ጉድ ጉድ ጉድ! በፌስ ቡክ በፍቅር ያማለለኝ ጣልያናዊ ሰዉ ከኢትዮጵያዊ ግብረአበሮቹ ጋር ተጫወተብኝ በሰላም ገበታ። Ethiopia | Sami Studio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #Ethiopia #የሰላምገበታ #SamiStudio
    @Sami Studio Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

КОМЕНТАРІ • 439

  • @zufanalemu6613
    @zufanalemu6613 3 роки тому +62

    እኔኮ ግርም የሚለኝ አንዳንድ ኮመንት ሰጪዎች ምድነው ጋዜጠኛው አላስወራ አላት ማንን እስማ ምናምን እያላቹ የምትቀባጥሩት ጋዜጠኝነቱ ምኑ ላይ ነው ካልጠየቃት ባለታሪኳ የባጥ ቆጡን ስትቀባጥር ትዋል መስማት ማወቅ ያለብንን አንስማ እንደዛ ነው የምትሉት ካሜራ ማን መሠላቹ አይን አይኗን የሚያያት !

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 роки тому +10

      እንደሱ አይደለም፦ ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ 10ግዜ በመሀከል እየገባ ነገሮችን በሚያሰለች መንገድ በመደጋገም ይመናቸካል የመጨረሻ መቻካ ነው ፤ የሚነግረው ሰው ነው ያጣው በሱ ቤት ያማረበት መስሎታል አንድ ነገር ባላስፈላጊ መልኩ ሲደጋገም ያስጠላል፤

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s 3 роки тому

      በጣም በዛ ምንተስኖት ነው አሪፍ ግዜ ጠኛ ነው

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s 3 роки тому +3

      @@mordecai4675 አይገባውም ኮመንት አንብቦ እደሚሰለቸን ያውቃል ግን አመል አይለቅም

    • @AA-kt5zj
      @AA-kt5zj 3 роки тому

      @@user-le7zd1fb1s magmrya anchye mokriwe kamfrad

    • @tirhasgebru7584
      @tirhasgebru7584 3 роки тому

      @@mordecai4675 ሸ

  • @sonsdw7245
    @sonsdw7245 3 роки тому +19

    አንቺ ደሜን አንተከተክሽው ላላየሽው ወንድ ይሔንን ሁሉ መስዋት መክፈል ሲጀመር እቃ ይዘህ ና ብለሽዋል አይ ሴት

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 роки тому +13

    የኔ እናት አይዞሽ ለብዙ ስዎች ትምህርት ነው። ወጥተሽ መናገርሽ ትልቅ ነገር ነው። ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል አይዞሽ ።

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 3 роки тому +13

    እውነት ለመናገር ጋዜጠኛው አልተመቸኝም።
    ልጅቷ ታሪኳን እድታካፍለን እድሎን ስጣት???

  • @hewanakale6538
    @hewanakale6538 3 роки тому +2

    በማሪያም ፍቶውን post አድርጉልን እኔም ጣሊያናዊ እናቴ ታማ ነው ብር ላኪልኝ ብሎኝ እቢ ብየው አኩርፎኛል ክክክክ ደስ የሚለው አልሸወድም ግን ሌሎችን ሊጎዳ ይችላል

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 3 роки тому +8

    እንዳልክ ምንም አታስወራም ትቸኩላለህ

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 роки тому +5

    ውይይ ይሄ ነገር የዛሬ አመት ኢትዮጵያ እያለሁ ገጥሞኝ ነበር የኔ ደሞ ከለንደን ነበር ።ብዙ እቃ ይዤ መጥቻለሁ ላንቺ ላብቶብ ወርቅ ዶራል በቃ በጣም ብዙ ነገር ።ከዛ ደርሻለሁ ኢትዮጵያ ቦሌ ነኝ አለኝ ከዛ 15ሺ ብር አሉኝ ለእቃ አለ አሰገቢ አለ ልክ እንደ እሷ ከቦሌ ነኝ ብላ አንድ ሴት አናገረችኝ እኔ አልክም ምን አይነት ጨዋታ ነው ስለው ብሎክ አደረጉኝ ስነቃባቸው ።ወይ ዘንድሮ በጣም የሌባ ሲስትም በዛ

