ዳቦው ቀለጠ ...ወይ የኑሮ ውድነት!! ዘና ያለ ጊዜ ከዳጊ ሲም ካርድ ጋር //በቅዳሜን ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 41

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 роки тому +15

    አፈር ልብላላችሁ ያገሬ ሰዎች ምን ላርጋችሁ አቅሙ ቢፈቅልኝ ሁሉንም ያገሬን ሰው በረዳሁ በሰው ሀገር እኛም እንፈጋለን ለህሉም እግዚአብሄር ይመስገን ሁላችንም ባለንበ ጸሎት እንዳርግ መልካም በአል ለሁላችን እንኮአን ሰው አሞራን የሚቀልብ አምላክ አለ ይሁን ተመስገን🙏🏻👏

    • @user-du7zp6bo7d
      @user-du7zp6bo7d 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ እሱ በቸርነቱ ይጎበኛቸው ይጎበኘን እንጅ ከበድነው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому +3

    አይ ይሄ ነው ሀገር ቤት የሚናፍቀው እግዚያብሄር ሆይ ኢትዬጵያን አስባት

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 роки тому +1

    አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ አረፈች😭😭😭
    ለመላ ቤተሰቦቿና ለአድናቂዎቿ መጽናናትን ተመኘን ።ተሽሎሻል ብለን ደስ ብሎን ነበር እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ!!!💖🙏🏽💖🙏🏽💖🙏🏽

  • @zedzed6685
    @zedzed6685 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ሆይ አንተ እርዳን እኔስ ከማዳም ቤት ደም ተፈቸ ሰርቸ ሆዳቸውን ሞላሁ እንደኔ መስራት ያልቻሎስ አቤት ይቅር በለን

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 роки тому +2

    we wish wonderful eid, mubarake for ato, yonas kbede ...... also we wish wonderful eid , mubarake for all muslim all over the world ..

  • @abuimranabdulazez8206
    @abuimranabdulazez8206 2 роки тому +1

    የኔም እንደልጅቷ ነው ታሪኬ እናቴ በህወት የለችም አባቴን ግን ይኑር አይኑር አላውቅም

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 2 роки тому

    ትክክለኛ ነው ህዝባችንን በጥቂቱ ምን እንደሚመስል አሳየህን፣ በስመአም።

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 роки тому +6

    ምን ይሻለናል መንግስት የለም ፈጣሪ መላ በለን

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 роки тому

    ዳጊ ምርጥ ስራ ሲያምርብህ የፃፈውም 🙏

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 роки тому

    Happy Easter For Orthodox Happy Easter For Africa Happy Easter 2014 For All Orthodox Africa

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ተነጋግሮ ማደም አለበት ምንም አለመግዛት ምን ጉድ ነው ለገበሬው እዘኑለት

  • @addisethio494
    @addisethio494 2 роки тому +2

    8:17 the beautiful little girl behind the women tho

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 2 роки тому

    Amen amen amen
    Henok mirt Sew

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 2 роки тому

    Happy Ethiopian Easter my beautiful people ❤️ 💗 💕 💛 ♥️ ሉላ stunning 😍

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому

    ዳጊ የቅዳሜ ከስአት ድምቀት ነህ አይይይይ የኑሮ ነገር ምን ተሻለ

  • @user-dp1zc4ud2p
    @user-dp1zc4ud2p 2 роки тому +1

    ዳቦው ቀለጠ
    በማሳጂ ተቦክቶ 😄😄😄

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому +1

    እኔ ብሆን ባልገዛ እኳን ፎቶ ተነስቼ እኤዳለው ለትውስታ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 роки тому +1

    👍🤩👍

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 Рік тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @millyah5727
    @millyah5727 2 роки тому

    Le mela ye Kirsrina imnet teketayoch inkuan le fasika bahal beslam aderesachu
    Baga Gessaan!

  • @betube786
    @betube786 2 роки тому

    👍👍👍👍

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 роки тому +1

    ወላሄ ይሄልጂደሥ ሢለኝ

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 роки тому

    አቤት የሴቶች አገት መለመል ምናለ ማተባችሁን ብታረጉ

    • @tigitu8570
      @tigitu8570 2 роки тому

      Hulumme endaanchche xaaotaam mesalashe ende kotataam

  • @maramadem
    @maramadem 2 роки тому

    😂😂😂

  • @chalkedir3457
    @chalkedir3457 2 роки тому

    Dagi 😃😃

  • @abnet3207
    @abnet3207 2 роки тому

    ዳጊ ተመቸኝ ፈሰ ከንቲ ያልካት

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @tesfatesfanich3766
    @tesfatesfanich3766 2 роки тому

    😭😭😭😭😭asimazino laxi

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 роки тому

    ዳቦው ቀለጠ kkkkk ጀሶው

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 роки тому

    Dagi temechegne..... "FESEKENT" yalkat sedeb..lol

  • @nefisa70
    @nefisa70 2 роки тому +1

    Kkk እቁብ ደረሠው አይ ይሔ ሁሉ ወሬ

  • @user-ce6cf2in8p
    @user-ce6cf2in8p 2 роки тому

    ዳጊ ጠፋህ አማሙቀዉ ebs

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u 2 роки тому

    Haha ዳጊዬ ወሬ ጣላው እያሉ ውሬ ማጣጣም ጥሩ ነው?

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому +1

    ሴትየዋ ልገዛ መታ ወሬ ሽጣ ኤደች

  • @genetm.19
    @genetm.19 2 роки тому

    Stop doing black market and life will be better we are the problem don’t point fingers

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 2 роки тому

    እብድ ውሾች ፋንድያዎች ገማችሁ ዞር በሉ ከሱ ጋ