Thank you for working tirelessly to develop our nation. Thank you for remembering our heroes that made us free. Thank you for every positive agendas. Thank you prime minister
@@ephremaraya-d9g war doesn't stop from one side only, people has to act according to the law of the country first. If there are people fighting the military has to respond. So pointing fingers doesn't work.
Ethiopia is magnificent! Ethiopia is secret! Ethiopia is great! Thank you for our past and present strong leaders. We need to continue to protect this holy land from its enemies who think Ethiopia is a myth. God bless and guide us. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Abiy Ahmed yene libe Birhan yegna zemen Minilk Ethiopian netsa lemawtat bebezu menged yemokerk denk sew denk meri Nurelegn ante Jegna behedkebet menged hulu yeknah yetezegu beroch hulu yekefetuleh yene melkam ❤
Brilliant ❤ Thank you prosperity party for this incredible job well done ❤ The bandas (most elite diaspora in the US) could have promoted this instead of sabotaging every move!! The country they live in is celebrating Adwa at the moment 🎉
Lot of people don’t know how this video of Hologram technology works here is small definition of AI-based chatbots can work together to provide a more immersive customer experience. With hologram technology, a computer-generated 3D image of a person or object is projected into the real world, giving the illusion of a physical presence.
Holography is a unique method of photography whereby 3D objects are recorded using a laser and then restored as precisely as possible to match the originally recorded object.
ዘላለማዊ ክብር ለአድዋ ድል ጀግኖች አርበኞች ይሁን!!
እጅግ በጣም በጣም ትልቅ ጥበብ ያለው ትልቅ ታሪክ ነው የተሠራው ይሄ አይቶ የማይደነቅና ከታሪኩ የማይማር ያለ አይመስለኝም !
ድንቅ ሥራ ለሥራችሁ እድለኞች ቀጣይ ባለ ታሪኮች ታላቅ ክብር ይገባችኋል በሕይወት እያላችሁ ታሪክን በታሪክ ሰለ ደገማችሁት ቀጣይ ትውልድ ያከብራችሃል ደግሞም ይዘክራቹሃል!!!!
👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐
በስማም ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ግን ምን አይነት መታደል ስም ከመቃበር በላይ ነዉ የሚባለዉ እዉነት ነዉ የተከፈለልን መሰዋትነት ንጉስ ምኒልክ እናመሰግናለን ❤
Thank you for working tirelessly to develop our nation. Thank you for remembering our heroes that made us free. Thank you for every positive agendas. Thank you prime minister
Tell him to stop war
@@ephremaraya-d9g war doesn't stop from one side only, people has to act according to the law of the country first. If there are people fighting the military has to respond. So pointing fingers doesn't work.
Ethiopia is magnificent! Ethiopia is secret! Ethiopia is great! Thank you for our past and present strong leaders. We need to continue to protect this holy land from its enemies who think Ethiopia is a myth. God bless and guide us. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ሚኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ
ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ግዜ አበሻ
እናመሰግናለን PM Abiye 🙏
Tell him to stop war
እምየ❤ የዓለም ጀግና
ታሪክን ብንክድ የቆምንበት ምድርና የተቀመጥንበት ወንበር ይከዳናል። ኢትዮጵያን ላስረከቡን ጀግኖች ምሥጋናና ክብር ይገባቸዋል።
ሠላም ለኢትዮጵያና ሕዝቦችዋ።
ይህን የሞትና የድል ሙዜየም ባራክስ
የአባቶቼ አጥንት ይወቅሰኛል፡፡
ላሰቡና ለተገበሩ ታላቅ ክብር አለኝ፡፡
ኢትዮጲያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር፡፡
🤣🤣ምኒሊክ ጡት ቆረጠ ስትሉ ከርማችሁ አሁን ንጉስ ነው ስትሉ አታፍሩም ? ሁላችን እኮ በህይወት አለን ምኒሊክ ለዘላለም ንጉስ ነው 👑
አብይ አህመድ ጀግና ወጣት
አማራ ክልል ኢንተርኔት ይከፈትልን!!!!! ድራማውን ደጋግመን እንድናይልዎ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሆይ
እውነትም ስም ከመቃብር በለይ ነው።!!!!