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 3 роки тому +14

    ይሄ ታሪክ በደንብ የሚያውቁሽ ሰዎች ናቸው የሰሩልሽ የሰው ፎቶ አሳይተው በተለይ ገንዘብ ያለው የሚመስል ወይም.ቆንጆ የሆነ ሴት ወይ ወ ንድ ወዘተ በደንብ ይግባቡና በዚ ምክንያት ነው አመልሳለሁ ብለው አግባብተው ገንዘብ እንዲላክ ያረጋሉ አንቺም ሌቦች አጋጥመውሽ ነው ብዙ ሌቦች የማያቁት ሰው ቢሆንም በፎቶ በንግግር በኦን ላይን ይሰራሉ ተጠንቀቁ ጊዜው ከፍቷል ግን ፈራጅ አልሁንና ያን ያህል ገንዘብ ስትጠየቂ በቶሎ መንቃት ነበረብሽ

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 роки тому +17

    በስመአብ በጣም ይገርማል እዴያው ምን ድዝዝ አዱርገሽ እህት አይዞሽ እስኬ እህቶች ኦላይን የምታውቁት በደብ ጌዜ ወስዳቹ ማወቅ አለባቹው ሴቀጥል ገዘብ የሜልሽ ወድ መቸም ያች አይደል

  • @Queen-hk4ks
    @Queen-hk4ks 3 роки тому +12

    አስተማሪ ታሪክ ነው ግን እንዳልክ ውይ አንተን ትንታኔ ላለመስማት ይሄንን ፕሮግራም መተው ነው ውይ ሰው ያውራበት አቦ

    • @kalkidanmuhaba8124
      @kalkidanmuhaba8124 3 роки тому +3

      እንዴት ቢነገረው ነው ግን የሚሰማው ሚጥሚጣ የበላ ነው እኮ የሚመስለው

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 роки тому +1

      ወላሂ የውስጤን ነው የገለፅሽልኝ እኔ ራሱ አለምሰገድ ሲሆን ነው እንጅ እንዳልክ እና የምንቴን ፕሮግራም መስማት አስጠልቶኛል

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      ደምሬኝ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      @@kalkidanmuhaba8124 እንዛመድ

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 3 роки тому +2

      ማብራራት አለበትኮ

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i 3 роки тому +21

    የመዳም.ቅመሞችየ.ተጠቀቁ.እንጠቀቅ.ከኦላይን ፍቅር.አደራ.ማሮችየ.

  • @degefu3122
    @degefu3122 3 роки тому +23

    የኢትዮጵያ ጠበቃም መረማሬም ስነምግባር የላቸውም

  • @user-nz8st1lz5j
    @user-nz8st1lz5j 3 роки тому +13

    ይህ የሚያሳየዉ ለነጮች ያለንን የገነነ ፍቅር ነዉ ሃበሻ ቢሆን አመት እንጠናና ትል ነበር እበላለሁ ብለሽ ተበላሽ

    • @RedietAyana
      @RedietAyana 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂 እውነት

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 6 місяців тому

      እንደ ሀበሻ እሚገርመኝ የለም እምታዩትን እምትሰሙትን እባካችሁ ምረጡ ትጠፋላችሁ!!! እውነቱን ቢሆን ለምን ያቀረባቸውን አያሳይም ሲጫወትባችሁ!!!

  • @meronmeron6049
    @meronmeron6049 3 роки тому +11

    እህቴ አንዴ ተሸውደሻል ለሁለተኛው መጠንቀቅ እንጂ እኛ ሀገር እንኳን እንዲህ አይነቱን እጅ ከፍንጅ ቢይዙትም ለሱ ነው የሚያግዙት ሌባውም ፖሊሱም እጅና ጕንት ሆነው ነው የሚሰሩት አንዴ አለመቀደም ነው

