ሰበር ሰበር - ከግብፅ ጉድ የያዘው ዜና ተሰማ ህወሀትና ኤርትራ ግብፅ አነጋጋሪው ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Місяць тому +28

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለአናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቤል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Weynshet-q4q
    @Weynshet-q4q Місяць тому +19

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቤቿ ይሁን 💚💛❤

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 Місяць тому +44

    ከግብፅ ከሱማልያ ከሌሎችም በላይ የኢትዮጵያ ጠላቶች የራሷ ልጆቿ ናቸው።እንደ ህዝብ እነዚህን እራስ ወዳዶች መታገስ የለብንም።

  • @MotherofEtsegnetElsabethiwot
    @MotherofEtsegnetElsabethiwot Місяць тому +28

    ኦሆሆሆ የኢትዮጲያ ጠላቶች እረፍት አጡ

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel Місяць тому +11

    ወይ እነ ጆን ዳንኤል በራሥ እጅ ሲኦል መግባት ቢቀርስ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሌም ከሰላምሽ ይብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 Місяць тому +1

    አይዞሽ እናት ሀገሬ ጠላትሽ በቃርብ ይወድማል😢😢😢😢💚💚💚💛💛❤❤🙏🙏

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Місяць тому +3

    ብቻ ምን ማንም ቢስማማ ኢትዮጵያውያንን መቼም አያሸንፉም . ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko Місяць тому +31

    የሰካራሞች ትዳር አይፀናም፡፡የጠላቶቻችን አንድ መሆን ለግዜ ነዉ፡፡እንደሰካራም ትዳር ናጌ ይፈርሳል ፡፡ኢትዮጵያ በፅናቷ ትቀጥላለች❤❤

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z Місяць тому +2

      በትክክል

    • @Finfine672
      @Finfine672 Місяць тому +1

      የስካራም ብልጽግና ፓለቲካ እየተንገዳገደ ነው😂😂😂😂 ማነው ጠላት አብይ አይደል እንዴ ? ለ ግብጽ ወላሂ ወላሂ ብሎ ለ ኤርትራ ኢሳያስ ቀለበት አድርጎ😮 የ ኢትዮጵያ ወታደራዊ ሚስጥር አስጎብኝቶ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      ልክ እንደናንተ ከሦማሌ ከኤርትራ ከቱርክ ጋር ሆናችሁ ሀገራችሁን ህዝብ እንደወጋችሁ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Місяць тому

      አንተ ባንዳ ነህ​@@Finfine672

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Місяць тому +2

      ​@@Finfine672ከሰካራሞቹ አንዱ አንተ ነህ ለዛ ነዉ የከፋህ

  • @LibyaLiba-g2y
    @LibyaLiba-g2y Місяць тому +8

    ኢትዮጵያ አይዞሽ😢

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu Місяць тому +6

    ምክራቸው ይፍረስ እግዛብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ድል ለኢትዮጵያዬ ❤❤❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እረዱይቱብ
    @እረዱይቱብ Місяць тому +19

    ግብፅ ግን ምነው አትርሱኝ አለች

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому

      ግብፅ ብታስታርቃን በጣም ደስ ይለናል ፖለቲከኞች ናቸው እንጂ እኛ አንድ ነን

  • @እረዱይቱብ
    @እረዱይቱብ Місяць тому +8

    አንደኛ ነኝ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Місяць тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለአናት ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @madotube3523
    @madotube3523 Місяць тому +6

    ግብፅ ምነዉ ሺንቴ ሚሪንዳ ነዉ አለች ለነገሩ የኛዋቹ አህዮች ናቸዉ የሚጫኑላት ይቺ ተምች ሀገር

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 Місяць тому +1

    ህወሀትም ይሁን ኤርትራ እስክ ይሞክሩ በ F 16 እና su 27 እንቴር ሴክቴሮች እንደመስሰችወሌን ሌለ ምንም አያስፈልግም

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 Місяць тому +2

    ታድያ መንግስታችን ምን እየሠራ ነው በፍጥነት ይተስብበት ግብፂ ደካማ ጎናችን ተጠቅማ ትገበብናለችና

  • @alumaico.production
    @alumaico.production Місяць тому +1

    Tgraway negn gn hwahat new yehe hul yemiyargew hye hwahat meferes alebet😢

  • @kokirMedia
    @kokirMedia Місяць тому +3

    ጠላቶችቻችን አድምጡትትት አቤት አቤት

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese Місяць тому +4

    በጣም ከሚገርመው ህዝብ አልተጣላም መንገዱ ሢከፈት እንዴት ተላቅሠው ሢሣሣሙ እንደነበር አለም አይታልአንድ ህዝቦች በሁለት ሀገር የሚኖሩ ናቸው አንድ ሀገር ገና ይሆናሉ ለዚህ ሢገርማችሁ ለምን ትንቢቱ ሥለሚላቸው

