ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን ZEMEDKUN BEKELE
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- 🛑 Like Share Subscribe For More ❤🙏
CHANNEL - 1
/ @life_of_tiktok
CHANNEL - 2
/ @daily_tiktok_live
#yonimagna #daisy #alex
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #seifufantahun #ኢትዮጵያ
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #yonimagna #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv
#yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች #fanatv #waltatv #ethiopiantraditionaldance
#ethiopiantiktokvideo #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic #amharic #amhara #diasy #janiye
#tigraytiktok #tigraynews #tigrignamusic #ebstv #oromotiktok #ethioforumኢትዮፎረም #liveJON DANIEL - ጆን ዳንኤል -ALEKS VISHA - አሌክስ ቪሻ
#ethiopiantiktokvideo #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic #amharic #diasy #janiye #tigraytiktok
#tigraytiktok #tigraynews #tigrignamusic #ebstv #oromotiktok #oromomusic #ethiopianmovie #ethiopiantraditionaldance #ethiopian #ethiopiantraditionalmusic #newethiopiantiktokvideo
#tiktok #live #ethiopiantiktokvideo #ethiopianews #ethiopianmusic #newethiopianmusic2023
#ናሆም_ፎንቲ #janiye #fiyona #jondaniel #rachu #music2024 #funnyvideo #newtigrignamusic #tigray_media_house #tigray_music #ebs #nahom_live #nahomfonti #nahomfonti #idris #song #etiopianmotivetion #ethiopia #ethiopiansong #ethiopanviralsong #newethiopianmusic2024
#ናሆምፎንቲ #ethiopianlovesong #bestamharicmusic #ethiopianmusicmix #newethiopianmusic
እየሱስ ጌታ ነው የካዱት መጨረሻቸው ስቃይ ነው የሞተው ለሰው ልጅ ብሎ አልታዘዝ በማለት ይኸው እንደ ምታዩት ነው።
Nice
ዘመዴ ምርጥ መንፈሳዊ ትንተና ትችላለህ!
Tbrk❤❤
Tbrk
ቀጣ ፊው ዘመድኩን
እግዚአብሔር ሞገሱን ጨምሮ ያልብስህ ዘመዴ
እንደስምሕ ለሁሉ ዘመድ የሆንክ በቁም ነገር የተሞላህ ጀግና
ዘመድኩን ነቀለ ደላላው
በእውነት ይህ ሰው ምቀኛ የሚሠሩትን ሁሉ ለማሸማቀቅ ሌት ከቀን የሚሠራ የሚገርመው እነዚህ የሚሰድባቸው እነአቤና ሀብታሙ ይህን እብድ እንደማይረባ አይተው ንቀውት አንድም መልስ አይሰጡትም በጣም ምቀኛ ሰው በዚህ ልክ አላየሁም ጭራሽ ዘመነን ሊሰድብ እየታተረ ይገኛል በሽተኛ እውነትም ነቀለ ሙትቻ ባለጌ አርፈህ ተቀመጥ በቃ በትግሉ እኔ ብቻ ልናግር እናንተ አትናገሩ ሁሉንም እኔ ልፍጀው ጭራሽ ዜናው እነዚህን ሰዎች ማጠልሸት ማፈሪያ
ዘመዴ ታላቅ ሰው እውነተኛ መምህር አከብርሃለው ኪዳነ ምህረት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ
ዘመዴ እግዚአብሔር ኀይሉንሚስጥሩን ይግለፅልህ ልጅ ይውጣልህ የአማርን የትግል ፍሪ አሽናፊነት ለማየት ያብቃህ እድሜ ይስጥህ
ያዉጣዉ እንጀራውን ያጣል ሁለተኛ አይለምንም ሁለተኛ መረጃ አለመስጠት ተነቅቶአል
የምትሰራውን ተኮል ነው የምትነግረን ሰይጣን የሰይጣን ልጅ
Atem belon lekehale, marata
ወንድሜ አንተን የምገልጽበት አማርኛ አጠረኝ በጥቅሉ ዘርህ ይባረክ በውነት መንፈስ የተሞላህ ውክልናህ ከላይ እንደሆነ አሸናፊነትህ እየመሰከረች ነው ቀጥል !!!