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 роки тому +7

    ችግሩ እኛ ሀገር ትክክለኛ የህግ ባለሞያዎች የሉም ለዛ ነዉ እንጂ እነዚን ወንጀለኞች የትም ሳይርቁ መያዝ ይቻላል

  • @hayatmohammed5454
    @hayatmohammed5454 3 роки тому +10

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር መቼ ነው የአገራችን የመንግስት ተቋማት እንደሌላው አገር በዲሲፕሊን እዝቡን የሚያገለግሉት በጣም ያማል ጭራሽ የሀገር ውስጥ ሌባ አንሶን ነው የውጭ አገር ሌባ ይሄ የሚያሣየው በሀገራችን ውስጥ ያሉ የፖሊስ ተቋማ በትክክል ስራቸውን እየሰሩ እንዳልሆነ ነው ሌላው ሕዝቡም ጥንቁቅ አለመሆኑ ነው ኸይር አስበሽ ስለተጎዳሽ አላህ በኸይር ይካስሽ ነው የምለው እህቴ አይዞሽ የፈጠረሽ አምላክ አለ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому +24

    What Yellow Card??! Ohhhh
    በጣም ነው የደነቀኝ እንዴው በሌላው ነገር ይሁን መቼም ግን ይህን ካርድ ማግኘት የሚችሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ናቸው ይህች ነገር እንዴት እንደሸወደችሽ አላውቅም ።ሌላው በኮሮና ላይም ምንም አይነት መረጃ የለንም ማለት ይቻላል እንጂ ማንም ይሁን ማን ከሚመጣበት ሀገር ምርመራ ሳይደረግለት እንደማይመጣ እናውቅ ነበር። አዝናለሁ !
    ሌላው ህገወጥ ሁኖ የገባ ሰው የህግ ፍርድ ነው ነፃ የሚያዎጣው እንጂ ገንዘብ አይደለም ። በድንገት ነው ተነስቼ መጣሁ ያለ ስለዚህ እቃው በዝቶ ሲባል ምን እቃ ይዘህ ነው ? ብለሽ ያለመጠየቅሽ ገረመኝ ምክንያቱም በዝቶ ሲባል ኪሎው ከልክ በላይ ሁኖ እዳንል ከሚነሳበት ሀገር ነው ይህን ጨርሶ የሚገባ ኦህህህህህህህ ብቻ ያሳዝናል ።አብሮሽ የነበረው ሹፌርም የመጀመርያው ተጠርጣሪ መሆን አለበት ።እንዴት ነው ባንክ አብሮ የሚገባ? አብሮሽ የሚውል እስከ 3ት ቀን እረ ይገርማል ።
    እግዚአብሔር ይሁንሽ በወጣ ይተካልሽ በፊት እቃ ልከንላችሁአል እያሉ ነበር የሚዘርፍ አሁን ያ ነገር ስለተነቃባቸው በዚህ መጡ ሌላ የስርቆት ዘዴ። ወጠሽ ስለተናገርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙዎች ይማሩበታል አንዳንዴ እያወቅን እየጠረጠርንም እንሸወዳለን ።አንች ደህና ሁኝ ጤና ካለሽ ገንዘቡ ይተካል አይዞሽ እህቴ 👏👏
    ኢትዮጵያ የምትኖሩም ይሁን ለመሄድ ያሰባችሁ ከፊታችሁ የምታገኙትን ራይድ ፣ሰረገላ፣ ሌሎችንም አትጠቀሙ ቀጥታ በ Application ወይም ወደ ካፓኒው በመደወለ ተጠቀሙ ለደህንነታችሁም ጥሩ ነው።
    እናመሰግናለን እንዳልክ እና ሣሚ🙏

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому +12

    እኔ እራሱ ዞረብኝ ያጭበረበሩሽን መንገድ ሳስበው ወይ ፈጣሪ ሰው ተደራጅቶ ይሰራል እኛ አገር ተደራጅተው ይዘርፋሉ እነዚ በደንብ የተደራጁ ማፍያዎች ናቸው በእርግጠኝነት አንቺን በደንብ የሚያውቅሽ ሰው እጁ አለበት ምናለ አገሬላይ መርማሪ ፖሊስ የመሆን እድል ባገኝ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому +7

    መርማሪዋቹማ ድንቁርናቸውን የሚሸፍኑት በትእቤት ነው ከ እውቀት የፀዱ ስለሆኑ እንኮነው እዳልክ መርማሪዎች የዘንድሮዋቹማ አይጣል ነው መግባቢያ ቋንቋም ቸግሮታል ህዝባችን። የዚህች ልጅ ታሪክ መሪማሪዋቹ ቢተባበሩ በባንክ አንካዉታቸው አድራሻ መያዝ ይቻል ነበር ወንጀሉን ያስፍፍቱ አልተባበርም የሚሉ ፖሊሶች ናቸው እንጂ ይህ ሁሉ መረጃ እያለ በቀላሉ መያዝ የሚችሉ ሰዋችን እሰከነወንጀላቸው እንዲሸሹ የሚያደርጎቸው ፖሊሶች😡