    • @watcher6397
      @watcher6397 Місяць тому

      ግን ኤርትራውያን ማመን አይቻልም ፣ ችጋራቸውን ለመሙላትና ጥለው የሄዱትን ቤት መልሰው ለማግኘት ብለው አቅፈው ቢስሙ አያስደንቅም ፣ አሁን ግልፅ ሆኗል 😮😮😮

    • @nahierdawit9721
      @nahierdawit9721 Місяць тому

      ​@@watcher6397አባቴ ደደብ ለመባል ትንሽ ይቀርሃል this is politics ችጋራም ያልከው እንደናን ችጋራም አለ እንዴ የለማኝ ሀገር ልጅ የሰባት ድሃ ልጅ

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Місяць тому +6

    ያ ሁሉ የህወሀት በሻዕቢያ ላይ የነበረው የጄኖሳይድና ዘረፋ ወንጀል ክስ ልብወለድ ታሪክ ነበር?

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      ሥጋ ቢወድቅ አፈር ይዞ ይነሣል ይባል የለምዴ

    • @watcher6397
      @watcher6397 Місяць тому

      አይ ሌላን ለማጥቃት ነው የሚተባበሩት ፣ እርስ በርሳቸው ግን ንጉስ ባሪያ ናቸው 😮😮ድንጋይ ለድንጋይ ቢጋጠም አያስደንቅም

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Місяць тому +3

    ግብፅ ኤርትራ ህዋት ተባብረዉ ብልፅግናን ለመጣል አላማቸዉ ከዛ ህዋት ዳግም ወደስልጣን አላማዉ እነዚህ የኢትዮጲያ ጠሮች ናቸዉ አብይን እግዚአብሔር ካልፈቀደ የትኛዉም ሀይል አይነቀነቅዉም ልፉ ብሏቸዉ ነዉ አብይ አላማዉ ኢትዮጲያ ከድህነት እድትላቀ ቅ እድትለወጥ እድታድግ አላማዉ ግን ሊያሰሩት አልቻሉም ግን አብይ አላማዉን ሳያሳካ ማንም አይነቀንቀዉም ህዋት የፈለገ ቢለፋ እዲሁ ለስልጣን እደቃዠ ይሞታል ህዋት መልካም ልቦና ቢኖረዉ ለትግራይ ህዝብ ያስብ ነበር ለዉጥ ያስብ ነበር ከመግስት ጋር ተስማ ምቶ ለስራ ይሰማራል ግን እዲሁ እድሜ ልኩ የጦርነት ነጋሪት እደደለቀ መቼም አያልፍላቸዉ በቃ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Місяць тому +6

    ግብፅ የኢትዮጵያ ጠላት የማታደርገው ነገር የለም ግን ይህ ይሳካላት ይሆን ድሮስ እነዚህ ሁለቱ ፖርቲዎች የግብፅ የአረብ አሽከር ናቸው ኢትዮጵያን አሁን ያለችበትን ሁኔታ የፈጠሩ ናቸው የኢትዮጵያ እምላክ ሀገራችንን ከነዚህ ስይጣኖች ይጠብቅልን::

  • @jenberulemiesa3921
    @jenberulemiesa3921 Місяць тому

    Abel🎉🎉

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Місяць тому +3

    የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፍም ይብላኝ ለኢትዮጵያ ጠላቶች አይ ግብፅ አቅነዘነዘሽ ምነው

