በኔው ባሰ አዲስ ሙሉ ፊልም (Benaw Basse),New Ethiopian Movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 158

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od 5 годин тому +1

    አበጀሽ ልጅሽ ያምራል አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c 8 годин тому +2

    አበጀሺ የዲራማዉ ዲምቀት ስወዲሺ❤❤❤❤❤❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 7 годин тому +2

    አቤት ተወና አቤት ችሎታ የኛን ቤት ጉደ ትውኑት በጣም ቤተሰቦች በጨንቅ ጠ ነው ያሉት በፀሎት አሰባችው 😢😢😢😢😢😢😢 በዘላየ ወንድሜ ሞቶብኝል ለአማራ ሲባል የትክፍል ወጋ ነው 😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Amhariafano
      @Amhariafano 3 години тому

      እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie 13 годин тому +7

    እሄ እኮእኔ ድራማ ማለት ይቸቸግረኛል በቃ እውነት ነው ለኔ ወይ ጉድ ትወና ሁነው ነው የሚሰሩት

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 19 годин тому +9

    እምዋ አላህ ያሣድግልሽ ልጅሽን ❤❤❤❤በጣም እወዳችኋለሁ❤💕💕💕💕💕

  • @AlexAlemayehu-be4ip
    @AlexAlemayehu-be4ip 11 годин тому +3

    የውዳርን የመሰለች ጸባይ እና መልክ ያላት አይነት ሴት ውስጤ ናት ❤

  • @habtamumekonen8514
    @habtamumekonen8514 20 годин тому +7

    ምርጥ እኮ ናችሁ የኔ ደሞች ጣራ ነካ ትወናችሁ በርቱ

  • @almazhana5932
    @almazhana5932 6 годин тому +2

    ብርቁ ኃይሌ አያ ጥላዬና ጨረቃ አለሜ ይምጡልን ካቆማቹበት ጀምሩልን እባካችሁ

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h 3 години тому

      አያ ጥላዪን እንዴት እንደምው የነበር

  • @Adis-pe9hh
    @Adis-pe9hh 16 годин тому +2

    የኔ ምርጦች ሰወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-f7w
    @Hayat-f7w 17 годин тому +7

    እርስት አትቀያይሩ ለመከታተል እየተቸገርንነው በተረፈ ሰራችሁ አሪፍነው

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 20 годин тому +5

    አበጀሽ የኔዉድ እናት❤🎉🎉ስወድሽ🎉❤🎉❤🎉

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 21 годину тому +8

    እደዚህ በየክፍሉ ቀጥሉበት

  • @AsWe-q6u
    @AsWe-q6u 6 годин тому +1

    እረ ቀጣይ የገደሉት እዳይሆን ምትኩ ወይኔ 😂😂😂

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 12 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤abejeshi tadie yayeshi hulachuhenm ewedachuhalew yedestaye minchi❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @መቅዲግሪስ
    @መቅዲግሪስ 19 годин тому +4

    እማዋ የኔ ምርጥ እናት ❤❤❤❤

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 19 годин тому +4

    የኔ ፍቅሮች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amdewerkytayal
    @amdewerkytayal 12 годин тому +2

    ታደሠ ዐበጀሽ ብርቁ ያየሽ ዐንዷ ሥሟ ጠፋኝ ዕወዳችሗለሁ

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 19 годин тому +9

    የውበት እስትሮ ተመቸኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 15 годин тому +2

      በጣም 🎉

    • @RMetica
      @RMetica 14 годин тому +2

      መቃ😂😂

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 12 годин тому +2

      😂😂😂😂😂 የቀለም ማቅለሚያው የንጉ አገዳ😂😂

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 22 години тому +5

    አበጀሽ የቤቱ ድምቀት ስወድሽ

  • @bateldamte
    @bateldamte 19 годин тому +4

    አይ እሱቤ 😂😂😂😂 እናተን አያሳጠን❤❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 годин тому

    ወይኔ እመቤት ግን ምን ጉድ ነሽ 😂😂😂እሱቤ ምስኪን😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JejeDede
    @JejeDede 3 години тому

    አይ እሱቤ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣😂ይመቻችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nemased7851
    @nemased7851 21 годину тому +7

    አበጀሽ ዬኔ ወደ ነገር ሰወደሸ ባዬሸ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 13 годин тому +2

    ከ አዱኛ ፍቅርዮዞኛል😍😀

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme 18 годин тому +5

    አበጀሽ የኔ እማዬ❤❤❤❤

  • @RoziNure
    @RoziNure 20 годин тому +3

    የኔ ፍቅሮች🎉🎉🎉🎉❤

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 13 годин тому +1

    የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤😂😂እሱቢየ😢😅😅😅

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 22 години тому +2

    የማፈቅራችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 15 годин тому +1

    እያዩ ገደል 😂😂😂😂እሱቤ 🎉🎉🎉🎉

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 12 годин тому +1

    ❤😂😂😂😂 የኔ የሳቄ ምንጮች

  • @romansisay4417
    @romansisay4417 21 годину тому +3

    ፍቅሮቼ እንኳን ደና መጣቹልኝ ❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 12 годин тому

    ayi esuba ena ehite band lay seseru betam nw yemmechugn❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 19 годин тому +3