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o 3 роки тому +11

    እኳን የውጭ ሀገር ሰው የሀገሪንም ወንድ በኦላይን አልግባባም 😈 በደብ አርገው የሚያውቁሽ ሰዎች ናቸው ድራማ የሰሩልሽ እግዞኦ ሰው ግን ሰርቶ ከመብላት አጭበርብሮ መብላትን መውደዱ😛😛😛😛😛

  • @danishslasa2969
    @danishslasa2969 3 роки тому +6

    የኛ ፕሊሷች አይረብም

  • @maki4428
    @maki4428 3 роки тому +18

    በጣምነውየሚገርመው የብሩ መጠን ሲበዛ መባነን ነበረብሺ ለማንኛውም ዋናውጤና

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 роки тому +8

    ጥሩ ትምህርት ሰጭ ነው እህቴ ልብላ ብለሽ ተበላሽ

    • @RedietAyana
      @RedietAyana 9 місяців тому

      የኢትዮጽያ ብር ሰታ ዶላር ልትበላ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 6 місяців тому

      ጥሩ ትምህርት ሰጭ???? ስንቱ ነው እሚያታልላችሁ አረ ሀበሾች ምን ይሻላችህዋል እነዚህን ማዘጋት ነው በጣም በጣም ውሸታሞች ናቸው!! ለመሆኑ ግንዛቤ አላችሁ እውነቱን እውሸቱን ትለያላችሁ?

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 роки тому +2

    ውይ ጋዜጠኛ ጠላሁ ውጋት ሆንክ እንዴት እንስማት አስጨርሳት

  • @user-uz1mr3km1c
    @user-uz1mr3km1c 3 роки тому +2

    ነጭ አግብቸ ዘና እላለሁ ብለሽ ስታስቢ ዘና አሉብሽ

  • @yetijilijtube8955
    @yetijilijtube8955 3 роки тому +11

    ለደሀ ስጪ ብትባይ አትሰጪም አንዳዴ እግዝሬ ሲፈትን እዲ ነው

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 роки тому

      ይበላቸው

    • @astershifraw2574
      @astershifraw2574 3 роки тому

      አይባልም.

    • @addis5144
      @addis5144 3 роки тому

      ሲጭኝ ቢላት እኮ አትስጥም እመልሽልሻለሁ ምንዛሬ አጥቼ ነው ስላላት

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +10

    እንዳልክ ግን የባለታሪኮችን ወሬ እያቋረጥክ ትንትና ስታበዛ ጨጓራየ ተላጠ
    ለምን እንደአለምሰገድ ቀስ አትልም?

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p 2 роки тому

      እኔም ተቃጠልኩ እሱን እንስማ ወይስ ባለታሪኳን 😏😏

  • @hewanakale6538
    @hewanakale6538 3 роки тому +1

    Anchim tesastshal betam gen bezu ehtochi bezh hunta eytgodu new heg minm aysram

  • @user-pz4ji4re6l
    @user-pz4ji4re6l 3 роки тому +12

    እረ ተው እንዳልክየ ተዋት ታውራበት ወይ ጽፋ ብትሰጥህ ይሻል ነበር :
    አይ እንዳልክየ !!!

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 3 роки тому +5

    እንዳልክ ፡ ተባረክ ፡ እውነት ፡ ኢትዮጵያ ፡ ኣንዳድ ፡ አቃቢ ፡ ፐሊስ ፡ ያዘረፈሀል ፡ ገጥሞኛል ፡

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 3 роки тому +7

    ኢትዮጵያ ግን አያድርስ ነው 😭😭 እንደ ማፍያ ተደራጅተው ነው እየዘረፉ ያሉት
    ምስኪን ተሸወድሽ እንጂ COVID-19 ስላልተመረመረ የት ሀገር ነው እስርቤት ሚያስገባው??? እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታደገን አንተው ጠብቀን

