці тому +1

    የት ነበሩ እሰካሁን የአማራ ክልል ለመሆኑ የአማራ ክልል እኘደዚህ ነው ይህ ሰው 666 ተከታይ ነው ትክክለኛ የአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ፈሪ ነው 😭😭😭

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 місяці тому +4

    የትኛው ፍትሕ አለና ነው ሲሆን ሲሆን የበለጠ ትኩርት ሊሰጡት ይገባል እንጂ ለምን ሚዲያ ተራገበ ብለው መግለጫ ማውጣታቸው ለግለሰቡ መታሰሩ ሳያንስ ስሙ ለምን ይጠፋል ብለው ለዚሕ አውሬ የተጨነቁ ይመስላል

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 2 місяці тому +1

    የአማራ አይደለም ለምን የአለም ፍርድ ቤት አይሆንም፣ ሁሉም የቆሙት የሰውን ልጅ ለማገልገል ነው። ህዝብ ድምፅ አሰምቶ ሲጮህ መሰማት አለበት።

  • @ergoyetube-_9992
    @ergoyetube-_9992 2 місяці тому

    የህዝብን ድምፅ የናቀ የዳኞች ማህበር መግለጫ አያናድም

  • @caringforcommunity1069
    @caringforcommunity1069 2 місяці тому +6

    There is no justice in Ethiopia.....

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 2 місяці тому

      አይ...አማራ

    • @caringforcommunity1069
      @caringforcommunity1069 2 місяці тому

      @JvisgOgigr ....eshi Amaram kaderekegn chigr yelewm....
      May be if you know where I came from you get surprised....any way it's not all about your tribe....the fact that there is no justice in Ethiopia period.....

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 2 місяці тому

    የአማራን ጉዳት እና ጭፍጨፋ የተሰጠ አጀንዳ ነው የሚያራግቡት ብልፅግናዎች ናቸው

  • @g.slaseanibirat2863
    @g.slaseanibirat2863 2 місяці тому +1

    የዳኞች መግለጫ እኮ ገዴዩን የማያበረታታ ነው!!

  • @derejekassahun8478
    @derejekassahun8478 2 місяці тому +2

    ወንጀለኛው ዜጋ ሊባል አይገባም !

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    አማራ ክልል ላይ "የዳኞች ማህበር" እፈሩ ምድረ ሌባ ጉቦኛ ሁላ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BettyAbrham-u4o
    @BettyAbrham-u4o 2 місяці тому

    ይሄን አረመኔ የሚነድ እሳት ላይ መጨመር ነበር !!ግን ምንያደርጋል ፍትህ በሌለባት ሀገር

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 2 місяці тому +1

    ምን እያልክ ነው አለምነውህ የሀገራቺንን የፍትህ ሁኔታ የታወቀ ነው ከላይ እስከላይ በሌብነት የተበተቡ ናቸው ስለዚህ ህዝብን የሚጠብቅ መንግሥት ስለሌለ ነው ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ

  • @EshetuPhtography
    @EshetuPhtography 2 місяці тому

    የዚህችን ህፃን ጉዳይ በልዩ ችሎት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት መታየት ይኖርበታል:: የክልሉ ይፍትህ መዋቅሮች ይህንን ጉዳይ ገለልተኛ ሆነው ለእናትየው ፍትህ ያስገኛሉ ተብሎ አይታመነም::

  • @dawithagos656
    @dawithagos656 2 місяці тому +1

    ኢሂ ግለሰብ በስቅላት ካልተገደለ ሁሉንም ግለሰብ ወደዚህ ስራ ተሰማራ እንማለት ነዉ ።

  • @AdeyabebaSahle-j4b
    @AdeyabebaSahle-j4b 2 місяці тому

    የዳኞች ማህበሩ መግለጫ በጣም ያሳዝናልም ያሳፍራልም የሚያሳየውም ለሚፈፀሙ ወንጀሎች ግድ እንደሌላቸው ነው የእነሱ ኪስ ከሞላ
    በተጨማሪም እናንተ ዝም በሉ እኛ እንደፈለግነው እንወስናለን፣ እናደርጋለን ነው።
    ፍትህ ለ ሔቨን ፍትህ ፍትህ ለሔቨን

  • @josephethiopia9884
    @josephethiopia9884 2 місяці тому +1

    አሸዋ በኣፏዋ መጨመርና ኣንገቷን መነቅ መለት እንድትሞት ስለፈለጌ ነው::

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 2 місяці тому +1

    በየትኛውም አቅጣጫ ገሏታል በመድፈር ነው በማነቅ ምን አይነት አባባል ነው?

  • @mngscklo624
    @mngscklo624 2 місяці тому

    እኔ አሁን ከዚህ መግለጫ የተረዳሁት ፍርድ በዳኞቹ እንደሚድበሰበስ ነው
    አሰገድዶ መደፈር ብቻ አይደለም አሰቃቂ ግዲያ ጭምር ነው ።ነገር ግን ስለ ግድያው ዳኞች ማህበር ምንም ያሉት ነገር የለም

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 2 місяці тому

    የመጀመሪያው እንተር ቪው ላይ ስውነቷ ተተልትሏል ብላለች

  • @yayehtessema5426
    @yayehtessema5426 2 місяці тому

    ምንም ከእነሱ ጋር ሰጣ ገባ አያስፈልግም።ድርጅቱን በቦንብ ማጋየት ብቻ

  • @princead1239
    @princead1239 2 місяці тому

    አባቷ በቅርብ ቢኖር ትክክለኛውን ፍርድ ይሰጠው ነበር

  • @leya8572
    @leya8572 2 місяці тому +1

    A man convicted of the rape and murder of a 5-year-old girl in eastern Alabama nearly three years ago was sentenced to death by a judge on Monday.