  • @adisadisu691
    @adisadisu691 Місяць тому

    አስመራ ሆይ አርፈሽ ተቀመጪ አለበለዚያ እስከድንበራችን እንዋጋለን

  • @AdmiringBloomingFlower-pe6pl
    @AdmiringBloomingFlower-pe6pl Місяць тому +4

    አስጠቂ መንግስት፣ህወሀትን አዝሎ እሽሩሩ ሲል ቆየ።ይሄው ዛሬ ከጠላት ጋር ሆኖ ሊሸርብ ነው።

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Місяць тому +4

      እስቲ አንተ በመግስት ቦታ ሆነህ አስበዉ

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Місяць тому +7

    ይች ዳርዳርታ ዳቦየን ለመቀማት ነው ንቁ

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 Місяць тому

    ድሉ የኢትዮጵያ ነው

  • @tadeletekola5454
    @tadeletekola5454 Місяць тому +3

    Berta

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn Місяць тому +4

    ደፂ ቃሊቲ መከተት አለበት

  • @Ethio.Reshad
    @Ethio.Reshad Місяць тому +2

    የቀሯት ጁቡቲ እና ኬነየነው 😂😂😂😂አይ ግብጥ

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx Місяць тому

    እሄ ነገር የግብፅ ብቻ ጉደይ አይደለም የማነ አሜሪከ እጅ እኖርበተል

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke Місяць тому

    Mastawrkiyaw betam beza

  • @watcher6397
    @watcher6397 Місяць тому

    ድንጋይ ከድንጋይ ቢስማማ ፣ ለመጋጨትና ለመፋለጥ ነው፣ ከዚያ አያልፍም 😮😮😮😮

  • @BaahirYaasin-q6l
    @BaahirYaasin-q6l Місяць тому +2

    🙏❤️

  • @MeseretBayu-h5i
    @MeseretBayu-h5i Місяць тому

    የኛቤት ፖለቲከኛች እኮ ለስልጣን ሹክቻ እንጂ ለህዝብ ለሀገር የቆሞ አይደሉም አብዛኞቹ ቲሽ ማፈሪያዎች ናቸው የፈጣሪ ሀይል ይበልጣል ሀገሬንም ህዝቤንም ለሱ አደራ ብያለው እኔማ ስደተኛ ነኝ❤

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 Місяць тому +1

    በግብፅ ጉዳይ እንኳን የኛ መንግስት ችግር ነው, እንዴት ህውሃት ከፌደራል መንግስት እውቅና ውጭ ሌላ ሃገራት ጋር ይነጋገራል, ይህ እሚያሳየው ወይ መንግስት እንዘጭ ብሏል ካልሆ ደግሞ ህጋችን የወረደ ነው ይስተካከል, እንደሰማነው ከሆነ የኤርትራ መገንጠል ምክንያት ግብፅ እንደሆነች ሰምተናል ህውሃትንም ለመድገም ልትሰራ ነው ማለት ነው?

  • @AyanaTashale
    @AyanaTashale Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Місяць тому +1

    መንግስት...ነዉ...ያጨማለቀብን...ህወሀትን.....ቀጥታ.....መቀሌ...ገብቶ....አንጠልጥሎ...ማምጣት...ነዉ

  • @Kale-p7r
    @Kale-p7r Місяць тому

    ማንም ማንም ቢደመር ምንም አያመጡም ዜናውን ስታነብ እጅግ አደገኛ አትበል ይህ ፍርሀትን ያዘለ ይመስላል ይልቁንስ ተሰባስበዉ አደገኛዋን ኢትዮጵያን ሊሞክሩ አስበዋል ብትል ያምራል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Місяць тому

    አይ ግብጽ ...? የነጋባት ወፍ!

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 Місяць тому +6

    የህውሃት ባለስልጣኖችን ሰብስቦ ማሰር አለበት መንግስት እነዚህ ሀገር ከማስወረር ወደሁዋላ አይሉም🙄🙄

    • @AsdBrg-r3y
      @AsdBrg-r3y Місяць тому

      ፈሶሞች ልቢ ካላቹ አሁን ትግራይን ለመዉረረ ኣትሞኩሩም ኣደሲ ኣበባ ለመግባት ሁለት ቀን እንደማይፈጂብን እናሳያቸዋለን እቺ ቅዘና ሃገረ እንደ ዩጎዝላቪያ ካለፈረሰች ለትግራይ ሰላም ኣትሰጥም ሲለዚ ከማንም የኢትዩጵያ ጠላት ጋር ሁነን ሶኦል እንሸኛታለን

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Місяць тому

    ማንምሙትቻ ቢስማማ ኢትዮጵያውያንን ፅሞ አያሸንፉንም ይሞክሩን ::

