ከአቤል ግድያ ጀርባ ያለው ባለስልጣን Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 423

  • @susuumahad2856
    @susuumahad2856 2 роки тому +42

    ልጅቷ ግን በጣም ጎበዝ ናት መርማሪ ፖሊስ ብትሆን በጣም ብዙ ስራዎችን መስራት የምትችል ልጅ ናት የምታነሳቸው ወሳኝ ነጥቦች አለማድነቅ አልቻልኩ ለወንድሟ ፍትህ እንድታግኝ አላህ ይርዳት

    • @user-fg2jr5nw4r
      @user-fg2jr5nw4r 2 роки тому +1

      ወንድሜ ስተውት መሠለህ ለሡ ሞት በጀት ተመድቦ እየተከፋፈሉ ነው ነጃሶች

  • @sunlight256
    @sunlight256 2 роки тому +42

    የዚን ልጂ ታሪክ ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ተከታትየዋለዉ በጣም አሰቃቂ ወንጀል ነዉ 😥በጣም ጠንካራ ቤተሰብ ነዉ ። እናንተ ወንጀሉን ተከታትላቹህ ባትደርሱበት ያሄኔ ገዳዪች የስንቱን ነፍስ ያቀጥፍ ነበር

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +63

    ያሣዝናል የሰዉልጅ ነፍሥ የረከሰበት ሀገር ኢትዮ ብቻነዉ አይዞቹቹቹ ሀቁንፈጣሪ ያዉጣለት

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 2 роки тому +37

    መኪናው የተገኘበት የጊቢው ባለቤት መያዝ አለበት

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 роки тому +33

    ግልፅ ነው ባለሀብት የተባለው በደንብ እጁ አለ እረ የ ህግ አምላክ ይህ ሰውዩ ይያዝ ስለ እግዚአብሔር የዚ ልጀ ደም የ ቤተሰቡ እምባ ፈሶ መቅረት የለበትም እነዚ ሌቦች በደሀ ደም ለመክበር አይቻልም የሰራዊት ጌተወ ፍርዱን ያፋጥንላቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @236KUYE
      @236KUYE 2 роки тому

      Yihene kulalitun wesdew new

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +90

    ስሚ ያጣ... ጩሀት... ስውስ ዝም.. አለ ... ምነው ፈጣሪ ዝም.. አልክእሳ
    አሁንስ...ጆሮዬ.. እንደ ፍም ነደደ
    ጆሮዬ .. በ መከራ ጭው አለ አለ
    ስሚ ያጣ.. ጩሀትትትትትት😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je 2 роки тому +57

    ልጅቷ ጀግና ናት ሳላደንቃት ማለፍ አልችልም
    ሀቁን ያውጣላቹ💔😭

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +40

    የኔ ወንድም ፈጣሪ ነፍስህ በሳላም ትረፍህ!!

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 2 роки тому +73

    የዚህ ልጅ ታሪክ ከአይምሮ አይጠፋም ይሄን ግፍ የፈፅበት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

    • @gffcghh31
      @gffcghh31 2 роки тому +3

      ወላሂ እኔም አልቀሼ ኡኳን አሎጠልኝም ሰው ሞቶ መቅብር ትልቅ ነገር ነው ግን መቅበር ኡኳን አልቻሉም የረብ ከባድ ነዉ

    • @zebibakedir5877
      @zebibakedir5877 2 роки тому

      Welhya anyme matea nwe yeyuhate anqlfy
      e anbye belenale 🥲

  • @SaraSara-ot5ep
    @SaraSara-ot5ep 2 роки тому +25

    ቤተሰቡ የለፋውን ያክል ፖሊስ ግዳጁን ቢወጣ ኖሮ ለልጁ በህይወት ይደርሱለት ነበር አሁን ግን እሬሳው እንኳን ጠፍቶ ቀረ እውነት በጣም ያማል ወንድሜ ፈጣሪ ነብስህን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልህ

  • @meseretteshome8731
    @meseretteshome8731 2 роки тому +21

    በጣም ጎበዝ ናቹ ብዙ ርቀት ሄዳችዋል ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው

  • @senait7
    @senait7 2 роки тому +8

    እኔ የሞተ አልመሰለኝም አንድ ቀን እዉነት ይወጣል እህቱ ግን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ።

