Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚህ ዘመን ይህን መስማት ያማል ልጆች ትምህርት መከልከል ቃል አይገልጠዉም ያማል
አሁን ያለው የአገር መከላከያ ሰራዊት ሳይሆን የራሱን ህዝብ የሚፈጅ የገበሬ ክምር የሚያቃጥል ሴት የሚደፍር ዘራፊ መንጋ ነው፡፡ ለአንድ ፓርቲ ታዛዥ ሆኖ የአብይ አህመድን ወንበር አስጠባቂ ነው፡፡ መቼም ቢሆን የራሱን ህዝብ በድሮንና በከባድ መሳሪያወች ለሚፈጀው ለዚህ መንጋ ክብር አይገባውም፡፤ ህዝቡ ሁሉንም ያውቃል፡፡ ሰራዊትና ክብር ዱሮ ቀረ፡፡ ፋኖን በምርኮ ማስታጠቁ ግን እንደ ጥሩ ነገር ሊወሰድለት ይችላል፡፡
በርቱልን ወገኖቻችን እንቅፋቱን ገሸሽ በማድረግ ከወገንና ከሀገር የሚበልጥም የሚቀድም ነገር የለም የህዝብ ትብብር ያስፈልጋል
አዲስ አበባ በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ከተቆረቆረች 138 አመት መሆኑንና (1879) የመጀመሪያው ሆቴልም 'ጣይቱ ሆቴል' በሚል ስም በራሳቸው በንግስቲቱ ስም የተመሰረተው ከ117 አመት በፊት(1900) መሆኑን "" ኢትዮጵያ ከተመሰረተች 100 አመቷ ነው"" እያለ በኢቲቪ ጭምር ለሚበጥረቀውና ዋናው በጥራቃ አብይ አህመድ ከኦነጉ መሪ ከዳውድ ኢብሳ ምክትልነት አንስቶ ሚኒስትር ላደረገው ማሰቢያ አንጎሉ በንፍጥ ለተሞላው ለቀጀለ መርዳሳና መሰሎቹ አስረዱልን፡፡
ለፕሮጀክቱ ስኬታማነት ለምትደክሙ ባለሙያወች ሁሉ ወገንም ሀገርም ያመሰግናችሆል በፈተና ቢሆንም ከሁሉም በላይ ደስታዉ ለእናንተ ነዉ በርቱልን
በመዋቅር ያላችሁ ለቃላችሁ ታምናችሆል ? ለችግሩ መወሳሰብ ከዛ ነፃ ናችሁ? ወገን ሀገር ከምንም በላይ ነዉ በአንድ ቆሞ ወገንን መታደግ ግድ ነዉ
ክብር ለመከላከያችን ሁሌም የህዝብ ደጀን ነዉ ትናንት የታደህ የአይን ምስክር ነህ ወገኔ ከጎኑ መቆም ግድ ነዉ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