    አቶ ታደስ ወኔ😂🥰🥰

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 12 годин тому

    አበጀሸኑሪበደሰታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeshiyeshaw9871
    @yeshiyeshaw9871 15 годин тому

    በጣም ጎበዝ ናችሁ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 12 годин тому +1

    yena wudoche❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 17 годин тому +2

    ህፃኗ ውድድድድድድ

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 9 годин тому

    ስራችሁ በጣም አሪፍ ነው❤ አበጀሽ ስራ ስለጀመረች የማክሰኞ አይዶል ሾው ይጀመርልን እምትሉ በላይክ ንገሯቸው ❤❤❤

  • @ዞብልዩቱብ
    @ዞብልዩቱብ 20 годин тому +4

    ተናድጀ ነበር ተለቀቀ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 12 годин тому

    ስወዳችሁ ! የህይወትን ዉጣዉረድ ከነመፍትሄዉ ነዉ የምታስተምሩት !!!❤❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 20 годин тому +3

    እሱበ ተው እደዝ ሜቦቅቦቅ ጥሩነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 17 годин тому +1

    እስቲ ቡናውን አሽቱን😂😂❤

  • @GdhfhBghhh
    @GdhfhBghhh 19 годин тому +2

    የውብዳርየ የትነው የማገኝሺ በጣም አፈቅርሻለሁ ጌታን💋💘🌷

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 18 годин тому +1

      ስርአት ያዝ ምሽግ ይዘን እንታኮሳለንጅ በውብ ዳርማ አትምጣብኝ

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 17 годин тому

      😂😂😂😂😂😂 አታስቁን ባካቹህ

    • @RufjjFjcoo-in7wn
      @RufjjFjcoo-in7wn 13 годин тому

      እርማችሁን አውጡ የውብዳር ባለትዳር ነች ለዚያውም ነፍሰጡር ነች

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 13 годин тому

      @@RufjjFjcoo-in7wn ምን እንተያያለን ማነው ባሏ አለቀለት በይው ጥይት እንደቆሎ እንዳላረግፍ ቆይ ተይው ባዳ ሚኒሻ ሆኜ ጎጃም እንዳልገባ ንገሪው

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 17 годин тому +3

    አታጓጅ ውድድድ

  • @HifjfAisvd
    @HifjfAisvd 14 годин тому +1

    አቀጄሽን ስወዳት የኔማር

  • @meweds8media
    @meweds8media 16 годин тому +2

    ይች ሴትዮ መቶ ሺብሯን በልታ ነው ለካን እየመጣች የምትደነፋ።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 15 годин тому +2

    ምንው ያኔያበባ ርጋ ርጋ ብሎ ማስርዳት የምን መፍጨርጨር ንው

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 10 годин тому

    በእውነት ሴትማ እታጓድ ናት ማርያምን

  • @meweds8media
    @meweds8media 15 годин тому +1

    ኧረ የእመዋ ቅኔ ይለያል በደነብ ነገረቻት የጎባንዮዋ።

  • @GibatuMalisha
    @GibatuMalisha 20 годин тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ የኔ ወዶች ውድድድድድ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 18 годин тому +2

    መጣችሁ ሱሶቼ

  • @OpaApoa
    @OpaApoa 12 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ ውዶች 😂

  • @goreja100
    @goreja100 19 годин тому +3

    ያየሽ ተይ አታቃጥሪ

  • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yostinamengistie1581
    @yostinamengistie1581 20 годин тому +3

    Abejeshin sayat endet Des endalegn nafkeshin neber endatefi

  • @Ethioኢትዮ-g6p
    @Ethioኢትዮ-g6p 17 годин тому +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @RufjjFjcoo-in7wn
    @RufjjFjcoo-in7wn 13 годин тому

    Keyikrta gar .yayineabeba dirk atbey leza asatashew

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 15 годин тому +2

    እመቤት😅😅😅😅😅😅

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ 7 годин тому

    አይ አያታዴ የጨነቀለት አሉ😁😁

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 13 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 18 годин тому +3

    እመዋ..እረ..ብርቁን..አምጪዉ

  • @hgg6334
    @hgg6334 5 годин тому

    ኪኪኪኪታደሰ፣ተራህንጠብቅሴትነዉእሚገልክቸብለካል😂😂

  • @HaptamM-z2e
    @HaptamM-z2e 16 годин тому +1

    እያማረን ይቅር 😂ምን ማድረግ ይችላል ማልቀስም አይቻልም 😂😂

  • @FaAl-fd4wi
    @FaAl-fd4wi 15 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HifjfAisvd
    @HifjfAisvd 14 годин тому +1

    የኔዉዲ አበጄሽ የሳቄ ምጮች

  • @HifjfAisvd
    @HifjfAisvd 14 годин тому

    ዴስ ስትሉ 💋💋💋💋💋

  • @asenakufesha7133
    @asenakufesha7133 21 годину тому +2

    💕🌹🌹💕💕💕

  • @yonass6203
    @yonass6203 11 годин тому +1

    እውነትም የውብ ዳር!!!!!