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z 2 роки тому

      እኔም የሞተ አይመስለኝ በህይወት አለ ልጁን አግተውታል

    • @senait7
      @senait7 2 роки тому

      @@user-pv8ws9je1z እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይር።

    • @user-ew2vt2wc8i
      @user-ew2vt2wc8i 2 роки тому +1

      በይገድሉት እኮ ስፈረድባቸው ይነገሩ ነበር

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z 2 роки тому +1

      @@user-ew2vt2wc8i እኔጃ ወላሂ አላህ ይይላቸው ምን ይባላል 😢😢😢😢

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 роки тому +33

    ጠቅላላ የአካባቢው ህዝብ ሁሉ የወንጀል ተባባሪ ነው እንዴ አይ የተሬ ህዝብ ለልጆቻችሁ ግፍ ጡር ነው ያስቀመጣችሁት ይህን ቁስል ይህን ሀዘን በራሳችሁ እዩት የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ

    • @dfgfgy4635
      @dfgfgy4635 2 роки тому +1

      አይገርምም ለአንድ ሰው ይሄ ሁሉ ህዝብ መተባበር

    • @nolawimilael6981
      @nolawimilael6981 2 роки тому +2

      በጣም ነው የሚገርመው ግፍ የማይፈራ ህዝብ ነው ያለው ፈጣሪ ያየናል ማለትን ከተውን እኮ ቆይተናል እርሱ ወደ ቀልባችን ይመልሰን እንጂ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +1

      Meche yikeral yeserutin wonjel gin benesu sederisibachew Allah wagachewin sesetachew nitsuh sew mesilew yalekisalu. Allah lenat yiridachew.

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +9

    የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው ፈጣሪ ይፍረድ !!

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому +24

    ኤልያስ ሰላም ይብዛልህ! በእግዚአብሔር መቸም መቸም ተስፋ አይቆረጥም። ጠንካራ ልጅ ነሽ!! አይዞሽ!!!

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 роки тому +54

    የራሳቸዉ ድክመት ነዉ ፖሊሶቹ አዉቀዉ ነዉ ያድበሰበሱት የባለሀብቱ እጅ አለበት ገንዘብ የማያረገዉ ነገር የለም

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 2 роки тому +4

      ትክክል ባለሀብት ተብዬውስ ደሙን ለሴጣን ገብሮ ቢሆንስ ማንያውቃል እንዲህ አይነት ወንጀል ሲነገር ብዙ ሰምተናል ለሀብት ብለው ሰው እንደሚያስገድሉ ብቻ እግዚያብሔር የአቤልን ነብስ ይማር ደሙንም ይመለስ ለቤተሰቦቹም መፅናናቱን ይስጣችው

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 роки тому +1

      ትክክል የኛ ሀገር ፓሊስማ ሌባ ነው እሚቀጠሩትም በጣም ችግረኞች ስለህኑ ለሆዳቸው ነው እሚሰሩት ለፍትህ ሳይሆን እህትየዋ ግን በጣም እምትደነቅ ወጣት!!!

    • @user-lw2nx9bb3c
      @user-lw2nx9bb3c 2 роки тому

      ኢ ሕግ የለም በቃ አቀ።

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 роки тому +10

    ጀግኒት እናትወልዳለች አይ ሀገሬ😭😭😭

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 2 роки тому +3

    የኔ ጀግና ጎበዝ እህት ነሽ የፖሊስ ስራ ነው የሰራሽው አቤል ነብስህን ይማር ጓደኞችህ መከታዎችህ ናቸው የእውነት የሚገርም ነው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +18

    አይ ኢትዮጵያዬ... እንዲህ እንደ አይን ትጠፊ
    ድሀ ወጥቶ እማይመለስበት
    ወጣት.. ስርቶ በስላም .. ወደ ቤቱ.. እማይመለስበት
    ኑሮ ጣራ.. ነክቶ ውድነቱ
    የ ስው ሂወት... በጣም የረከስበት
    ፈጣሪ.. ምነው ዝምምምምምምምም... አልክ እሳ
    ኡፍፍፍፍፍፍ...😭😭😭💔💔💔

  • @fesihamebratu3807
    @fesihamebratu3807 2 роки тому +7

    በጣም በጣም የሚያም ልብን የሚሰብር በኛ አገር የተደረገ እስከማይመስል የሆነ አቤልን ባላውቀውም ሀዘኑ ግን እንደማውቀው ሆነብኝ።ነገር ግን በምድር ፍርድ ተዛብቶ ፍትህ የጠፋ ቢመስልም ፍርዱ የማይዛባ እውነተኛ ዳኛ ስላለ የአቤልን የንፁህ ሰው ደም ፈሶ አይቀርም እግዛብሔር ይፈርዳል ለቤተሰቡ ግን እግዛብሔር ያፅናናችሁ

