"ደራሲና አዘጋጅ የሆንኩት ተዋናይ ለመሆን ነው" የቄራዋ አልማዝዬ ሜዳና አርቲስት ቢኒያም ወርቁ |በሻይ ሰአት| |ቅዳሜን ከሰዓት|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @tsik914
    @tsik914 17 годин тому +3

    ደራሲና አዘጋጅ ቢኒያም ወርቁ ብዙ ሰርተሀል ገና ትሰራለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስለ ንፍስ ስልክ አዳራሽ ስላወራህ ደስ ብሎኛል በእኛ ግዜ የነበሩ አብዛኛዋቹ ጥሩ ጥሩ ቦታ ላይ ናቸ ው በጋዜጠኛነት በቴሌቪዥን ፕሮግራም መሩዋች አሉ ብዙ የንፍስክ አዳራሽ እራሱን የቻለ ትያትር ቤት ነው እስቲ ስሩበትና ድጋሚ እንያቹ

  • @MesayMesay21-go2ot
    @MesayMesay21-go2ot 14 годин тому +2

    ቢኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ገና ገና ብዙ ትሰራለህ እማረሳው በንፋስ ስልክ መድረክ ላይ አማረሳው ቲያትርህ በኤችአይቪ እናትና አባት ሞተው አንተ ታናናሾችህን ስታሳድግ ስትንከባከብ ሙሉ አዳራሹን ነበር ያስለቀስከው።

  • @AbrehamFikera
    @AbrehamFikera 3 години тому

    ቢኒ የሠፈራችን ጀግና ቄራ የብዙ ጥበበኞች መፍለቂያ

  • @senyseny5509
    @senyseny5509 17 годин тому +1

    ቢንያምዬየሰፈሬ ወርቅ መቼም ልጅ ሲኮን አይስተዋልም እህቴን የምታበላሽ ነበር የሚመስለኝ አግኝተህ እስክትነግረኝ እና እስክረዳህ ድረስ እንኩዋን እንዲህ ሆነህ በሰላም በጤና ለማየት አበቃን

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 16 годин тому +1

    Binee. 👍👍

  • @CARPENTERTUBE
    @CARPENTERTUBE 14 годин тому +1

    konjo newu ketilubet azegajoch kehizb gar megenagnet alebachewu

  • @WayMake
    @WayMake 8 годин тому +1

    ለተጠየቀው ጥያቄ ያለቀ መልስ ሳይሰጥ እዛያና እዚህ ሲረግጥ ተሳቅቄ ፕሮግራም ሲያልቅ አረፍኩ። 😢

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 6 годин тому

    አልገባንም የሚደበር ሰው ሻሽህን ፍታ ሰው አክብር የተጠየከውን መልስ

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 16 годин тому +4

    ምንን በማስመልከት ነው ሻሹ እንደእድሜክ ሁን ስምህ ትልቅ ተግባርህ ትንሽ ለመምሰል ሙከራ ማድረግ አይከብድም

    • @ElhamNafie
      @ElhamNafie 16 годин тому +3

      Kezi Hulu shashu new yetayesh korkoro nger

    • @makedamth7149
      @makedamth7149 14 годин тому

      @@ElhamNafie ምሁር ጠበብት ፓ

    • @Bnnbvj
      @Bnnbvj 11 годин тому

      Look his mind inside don’t look outside. He’s a legend artist. He is the best writer directing he is a good guy. Stop bullshit comment OK weird.

    • @brukegeb4350
      @brukegeb4350 11 годин тому

      Tiraz netek

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 15 годин тому +1

    በስም ነው የማቅው ግን ምነው እንደፍንዳታ ሻሹ ኮፊያ አታረግም

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 години тому

    EWNETM ANGAFAWOCH NACHU YHANN HULU KERASACHU EYAQEREBACHU TIATRUN STSERUNA STAZNANAU NEBER BETELEY ENEDESEMAWTNA ENDAYEHUT ANGFAW BINIYAM WERQU!!!!!

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 15 годин тому +3

    ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ😢