በከተሞች ይደረጋል የተባለው ተጓዳኝ ዘመቻ ዕቅድ!አርማጭሆ.! ቡሬ.! መቅደላ.!ደብረወርቅ.!አ/አ!24 September 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 135

  • @awel-nw4ip
    @awel-nw4ip Місяць тому +19

    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪ሞትና ውርደት ለብልፅግና ሰራዊት

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 Місяць тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z Місяць тому +15

    እዉነት ነው።የፋኖ ቀጠናአዊ ና ጅኦግራፊ ትሥሥር በጣም ጠቃሚ ነው አንድነታችን ለነፃነታችን ጠቃሚነው!!

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Місяць тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @Ethiopia_1613
    @Ethiopia_1613 Місяць тому +13

    ድል ለፋኖ፣ ድል ለተገፋው የዐማራ ህዝብ!

  • @kirubeltessema7911
    @kirubeltessema7911 Місяць тому +9

    ድል ለፋኖ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፋኖ ያሸንፋል።

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 Місяць тому +7

    ድል ለፋኖ ።ፋኖ ወደ አንድ ዕዝ ከመጣ በሁለት ወራት ትግሉን ያጠናቃል።ወደ አንድ እንዲመጣ የሁላችንም ርብርብ ይጠይቃል ።

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 Місяць тому +9

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs Місяць тому +4

    ያማራባለውለታነህ መቸውም አንረሣሐም በየጊዜውእከታተልአለሁ በጣምነው የምናመሰግነው ከሳውዲአረብያሁነን በደበሰነው የምንከታተለው አድቀንምቢሆን ስጠፋ በጣምነው ቅርየሚለኝው ሱስሁኖብኛል በርታልን የክፉቀናቺን

  • @SeidMan-b1o
    @SeidMan-b1o Місяць тому +3

    ድል አማራ ፋኖ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Місяць тому +5

    እንኳን ደህና መጣህ በለጠ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Місяць тому +3

    በሌ በድጋሜ እንኳን በሰላም መጣህ የኛ እንቁ ወንድም❤❤❤❤

  • @AhNs-f7u
    @AhNs-f7u Місяць тому

    በርታ ወንድም አለም

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Місяць тому +4

    በሌ በርታ እናመሠግናለን

  • @kassagetahun6144
    @kassagetahun6144 Місяць тому +5

    የስራ ባልደረባህን የበላይ ማናየን መረጃ ስጠን

  • @Endalesisay-e7v
    @Endalesisay-e7v Місяць тому

    በጣም ጥሩ መረጃ ለህዝብ እዬሰጠህ ስለሆነ እናመሰግናለን።

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Місяць тому

    ❤❤❤ ድል ለአማራ

  • @EhetaferawMekuriyaw
    @EhetaferawMekuriyaw Місяць тому +3

    በርታ

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 Місяць тому

    የፋኖን አንድነት የምትደግፉ..❤❤❤

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Місяць тому +3

    ❤❤❤ ሰላም ወንድማችን

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ

  • @lakachewmogninet
    @lakachewmogninet Місяць тому +3

    Well come. I Was Waiting You To Listen Your Reliable Information

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 Місяць тому +1

    ሰላም የኢትዮ ኒውስ ቻናል አዘጋጅና አቅራቢ ወንድም በለጠ እንኳን ደህና መጣህ በናፍቆት የምንጠብቀው ሚዲያችን ነው በእጅጉ እናመሰግናለን

  • @EyobChekol-k6l
    @EyobChekol-k6l Місяць тому +1

    በርታበለጠ!መቶሀምሳእቅድቢያወጣባወጣውእቅድከመመታትአየልፍ!ድልለታላቁአማራ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Місяць тому +5

    የአማራ ወጣት መተናነቅ አለበት

  • @selamgher1056
    @selamgher1056 Місяць тому +3

    ዜነህየምታቀርበው በጣምአሪፍነው አድሎየለለውነው ጥሩነው

    • @AndsewSle
      @AndsewSle Місяць тому

      @@selamgher1056 አድሎ የለውም ??ታዲያ ማንንነው የሚደግፈው እራሱን ወይስ?