  • @aminahasen161
    @aminahasen161 2 роки тому +8

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ጽናቱን ይለግሳቹ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 роки тому +26

    ከፖሊስ በላይ ለፍታችሃል ግን መጭ ረሻው 😭😭ፖሊስ ተደራደረ በት 😭😭

    • @kirabea3812
      @kirabea3812 Рік тому

      ethiopia wst sejmer ende police lebi yelem

  • @sewinafasilmamo8635
    @sewinafasilmamo8635 2 роки тому +12

    በህይወት ቢገኝ ምኞቴ ነው እጅግ ጐበዝ እና አስተዎይ እህትና ጐደኞች አሉት እዛ የተሰበሰበ አቃቢ ህግ መርማሪ ፖሊስ ምናምን የምትሎቸውን አባራችሁ እነዚህን ወጣቶች ትንሽ ስልጠና ብሰጡና ይሄን ስራ ቢሰሩ ስንት ወንጀለኛ ይያዝ ነበር

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 2 роки тому +15

    ዘነበ እሚሉት ግን ለናቱ የዚን ያህል ካሰበ ለሶ ብሎ እጁን ከሰጠ እንዴት ለዚ ላንድ ፍሬ ልጅ መሳሳት ያቅተዋል ምናለ መኪናውን ወስደው እሱን ቢተዉት ወይኔ ጭካኔ 😭አረ ምን አረጋቹ ፈጣሪ ይፍረድባቹ 😭!

  • @geez2115
    @geez2115 2 роки тому +28

    አቤል ነፍሱን ይማር በህይወት ከሌለም ልብ ይሰብራል የተሰራው ግፍ በራሱ ወገን በራሱ ሀገር በራሱ ምድር አንድ ያልተፈታ ሴራ አለ እውነታው ሌላ ይሆን ይሆን አምላክ ሆይ ፍትህ ያለችው አንተ ጋር ነች እባክህ አሳርፉቸው እውነቱን ስጣቸው🙏

    • @user-fg2jr5nw4r
      @user-fg2jr5nw4r 2 роки тому +1

      አይ ኢትዮጵያ መድርሽ ገነት ልጆችስ ገሀነም መላው ቤተሠብ ሶብር ይስጣችሁ ደሙን አላህ ይከፍለዋልበፍጥነት ያሣየን

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 роки тому +14

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድረስልሽ ህግ የለ ቤተስብ ጉዳቱን ህመሙን ይዞ ሬሳ ፍለጋ ሚንከራተትበት ሀገር! የሞተ መቅበር ብርቅ የሆነበት ሀገር !ሀገሬ ታመሻል ምህረቱን ይላክልሽለመላው ቤተሰቡና እንዲህ ለለፉት ጓደኞቹ ብርታቱን መፅናናቱን ይስጣችሁ ጎበዝ ናችሁ ህግ ስለሌለ ፍትህ ፍለጋ ብዙ ደክማችኃል ልፋታችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ።

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 2 роки тому +7

    አቤቱ ጌታዬ ሃገሬላይ ያለ ህግአስከባሬ ነኝ ባይ ከሌባ ጋር ተባብሮ የሜሰራ በጣም ይዘገንናል የህግ ሰው ነን የሜሉት ትብብር ባይኖርበት ይሄ ሁሉ ወንጀል አይፈፀምም ነበር ይህንን ስል በጣት ለምትቆጠሩት ለእውነት እና ለሃቅ የቆማችሁትን እናንተን አይመለከትም ለመላው ቤተሰቡ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ 😭💔

  • @user-ck1pw3mm2l
    @user-ck1pw3mm2l 2 роки тому +6

    ወይኔ እህቱ ግን እንቁ ነሽ እመበቤቴ ፅናቱን ትስጥሽ 😭😭😭

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 2 роки тому +16

    ዘንድሮ ፍትህ የለም ነፍስ ይማር 😭😭😢

  • @user-yp9nv9bl2l
    @user-yp9nv9bl2l 2 роки тому +12

    ጀግና ነሽ አላህ ሀቁን ያውጣለት ምን ውስጥ ከተውት ይሆን እንደው በህይወት በኖረ
    ተዉ ፍትህን አትንፈጉ ነገ ሟች ናቹ ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች ተዉ ህግ ላይ የምትሰሩ አካላት ተዉ ሆዳቹ ሳይሆን ህሊናቹ ይግዛቹ እንዴት እንቅልፍ ይወስዳቹሀል እንዴት ትበላላቹ ትጠጣላቹ ፍትህ የነፈጋችሁት ሰው ችግር ቤታችሁ ይግባ!