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 2 місяці тому

    ዳኞቹ ይህን አይነት መግለጫ መስጠታቸዉ ተገቢ አደለም፤ ከህዝብ ተቃዉሞ በመነሳት ዉሳኔአቸዉን መመርመር ብቻ ሲኖርባቸዉ።

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 2 місяці тому

    ድንቄም ህግ ግን የተፈፀመው በ2015 እስካሁን እንዴት ቆየ?

  • @SolomonMehari-f3y
    @SolomonMehari-f3y 2 місяці тому

    ልጁ የስሜት ሱስ ብቻ ኣይደለም ያለው ክፍተኛ የህፃናት ጥላቻም ጭምር ነው።

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 2 місяці тому +3

    Everyone discusses the crime for a week. After one week, everything will be forgotten. This indicates that there are numerous crimes that have not been revealed to the public. Corrupt authorities, lawyers, and other others damage the lives of the poor. The lawyer did not deliver a good judgment, and they should not project a positive image to the public.

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 2 місяці тому

    አይ...ጎንደር

  • @MasiMeserat
    @MasiMeserat 2 місяці тому

    የዳኞች ማህበር እራሱ መከሰስ አለበት በነሱ ልጆች ቢደርሰ ምን ይሉ ነበር

  • @mmh4991
    @mmh4991 2 місяці тому +1

    እናትዋ በሰጠችው ቃለ ምልልስ ላይ የልጅቱዋ እግር አካባቢ በምላጭ እንደተቆራረጠ ተናግራለች በደንብ ስሙ::

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 2 місяці тому

    Feth feth feth lhaven😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 2 місяці тому

    ብላለች እንደገና ስማ :: ሰውነታን በምላጭ ተልትላታል ብላለች

  • @Onelove-bj1zf
    @Onelove-bj1zf 2 місяці тому

    ይገደል አይገደል ሳይሆን ዳኞች እራሳቸው ስእብና አላቸው ወይ ? ይህ ፡ ሰው ፡ የራሱን ፡ ልጆች ፡ ፡ ከመድፈሩ ፡ በፊት ፡ የሱን ፡ የፍርድ ፡ ጉዳይ ፡ ወደከፍተኛ ፡ ፍርድ ፡ ቤት ፡ መተላለፍ ፡ አለበት ፡ አሳፋሪ ፡ ፍጡር ፡ ፡ ለናትዋ ፡ ፈጣሪ ፡ ያበርታሽ ፡ ልጅ ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ አርቆ ፡ ይመልከት።

  • @MesiGirma-o2d
    @MesiGirma-o2d 2 місяці тому

    እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ነው

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 2 місяці тому

    አለምነው እኛ ምንድነው የምንሠቃየው እያልን ነው። ግን የሚያሠቃየን የራሣችን ለፈጣረያችን ታማኝ አለመሆንና ሐጤተኛ በመሆናችን ነው የምንሠቃይ ለካ ይሄ ቤተሠብ ያባለገው እንደፈለገህ ተብሎ ያደገ ማይበላውንም ሚበላውን ማይመርጥ የፈለገውን የሚያደርግ ሆኖ አደገ ይህ ን አስቀያሚ ወንጀል ሲፈጽም ግን ቤተሠብ ለማስለቀቅ ሰውን እንደገና ያንገራግራሉ ተገቢነት የለለው ጉዳ ።

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 місяці тому

    አለምየ አንቋታል አምስትጣቱ ጉሮሮዋ ላይይታያል አንቋታልበትክክል አልሰማሀትም

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 2 місяці тому

    ድሮም ኢትዮጵያ ህግ ለተበደለ ያውም ለሴት ግድ የለሽ ነው ይሄንን በትክክል

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 2 місяці тому

    ምን ልበል?
    እረፍት ነሳኝ።
    ከነከነኝ።

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 2 місяці тому

    😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @kuwkuwait-y8v
    @kuwkuwait-y8v 2 місяці тому +1

    በወቅቱ ምርመራውን የያዘችው ፓሊስ እኮ ተናግራለች አሸዋ እንደ ተገኘ አፏ ውስጥ እና ሰውነቷ እንደ በምላጭ እንደ ተተለተለ ተናግራለች እናትየውም በምላጭ ሰውነቷ እንደተለተለ እና ሰውነቷ እንደ ታጠበች አዳምጡት አማራ ክልል ፓሊስ ዘገባ አውጥቷል ጉርሻ ፔጅ ላይ ተለቋል አዳምጡት😢😢

  • @Rita-pw3ss
    @Rita-pw3ss 2 місяці тому

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @josephethiopia9884
    @josephethiopia9884 2 місяці тому +1

    የሞትፊርድ ይገበዋል 😢😢😢