የሰውነት ቅርፅን ለማስተካከል የሚሩዱ ስፖርታዊ እንቅሰቃሴዎች /ቅዳሜ ከሳዓት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide...​
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv​​​​​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​ #EBSTV​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​ #Your​​​​​#1choice​​​​
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 431

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 роки тому +464

    የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ

  • @mekiyatube7306
    @mekiyatube7306 3 роки тому +123

    እሄን እስፖርት ለተወሰነ ጊዜ እቤት ውስጥ ሰርቻለው በጣም አሪፍ ነው ለውጥ አለው የማዳም ቅመሞች በተመቻቹ ሰአት ሞክሩት

    • @hanan8307
      @hanan8307 3 роки тому

      ምን አይነት ስንት ግዜ የምን እስፖርት እኔ በሁሉም ነገር ተቸግሬየለዉ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому +1

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @Eyou653
      @Eyou653 2 роки тому +1

      እና ልሞክረው እህቴ እኔማ ሳአት አለኝ ደሞ ሆዴ ባርጭ እያወጣብኝ ነው

    • @Sofi-malt
      @Sofi-malt 8 місяців тому

      Estrapo ligelegi nw tnat jemre

    • @SeadaSualih
      @SeadaSualih 6 місяців тому

      ስንት ኪሎ ነው ይሄ የሚይዙት

  • @ሶስናወለተሥላሴ
    @ሶስናወለተሥላሴ 2 роки тому +27

    እስፖርት ለጤና ጥሩ ነው ግን ጤናችንን እግዚአብሔር ይስጠን የቅርፁ አያስቸግርም ስጋ ፈራሽ በስባሽ ነው። ለስጋ መጨነቅ ከንቱነት ነው!!

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 роки тому +19

    ይሄን ስፖርት በጣም ነው የምወደው

  • @Nurode12
    @Nurode12 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤wow konjo naw baqa hinsaralen

  • @zebzeb9634
    @zebzeb9634 3 роки тому +24

    Etsegenet with out makeup looks Young and beautiful

  • @fatmhali2947
    @fatmhali2947 2 роки тому +1

    ጥሩ ነው❤️❤️💛💛💛

  • @hanagirma3493
    @hanagirma3493 3 роки тому +1

    Thank you 😊 💓 ☺

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @Marry-e2f
    @Marry-e2f 5 місяців тому +7

    የምታዮ በሙሉ ኢየሰሱ ጌታ ነው

    • @miretmi3845
      @miretmi3845 2 місяці тому

      አሜን አሜን 👏ተባረክ

    • @HananAsharq
      @HananAsharq 2 місяці тому

      ማነው እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ያለው ጉድ እኮ ነው እስቲ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጌታ ነኝ ያለበትን ቦታ ፈልጉ አንድም ቦታ የለም

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 5 місяців тому

    ይህንን ስፖርት ለብቻው ስሪና አስቀምጭልን ከነ ተግባሩ ስንት መስራት እዳለብን ስሪና አስቀምጭልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 роки тому +42

    ከመዳም ቤት ሁኝ ስፈናደስ ነው እማርፍደው ቅርጽሜ ጽድት ያለ ነው የጡትም እስፖርት አለው ስሩ የመዳም ቅመሞች ሰውነታችሁ ቶለ የመውደቅ እና ለበሽታም አትጋለጡም እና ስሩ ትጠቀማላችሁ በሞባይላችሁ ደቂቃ እያያዛችሁ አለያም ሰከንድ እያያዛችሁ አለያም ከአንድ እስከ ሀያ ድርስ በመቁጠር ስሩ😊😊😊

    • @zumraadem5120
      @zumraadem5120 3 роки тому +3

      ኢንሽ አላህ እኔም እስፖርት እወዳለሁ

    • @Mየአባቴናፍቂ
      @Mየአባቴናፍቂ 3 роки тому

      አሪፍ ነው እኔም እየሰራሁ ነው ግን ስተይው ቅርፃችን ይበላሻል እሚባለው ነገር አባባል ነው ወይስ እውነት ነው

    • @miskiyaendris1338
      @miskiyaendris1338 3 роки тому

      ማሻአላህ

    • @እኔማለትያውእኔነኝ
      @እኔማለትያውእኔነኝ 3 роки тому +1

      @@Mየአባቴናፍቂ አይበላሽም ማማዬ ግን አትቱይው እሽ

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 3 роки тому

      እኔም እየሰራሁ እያለ አሁን አቋረጥኩኝ በቃ ከነገ ጧት እጀምራለሁ

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru 9 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @SofiaS-rm2uh
    @SofiaS-rm2uh Рік тому

