Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስላየሁ ደስ ብሎኛል በፋና ቆይታህ አንተ የምትሰራውን የቅዳሜ ምሽት ለማዳመጥ ወደቤቴ እሮጥ ነበር ፋና ተቀጥሬ ስገባ ደግሞ መጀመሪያ የጠየኩት አንተን ነበር አብሬህ በመስራቴ ኩራት ይሰማኛል
ወይኔ ነቢል መሐመድ ለረጅም ግዜ የማየት ጉጉቴ ዛሬ ተሳካ❤ የዓለም ቋንቋ አቦ ድምፅህ ሀሳብህ ምክርህ የምታቀርበው ሁሉ ይለያል። ፋና ምስጋናዬ ከልብ
ማየት የምፈልገውን ሰው ስላሳያችሁን ደስ ብሎኛል ነቢሎ ዋው የአለም ቋንቋ
ነቢሎ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
ተደብቀህ አልቀረህም ዛሬ አየንህ ደስ ብሎኛል ስላየሁክ: እስልህ ነበር በአይምሮዬ ፀጉርህ ላይ ነው የተሸወድኩ እና ቀጭን ነበር ያደረኩህ ግን አሪፍ ያለም ቋንቋ ስላየንህ ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉
ስላየሁ ደስ ብሎኛል የአለም ቋንቋ 🙏🙏🙏
ነቢሎ ስወድክ እኮ
በድምፅ የምናውቃቸው ሰዎች በቲቪ ማየት እኔ ብቻ ነኝ ደስ የሚለኝ
ዋው የአለም ቋንቋ በጣም የምወደው ፕሮግራም ደስ የሚል ድምፅ የሚገርመው የምስለው ረጅም ቀላ ያለ ነበር
ነቢሎ የ ብዙሀኑ mental therapist❤❤
በራድዮ የወደድኳቸውን ሰወች በምስል ባላያቸው ደስ ይለኛል ምክንያቱም የሬድዮ ውበት ከምስል ስርጭት የተለየ ነው እና
ነቢሌ ምርጥ አዲስ ነገር ፈጣሪ ጀግና ነህ
ነቢል ስወድህ ምርጥ ሰው
ድምፁን ሰምቼ የማላልፈው ሰው ነቢል ። አንተን ከመውደዴ የተነሳ ልጄን ነቢል ብየዋለሁ። ማየት የምፈልገውን ሰው ስላሳያችሁን ደስ ብሎኛል።
Lemangnawm slam
ኧረ እባካቹ ጂላሎ አወልን አቅርቡልን
Nebilo---- Ye Alem Quanqua
የ ዓለም ቋንቋ ወይኔ ነቢል ድምፅህን ስወደው ብታውቅ::
የትነህ ነቢል?
ሸገር ላይ ሰኞ ማክሰኛና ረቡዕ ጠዋት ከ 2:40 አካባቢ እስከ 4:00 እንዲሁም ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00-7:00 የአለም ቋንቋ ፕሮግራም
Ayni nbilo yhin mlek aletbkum