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث 10 годин тому

    ሲሳይአምሮብሀል😂😂😂😂

  • @VgjhgHghhh
    @VgjhgHghhh 11 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @GirGalm
    @GirGalm 11 годин тому

    ገሬ ፀጉር እንቀያየር

    • @Tmr930
      @Tmr930 10 годин тому

      😂😂😂😂😂

  • @Hailemariam8
    @Hailemariam8 21 годину тому +17

    እኔ በአንድ ሰው ናፍቆት የተነሳ ስራዬን ሁሉ ትቼ የእሷን ስራ መከታተል ስራዬ ሆነ እባካችሁ የሆነ መላ በሉኝ ከአለም ጋር አይኑካ ከገባልኝ ዓመት አለፈኝ አሁን ግን ከቁጥጥሬ ውጭ እየሆነ ነው ምናልባት የራሷ ህይወት ሊኖራት ይችላል።እኔ እምፈልገው አንግኝቼ ማውራት ብቻ ነው እም ፈልገው እና አድራሻዋን እባካችሁ ተባበሩኝ😢

    • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ
      @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ 20 годин тому +1

      Auzoh

    • @كونفيكون-ك1ص
      @كونفيكون-ك1ص 20 годин тому +3

      አለም የምትባል እዚህ አለች እንዴ😢😢

    • @Hailemariam8
      @Hailemariam8 20 годин тому

      @@የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ እሽ ግን በጣም ከባድ ነው

    • @Hailemariam8
      @Hailemariam8 20 годин тому +3

      @@كونفيكون-ك1ص አው የዓለም ወርቅ ትባላለች

    • @كونفيكون-ك1ص
      @كونفيكون-ك1ص 20 годин тому +2

      ​​@@Hailemariam8አር ያምሀል እንዴ ልጅ በመዳሪያዋ አንተ ትቀልዳለክ በል ወደ ራስህ ተመለስ ያለም ወርቅ እኮ ትልቅ ሴት ናት

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 20 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 18 годин тому +2

    አይኔ አበባ ተረጋጊ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 8 годин тому

    ሲሳይን ማነው የተጫወተበት😂😂😂

  • @MakiyaEndris-n2q
    @MakiyaEndris-n2q 22 години тому +11

    እናት አበጀሽ መላ በይኝ ሲሳይን አፍቅሬው አለሁኝ❤👈 😢😢 ሚስትም ቢሮረው ከማፍቀር ወደኋላ አልልም 😫😫

  • @userenter2635
    @userenter2635 9 годин тому

    ችግሯን ከላይዋላይ አራግፊላት😂😂😂😂😂😂

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w 13 годин тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 9 годин тому

    ግን ለምንድነው ክፍል 1/2 እያላቹህ የማትለቁት ዘግይቶ ለሚያየው ሰው ጥሩ ይሆናል።

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 22 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 12 годин тому

    ሥራቾሁ ቆንጆ ቢሆንም የድምፅ ጥራቱ ላይ አንዳንድ ቃላቱ አይለይም ::

  • @سوهخالد
    @سوهخالد 18 годин тому +1

    የኔውውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 17 годин тому +2

    ውበት ክክክክክክ

  • @هلا-ن4غ
    @هلا-ن4غ 5 годин тому

    ኪኪኪኪኪ 45:28

  • @አብርሃምአለም
    @አብርሃምአለም 3 години тому

    እሱቤ ተናገር

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 11 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 8 годин тому

    ሲሳይየጉልበተናነኝስትልምንአጋለጠህአበጀችአታቅምጂአትሰደድምነበርለማንኛውምአላህይማርህደስትላላችበርቱቆጅትምርት

  • @BezaYosef
    @BezaYosef 18 годин тому

    Esitiro temichetogal😅😅😅

  • @هلا-ن4غ
    @هلا-ن4غ 5 годин тому

    ኪኪኪኪኪኪ

  • @መዝሙርመዝሙር-ጘ7ዸ
    @መዝሙርመዝሙር-ጘ7ዸ 8 годин тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😊😊😊

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 18 годин тому

    😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @سوهخالد
    @سوهخالد 18 годин тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @rekikyalew8007
    @rekikyalew8007 20 годин тому

    ስታስጠሉ

    • @grbu1121
      @grbu1121 20 годин тому

      ምነው

    • @marya-fo2en
      @marya-fo2en 18 годин тому

      Man eyachewu aleshi kinategna

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 8 годин тому

    ❤❤❤

  • @afdffdhfh988
    @afdffdhfh988 20 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 18 годин тому

    😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 18 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 18 годин тому

    😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