ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን ~ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ወደ ኢትዮጵያ ለምን ገቡ ! Zemedkun Bekele አንድ ፋኖ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን ~ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ወደ ኢትዮጵያ ለምን ገቡ ! Zemedkun Bekele አንድ ፋኖ

КОМЕНТАРІ • 59

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu Місяць тому +1

    እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ከአንጀቱ እየተንሰቀሰቀ በማልቀስ ሊመለከተው ይገባል ።እንደኛ ይህንን ሀቅ ለመመልከት እድል ያልተሰጣቸው ሚሊዬን ንፁሀን እነኝህ መሐይም ዝተት ጥርቅምቅሞች ውድ ሕይወታቸውን ቀምተዋልና ነጥቀዋቸዋል ።መሀይም እጅ ላይ አይጣላችሁ ዳግም ።ይህንን ስናገር ቤታቸው ፈርሶ ትምህርት አቁመው ድልድይ ሥር የሚተኙ ቤተሰቦችን በማስታወስ ነው ።በሕይወት እስካሉ ተስፋ አለ።አይዞን!!!!!

  • @LuelsegedAndargie
    @LuelsegedAndargie Місяць тому +1

    ዘመዴበርታልንለውነትቁምፈፈጣሪይባርክህ❤

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 Місяць тому

    አለን ዘመዴ የኛ ጀግና አነተ ኑርልን አነተ የህዝብ ድምፅ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!

  • @selamAragie
    @selamAragie Місяць тому +1

    አቶክርሥታን ታደለ እግዚአብሔር ይማርዉት የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek Місяць тому +1

    ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek Місяць тому

    አለን

  • @eftihiamario1561
    @eftihiamario1561 Місяць тому +2

    ወይ አለማፈር

  • @LuelsegedAndargie
    @LuelsegedAndargie Місяць тому

    ከፈረንሳይነይእኔ❤❤❤

  • @Zemedhun-eo3um
    @Zemedhun-eo3um Місяць тому

    በርታ ዘመዴ።

  • @meheretsolomon7265
    @meheretsolomon7265 Місяць тому

    Nice zamede❤

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Місяць тому

    Europe ❤

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Місяць тому +2

    ለዚያም እኮነው ሳያድር ፈርቶ የተፈተለከው አሁን ይህን መገመት አቅቶአችሁ ነው ወይ?

  • @Zemedhun-eo3um
    @Zemedhun-eo3um Місяць тому

    In diplomacy Haile selassie government is the best and excellent.

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu Місяць тому +1

    ስንት ግዜ ጣት ለጣት እንደተቆላለፉና ስንት ግዜ እንደተቃቀፈ ቆጥሮ ምንያህል ግዜ በዚህ ትቅቅፍ Invest እንዳደረጉ ከነሰከንዱዋ ቆጥሮ አለም ማሳወቅ አለብን።

  • @AtnafuElisabeth
    @AtnafuElisabeth Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dr.abrahamsolomonsbm9453
    @dr.abrahamsolomonsbm9453 Місяць тому +1

    🙏🥀🦁🚦YES !🚦🦁🙏........✍✔✔✔✔

  • @Zemedhun-eo3um
    @Zemedhun-eo3um Місяць тому

    ከጀርመን።

  • @judya6548
    @judya6548 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Місяць тому

    የነዚህ አማሮች በደል ፓርላማዉን፣ፍትህ ሰዎች፣ የወሕኒ ቤቱ ሃላፊዎች የሚያስጠይቅ መሆኑ ግንዛቤ ይገባዋል።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Місяць тому

    ይህን ነውረኛ ሰባኪ ነኝ ባይ ወንጌል ያልገባው የአብይ ተላላኪ ነውና። ድህነት ያልገባው፣ነገርግን ደሀ የሆነ ተራ ሰው ነው።

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 Місяць тому +1

    Zemede ewenetegna sew bertalen ke goneh nene

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu Місяць тому +2

    ስለ Body Contact ሰምቶ ማያውቅን እንደውም ማክሮንን አንቺ እያለ ይሆናል ሚጠራው አብይ አያደርግም አይባልም ።አንቺ እኮ ማክሮን ነብሴ ነሽ እያለ ምናም።😂😂😂