    • @fatimaf7222
      @fatimaf7222 2 роки тому +2

      Woy ethopia yeashbarioch hager honalech

    • @hareragere7856
      @hareragere7856 2 роки тому +1

      @@fatimaf7222 Tikikil ye Ashebariwoch ager

    • @fatimaf7222
      @fatimaf7222 2 роки тому +1

      Allh yifredbachu mature yizezelacu

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 2 роки тому

      ሞቷልኮ አይይይይይ

    • @user-yp9nv9bl2l
      @user-yp9nv9bl2l 2 роки тому +1

      @@emuzab4781 እሬሳው ምን በላው?

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 2 роки тому +26

    ልጆች እያለን ጭራ መጣ ይሉን ነበር እናቶቻችን ጭራቅስ የመጣብን ሀገራችን ላይ አሁን ነው። ህግ የሌለበት ሀገር ሰው እንዴት ከቤቱ ወቶ ይቀራል ? ኧረ ይሄ ርያድ የሚባል ትራንስፖርት መቅረት አለበት ስንት ወንድሞቻችን አጣን በፈጣሪ እፍፍፍ

  • @sunlight256
    @sunlight256 2 роки тому +5

    በጣም ያሳዝናል😥

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +15

    በእውነት በጣም ያሳዝናል የአካባቢው ነዋሪዎች ባጠቃላይ የወንጀል ተባባሪ ናቸው እንዴት ሰው በዚህ መልኩ በገዛ ወገኑ ላይ ይጨክናል ነገሩ ያለው ባለሃብቱ ጋር ነው ፖሊሶቹንም በገንዘብ ነው የያዛቸው እናንተ የለፋቹትን ያህል ፖሊሶቹም ቢተባበሩ ወንድማችን በሕይወት ይገኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይበቀላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 роки тому +3

      ኦሮሚያ ክልልኮነው ቦታው ኦሮሞች ደሞ ሰው በላ ናቸው

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ፍረድባቸው

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c 2 роки тому +5

    እኔ ምን እደምል ግርገባኚ አሏህ ቤተሰቡን ያፅናናቺሁ ከመጀመሪዉ እስከመጨረሻዉ በእባጨረስኩት አሏህ ፅናቱን ይሥጥ ወይ ያገሬነገር ግራያጋባል 😭😭😭😭😭😭

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 2 роки тому +3

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ከገዳዮቹ የቤተሰቦቻቸው ተባባሪነት እግዚያብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ😭😭😭

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +1

      Esu aydel yegeremegn. Gin Allah hulun yawikal hulun yayal erasu yikitalin.

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 2 роки тому +6

    ባለ ቪኢቱን እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ አንተባበር እባካችሁ ‼️‼️‼️‼️‼️

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 роки тому +17

    ልብ ይሰብራል የበከተ ሀገር

    • @user-pc1pn7vo6m
      @user-pc1pn7vo6m 2 роки тому

      መግስትነውጂ የበከተው ሀገሩምንያርግ???

    • @yearsemalije
      @yearsemalije 2 роки тому

      መንግስት ማለት ህዝብ መሰለኝ

    • @user-pc1pn7vo6m
      @user-pc1pn7vo6m 2 роки тому

      @@yearsemalije መግስትማለት ህዝብነው። እሷግንያለችው የበከተሀገርነው መልሥከመሥጠትሽበፊት ልዩነቱንእወቂ።

    • @user-pc1pn7vo6m
      @user-pc1pn7vo6m 2 роки тому +1

      @@yearsemalije ሀገርማለትላችምንማለትነው???? ሀገርን እሚያለማውም እሚያጠፋውምህዝብነው። ሀገርንእሚያወዲመው ህዝቡነውጂ ሀገር ለራሡመውደምአይችልም የጂታጥርቅም ነው እያተራመሠውያለው።

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 роки тому +17

    ፍትህ የለ ዳኛ ሌባ ፓሊሱ ሌባ ሁሉም ሌባ ፍትህ የለም አዝናለው የስው ይህወትበቀላል መቀጠፍ

    • @hareg6874
      @hareg6874 2 роки тому

      ትክክል:: ቂቤው አገራችንን እንዲህ ጭምልቅልቅ አድርጎ: ዜጎች በሰላም ወተው: በሰላም መግባት የማይችልባት አገር አድርጓት ቁጭ አለ😭