King of king ate Minilik ye Ethiopia nigus 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
I have no words great idea great speech
አብይ አህመድ አሊ የኔ መሪ ተባረክልኝ
ሃዎ ይባረክ
ተስፋዬ ገብረሀና እድለኛ ነህ ።በዚህ ቀን እንደ ሚኒሊክ ስለ ተናገርክ።የፒያሳ ልጅ በፒያሳ አድዋ በአል።የሚገርም ግጥምጥም።❤❤❤
እኔ ጌትነት እንዬው መስሎኝ ነበር
Yetim tewled Piassa Edeg yibalal.
ጥሩውን ጥሩ እንላለን።
ከልብ እናመሰግናለን!!!
😢😢😢😢❤❤❤❤❤እንኳን ዛሬ አላዩን ወድቀን ተከፋፍለን የነጮች መጫወቻ ሆነን ሚኒሊክ ዛሬም አልሞተም የሁል ግዜ ጀግናችን ነህ❤❤❤
ክብር ለምገባው ክብር በመስጠትህ አመስግናለሁ❤
እምዬ ሚኒሊክ ❤❤❤😢
Thank you Abichu and team !!!
Amazing 😍
Wow! This is incredible! I’m speechless. Thanks to those who envisioned and created this hologram of Emiye Minelik 💚💛❤️
arteficial inte;;igence
ታሪክን በአግባቡ ስለሰራቹ የሀገራችን መሪዎች እናመሠግናለን
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው ።❤💪💪💪💪💪💪💪
ይህ ነው የሚያስማማው በጣም ጥሩ ነው ይቅር ተባብሎ መስማማት ቀጣይ ኢትዮጵያ ሰላም የሚያረጋት ሰላም ብቻ ነው ዘር ክልል ጥላቻ ቂም አይበጀንም pls
ዋውውውው🎉🎉🎉🎉
ፅንፈኛና ባንዳ እየመረረህ ዋጠው ሀቁ ይህ ነው ደም ግፊትህ ጨመረ አይንህ ደም አዘለ ትላንትም ዛሬም ነገም ባንዳ ትኖራላችሁ አፄ ምኒልክን አባቶቻችሁ አላሰራ አሉ ዛሬ ልጆቻቸው በዘር ተላልፎባችሁ ጠቅላይ ሚንስትር አብይን አላሰራ አላችሁ አይሳካላችሁም ከጀግናው ጠቅላይ ሚንስትር አመራር ጋር ወደ ፊት❤❤❤❤❤
ወራሪ ጋላ ምን አገባህ ስለ አፄዎቹ ይማዳስካር ቦቲ ምን ታሪክ አለህ😂😂😂😂
Tekekel
@@الحمدالله-ش6غ3ض bandaw all Ethiopians made history at Adwa while your ancestors were Italian slaves
@@الحمدالله-ش6غ3ض እኛማ ኢትዮጵያዊኖች ነን ሰማንያ ስድስት ብሄረሰብ ሀገርህን እይ ወደኌላ የሄደችዉን እኛ አንድ ነን ጎረቤት ነህ የራስዋ እያረረ የሰው ታማስላለች
የባለጌ ልጅ@@الحمدالله-ش6غ3ض
ታሪክ ፡በሚመጥን፡መልክ፡ያኖራቹት፡መሪዎቻችን፡ያኑርልን።
አድዋ ያለ ምንልክ፣ ምንልክ ያለ አድዋ አይታሰብም። ምንልክ ምንልክ ምንልክ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ጥቁር ሰዉ!!!
Thanks so much Enamsgenalen Ethiopian leaders ❤️ thank you ❤❤❤
አርቲስት ተስፋዬ ገብርሀና
ሙከራው ጥሩ ነው ።የምኒሊክን ድምጽ አይመስልም።ለንግስት ቪክቶሪያ የላኩትን ደብዳቤ ባነበቡበት ወቅት የተቀዳውን ድምፃቸው ኢንተርኔት ላይ ስለሚገኝ ተስፋዬ ቅላጼያቸውን ብታጠና ጥሩ ነበር።
በአንድ ሃውልት ወስነው ድኩማን ያኖሩትን ገናና የኢትዮጵያ ብሎም የጥቁር ህዝቦች ታሪክ ባለ ብሩህ አእምሮ አብይ በልኩ ሰርቶ አሳዬን። እናመሰግናለን አብቹ!