  • @saramillion7470
    @saramillion7470 3 роки тому +2

    እሷ እንዴት ታውራበት አላስወራት አለኮ ጠያቂው በሰላም ነው

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij3081 3 роки тому +9

    ይቅርታ ግን ከባለ ታረኮቹ ይልቅ ጋዜጠኛው ብዙ የሚያወራው ነገር ቢሥተካከል

    • @hewanakale6538
      @hewanakale6538 3 роки тому +1

      Esu bednb kaltykat abrarta menger or masrdat atchilm eko

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 роки тому

      እናንተ ከጋዜጠኛ በላይ ተማር አላችሁኮ

  • @kiyaethio8112
    @kiyaethio8112 3 роки тому

    የኛ ሐገር ሰው ለነጭ ያለቹ ነገር ለየት ያለነው እነሱ ቆዳቸው ነጭ ስለሆነ ትንገበገባላቹ ለነሱ የምትሰጡትን ክብር ምነው ለሐገራቹ ዜጋ ክብር ብትሰጡ ፈጣሪ ከእንደዝህ ነገር አንተ ጠብቀን

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +16

    ሰው እንዴት በሶስተኛው እንኳ አይነቃም?? እኔ ለእንደዚህ አይነት ሴቶች አላዝንም

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      እንዛመድ እማ

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 3 роки тому

      Ayetali new yembliwa

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 3 роки тому +1

      አያድርስ ነው እኔም አንዱ ሸውዶኝ 2ቴ 1000 ደላር ልኬለት ነበር በ3 ተኛው ላይ ነቃውና ግን እንደነቃው እንዳያቅ ብየ የለኝ ብየ 100 ዶላር ላኩለት ከዛ ኢትዮጵያንም ሄጀ የወሰደውን ብሬን አስመለስኩ

    • @keepright5232
      @keepright5232 3 роки тому

      @@eyeab7657 weregna. Dumbulo yelshem.

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 3 роки тому

      @@keepright5232 😅

  • @fikerzamma7475
    @fikerzamma7475 3 роки тому +3

    እህቶቻችን ተጠንቀቁ በተለይ አረብ አገር ያላችሁ ብዙ አታላይ ስዎች ተለቀዎል ማንንም እንዳታምኑ ወገኖቼ አደራ

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 3 роки тому +4

    እኔ ግን በሹፌሩ ጥርጣሬ አለኝ የተመቻቸ ሴራ ያለበት ይመስለኛል ለማንኛውም ወንጀለኛ ዛሬ በዚህ ሲነቃበት ነገ ሌላ ሴራ ጠንስሶ ይዘጋጃል እግዚያብሔር አቅሽን ያውጣልሽ በሁሉም መስርያ ቤቶች ውስጥ ወንጀለኞች አይጠፋም ብቻ ይጠብቀን

  • @emebettefera2848
    @emebettefera2848 3 роки тому +12

    እንዳልክ ትክክለኛ ጥያቄ ነው ባለተሪኮችን የምጠይቀው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 7 місяців тому

    ሁሌም ይነገራል ሰሚ የለም የሴቶች ልብ እንደ ጡታቸው የተንጠለጠለ ነው ጠንቀቅ

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 3 роки тому +2

    ዲቃላ አስታቅፈዋቸው ገንዘባቸውን በልተውባቸው ምስቅልቃቸው ወቶ ልመና ከተሰማሩት ሴቶች ስትታዪ ያንቺ ታሪክ ምንም ማለት አይደለም ግን በግሩዋ ላልቆመች ሴት ተጠንቀቁ ብለሽ መቅረብሽ በጣም ጥሩ አደረግሽ በተረፈ እራሱዋን ፅዳ አድርጋ በሁለት እግሩዋ የምትቆም ሴት ሁሌም ውስጤ ናት በስራሽ ጥንካሬሽ ቀጥይበት ብር ነው ዋናው ለሰው ልጅ

  • @etalemahuawelachew6616
    @etalemahuawelachew6616 3 роки тому +14

    የቆጡን አውርድ ብላ የብብትዋን ጣለች ነው። የት ስታውቀው?