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +10

    ኢትዮጵያኖች ግን.... አብረን ስንኖር አንተዋወቅም ማለት ነው
    ኢትዮጵያኖች ግን.. ይሄ ነው ባህላችን?
    ኢትዮጵያኖች ግን ይሄን ጭከና
    ከየት መጣ ??
    እሄ ሳልስደድ... ከ 25 አመት በፊት
    የማውቃት ያደኩባት.. የኖርኩባት
    ያሳለፍከዋት.. ኢትዮጵያዬ ይቺ አልነበረችም
    ስፈሬ ቄራ.. እድገቴ.. 87 የቀዋንቀዋ
    ተናጋሪዌች ማህበረስብ ያሳደጉኝ
    ባጠቃላይ... ፍቅር እና መተሳስብ
    መከባበር... መዋደድ... ከነበረበረበት
    ህብረተስብ.. ኖሬ... ይሄን 5 አመት
    ግን... ኢትዮጵያን እስከማላውቃት
    ድረስ ነው... የምስማው... ጭካሄ
    ከየት መጣ??????.....ፈጣሪ
    ህዝቤን.. ጠብቅልኝ
    ዘረኜች... ተረኞች.. አስመሳዬች....
    ሄዳሜች... ገዳዬች... ከ ኢትዮጵያ
    ብቻ አይደለም... ከ አለም... አጥፋልን... ግን.. ኢትዮጵያ በዚህ ከቀጠለች... የዚህ የምስኪኑ
    ወገሄ.. እንባ.. ወይ ሶርያ
    ወይ ሚስማር ይዘንባልልልልል
    😭😭😭💔💔💔💔💔💔::

  • @ejesera
    @ejesera 2 роки тому +4

    ስላም ለሀገሬ

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር ደሙን ያውጣለት ይሄን አንድ ፍሬ በአጭር አስቀሩት ገዳዮች ፍርድ ከላይ ነው እሱ ይፋረዳችሁ

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 роки тому +8

    አቤት ጌታዬ ምን ጉድ ነው😭😭😭 ሠው ለብር ብሎ ለዘሩ ግፍ ማሥቀመጥ አይይይ ዱንያ😭☝

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 2 роки тому +11

    እነዚህ ሰዎች መስውአት ነው ያደረጉት ህግ ምንም አይፈይድም ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 роки тому

    የኔ ጌታ እኳንም አላውቀው በስማም በጣምነው እሚያሳዝነው

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 2 роки тому +2

    በጣም ያማል💔

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 2 роки тому +2

    ኡፍፍፍ እንዴት ልብ ይሰብራል መፅናናቱን ያድላችሁ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 роки тому +1

    ባለሀብት ነው አርእስቱ ላይ እንደገለፃችሁት ባለስልጣን ነው ያስገደለው ማለት ነው አርእስት አሰጣጣችሁ ትክክል አልመሰለኝም ግን ለልጁ ደሙ ወደፈጣሪ ይጩህና መልስ ይስጥ ቤተሰቦቹ ያደረጋችሁት ጥረት በጣም ጎበዞች ናችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 2 роки тому +2

    ኸረ ው ኸረ የት ሀገር ነው መኖር ያለብን ኸረ እዝጎ ቃላት የለኝም😢😢😢😢😢የሰው ነብስ በየቦታው ኡፍፍፍ

  • @matub4261
    @matub4261 2 роки тому +5

    እረ ያገሬ ሰው እግዚኦ በሉ እየሆነ ያለው ከባድ ነው

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 роки тому

    አንቺ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ያቅምሽን አርገሻል መከታተል ያለበት ከዚህ በኦላ የሚመለከተው ነው እውነት በሃገራችን ፍትህ ካለ ።