  • @AmnenEndale
    @AmnenEndale Місяць тому

    በርታልን

  • @YonasYonas-lp3ij
    @YonasYonas-lp3ij Місяць тому

    በሌ በርታ ጊዜ ዳኛው የጊዜ ጉዳይ ነው። አማራ ያሸንፋል።

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Місяць тому +3

    ደልለፋኖደልለአማራ፣፣ተአየርጥንቃቄዪወሰዲመሰባሰብዪቅር❤❤❤

  • @kingmuller5189
    @kingmuller5189 Місяць тому +1

    ጀግናችን፡ አንተን የመሰሉ ብልህና አሰላሳይ ብዙ ቢኖሩን እኮ......

  • @berekethaile6938
    @berekethaile6938 Місяць тому +1

    Yes

  • @SaelaKafalag
    @SaelaKafalag Місяць тому +1

    በሌ እንኳንደሕና መጣሕ

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr Місяць тому +2

    ሠላም ይውረድ 😢😢😢😢

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому

    አንድነት አንድነት ሐይልነው
    መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @BerhanuMelkamuMengistie
    @BerhanuMelkamuMengistie Місяць тому +1

    በርታ በሌ!

  • @KesKidanemariamZewale
    @KesKidanemariamZewale Місяць тому

    በርታ ጀግናነህ

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon5833 Місяць тому

    You always best

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው Місяць тому +1

    በሌ ጀግናው

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu Місяць тому

    በርታ‼️

  • @Auiopui
    @Auiopui Місяць тому +1

    ደፈጣ እና ኣንድነት በጣም ጠቃሚ ነው

  • @amaretesfaw-n9q
    @amaretesfaw-n9q Місяць тому

    ወንድሜ በለጠ የጋይንቱ ፈርጥ መረጃህን ከልብ ነው የምቀበለው።በርታ ክንዴ

  • @MogesEndalew-vm5zm
    @MogesEndalew-vm5zm Місяць тому

    በሌ መረጃዎችህ ጥሩ ነቸው ፋኖ በቁማር ቤቶችና እርምጃ ቢወስድ ጥሩ ነው

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke Місяць тому +1

    🎉🎉🎉

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Місяць тому +3

    ወደፋኖየሚቀላቀሉትንጥንቃቄዪወሰዲ

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 Місяць тому +2

    ድል ለአንበሳው ፋኖ❤❤❤

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi Місяць тому +1

    Welcome Back again !!

  • @BiraraKassaw-xt6bm
    @BiraraKassaw-xt6bm Місяць тому

    በላይ መቸ ነው ወደ ሚዲያ የሚቀርበው???

  • @soheilmiah
    @soheilmiah Місяць тому

    መሌ❤❤❤🎉

  • @gechtube2828
    @gechtube2828 Місяць тому +1

    አሁን ላይ በፋኖዎች መካከል ልዩነት ቢኖርም ወደ ጎን አድርገው የገባውን ጠላት እንዴት እናስቀረው በሚለው ጉዳይ ተማክረው የገባውን ገዳይ መዋጥ ነው የሚየስፈልገው።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Місяць тому

    ጠላት መሣሪያና ወታደር በገፍ የሚያራጋፍበትን የአየር ማረፊያዎች ታጋዮቹ አገልግሎት እንዳይሰጡ ለምን እንደማያደርግ ጠይቃችሁ ብታስረዱን ። ከባድ መሣሪያ የሠራዊቱ ቀለብ እንዲሁም ገዳይ ሠራዊቱን በአንቶኖቭ እየጫነ እንዲያራግፍ ለምንድ ነው የተፈቀደላቸው ስለሆነም ሙሉ ለሙሉ አየር ማረፊያውን ታርጌት አድርጎ ከጥቅም ውጪ ማድረግ ያስፈልጋል።