  • @etalemahuawelachew6616
    @etalemahuawelachew6616 3 роки тому +27

    ገንዘቡ በገባበት አካውንት ቁጥር ባንክ ሄደው ሰውየውን መያዝ ይቻላል።

    • @negrhululebegownaw9519
      @negrhululebegownaw9519 3 роки тому +4

      Est endet yichalel? Enem saw genzeb tebdirog yetefabig saw ale werketu alene ejachin leg

    • @ayniyetamirat2613
      @ayniyetamirat2613 3 роки тому +3

      Yezaguta

    • @hewanakale6538
      @hewanakale6538 3 роки тому +3

      Yes acountun endynksakes adrgo sewywen meyaz nwe

    • @negrhululebegownaw9519
      @negrhululebegownaw9519 3 роки тому

      @@hewanakale6538 bank asfetishen birr yelhum badow naw acontu damo tinsh birr enkun ayidelm 150shig birr naw

    • @hewanakale6538
      @hewanakale6538 3 роки тому +1

      @@negrhululebegownaw9519 behonim wedsu setsgbi dersgu ejshi lay kale mekeses techiyalshi

  • @etalemahuawelachew6616
    @etalemahuawelachew6616 3 роки тому +6

    ባለራይዱ ምን ሊያደርግ አብሮአት ገባ?? ውጭ መጠበቅ ሲገባው?

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 3 роки тому +1

      ተባባር ናቸው በጣም ሲስተም ዘረግተው ነው

    • @anabaghle4629
      @anabaghle4629 3 роки тому

      ተረጋጋ እዳልክደምታፈላለክ

    • @allahwekill6962
      @allahwekill6962 3 роки тому

      That's my question?

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 роки тому +4

    አንቺ አይዞሽ. አላህ. ይተካልሽ. እነዚህ. ሌቦችን ግን. አይብሉት. ይሄ ገንዘብ. በሽታ. ያምጣባቸው አሜን

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 3 роки тому +1

    እኔኮ ግርም የሚለኝ አንዳንድ ኮመንት ሰጪዎች ጋዜጠኛው አላስወራ አላት እያላችሁ የምትቀባጥሩት ያልሽው ሲጀመር ጋዜጠኛው ታሪኩን ሰምቶ ነው ሚዲያ ላይ የሚያቀርበው በመቀጠል ባለ ታሪክ ሲቀባጥር አይውልም ሌላው ምንተስኖትና አለምሰገድ ለምን በጥሞና ያዳምጣሉ እነሱም ጋዜጠኞች ናቸው እሱኮ ከመጠን ያለፈ ለፍላፊ ነው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 роки тому +1

    እውነት ነው ለሁሉም ክብር ይገባውል የስው ልጅ አንደበቱ ነው በስው አገር እንኳን ክብር አለው በጣም አስተምራ ነው

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 3 роки тому

    እንዳልክዬ ይህ ሰውዬ እኔም ጋር መቶ ነበር እስቲ ልጀናጀን ብዬ አወራው ነበር እቃ ልኬልሻለው እና አስራምስት ሺ አስገቢ ሲለኝ ለስጦታ አዬከፈልብ ብዬ መልሰው ብዬ አልኩት እኔም ስደበርበት እንደነበር አላወቀም

  • @selam7747
    @selam7747 Рік тому +1

    በጣም ፈጣጣ ነች የማይታመን ታሪክ ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ አንች እራስሽ አጭበርባሪ ትመስያለሽ የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል አሉ ህህህህ 😀

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 роки тому +2

    ወይ አዲስ አበባ, 🤭

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 роки тому +8

    ጋዜጠኛው በጣም ትረብሻለህ አንዴ ከጠየቅህ በኃላ ዝም በል ተረጋጋ !

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 3 роки тому +4

    ወይ እህቴ ምን አይነት ጉድ ፈረደብሽ የውጭ ዜጋ ሆነ ሌላ ለማናቀው ሰው ብር አትላኩ።👌👌👌👌

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 3 роки тому +8

    እደው ፈርጆብሽ ነው እጂ ብዙ የሚያስጠረጠር ነገር ነበር

  • @sameri424
    @sameri424 3 роки тому +5

    እንዳልክ የምትባል ሰውዬ ለምንድነው የማትረጋጋው ውይ በጣም ታናድዳለህ

    • @fasikamersha5497
      @fasikamersha5497 3 роки тому +1

      ለምን ያናድዳል ታሪኩን በደንብ ከስር መሰረቱ እንድንረዳ የሚያደርግና መልካም ነገር የሚሰራ ነው

    • @hananbah9486
      @hananbah9486 3 роки тому +1

      አረ ምን ጉድ ናቹ ግን በቃ ሚሰራን ሰው ካላሸማቀቃቹ ያወቃችሁ አይመስላችሁም..