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 роки тому +4

    ፍትህ የለ ሁሌም እዬዬ አሁን ይህን ማስኪን ገድለው ምን ይጠቀማሉ

  • @tesfaneshatnafu7570
    @tesfaneshatnafu7570 2 роки тому +1

    ለሁሉም ጊዜ አለዉ።ሁሌም በልባችን ነህ

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 2 роки тому +2

    የእውነት የቅዱስ ገብርኤል ልጅ እሱ ይፈረድባችሁ አብሶ ደግሞ በሰው ነብስ ኪሳችሁን የምትሞሉ ፍርድ ከላይ ነው😭😭😭😭

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому +4

    ፈጣሪ የእጃችውን ይስጣች የሰው ህይወትን የምቀጥፉ ክፉዎች

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 роки тому +1

    ይህ አሳዛኝ ታሪክ ነው በጣም አዝኛለሁ

  • @yosephnigatu135
    @yosephnigatu135 2 роки тому +4

    ወድ ኢትዮጵያዊያን የልጆቻችን እና የዜግንታችን መበት ለማረጋገጥ መታገል ያስፈልጋል ባማን አለብኝነት የሰውን ነፈስ የነጠቁ እስከመቼ ይቀልባል የሌባ ተቀባይ ሙሸረነት እስከመቼ በአደባባይ ወተው ቅጣታቸውን ቢያገኙ ይህ ሁሉ ምስኪን ባልተቀጠፈ ነበር ስንት ሰው ሲታረድ ነው ምንግስት እጁን ያሚያስገባው ወድ የምክር ቤቱ አባሎች ያናተ ልጆች በየመነደሩ እንደበግ ቢታረዱ በእውነት ወንጀለኞውን አስራችሁ ታደልቡ ነበር ያማል መቼነው ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበረው ኢትዮጵያ ላይ የሀገርቷ የደህነት ሀይል የፓሊስ ይሄ ከአቅም በላይ ነው ?አንድ እናት መከራ አይታ ያሰደገችውን ልጅ የቀጠፈ ነፈሰ ገዳይ የሚሽሞነሞንባት ሀገር ነች ኢትዮጵያ ማንም ሰው ሰርቶ እንደበላ ከተፈለገ የኦሪት ህግ ያስፈልገናል ነፈሰ ገዳዪችን ለማጥት የሌባ ተቀባዪችን አንገት መቅላት ያስፈልጋል መርፌም የሰረቀ ግመልም የሰረቀ ሌባ ነው የሌባ ተቀባዬች ስለ በዙ ነፈሰ ገዳይ የበዛው የዚህ ሁሉ ግብር ከፋዪ ዜጋ ስለተናቀ እና የህጉ ገመድ ስለተንቦረቀቀ ነው ማንም ከህግ በላይ አይደለም መንግሥት ሊሰራበት ይገባል ለቆርቆሮ ክቡር የሰው ነፈስ መነጠቅ የለበት አሁንም ለዚህ ጀግና ቤተሰብ ታላቅ ክበር አለኝ።

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 роки тому +7

    ስንቱን ወጣት ቀጠፉት እግዚአብሄር ይፍረድ ብቻ 😢😢😢😢ፖሊስ ተብየወች እራሳቸው የወጀለኞች ተባባሪ አደሉ

  • @bezaaleya2169
    @bezaaleya2169 2 роки тому +6

    የዘነበን ሚስት ቤት አድራሻ ስጪን እባክሽ እኛ እንበቀልለት

    • @bezaaleya2169
      @bezaaleya2169 2 роки тому +1

      የኮልፌ ሰው ለእነሱ አያንስም እባክሽ አድራሻቸውን ስጪን

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 2 роки тому +1

    አቤቱ ፈጣሪዬ የልጆቻችን የገፍ በደል በቃችሁ በለን ።😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @user-dw9bp4zp6k
    @user-dw9bp4zp6k 2 роки тому +2

    የኔ ውንድም ሲያሳዝን

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 роки тому +5

    እረ ሀብታም ወንጀለኛ አይያዝም ማለት ነው ኢትዮጲያ ውስጥ ? ፈጣሪ ሆይ ዝም አትበል

  • @kalzedselam4179
    @kalzedselam4179 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ሆይ አንተ ፍርዱን ስጥ እባክክ የዚህን ቤተሰብ እንባ አብስ ከመጀመሪያ ቀን አንስቶ እየተከታተልኩት ነው በጣም ልብ ይሰብራል ማርያምን ምን አይነት ጊዜ ላይ ነን ሰው በሰው ላይ እርስ በርሳችን ተጨካከንን እኮ ወገን ጌታ ሆይ በምህረትክ በይቅርትክ ጎብኘን በጣም ጎበዝ ቤተሰቦች ናችሁ የተቻላችሁን ሁሉ ሞክራቹዋል ድካማቹን ፈጣሪ ይቁጠርላቹ እኔ እንደሚመስለኝ ግን አቤል አልሞተም በሂወት አለ ብዬ ነው የማስበው አደዝዘውት ብቻ የሆነ ነገር አርገው አስቀምጠውት ነው እንጂ በፍፁም የገደሉት አይመስለኝም ምርጥ ጓደኞች እና ጠካራ እህት አለችው በሆነ ተአምር እደሚያገኙት እርግጠኛ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር ይጨመርበት ከፊትም ከዋላም እሱ ይምራቹ እውነታውን ያውጣላቹ