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Місяць тому

    ከህዋሓት ስምምነት የሚባልጨርሶም የለም🇪🇷

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Місяць тому +5

    ኤረ ኤረ ግብፅ ትግረ ተጠቀቁት እችየተረገች ግብፅ ክፋናት🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      ሞኝክን ፈልግ ትግሬም ኤርትራም ሡማሌም ሥለኢትዩፒያ አያገባቸውም ሦማሊያ ክልል ልትገነጠል መሆናን አልሠማችሁምዴ በሼሪያ ልትተዳደር ነው አከተመ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому

      ምነው ምን ችግር አለው 😂😂

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Місяць тому

      @@samsamsun367 ሕዝቅኤል29,30መፅፍ ቅዱሲ አብቡ

    • @user-xh6vq1vu6i
      @user-xh6vq1vu6i Місяць тому

      ግቢፅ እሲራኤልን በታርክ አሸንፋ አያዉቅም

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i Місяць тому

    ህዋትን '''ታሪክ ይፋረደዋል

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Місяць тому

    አቤል...መደራደር...እንደምትፈልግ...እያል..አታጃጅለን.....በድብቅ....እየሰሩ...ነዉ...ኢትዬጲያን...ለማፍረስ

  • @FrancoMungo-dy1hn
    @FrancoMungo-dy1hn Місяць тому

    Meskerem 11, 12 is history

  • @kemalyass5995
    @kemalyass5995 Місяць тому

    No one touch my Matherland...ohohoh!!!

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma9762 Місяць тому +1

    ይሄ ሁሉ የዚህ ከረፈፍ መሪ ውጤት ነው...... እንደተሰበሰቡ በዛው እንዳሉ በድሮን እስከውድያኛው መሸኘት ነበር ግን ጥሩ ሀገር ወዳድ መሪ የለም እነዚህ የ ኢትዮጵያ በሽታዎች መቼም ቢሆን ለ ኢትዮጵያ ጥሩ ሊያስቡ አይችሉም ::

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w Місяць тому +2

    ቅንቅናም ጎረቤት ኤርትራ

  • @abushBush-y3h
    @abushBush-y3h Місяць тому +2

    Abel wy you don't say something about professor beyan??

  • @KeneniAdem-k6c
    @KeneniAdem-k6c Місяць тому

    ድሮስ ባንዶች ምን ሰርተው ይብሉ?! ሆሆ!!!

  • @lijamanuelasmamaw
    @lijamanuelasmamaw Місяць тому

    ከግብፅ በላይ ኤሪትሪያን እጠላለው 😫🇪🇷😫

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 Місяць тому +1

    There will be another
    Defeat for Ethiopian government towards ኢርትሪያ እና ሁዋት

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Місяць тому +3

    ሲሲን መገልበጥ ቀላሉ ነገር ነው ቱልቱላቸውን ይንፉ

  • @የናተውቤት
    @የናተውቤት Місяць тому +2

  • @dargea4759
    @dargea4759 Місяць тому +1

    በትግራይ ጦስ አገሪቱዋን የአሰብ ወደብን
    እንዳጣች ሁሉ ፣ አሁንም የሶማሊላንድንም
    ስምምነት ማበላሸት ነው ፍላጎታችው።
    መገንጠላችው ብቻ ነው ሰላም የሚያመጣው።

  • @tigistadugna85
    @tigistadugna85 Місяць тому +2

    God bless 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rossross6520
    @rossross6520 Місяць тому +5

    ይገርማል ህዝብህን እንዳታስጨርስ አስብበት ደብረ ጽዮን ኤርትራ እንደሆነች ተጠቅማብህ አሽቀንጥራ ነው የምጥልህ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      ልክ እናንተን እንዳረገች መሣርያችሁን ቀምታ ወታደሮቻችሁን ደፍታ እንደለቀቀች ነዋ የአየር መንገድ እንደወሠደች ፊክ ብር አትማ ዶላር ገዝታ በትና እንደወሠደች

    • @ermiastekele5002
      @ermiastekele5002 Місяць тому

      ኤርትራን አትክድም ታሪክ አንብብ ወያኔ ከሃዲ አቢ ከሃዲ የኤርትራ ችግርዋ በ ኢትዮጵያውያን አትጨክንም ደም እየለፋን ይቅርታ እናርጋለን አሁን ግብ በቃን ትልቅ ግድግዳ ይለየን እናንተን ማየትና መስማት አንፈልግም የክልል ሃገር ፋኖ ወያኔ ሸኔ ቅብርጥሽ አሳፋሪዎች