    እናመሰግን አለን እህት😍😍😍😍

  • @ayalneshgebeyehu8699
    @ayalneshgebeyehu8699 2 роки тому

    Yene konjo betam enameseginalen betam arif gim new fetari yitebksh

  • @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
    @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 8 місяців тому

    የምር ተባረኪ የኔ ከጎንና ከጎን ባዶነበር ማለቴ ጎደሎ እየሞላልኝነው❤❤❤❤❤ ደሞ የቦርጭ እድሰሪልን

    • @MesiHeni-m7i
      @MesiHeni-m7i 4 місяці тому

      ለውጥ አምተሽበታል

  • @ayalneshgebeyehu8699
    @ayalneshgebeyehu8699 Рік тому +2

    በጣም እንወድሻለን ኮንጆ አሪፍ እስፖርት ነው

  • @SarahFazer
    @SarahFazer Місяць тому

    ከማዳምስራቡሀላ አረፍነዉ❤❤

  • @wubitwubit1797
    @wubitwubit1797 3 роки тому +2

    Wowww i like also this sport really

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 3 роки тому +6

    አሪፍ ነው።ቀጥሉበት

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 роки тому +2

    ፀጊ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ከውካዋ የሆኑት የኢቢኤስ አስተዋዋቂዎች ካንቺ ቢማሩ ጥሩ ነበር ኢቢኤስ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገሮችን የምታሳዩት የነዚህን የቀዥቃዛ ጋዜጠኞችን እልባት ስጡት ሳያዳምጡ ሳያገናዝቡ መልስ መስጠት በጣም ተመልካችን ያዝጋል

    • @fafibitmhamed525
      @fafibitmhamed525 3 роки тому +2

      የኢቢኤስ አቅራቢወች ሁሉም ምርጥ ናቸው ምን ይወጣላቸዋል እረ

  • @addisbuta4489
    @addisbuta4489 Рік тому

    በጣም አሪፍነዉ ቀጥሉበት ❤❤

  • @Z..ጐንደሬዋ
    @Z..ጐንደሬዋ Рік тому

    ዋ ው እና መሰግናለን

  • @millionnagebremichael6467
    @millionnagebremichael6467 4 місяці тому +3

    ሜሪዬ ባክሽ ከስፖርት በዃላ ምን እንመገብ

  • @zedted1368
    @zedted1368 3 роки тому

    Thank

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 5 місяців тому

    ማለትም እስፖርቱን ብቻ ለምን እደሚጠቅም ጥቅሙን ስለነገርሽን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    በጣም ቀላል እስፖርት ነው ለእኔ ያስፈልገኛል አመሰግናለሁ ለጡት የሚሆን በእናትሽ ስርልን የእኔ ጡት በጣም ትንሽ ናት ግን ጠንከር እድልልኝ እፈልጋለሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ

    እኔ ጀምሬው ከማዳም ስራ ጋር ውልቅልቄን ሲያወጣው ተውኩት ከምድር እስከ ፎቅ የምሯሯጠው ይበቃኛል በርቱ መቀመጫ ብቻ ሳይሆን ለአገር በጥባጮች ጭንቅላት የሚሳድግ ፈልጉ

  • @nuritabdilkadirmohamed1494
    @nuritabdilkadirmohamed1494 3 роки тому

    Wow nice I like it

  • @nejat2190
    @nejat2190 10 місяців тому

    ቢያንስ ስንት ስንት ጊዜ ሙሉ መረጃ አስቀምጡልን

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 2 роки тому +3

    በጣም ምርጥ እስፖርት ነው ምንም አይከብድም ፀግሽ የመጀመርያሽ ስለሆነ ነው

  • @kidusashraf5182
    @kidusashraf5182 3 роки тому +3

    እኔ በጣም ሚያምር ቅርጽ ነበረኝ ግን አሁን ሶስተኛው ልጄን ከወለድኩ በኃላ Hips dips የወጣብኝ ሰውነቴ ከኃላ ስለሚያምር waist loss ማድረግ አልፈለኩም ግን በእስፖርትም ብዙ ለውጥ አላየሁም እና በጣም ለብሼ መውጣት confidence እያጣሁ ነው