  • @honeyselametube
    @honeyselametube 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ደሙን ያውጣላቹ

  • @haymanot09
    @haymanot09 2 роки тому +3

    አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ 😭አረ ወደየት እየሄድን ነው በቃ የሰውልጅ ነፍስ መቀለጃ ሆነ 😭😭😭

  • @mimiewnetu7729
    @mimiewnetu7729 2 роки тому +2

    አይይይ በጣም ያሳዝናል ጌታሆይ ፍረድ ፍረድ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ጎበዝ ጎበዝ ግዋደኞቹ በጣም ስዊቶች ናቸው!!! ፖሊሶች ኢትዮጵያ ሌባ ሌባ ሌባ ይህች ልጅ ድንቅ ድንቅ ድንቅ ድንቅ!!!

  • @berhandejene968
    @berhandejene968 2 роки тому +16

    የእዲሳ እበባ ህዝብ መጠንቀቅ እለበት እዲሳ እበባ በኦነግ ሸኔ ገዳዬች ተከባለች ስው እየጠሩ እየገደሉ ነው በተለይ ከእዲስ እበባ ውጭ እንዳትወጡ ከእዚች ልጅ ስሙ እየሆነ ያለውን እግዚአብሔር ይድረስለት ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሳዝናል::

  • @mamadoupathecamara9663
    @mamadoupathecamara9663 2 роки тому

    በጣም ያማል

  • @fujfu4032
    @fujfu4032 Рік тому

    ፍትህ እንጠብቃለን ለአቤል ለወንድማችን

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 2 роки тому +1

    ጀግና ነሽ እናቴ💜

  • @genetamsalu4531
    @genetamsalu4531 2 роки тому +1

    እህህህ አረ ጌታ ሆይ ተመልከተን በይቅርታህ አስበን የኔ ጌታ ነፍስህን ይማረው ምስኪን ጀግና እህት ነሽ ጠንካራ አይ ሀገሬ😭

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 роки тому +1

    ወይ አገሬ ከንቶዎች በዝተው እንደዚክ ትሆኚ የእምነት የባህል የጀግና አገር ነበርሽ ህዝብሽም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቼው ደግ የዋህ መሆንሽን ነበር እየተማርን እያነበብን ያደግነው እንደዚክ አይነት ጭካኔ ልጆችሽ ከማን ተማሩ እረ ፈጣሪ ደጉን ግዜ መልስልን ልባችን ካንተ እራቀ ጥያቄ እንጂ መልስ ያጣ ጩህት !!!።

  • @zenebechhabte2562
    @zenebechhabte2562 2 роки тому +1

    ኡ.. ኡ.. ኡ አረ ምንጉድ ነው 😭😭

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse2332 2 роки тому +2

    ጌታ ሆይ ኢትዮ ለመምጣት እኔም ፈራው 13 አመት ኤሮፕ ሰኖር ከሀገሩ ዜጋ እኩል ተቆጥሬ ነው ሰው እዴት በሀገሩ በገዛ ወድሙ ለሚጠፋ ንብረት ይጨከንበታል የኢትዮ የተለየ ነው

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 2 роки тому +2

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 роки тому

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው ግን ፍትህ ይፈልጋል ይሄ ምስኪን ልጅ

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 роки тому +5

    ነብስህን ይማረው ውንደሜ 🙏🙏🙏

  • @selameshitu2087
    @selameshitu2087 2 роки тому

    እንደቤተስቡ ልፉት ያድኑት ነበር ግን አልሆነም ቤተስቦቹን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው እህቱ እምትገም ልዩ እህት ናት ፈጣሪ ፍርድን ይስጥላችሁ

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናል የልጅን ህይወት ተደራደሩበት አላህ ደምህን ያውጣልህ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 2 роки тому +3

    Egzabher Be Gentu Yikebeleh 🙏🙏🙏 ufffff Ayyyyyy 😭😭😭😭😭😭

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ የደሙን ወጋ ይክፋለሁ ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር በጣም ያስፋራል ነፍስ ይማር ወንድማችን 😥😥😥