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Місяць тому +1

    ዝም ብየ ስገምት የሆነ መሞካከር ያለ ይመስለኛል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Місяць тому +1

    አንድ ለናቱ

  • @Zemedhun-eo3um
    @Zemedhun-eo3um Місяць тому

    ፕሮቶኮሉ እንደዚህ አይነት ወለፈንዲ አሠራር አይፈቅድም። መሪዎች የሚያደርጉት ግንኙነት ከአገር ክብርና ሞገሰ ጋር የተያያዘ ሰለሆነ መሪዎች ሰረዐት ተከትለው ከሌሎች መሪዎች ግንኙነት ማድረግ ይኖርባቸዋል።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Місяць тому

    ዘመዴ እኛ ለለመብራትና ለውሀ የምንከፍለው ለሁለት የመንግስት ሰራተኛ የወር ደሞዝ ነው።በወር ሰባት ሺ አራት መቶ ነው የምንከፍለው። በፊት ስልሳ ሰባ ብር ነበር

  • @KasahunYizez
    @KasahunYizez Місяць тому

    Alene zemede somalia

  • @SahleAyalew-l8q
    @SahleAyalew-l8q Місяць тому

    Alen
    Addis Ababa

  • @admassumekonnen5258
    @admassumekonnen5258 Місяць тому +1

    ወራዳ መሪ ወደ አህያ ኢትዮዽያን ያዋረደ ሰው ፈጣሪ በአጭር ጊዜ ይቅጨው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    እቀፉኝ እቀፉኝ ያበዛዉ አብይ መጨረሻዉ የሚያቅፈዉ ሲጠፋ ምን ይሆን ይሆን !!!!!

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Місяць тому

    ፈጣሪ እግዚአብሔርን ማነም አያታለም። ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን። ዘመድዬ ተባረክልን። አህያው አብይ ካሳይ ሲዋረድ ማየት እንዴት ደስ ይላል።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂፣። እኔ በሄወት ቢናር እምንጠይ ቀው ነበረን ይቺን ያንገት ላበት መላስን እንዴት እንደተማረ። የእኔ ስወስቱ ወንድሞቸ ለእናታን ብዙ ወታደሮች። ቺግር አለባቸው ብለዋት ነበር 7አመታት እስር ቤት ነበሩ አንዱ ሙቷል ሁለቱ ግን አለ አንድ ቀን ወጥተው ይናገሩ ይሆናል። ፋኖኖኖ ያሸንፋል በዚያም ቀን ሁሉም ወጥቶ ይናገራል ይህ በወያኔ ዘመን ምን እየሰራ እንደነበር ነው የምላችሁ የእኔዎች ለሰባት አመታት ታስረው የነበሩት። ድሀውን በልተህ ቆሻሻ አልክ አደል።ቀስ ትያዛለህ።

  • @Abysiniaethiopia
    @Abysiniaethiopia Місяць тому

    ዘመደ አረ ቃለቲ ዋናው መንገድ መሐል አትክለቱ መሻገርያ የለው መንገድ መስቀሉ እየተረገጠ ነው እግዚአ ማረን

  • @Zemedhun-eo3um
    @Zemedhun-eo3um Місяць тому

    ይሄ ሁኔታ ከአለም አቀፍ የዲፕሎማሲ አሠራር ውጪ ነው። በጣም ሞራል የጎደለውና ፀያፍ ነው። በሰነሰረዐት 18:47 የእጅ ሰላምታ ውጭ መተቃቀፍ ሰህተት ነው። የገርል ፍሬንዶች ግንኙነት አይደለም።

  • @MesfinKebede-fr8cn
    @MesfinKebede-fr8cn Місяць тому +1

    Zemede yihe sewye gibresodomawi new ende?