This is my history. This is what I can proudly share with my countrymen and all black brothers and sisters across the globe!
Well said and organized 👏
ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ!
ባላቶሊ ነበር ቀደላ መርጌሻ!
❤❤
ተሰፍዬ ገብረሀና ጀግና ነህ !
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው✊✊✊
እምዬ ሚኒሊክ የኢትዮጵያ እና ዩአፍሪካ ኩራት
it is good eyetemekerne nw Thank you mutan lemutan simekir
ተሰፋየ ገብረሃና እንደ ምኒሊክ
Thank you our PM! Abiy is salsawi Menelik❤ We are making history like our forefathers
bro what😝😝
our king !!!!!!!
እውነት ነው ጟላ ከመፀፀት አሁን መልካም መስራት
😢😢😢😢❤❤❤ በጣም ሆዲ ተረበሸ እንባም ተናነቀኝ የናተ ልጆች በመሆናችን. እኛ የሸዋ ልጆች. በአጠቃላይ. የአማራ የአማራ የአማራ ልጆች. ኩራት ይሰማኛል. ለ የሚኒልክ ዘር በመሆኔ ሁለየም ደስተኛ ነኝ የአፆካ ገምዛ ያውም የመሃል ሚዳ ተወላጅ ነኝ. የሚኒልክ ልጆች. ደስ ይበላችሁ
አማሮ ይድፋህ!
ልጅ እያሱም እነዳተ ቱሪ ናፋም አልነበረም ስንቱን እየሰራ መኩራትህ ልክ ነው አሁን እዚጋ ምን ዘር አስቆጠረህ ንጉሶቻችን እኮ አንድ ዘር የላቸውም ድብልቅለቅ የሉ ናቸው ምን አለበት መክሩን በሰማ
ሃሁንም ዘርን አልጠቀሱም እረ አስቡር ኢ
ንግግሩ ላይ ዘር አልተጠሰም እባካችሁ ኢትዮጵያዊ ሁኑ
Kemiserut gar abre eseralehu ❤
አብይ ጀግና ነው ስንል በምክንያት ነው ❤❤
FANO ወይ ጉድ የስራህን እስጥህ🤣🤣🤣
Tesfay gebrehana
እናመሠግናለን
Stop war
Stop war
Stop war
ሚኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው!!!!!
🤣
And forever 💚💛❤️😎
የዛሬው ሚኒሊክ ደሞ እናአብቹ ናቸው❤❤❤❤
ከክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
Abiy Ahmed yene libe Birhan yegna zemen Minilk Ethiopian netsa lemawtat bebezu menged yemokerk denk sew denk meri Nurelegn ante Jegna behedkebet menged hulu yeknah yetezegu beroch hulu yekefetuleh yene melkam ❤
Brilliant ❤
Thank you prosperity party for this incredible job well done ❤
The bandas (most elite diaspora in the US) could have promoted this instead of sabotaging every move!! The country they live in is celebrating Adwa at the moment 🎉
የባህር በር ቢኖረን ኖረው
ድንቅ መልክት
ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪
ቂዥቢው በዚህ ዘመን ድሉ የአብቹ ነው
@@salemhailu11-11 ሁሉነገር በአንዴ ካልሆነ ብለክ ነው አ ጠብቅ እሱ እየቀዛዘነ ነው ብራዘር ለኦሮሞ ህዝብም ጭራሽ የማይጠቅም ወራዳ ህፃን ነው
😂😂😂😂😂
@@AMHARA24tich qezen fit
We are talking about Ethiopia but U still talk about Oromo and Amhara in the name of minilik idiots
Abiyi bezi gin betam new mamesegeneh yezih akal bemehonachen betam destegna nen
ye Allah hagrachin endero andenetachin ena selamachin meleselen
እምየየየየየየየየ ሚኒሊክክክክክ
😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
እናመሠግናለን ውዱ መሪያችን የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ።
አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና ጥሩ ተውነሃል።
It is not acting and it is a hologram and the voice is imitation done with AI .