    • @lubsbalubaba2644
      @lubsbalubaba2644 2 роки тому

      ልጂ ሲወለዲ ይወጣልደ ለማንኛውም መቀመጫ ለልብስ ጥሩነው ሌላ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому +1

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣አሜን

  • @dasashbeyene-ez9lv
    @dasashbeyene-ez9lv 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshenefechWegayehu
    @AshenefechWegayehu 2 місяці тому

    የሰዉነት ማማቄያ የለዉም😍

  • @klichigezehagn2778
    @klichigezehagn2778 2 роки тому

    It is constrictive

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +7

    ስፖርት ለጤን ነት ጥሩነው በርቱ

  • @مرفدصالح
    @مرفدصالح 3 місяці тому

    ምርጥ ሴት tamralachu

  • @mulufikr1234
    @mulufikr1234 3 роки тому +9

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sebledejena287
    @sebledejena287 3 роки тому +4

    ደስ ይላል እስፖርት

  • @prine3370
    @prine3370 2 роки тому +3

    ለመወፈር ምንአይነት እንቅስቃሴ ሳስራ??

  • @ብሌንውዴለሀገሬሞችነኝ

    ዋው

  • @AberashKassahunAberashKassahun

    ዩቱብ ቻናል የላትም ልጅቷ

  • @bancheeadanaa1597
    @bancheeadanaa1597 9 місяців тому

    Wwwoo❤❤❤❤

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 роки тому +3

    Defiantly Etsgenet 💕looks beautiful without makeups, Stop wearing makeups or change your makeup Artist

  • @millionnagebremichael6467
    @millionnagebremichael6467 4 місяці тому

    መመገብ ያለብንን ምግብ ምን እንደሆነ ብትነግሪ

  • @ሃዩየረሱልወዳጅኩንፈየኩን

    በማንኛውም ስአት መስራት ይቻላልዴ ወይንስ ጧጧት ብቻነው

  • @ZinetSeid-s9l
    @ZinetSeid-s9l 3 місяці тому

    እኔም አለሁ በመዳም ቤት እየሰራሁ ነው በጣም ለውጥ አለኝ ይለያል

  • @weleladeresse7657
    @weleladeresse7657 3 роки тому

    Wow betam arfi sport new

  • @YjhyrYjgff
    @YjhyrYjgff Рік тому

    አካላቴ ሁሉ ወፈርኩ

  • @safia-u4q
    @safia-u4q 7 місяців тому

    ለመወፈሪ እደት አድሪገን እንስሪ 👂👈👈

  • @makimaki390
    @makimaki390 3 роки тому

    Amenn

  • @remat6428
    @remat6428 2 роки тому

    አሚን

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 місяці тому

    ይሄ እኔም እስራው ነበር ግን የመዳም ስራ ጋር አልተመቼም

  • @Z..ጐንደሬዋ
    @Z..ጐንደሬዋ Рік тому

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @sitihaftu3197
    @sitihaftu3197 3 роки тому +2

    ILIKE SPORT BUT I WORKING EVERY DAY

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 3 роки тому

    በጣምደስይላል አብራችሁ ነበርኩ እደናተ መሳራው ባይኖረኝም 😘

  • @YjhyrYjgff
    @YjhyrYjgff Рік тому

    ስንትቀን ዲረሥ

  • @nabarsiifadhudurbee5928
    @nabarsiifadhudurbee5928 2 роки тому

    Ine mewofer ifeligalewu isti yetingawu lisira ?