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Місяць тому

      በማአበል ሚዲያ የሰማሁትን የተናገርከዉ

    • @rossross6520
      @rossross6520 Місяць тому

      @@EyerusalemTaddese ተይ እንጂ ገለቴ አልሰማሁም ነበር😂😂😜😜

  • @kefeletesemakefeletesema
    @kefeletesemakefeletesema Місяць тому +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 Місяць тому

    አሁን አሁን እና ደብረፂዮን ልክ ከልገቡ ከኤርትሪያና ከግብጽ የበለጠ ፈተና ነው

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 Місяць тому +2

    🇪🇹🥰🇪🇹🥰❤️🥰🇪🇹❤️☝️🙏

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 Місяць тому +10

    ደብረፂዮን እግዚአብሔር ከምድራ ጋጽ ያጥፈቸው ግብጽ ኤርትራ ኢሳያስን ጨምሮ

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Місяць тому

    ግብፅ እና ኤርትራን ያወሩት አይሰማም ብሎ ቋጥ ላይ ሸኑ በጣም አመሳችሁ ድል ለወዲቷ ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 Місяць тому

    ከሜረማዬቤት ላይቭ ሊገባልን ይገባል ከምር

  • @jrjrjrnenrjjr8089
    @jrjrjrnenrjjr8089 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ፂዮንአውያን
    @ፂዮንአውያን Місяць тому +1

    ግድቡ ቢመታ ለምን ውሀውን ሚበክል ነገር አይጠመድበትም እንቢ ካሉ😮

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Місяць тому

    መንግስት ምን እስክ ሰሩ ነዉ የወያኔን ሥራ በዝምታ የምመለከተዉ ?

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Місяць тому +1

    ሻቢያና..ወያኔ.....አንደ...ደርግ...ግዜ..መስሎሻል....ሞክሩት😂😂😂😂

    • @291goje
      @291goje Місяць тому

      At list derge was having the strongest army in Africa at that time what do u have now 😂😂😂😂

  • @aishanuri2750
    @aishanuri2750 Місяць тому

    የኤርትራው ሼባው ሰውየ እያቅለወለወው ከሀጂ ኢትዮጵያ የዋለልህን ውለታ ማታቅ ደነዝ ሰውየ

  • @nardos8487
    @nardos8487 Місяць тому

    ኦይ ግብፅ ኤርቴራ ሁሌ እየፎከሩ መኖር። ክክክ

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu Місяць тому

    🙏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ትዱማር
    @ትዱማር Місяць тому

    😮

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Місяць тому

    ይሄሊሆን አይችልም ትግራዊያን ኢትዮጵያዊያን ናቸውከጠላት ግብፅጋር አደራዳሪነታን አይቀበሉም።

  • @ኢትዮጵያዊነት
    @ኢትዮጵያዊነት Місяць тому

    አቤላ ቀጠሮ በዛብን 😂😂

  • @adisadisu691
    @adisadisu691 Місяць тому

    አሁን ነው ህወሃትንና ሻቢያን አንድ ላይ ማጥፋት

  • @abushBush-y3h
    @abushBush-y3h Місяць тому

    Abel wy you don't say something about beyana ???

  • @NourAlqaise-bu3lp
    @NourAlqaise-bu3lp Місяць тому

    Dele le Ethiopian

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Місяць тому

    ግብፅ አብዳለች ባንዳ ባንዳ እየመረጠች ትሽከረከረናለች

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Місяць тому

    ድሮም ...? አሁንም ይህን እንደሚደርጉ እኛ ኢትዮጵያን ያላወቅን መስሎት ከሆነ ... ? ወደፊት ...! አይ ግብጵ .???? ተገርሚያለሺ ..? ሞትሺ ታሪክ ሆኖ እንደሚቀር ምንም ጥርጥር የለኝም !!!!! ለአንች አባይ በቂ ነው ::

  • @chrispina1227
    @chrispina1227 Місяць тому

    50 000 telati benesa minim ayametam kewechiwe yelik yehageri wesit banidawochi fetary yanesachu gelitu hageri shachi

  • @RedietHM
    @RedietHM Місяць тому

    Weyane mechem Eritrean ayamnum, ayideraderum.