  • @habebahu56
    @habebahu56 2 роки тому +3

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬልጆች ሀገራችነንምሰላምያድረግልን

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 роки тому +2

    ኢንሺአላህ እነሱም አማሟታቸው አይመር አላህ የማይድን በሸታ የሚሀሰቃይ በሸታ ያምጣባቸው አንድ ቀን የአላህን ፍርድ ያገኙታል ኢት/ያ እንደ ሆነ ህግ የለም 😭💔

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 роки тому +4

    እነዚህ ባለስልጣኖች የተረገሙ እርጉማን ናቸው

  • @selamEthiopia3959
    @selamEthiopia3959 2 роки тому

    ልጅታን በጣም ነው የማደንቃት እውነቱን ያውጣላቹ ምን ጉድ ነው ግን ምን አይነት ጊዜ መጣ

  • @etsegenetadane9220
    @etsegenetadane9220 2 роки тому +2

    Oh my God

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c 2 роки тому +5

    ሁሉምሠዉ የኔወዲምቢሆን ብሎ ቢገምት ከባድነዉ የኔ ከርታታ ምነዉ ፍትህ እኳቢገኚ ሀዘኑ እዳሁኑ አይከብድም ነበር😭😭😭😭😭😭😭😍

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 2 роки тому +4

    ወይኔ ወገኔ አኡፍፍ 😭😭😭😭

  • @twinshs8517
    @twinshs8517 2 роки тому +1

    ያሳዝናል😭😭😭😭

  • @hiwotsiyabara4055
    @hiwotsiyabara4055 2 роки тому +2

    ወይኔ ወንድሜን በልጆቻቸው ያግኙት ሞታቸው በማንም ሳይሆን በወለዱዋቸው ይሁን የተረገሙ ምን ያድርጉ ህግ የሌለበት ሃገር ተቀምጠው

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 2 роки тому

    እነዝህ የግድያ ቡድን የብዙ ወገኖች ነብስ ያጠፊ ይመስለኛል የዝህ የምስኪን ደም ለሌሎች ምክንያት ሊሆን ይችላል ያሳዝናል ነብስ ይማር ለወንድማችን 🙏

  • @haymanotfentaw4793
    @haymanotfentaw4793 2 роки тому +2

    ፖሌሥ መሆን አለብሽ አች ጀግና ነሽ ሣላደቅሽ አላልፍም

  • @hayutitube2175
    @hayutitube2175 2 роки тому +1

    የኔ ጀግና አይዞሽ

  • @danielabraha8733
    @danielabraha8733 2 роки тому

    You are a hero

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +5

    እናንተ ከፖሊስ የበለጠነው መረጃየሰበሰባቹት

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 роки тому

    እህትን ጓደኛም እጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አንቺን ያለማድነቅ አይቻልም የወንድምሽን ደም ያውጣልሽ በርትተሽ ብትማሪ እውነተኛ ዳኛ ነው የምትሆኚው እግዚአብሔር ለመላው ቤትሰብ ጓደኞቹ መፅናናት ይሁን በህይወትም ከተገኘ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ከአውሬ መንጋጋ ያስጥለው የሚሰማው ሁሉ የሚዘገንን በቆርቆሮ ፈላጊ ወገንን ማጣት ከባድ ነው የመርማሪዎች ስራ እጣ ፈንታ ሃዘነተኛ ላይ መውደቁ ያሳዝናል ኧረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው ? ምነው እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ምህረት አድርግልን በቃ በለን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን እንለምንሃለን ትውልዱን የሚጨርስ ዘንዶ ይወጋ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከምድራችን ላይ ይጠረግ ደም አፍሳሽ የሞት መላእክት ሃገራችንን ለቀህ ወደ ሲዖል ውረድ በቃ በለን ጌታ ሆይ ራራልን ምህረትህ ታግኘን አሜን [፯]

  • @user-qh1xo4wx2d
    @user-qh1xo4wx2d 2 роки тому +1

    የቱርክ ፊልም ነው የሚመስለው ስታወሪው በጣም ያሳዝናል

  • @toybabint5530
    @toybabint5530 2 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል አበባውን ቀጠፉት

  • @hareg6874
    @hareg6874 2 роки тому +3

    ቂቤው አገራችንን እንዲህ ጭምልቅልቅ አድርጎ: ዜጎች በሰላም ወተው: በሰላም መግባት የማይቻልባት አገር አድርጓት ቁጭ አለ😭