  • @NatiTomass
    @NatiTomass 7 місяців тому +1

    ማሪያምን. ለውጥ አለው ሞክሩት

  • @مرفدصالح
    @مرفدصالح 3 місяці тому

    ምግብ kesport በፊት ነው buhLa ምንበላው ምን bnmegeb ይመረጣል

  • @rabeaa9171
    @rabeaa9171 6 місяців тому +1

    እኔ ሰርቸ ሁለቀን በሶስተኛሁ ቀን ሀኪቤት ገብቸ እርፍ ቢቀርስ

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 3 роки тому +2

    በጠም አሪፍ እስፖርት ነው ግን እግሬን በእስትራፖ ልሞት ነው ተባረኪ

    • @abebaabeba7052
      @abebaabeba7052 3 роки тому

      degagmesh beserash quxir yitewushal wude

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 3 роки тому

    Betam Aeife nw yeni konjo

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 8 місяців тому

    ሰዉነቴ ቆሳሰለ አብሶ ሆደ ቁስልነዉያለዉ ምንሁኘ ይሆን ንገሩኝ

  • @genetfikadu5436
    @genetfikadu5436 3 роки тому

    Selam xena yibizalachu ijig b3xam inameseginaleniii nuruliniiiiiiiii

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 5 місяців тому

    ሰርተን ስንጨትስ ምን አይነት አይነት ምግብ ይመከራል

  • @EeEe-x1k
    @EeEe-x1k 3 місяці тому

    አረ እኛ የመዳም ቅመሞች አችልም ወገባችን ወልቁል

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 3 роки тому +3

    እስፖርት የምታሰራወን ስሞን አላስተዋወቅሽንም ቻናሎን ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @feyselfeysel848
    @feyselfeysel848 3 роки тому +2

    ማርሀዉት ጠፍታሻል ደናነሽ ደሞ በጣም ታምራላቹ

  • @berukaberuka2203
    @berukaberuka2203 3 роки тому +4

    እስኪ ነገረኝ ውዶቸ ከምግብ በፊት ነው ወይስ ከምግብ ቡሀላ

  • @kdkeuy6719
    @kdkeuy6719 3 роки тому +2

    እኔእየሰራሁነበር ግን አልጠፋልኝ አለ እጎኔ ላይ ያለው ስጋ የተቀረው ጂስሜ ቀጭነው ግን እጎኔላይና ቦርጭ አለኝ አልጠፋልኝ አለ እስከስትቀን ለውጥ እናገኛለን እህቴ ብትነግሪኝ ሌላም የሚያጠፋ ካወቅሽ ባረከላሁ ፊኪ

  • @Zahra-qh6md
    @Zahra-qh6md Рік тому

    እባክሽ አድ ነገር ልጠይቅሽ እኔ ብርጭእያወ ጣሁ ነው አሁን በጀምን ብርጨ በስንት ግዜ ነውጥ እናያለን ደግሞ ሐውጥ ጋገኝን በሀላ ብናቆመው ችግር አለው እደምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ

  • @عجيبهنصير
    @عجيبهنصير 2 місяці тому

    እሱፖርቱን ጀምሬወለው ግን አንድ ነገሪ ልጠይቅሽ ክወቅሺ ንገርኝ ስዎች ድንልነን የፈሪስል ይሉኝል
    እኔ አለገበሁም ሲለዘ ማወቅ እፈልገለሁ አደረ ንገርኝ

  • @አሚናትሺፈራው
    @አሚናትሺፈራው 3 роки тому

    👌👌👌

  • @SgsDggdd
    @SgsDggdd 6 місяців тому

    እኔ ራሴን ያመኛል ምን ድነው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ

    የሰፖረ ልብ ለየኝም ዘበይ መሰራተ እችላለሁ

  • @wajebest1761
    @wajebest1761 3 роки тому

    BEST

  • @helenman5276
    @helenman5276 2 роки тому +1

    እኔ ሰርቼ ትንሽ ሳቆመው አቀንሳለሁ

  • @keedangalh5121
    @keedangalh5121 3 роки тому +1

    ልሰራ አብሬ ሞከርኩ ደከመኝ ተዉኩት

  • @samira7639
    @samira7639 2 роки тому

    💖💖💖💚💚💚

  • @SUMERAMohammad-d6e
    @SUMERAMohammad-d6e 3 місяці тому

    አሜንንን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 роки тому

    እኔም ሰርችለሁ

  • @habeshafamilya1087
    @habeshafamilya1087 3 роки тому +4

    Gazetegnawa Tesgi ebakish makeup atargi bewnet new milish yale mekebabat indet indemtamri .you look also younger .my coment

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x 2 роки тому +1

    እስኪ የእስፕረት ምን ምን ምግቦች ናቸው በአላህ አሳውቁኝ

  • @NeverBeenSick
    @NeverBeenSick 3 роки тому +9

    👆👆👆👆ፍቅርና ሰላም ብዝት ይበል 🔴 ትምህርታዊ የሚጠቅሙ የፍቅር ጤና ሚስጥሮችን ይዟል!💚💛❤

    • @emebetkasa8242
      @emebetkasa8242 3 роки тому

      ይቅርታ አድራሻሽብታሳውቄኝ ደስ ይለኛል

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      እዛመድ እህት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      @@laurab453 እንዛመድ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 роки тому