  • @cccassad
    @cccassad Місяць тому +1

    ጠላት እንደፈለገ እንዳይንቀሳቀስ ከተፈለገ በአራቱም የአማራ ግዛቶች የሚንቀሳቀሱ ሀይሎች ከብረት የጠነከረ አንድነት ያስፈልጋቸዋል። የጎበዝ አለቃ መብዛቱ ነዉ ጠላትን እየጠቀመ ያለዉ። ይህን ለመረዳት ብዙም የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም።አንድ ባለመሆናችን በየመንደሩ ጠሽ ጠሽ አድርገዉ ከከተማ ወጡ ከሚል የዘለለ ፋይዳ አላመጣም። የገጠሩን ክፍል ብቻ ሳይሆን ዋና ዋና ከተምችን መያዝ ትልቅ አቅም ይፈጥራል።

  • @derebefenta
    @derebefenta Місяць тому

    በሌየምታቀርበው መረጀ ትክለኛ መረጃ

  • @yimeryimer9001
    @yimeryimer9001 Місяць тому +5

    ይገባሉ አይወጡም። በለጠ ወታደራዊ ትብብር አስፈላጊ ቢሆንም ወታደራዊ እቅድ የሙያ ጉዳይ ነው። ለነገሩ ቋራ ጦርነት ሲካሄድ በሁሉም ቢካሄድ ቢያንስ በመንግስት ጦር ላይ ውጥረት የፈጥራል። ግን እናንተም በፋኖ መሪወች ላይ በጎ ተጽኖ መፍጠር ይጠይቃል።

  • @enanu7590
    @enanu7590 Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ ከተማ ምታውደለድል ወጣት በተሎ ወደፋኖ ካልተቀላቀልክ ታፍሰህ ወደማጎሪያ ቤት መግባትህ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому

    በጠላት ከፋፋይና አናቁዋሪ የሐሰትፕሮፓጋንዳ የሚዳከም የአምሐራ ሕዝብ ትግል የለም

  • @abrahammihret6239
    @abrahammihret6239 Місяць тому

    ሰላም ወንድማችን በርታልን! ፋኖ የሕይዎት ዋጋ እየከፈለ ለምን ነው አንድ ወታደራዊ መመስረት ያቃተው? አማራ በሳል ሰው የለውም ማለት ነው?

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Місяць тому

    ሥልጠና...ሥልጠና...ሥልጠና...
    ሥልጠናው ይቀጥል! ፋኖ አሁን በሚሊዮኖች እየሰለጠነ መሆኑ አስደሳች ነው! እስራኤል የሰለጠኑ ኮማንዶዎች ፋኖን እያሰለጠኑ መሆኑም ያኮራል! ለአፋጣኝ ድል ፋኖ ባስቸኳይ ወደ አንድ ማዕከላዊ ዕዝ ይምጣ!

  • @YeshiGibrat-sq7uz
    @YeshiGibrat-sq7uz Місяць тому

    Those who are forced to live their homes whole they want to fight to their freedom and rights. If they don’t fight for them self let them keepquit .

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Місяць тому

    የፋኖ መሪዎች የጠላትን ሐይል አኮስሶ እና አሳንሶ ማየት የለበትም ስለሆነ ጠላትን መናቅ የለባቸውም ሁልግዜም ተዘጋጅተውና ተደራጅተው አምርረው እየቀጠቀጡ መቅበር አለባቸው ።

  • @derejemamo6456
    @derejemamo6456 Місяць тому +2

    ከባድ ሚዛን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому

    የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የጥቁር ባሪያ የመሆን ታሪክ የለውም

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 Місяць тому +1

    Fano

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 Місяць тому

    ሥለ ትክክለኛ መረጃህ እናመሠግናለን::ከጅሉ ም/ጠቅላይ ሚኒሥቴር ይልቅ አንተ 1000 እጥፍ አማራን እየጠቀምህ ነው!!