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 Місяць тому

    Gebx eko le weyane mesareya settalch

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Місяць тому +1

    Given the conspiracies hatched by Saudi Arabia and Egypt against Ethiopia, is there a way the Ethiopians can create a system that ensures that Egypt pays for the water it receives from Ethiopia who is the mother of Africa? Please make sure that Egypt must pay water bills to Ethiopia on time. otherwise stop the water automatically. This highlights the need for a system that ensures timely payment, taking into account the context of Arab plots. Nigeria Ethiopia 🇪🇹 and isreal forever

  • @CristiyanoRonaldo-l4v
    @CristiyanoRonaldo-l4v Місяць тому

    🙄

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Місяць тому

    Isayas Afewrki was never been a friend of Ethiopia. He is a full-time enemy of Ethiopia. He always conspired against Ethiopia during the Emperor, Dergue, TPLF, and PP governments. Enough is enough. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @BereketLamboro
    @BereketLamboro Місяць тому

    Why you don't want to say anything about professor bayene Petros death

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 Місяць тому

    ante ke eritrea erasu wered yezarebu ke weyane går men agebachu abey Ahmed le eritrean tekawamii meret seteto sele eritrean metef seyamer eywale

  • @rakitadesse-d9f
    @rakitadesse-d9f Місяць тому

    Ethiopiame yegbstine tatakiwoche medgefe alebate gebstie 1000000 gize eskitbetaten😂😂

  • @MeredHaftom
    @MeredHaftom Місяць тому

    እኔ የምገርመኝ መንግስት የነደብረፅዮን ክትትልና ቁጥጥር ካላደረገ ዋጋ ያስከፍላል
    "ሳይቃጠል በቅጠል"
    በተለይ ለኛ ለትግሩይ ህዝቦች ኣስጊ ነው::

  • @biniarada-zq7lc
    @biniarada-zq7lc Місяць тому +1

    ለምን በድብቅ ትላለክ ደብረፂዬን ሲናገር አብይ ያውቃል ብለዋል መቸስ ሁሌ ህዝብን ለማባላት አትተኛም ይገርማል

  • @niguseghebreab9514
    @niguseghebreab9514 Місяць тому

    🐗

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk Місяць тому +1

    እነ ደብረፅዮንና ጓደኞቹ ግማሽ ጎናቸው በኤርትራ ስለሆነ ለትግራይ ሕዝብ የማይጨነቁ ትግራይን እንደገና የጦር አውድማ ለማድረግ የሚሮጡ የስልጣን ጥመኞች ሳይሆን እጃቸው የቆሸሸ ስለሆነ ስላም ሳይሆን ጦርነትን ነው የሚመርጡት። ስለዚህ ፌዴራል መንግስት ትኩርቱን ማድረግ ይገባል። በምንም መልኩ ኤርትራ ለትግራይ በጎ ነገር እንደማያስብ ግልፁ ነው። ግብፅም

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 Місяць тому

    Azignebihalhu yehazen meglecha satsema kerteh aymeslegnm negergin ante zegebk alzegebk bizu yemikorubachew lijoch aluachew yigebalal

  • @Yonatan_yopi
    @Yonatan_yopi Місяць тому

    ግድቡ የተጀመረው እኮ በመለስ (ህወሓት) ጊዜ ነበር ለምንድነው ህወሓት ከግብፅ ጋር ምታብረው አይመስለኝም

    • @BerhanuT
      @BerhanuT Місяць тому

      Hiwat hulem banda nech meles kemote bohala

  • @Johnnyq123
    @Johnnyq123 Місяць тому +2

    Liar

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 Місяць тому +2

    ምስጢራዊ ከሆነ ለምን ተናገሩት???

  • @AyanaTashale
    @AyanaTashale Місяць тому +4

    ❤❤❤

  • @MeseretBayu-h5i
    @MeseretBayu-h5i Місяць тому

    የኛቤት ፖለቲከኛች እኮ ለስልጣን ሹክቻ እንጂ ለህዝብ ለሀገር የቆሞ አይደሉም አብዛኞቹ ቲሽ ማፈሪያዎች ናቸው የፈጣሪ ሀይል ይበልጣል ሀገሬንም ህዝቤንም ለሱ አደራ ብያለው እኔማ ስደተኛ ነኝ❤