      @@emebetkasa8242 እንዛመድ

  • @fikirsileshiycfhk2037
    @fikirsileshiycfhk2037 2 роки тому +1

    Wow 😳 enemy eyeseraw neber gin yene shape mat sayhon estrapo never tiru neber ehta esportun serta talewtalech enamasagnalen ehtan betaywat beze eSport talewtalech

  • @meseretyadeta1226
    @meseretyadeta1226 3 роки тому

    Xiyaqe alenyi hode bahopirasihon sila waladku chigir slew ende ibsata?

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 3 роки тому +3

    አንቺዬ ኦረዲ ሼፕሽ ጥሩ የሚባለውን በተፈጥሮ አግኝተሽዋል ስለዚህማ አያስፈልግሽም እህቴ:: አትድከሚ ይህቺ ልጅ ልትወስብሽ ይሆናል😂😂😂 ተይ ይቅርብሽ ::

  • @ngsteyhabshawit8275
    @ngsteyhabshawit8275 3 роки тому

    ፀዲዪ አሳቅሽኝ በርቱ

  • @salaamselaam8467
    @salaamselaam8467 3 роки тому

    Ewnet new betam lewet alw hulachum mokerut

  • @sadesade8301
    @sadesade8301 3 роки тому

    በርቱ በጣም ጥሩ ነው
    በናትሽ ቂጥ እንዴት ማሳደጊያ ልትነግረኝ ትችያለሽ

    • @emutube3854
      @emutube3854 2 роки тому

      yh eko lesu new tadya😍

    • @amaamm741
      @amaamm741 Рік тому

      የሡነው የሠራችውኮ

  • @dfgd9805
    @dfgd9805 2 роки тому

    እኔ ያስቸገረኝ የሁለተኛውነው እሱን እሰራለሁ

  • @jennas14
    @jennas14 2 роки тому

    Betam nw Desi ymeliw allha ytebkachu enia melshi, goni lay laelw sewnits edat nw mensetaiw mubayl mebalw neigr,,

  • @ammamaamm1092
    @ammamaamm1092 3 роки тому +1

    እኔ ሁለት ልጅ ወልጃለሁ እና እሆደላይ ያለው ቆዳበጣምስስሆኗል እናምን አይነት እስፖርት ይጠቅመኛል ጠቁሚኝ ውደ

  • @amusebah6444
    @amusebah6444 3 роки тому +8

    እኔ እሰራው ነበር ይባስ አደረቀኝ አከሳኝ

    • @hallelujah2248
      @hallelujah2248 3 роки тому

      Protein shake techi esu teru nw

    • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
      @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 роки тому +2

      አይ.ጥሩ.ነው.እኔ.ሞክሪው.ለውጥ.አይቼ.ነበር.ግን.እቁላል.ወተት..ፍሬሽ.ጁስ.ያስፈልጋል.በየቀኑ.እነዚህን.እየተመገብሽ.ከሰራሽው.እመኝኝ.ለውጥ.ታያለሽ

    • @halimatube7816
      @halimatube7816 3 роки тому

      @@hallelujah2248 eshii

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ 2 роки тому

      እንም ምንም ለውጥ አላገኘሁም ይባስ እየከሳሁ መጣሁ

    • @mehmednur6721
      @mehmednur6721 2 роки тому

      ​@@halimatube7816

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 3 роки тому

    👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @danielmesdien4757
    @danielmesdien4757 3 роки тому +1

    አንገታቹላይ መስቀል የለም ለምን

    • @ethiohabsha843
      @ethiohabsha843 3 роки тому

      እንዴ መብታቸው አይደለም እንዴ ምን አይነት ጥያቂ ነው 🙄

    • @weallralone6742
      @weallralone6742 3 роки тому

      Enatik tibeda mnabak agebak

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ Рік тому

    እኔ መወፈር ነው እምፈልገው ይሆናል እንዴ

  • @samrieyeaz5977
    @samrieyeaz5977 3 роки тому

    yegon mobile lematfat mn ayinet exercise lsra