  • @zigalealemayehu9773
    @zigalealemayehu9773 Місяць тому

    ላለፉት 3 አመታ ተምከታተላቸው ሚድያ አንዱ ነበር አሁን ግን የConstancy ችግር ይታያል ብዙ መረጃዎች ከአንድ አካቢ እንደሚደርስህ ይታውቃል የዛውጤት መሪዎችን ስም ስታነሳና መረጃዎችን በልኩ የማቅረብ ጉድለት ይታያል ዛሬ ኮረኔል እከሌ የብልፅግናን መዳከም ተናገረ ብለህ ዜና አሰማኸን ለኔ አሁን የስኳዱ ሽታ እናተጋር ይሸታል ::

  • @TazzeZelek17
    @TazzeZelek17 Місяць тому

    እካን ደናመጣህ ጠፍተህ ነበር

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Місяць тому +2

    ወጣቱ ዝምብሎ ማየት የለበትም ስለዚህ እጁን መስጠት የለበትም ወደጫካ መግባት እና ታጥቆ መፋለም አለበት።

  • @solomonpentagon6228
    @solomonpentagon6228 Місяць тому +1

    አንዳንድ ፋኖዎች ለስልጣንና ለዶላር ስለሚዋጉ ፣በቀላሉ አንድ መሆን አይችሉም

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ Місяць тому

    አሁንአማራ ያለዉ አማራጭ ፋኖን መደፍ አብሮ መስራት ያለዛ የብልጽግና ገረድ ሆኖ መኖር ነዉ

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l Місяць тому

    አማራ ክልል ፖለቲካዊ መፍትሄ ካለ አገኘ አንድ ትውልድ እየደቀቀ ነው።😢😢

  • @melakuayalew9132
    @melakuayalew9132 Місяць тому

    ሀይ በለጠ ሰላም ነው ስለ መረጃህ እና መሰግናለን አብራሃጅራ ግን ትናንት ጦርነት አልነበረም በ4ቱም አቅጣጫ ከተማውን ስለ ከበቡት ነው በፍርሃት መከላከያ የተኮሱ በሚል ቢስተካከል።

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d Місяць тому +1

    የእስክንድር አንድነት የታለ ድርጅት መስርቻለሁ ብሎ የለም እዴ ለምን አቃናጅቶ አያታግልም እህ ሙታን እረ በላ በሉት😢

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 Місяць тому

    How come the Shewa a d Gojam Fano let the soldiers and army pass through their area???

  • @FikruTeklemariam
    @FikruTeklemariam Місяць тому

    ስታቀርብ በዜና አቀራረብ ዘይቤ ብታቀርብ ጥሩ ይሆናል በተረፈ መረጀው ተአማኒ ነው።

  • @yohanisadane1305
    @yohanisadane1305 Місяць тому +1

    bereta wendemachin dil letegefaw Amhara

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому

    አለም የጉልበተኞች መሆንዋን አረጋግጠናል ስለዚህ የአምሐራ ሕዝብ አንድሁነህ ክንድሕን አፈርጥም የጥቁር ባሪያ ከመሆን ለመዳን

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u Місяць тому

    Ethio news እና Teles tube (አሳዬ ደርቤ) እንከታተል እንደግፍ

  • @TameruTesfaye
    @TameruTesfaye Місяць тому

    Fano.Hodam.naw

  • @kusurabaro9049
    @kusurabaro9049 Місяць тому

    ለአዲስ አበባ ህዝብ ድምጽ መሆን አያስፈልግም አፍርስ ብሎ የፈቀደ ህዝብን ተወው ይበለው ሲመረው ይነሳል

  • @kusurabaro9049
    @kusurabaro9049 Місяць тому +1

    የአብይ ሽፍቶች መጥቶ የማጥቃት ሂደት ከመጀመሩ በፊት ያሉበት ሄደው ለምን አያጠቁም ሌላው ከተሞች ከመግባት በፊት ከባድ መሳሪያ ያለበት ቦታ ድረስ በመሄድ የህዝብን ለመከላከል ለምን አይሰራም

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 Місяць тому

    One thing the Fano leaders don't understand is ,as the war continues for long times and civilian casualties increase, the fanos will lose support from the people.