እውነት ነው ውድ ዘመዴ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግልን 🙏🏿
“
Zemedea gizea kaleh Sofia Shibabawun beteqotalen. Orthodox kefelochis mene yiserulatal? Seatyowa meheaja atetalchina ande belelen eji eji belanalechi.
Tebarek
የሀረር ቆቱ ነኝ እያልክ አታጭበርብርም :አንተ የሀረር ቆቱን ሽንቱንም ሆነ ካካውን አታክልም ብሽቅ::ፅንፈኛ አማራነት ከሀረር ቆቱነት ፈፅሞ አይገጥምም Double Standard ተባኖብሀል!!!
መሳፍንት ፖለቲካ ስለማያቅ የዘመድኩን መፈንጫ ሆነ። አበበ እስክስ ነው የሚያቀው ብለሀል ዘመድኩን። እስኪ በፋኖ ትግል ዙሪያ ከአበበ ጋር በእንግሊዝኛ ተከራከሩ።
ትንሹ እንግሊዘኛ ቋንቋ መቻል የእውቀት ደረጃ ነው የሚመስልህ። እምየ ሚኒሊክ ያ ሁሉ ፈረንጅ ሲደነቅባቸው እንግሊዘኛ አይችሉም ነበር። እስኪ አበበ በኦሮምኛ ይከራከረው? መንደሬ
@habtamubinayew9437
ለጥያቄህ አዎን ማለት ይቻላል። ያም ሆኖ የተፈጥሮም ስጦታ አለ። የምንሊክን በዚያ ተረዳልኝ።
እንግሊዝኛ በመኖር ሳይሆን በመማር ያዳበርከው ዕውቀት ከሆነ ከሱ ጋር ተያይዞ ያጠናሀቸው ትምህርቶች አሉ ማለት ነው። እሱን ለመገምገም ነው ዘመድኩንን ግጠም የምንለው። ዝም ብሎ በቲክቶክ መቀደድ አይደለም። ደግሞም እሱነው አበበን እስክስታ ብቻ ነህ ያለው። ገጥሞ እንየው። አበበ ያስተፋዋል።
ዘመድኩን ስድብ እንጁ በምን ዕውቀቱ ከአቤ ጋር እኩል ይቆማል
እንደ ዘመድኩን አይነት በጣም አሰፀያፊ ሰው አይቼ አላውቅም። በአማራ ፖለቲካ ላይ ትልቁ ነቀርሳ እርሱ ነው። ሀይማኖታዊ ሰው ከሆነ ሀይማኖቱ ውስጥ ሆኖ መታገል ነው። ይህ ሰው ግን ፖለቲካው ውስጥ ማቡካት ቤተክርስቲያን ውስጥ ማቡካት ነው ስራው
በትክክል ዘመዴ በቤተክርስትያን ህግናደንብ መሰረት ነው ወደተፈዋህዶ መቅረብ ያለበቸው እውነትነው ቀልድየለም!!!
አንተ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኤርቶዶክስም ለኢትዮጵያ መርዝ ነህ
አጋሰስ ከአንገትሕ በላይ ሞተህ የበሰበስክ
ከብት
@azi8840 ነሕሕሕሕ
Zede dagm awdemret lay nedrk en bizemtu wa wa wa
Hulachum le genzeb elachu new engi la amhara hizb aydelem
በአንደበትህ ክህነት አይፈርሰም ወይም?
ዘመዴእኮ በሀይማኖት ጉዳይ አንጀት አርስ በልልኝ ይሄንን የመስቀል ስር ቁማርተኛሁላ
ይሄ ሸርሙጣ ዱሩዬ አልመች ሲለው እዛ ሲያግዱት እኛ ቆሻሻሻሻሻ መጣያ ነን እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Egizihabiher yimesigen 2abatochi alu london layi lene yadergu Egizihabiher yasibilegni yagelegiloti giziychihunn yabizalen