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 Місяць тому

    በጣም የሚያሳዝን ሰው ማውራትም ማዳመጥም የማይችል ጠ/ ሚንስትር ያሳፍራል እውነት እንዲህ አይነት ሰው ያንን አገር ሲመራ እውቀት ያለው ጥበብ ችሎታ ያለው ቢሆን ይመረጣል ይሄ ግን የሚያወራው English even its grade 4 ነው ምነው ቢቀር ስልጣን ከብዙ መሪ ጋር ዲፕሎማት አምባሳደር ጋር ያገናኝሀል ይሄንን ጥንጥ ጭንቅላት ይዞ አገሩን ገደል ከተተው እኔ ሳስበው የብዙ ውጤት ቁጭት ነው የምለው ድድብናውን ምንም አይገልፀውም መገለጫ የለውም መለስን ብንጠላው የራሱ የሆነ qualification አለው እንግሊዝኛ ላይ ጎበዝ ነው ይሄኮ አይስጥህ ነው ማንነቱን ከብሄእ ጋር ሳታገናኘው አስተዳደር በአፍ እንዳለው የደህ ልጅ ነበር እዚህ ላይ ሲመጣ ሁሉ ብርቅ ሆነበት አንድ ጣት ለቆማጣ ብርቅ ናት በዛ ላይ ስትናገር የትምህርት ደረጃውን በቃ poor ነው አለችው እሱንም ማህበረሰቡንም የወጣበት ያሳፍራል ።እኔ ለዚ ሰው እንደው ምንም አይስጥህ ነው የምለው ።

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu Місяць тому

    ይህ እርሀብ የጋላው መንግሥት ከግብረአበሮቹ ጋር ፕላን አውጥተው ቀምረው ታጭዶ የተከመረ አቃጥለው፣አቃጥለው፣አቃጥለው እቅዳቸው ሰምሩዋል ።

  • @suseteshome
    @suseteshome Місяць тому

    Alen zemede

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 Місяць тому

    አለን ( ከድሮ አዋሳ ከተማ )😂

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 Місяць тому

    ምን መሰለህ በጥንቆላ ስለሆነ የሚያምን እንዲህ አድርግ ስለሚባል ነው አይድንቀህ ታዲያ በምናባቱ ቆየህ ብለህ ነው ሚስጥሩ እሱ ነው ፣፣፣

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    አፄዋቹ ዘመኑ ያመጣዉን ነዉረኛ መሪ ቢያዩ ምን ይሉ ምንስ ያደርጉ ነበር !!!!!

  • @MsayeYehunie-pk4zq
    @MsayeYehunie-pk4zq Місяць тому

    የቴሌቪን ግብር መብራት ላይ ጨምረው ሊያስከፍሉ ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    አብይ ተብየ ቁዋንቋዋ በግዥ ቢሆን በዘረፈዉ ቢሊየን እንግሊዘኛን ይገዛ ነበር ::

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 Місяць тому

    ያዋረደህ ያንተ መንግስት እንጂ እኛ አይደለንም ብዙ ትላለህ ስለ ኤርትራ ግን ውሸት ስለሆነ መስሎ አይታየኝም ባለፈው ምን አልክ ኢሳያስ የዮሀንስ የልጅ ልጅ ነው አልክ መረጃህ በውሸት ዘሎ አጥር ስር ወድቆ ታገኘዋለህ ምን እንደምትፈልግም ባልረዳም ስለኛ የምታወራውን እከታተልሀለው እልደረስንባችሁም ከመጣህ ግን ቀምሰህ ትመለሳለህ።

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r Місяць тому

    Be Sidist silsa sidist yetetelefu hulu teleyitew yitawoku zend balachew metekakef inawukachew ina iniley zend gid new!

  • @TayeTaye-x3s
    @TayeTaye-x3s Місяць тому

    አለን

  • @jambojambo9783
    @jambojambo9783 Місяць тому

    አለን