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      😃😃😃😃

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 3 роки тому +4

    ይሄ ነገር እኔጋርም መጥቶ ነበር ሆኖም ግን አልተሳካላቸውም ብዙ ብዙ ነገር እያወሩ ሊያሳምኑ ይሞክራሉ ብዙ ዕቃ እና ብር ልኬሊሻለው ብሎኝ ወዳንቺ እንዲደርስ ግን ብር ላኪ ሲሉኝ ነቃሁ ሁሌም ስልካቸው የለንደን ነው ተጠንቀቁ እህቶቼ ሆን ብለው ነው ሚያጠምዱት

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 3 роки тому +3

    ምን ጉድ ነሸ እዴ አትነቂም እዴ ውዴ ኡፍፍፍፍ እረ ወዴት ነው ምንሒደው ወገን ሴቱችዬ እባካችሑ እንቃ ብቻ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዙን ሲጀመር ሌብች ናቸው እዳልክዬ❤🇪🇷🇪🇹❤️

  • @nejatmohammed5
    @nejatmohammed5 3 роки тому +24

    እር ጋዚጠኛው ተው ተርጋጋ ሢሥጠላብክ አንተን እንሥማ እሡአን

    • @hananbah9486
      @hananbah9486 3 роки тому +9

      ቁጭ ብሎ ሰው ሲተች ከሚውል ሰው ሚጠበቅ አስተያየት... እስቲ እኔ ምን ሰራሁ እንበል ምሰራን ሰው መደቆስ ብቻ

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 3 роки тому

      Lkke

    • @alinour6377
      @alinour6377 3 роки тому +3

      በጋዜጠኛው ድምፅ ፍቅር ብጤ ጀማምሮሻል መስል.....?

  • @Lina-mf6sb
    @Lina-mf6sb 3 роки тому +2

    LET HER TALK DUDE. JUST LET HER TELL HER STORY. YOU'RE INTERRUPTING TOOOOOOOO MUCCCCHHHHH

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 3 роки тому

    ስንት የሚገርም ሰው አለ ሲጀመር ዓይኑን ለማታቀው ሰው ይህንን ያህል ውለታ መክፈል ሁሌ በሚድያ ይነገራል እንዴት አትጠራጠርም ከአንድ ሁለት ሦስት ጌዜ ለፍታ የአጠራቀመችውን ይህንን ብር ብዙ አመት ሆኖሻል ያጠራቀምሽው በሦስት ቀን ያስረከብሽው አይ ሴት ብንሸወድ አኛ በፍቅር ባወቅነውም ወንድም ባላወቅነው ወድም ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @emebetchoquet8206
    @emebetchoquet8206 2 роки тому

    የኔ እናት በላሁ ብለሽ ይበላሽ! አልስቅም አየድርስ ነው!

  • @gangokayro4118
    @gangokayro4118 3 роки тому +27

    When I hear Endalk's voice, I know half of the program will be a total waste of time.

    • @user-ox8is4uc2o
      @user-ox8is4uc2o 3 роки тому +1

      ውይ እንዳልክ ኧረ ባለታሪክ ስታቀርብ እነሱ እንዲያወሩ ፋታ ስጣቸው ተው ውይ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      @@user-ox8is4uc2o እማ እንዛመድ

    • @drone3816
      @drone3816 3 роки тому

      Agree

    • @lulabelay4927
      @lulabelay4927 3 роки тому +1

      One of the reasons I stoped watching his podcast tbh የዛሬ አምስት እና አራት አመት ነበር ምሰማው የነበረው

    • @geminibaby2576
      @geminibaby2576 3 роки тому +2

      Exactly “Endalk” Don’t have any respect for his audience , a lot of people had complained about him but he don’t care , he haven’t correct his self, he keeps interrupting the show

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d 3 роки тому +1

    እህቴ በአካል ለማታውቂው ሰው ገንዘብ መስጠት አያስፈልግም አይዞሽ በህግ ተከታታይ አሁን ላይ ሰው ማመን ከባድ ነው ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል

  • @tesfayegessie5560
    @tesfayegessie5560 3 роки тому +1

    የውጭ ዜጋ ስትባሉ እንዲህ ናችሁ ።ሀበሻ በሆነ .......