  • @abelassefa2180
    @abelassefa2180 Місяць тому

    YEMEGERMWE MEKLAKEYA YEMBALEW ABZAGAW YE OROMO MENNESHA NEW SO EDAW GEBSE NEW GEN ABRO MESRAT GED YELALA

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Місяць тому

    ሰራዊት ጭኖ ሲጓዝ ዝምብሎ ማየት ህዝቡ ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው።

  • @AndsewSle
    @AndsewSle Місяць тому +1

    ዜና ከመናገር ውጪ ሌላ ትፍሽ አትልም ለምን?

    • @yamiralagerie
      @yamiralagerie Місяць тому

      ምን ቀደዳ ፈልግህ ነው።

    • @AndsewSle
      @AndsewSle Місяць тому

      @@yamiralagerie የፈለለኩት አንዳንዴ በሳል አስተያየት የሚሰጡ እግዳ ቢጋብዝ።አልፎ አልፎ የተሰጡትን አስተያየት/ጥቆማ አንስቶ ጠቃሚ የሆኑት ላይ ተንተን ቢያደርግ።

    • @Sabaisrael4
      @Sabaisrael4 Місяць тому +1

      ​@@AndsewSleበስደት ብዙ ነገር መስራት ቀላል ላይሆን ይችላል

    • @AndsewSle
      @AndsewSle Місяць тому

      @@Sabaisrael4❤❤ ❤❤

    • @AndsewSle
      @AndsewSle Місяць тому

      @@Sabaisrael4 ቀጥተኛ ዘገባውን እወድለታለሁ ።እውነታውን ከሱነው የማጣራው ።በስደት የተባለውን ያሳምናል ጥሩ አስተያየት ነው❤❤❤❤❤

  • @menabutagel4756
    @menabutagel4756 Місяць тому

    መረጃ ለሚያጥረው የኣማራ ህዝብ በመጠኑም ቢሆን መረጃ መስጠት ተገቢ ቢሆንም ለህዝብም ሆነ የህልውና ትግል እያደረገግ ላለው ፋኖ የተለየ ስልትና አቅም እንዲያጎለብት የሚረዳ ፖለቲካዊ ትንታኔ እየቀረበ አይደለም.፡፡

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy6848 Місяць тому

    አማራ ሆዳም ባንዳ ነው መቸም ቢሆን አንድ አይሆንም ጀግንነቱ እወንድሙ ላይ ነው እውነቱ እሄ ነው

  • @IntChairman
    @IntChairman Місяць тому

    ጎጃም ላይ ያለው ግማሹ ፋኖ በዘመነ ካሴ እንዳይዋጋ ተደርጎ ከብአዲን በከፋ መልኩ ትግሉን እየጎተተ ነው ።የአብይ ማዘዣ ጣቢያው ባህርዳር ሆኗል ።የጎጃም ህዝብ የዘመነን ክህደት ማወቅ አለበት

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Місяць тому

    አገዛዙ ሁሌም ማኖ መንካትና መሸወዱን ተያያዞታል!!😂😂😂😂

  • @BazezewYigzaw
    @BazezewYigzaw Місяць тому

    Please take care not to be exposed to drone attacks

  • @ميريالشمري
    @ميريالشمري Місяць тому

    በለጠ እባክህ ድምፅ ሆንልኝ እህቴን ባሏ የፋኖ አባል ነው14ወር ሆኑታል ከቤት ከወጣ አይተውት አያውቁም ግንመግሥት ተብየው በየጌዜው እየመጦ 4ነብሧንእያሠሩ ያሠቃዯታል የሧ አልበቃቸው ብሎ አባቷንም አሥረዉ ከርመው ለቀቁት አሆን ደግሞመልሠው አሠሩአቸው..ምንም እማያውቆ ህፃናት ሠብሥበው ማሠር 8ወር 2አመት የ5አመት ህፃናት ለ3ጌዜ ታሥረዋል . ከደብረታቦር ጎና ክፍለጦር..