❤❤❤❤❤❤
😂ሚኒሊክ ተወልዶ ጋሻ ባያነሳ
ፔርሎ ይባል ነበር ሽመልስ አብዲሳ
እንዴት የተዋበ ትዕይንት ዶክተር አቢይ፣የኢትጵያ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ፡እንዲሁም ኢንጅነር ታከለ ዑማ፣ አዳነች አበቤ ፡ ታድላችሁሃል ታሪክ ይዘክራችሁዋል።
የዘመናችን አፄ ሚኒልክ አቢቹ ነው
የኣብዪ ተረት ተረት ሚኒሊክ ልመልስለት ይጠብቃል ፣ የወደቀ መሪ።
❤🎉👍👍👍🙏🙏💕💕💕
አይ ቀልድ አይ አብይ ድራማህን ቀጥል !!!
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ የሚባላውን ለካ እውነት ነው 😅👍🙏
Stop war
Keber le gegenochachen
ምንይልክ ዛሬም ንጉሥ ነው።
ow my God
የሞተ አእምሮ የተሸከመ ሁላ ምኞቱን ለማሳካት የሙት መንፈስ አባቱን አድምጦ ያጨበጭባል!!
ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት ስንል በምክንያት ነው!!
ሀሀሀሀ ተረት ተረት ወይኔ የሚየ ኢቶጲያ ሊጆች የበሻሻ ልጀ ዶክተር ውሃ ይጨወትባቹ አረ ሼም ነው ሀሀሀሀሀ
ይሄ አገር ሻጭ አረመኔ የተቀረው ኢትየጵያ እንዲገዛ ለስልጣን ኤርትራና ህዝቧ ሸጦ
አብይ ምንአስቦነው ሚኒልክን በዚህ መልኩ. ይህ ስራ ማታለያ ነው ነቅቷል እኮአሁን 😂 ሚኒልክ መጣባችሁ ብልፅግናውች አብይና ሽመልስ አዳነች😂😂
ሚኒሊክ ኦሪጅናቸው የኢትዮጵያ የደቡብ ህዝብ ስው ናቸው
Basamamii bawaladii waa manafasii kidusii😢😢😢😢😢😢😢😢 rip
yes indeed EMMIYE MENILIK : IT EASY NOW TO JUDGE THE PAST W/OUT LIVING IN THAT PERIOD AND IN THOSE CIRCUMSTANCES!!!
No war
ጋሉቹ ሀውልት እናፈርሳለን ሲሉ ሚኒልክ በህይወት መጣ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነወ🎉🎉🎉
🤩🤩🤩🤩
semtahal adame - sudan , somale , kenya new yemetebayew torenet yebkachu
💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤩🤩👏👏👏🙏🙏🙏
አምላኪወቹ አሁንም እየተንሰቀሰቁ ያለቅሳሉ አጀብ እኔ kkk
Yegodelwun inante muluti; yezare tiwulidochi. Benga gize benebere gize indeti zare titallalachu? Wonderful message! Green Light!
ሆሆሆ አንተ ብሩክ
Lot of people don’t know how this video of Hologram technology works here is small definition of AI-based chatbots can work together to provide a more immersive customer experience. With hologram technology, a computer-generated 3D image of a person or object is projected into the real world, giving the illusion of a physical presence.
So u are admiring the idea by refering lot people here don't know the technology or you are saing it is invaluable explain
@@teshalewangore8863 I can’t make head nor tail of your reply message please emphasizing little more
ተጨነቃችሁ ግራ ገባችሁ 😂😂😂
😢😢😢 fetare mastwalune yesten yemire!!! Enesu waga keflewe yaserekebunen hagire eniga lenafersat enetataralen😌😌😌
ኢትዮጵያ አንድ ስትሆን አያችሁ ምን እንደሚፈጠር! እግዚአብሄር ፍቅራችንን ይቀጥልልን ! መከባበርና መተሳሰቡን ያብዛልን ! ኢትዮጵያ እስክትመጪ ስንት ቀን ይበቃል? ! ትንሳኤሽን ያሳየን!!
Abi yichilal
Meles nbr 3D lay makreb
Holography is a unique method of photography whereby 3D objects are recorded using a laser and then restored as precisely as possible to match the originally recorded object.
Miniliki bineensaa.