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому

    ማንነትን ለመሸፈን በአማላይ ስም የዛሬ ስድስት አመት የመጣውብልፅግና ኢትዮጰያ ያን እየበተናት ነው

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Місяць тому

    ጎንደር በእስክንር ስር መስሎኝ?

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Місяць тому

      እስኪ መርዝ አትርጩ😏

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 Місяць тому

      @@Snako-cb1zn ሞት ያለበት ትግል እኮ ነው

  • @samuelabayneh3559
    @samuelabayneh3559 Місяць тому

    hi belete, belay manaye ke hager keweta koytoal... yeteleyau media lay eykerebe naw... anten gen ignore argohal... ken meaza ena eliyas kefle ga genbar fetro fanon lekefafel semerit lemwsed zegejet lay naw yebalal?

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs Місяць тому

    እረ የሱ እሪቻ ቀቅሎይባላዉ

  • @AndsewSle
    @AndsewSle Місяць тому

    አነቃቂ ሚዲያ አደለም መረጃ ብቻ ።ለምን ብሎ አይሞግትም አይጠይቅም አያነቃም ።ብቻ እዲህ ሆነ ማለት ብቻ።

    • @BewuketEyilachew-nz4yd
      @BewuketEyilachew-nz4yd Місяць тому

      የእኔም ጥያቄ ነው ተልኮ ያለው ነው የሚመስለኝ

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 Місяць тому

      ገደለው ማረከው የሚል ባዶ ሙገሳ ፈልገህ ነው ?

    • @AndsewSle
      @AndsewSle Місяць тому

      @@BewuketEyilachew-nz4yd አይ እግዲህ የምን ተልእኮ ነው ።ተልኮ ተላልኮ አላየሁበትም

    • @AndsewSle
      @AndsewSle Місяць тому

      @@stebanelakie2929 የሰለቸኝ እሱነው ።

    • @AndsewSle
      @AndsewSle Місяць тому

      @@stebanelakie2929 የሰለቸኝ እሱነው

  • @danialedani
    @danialedani Місяць тому

    እሚገርመኝ ነገር ቢኖር የኦሮሞ ካድሬዎች በተደጋጋሚ በኦርቶዶክሥ እና በእሥልምና ሐይማኖቶች ላይ ግልፅ ዘለፋ ሢያካሂዱ አንድም የእምነቱ ተከታዮች በተለይ የእምነቶቹ መሪዎች ዝምታ ይገርመኛል።

  • @Tarekegngebre1919
    @Tarekegngebre1919 Місяць тому

    ዋናው አንድ እንዳይሆኑ አንተ እራስክ ሙላት እና እስኳድ መሰሎችህ ናቸው አንድ እንዳይሆኑ ያበላሹት

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t Місяць тому

    ለምንድነው መንገድ የማይዘጋም እንደት እራዊቱ ስራዊት በእማራ ክልል እንደልቡ ይፈነጫል
    ወጣቱ ከተማ ተቀምጦ እንደ ውሻ ያለታሪክ ከሚረሽን ወደ ፋኖ ጋር ሆኖ ታሪክ ስርቶ ቢሞት ታሪክ ነው

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Місяць тому +1

    እቤትህ ቁጭ ብለህበዘር አጥፊው አብይ አህመድ እየታነክ እንድትረሸን አውጅ ወጥቶበሀል🙄በፍጥነት በየአካባቢው ፋኖን በመቀላቀል ራሰህን አድን