  • @user-dv4fc2bp5v
    @user-dv4fc2bp5v 3 роки тому

    በእየሱስ ስም ምን አይነት ግዜ ነው እንዳልክዬ የናተ ጣቢያ የኔ ልምዴ ነው ስለእውነት ሳላዳምጥ የሚያልፈኝ ነገር የለም እናተ እኮ የስንት ሰው እንባ እንዳበሳቹ ለስንቱ ተጎጂ ጅሮ እንደሆናቹ የሚያውቅ ያውቃል ለኔ ሱሶቼ ናቹ በደንብ ነው ምከታተላቹ በርቱልን ጌታ አብዝቶ ያበርታቹ እንዳልክ

  • @user-rb4is2jv4c
    @user-rb4is2jv4c 3 роки тому +3

    የሚገርም ነው አየ የሰውልጅ ክፋቱ
    አንች ግን አይዞሽ ብቻ ጤና ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛን

  • @meseretwafy9044
    @meseretwafy9044 3 роки тому +5

    ከውነት የራቀ በፍጹም ሊሆንም አይችልም ።

    • @sshalom395
      @sshalom395 2 роки тому

      Ehety lay Leyte bale meged libeluwat silu neketabachewalech

    • @rahelso
      @rahelso 2 роки тому +1

      ewnet new buzz achabrbariwoch alu enenim agatimognal

  • @user-hh5bn2lf4u
    @user-hh5bn2lf4u 3 роки тому +3

    በጣም ከምናደዴ የተንሳ አቅለሸለሸኘ 😔😔😔

  • @asnakechalemayehu2655
    @asnakechalemayehu2655 2 роки тому

    እባካቹሁ እንደዚህ አይነት መልተዋል ለኔም ገጥሞኝ ነበር ግን ስለነቃሁባቸው አመለጥኩኝ እና እጅግ ብዙ ናቸው

  • @salehasaleha3776
    @salehasaleha3776 3 роки тому +1

    በጣምነዉየምትገሪሚዉ. እዴትእድሜያስትምርሽም. እድ. እኳንይሕንሁላብር. ትገርሚለሽ

  • @wubitibutajira
    @wubitibutajira 3 роки тому +2

    ሁሌም ቢሆን የሰውን ስንፈልግ የእራሳችንን እናጣለን
    አይዞሽ ዋናው ነገር ጤና እና ተስፋ ነው ነገም ሌላ ብርሃን አለ

  • @amnishinish5025
    @amnishinish5025 3 роки тому +3

    የሚውቁሽ ሰዎች ተደራጅተውነው በአጭርጊዜ እድአይነት ጣጣ ውስጥ ያስገቡሽ ሲቀጥል አችም አትነቂምደ አድ ለማታውቂው ሰው እድህ ስትባዝኝ ይድፋቸው ሴረኞችን ኤጭ ሰውላቡንጠብያደረገበትን ገንዘብ መብላት አፀያፊ ሁኖል የሀገሬሰው

  • @user-kp3nk4sv8q
    @user-kp3nk4sv8q 10 місяців тому

    የጉድ ጉድ ነው በርቺ ገንዘብ ከህይወት አይበልጥም በመተት በሽተኛም የሚያደርጉ አሉ እንኳን ህይወትሽ ተረፈ ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 роки тому +4

    ውይ ጋዜጠኛው ጥያቄ ጠላሁ ጠላሁ ወይ መጀመራ ጠይቆት ራሱ በትረካ መልኩ አያቀርብልንም

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 3 роки тому +2

    ስንት ጉድ አለ ሆይይይ እንኩዋን ለሁለት ወር ትውውቅ ለሁለት አመት ትውውቅ የማይደረግ
    በጥንካሬሽ በስራሽ እራስሽን በመጠብቅሽ ጥሩ ጉን አለሽ ግን ሰው ቶሎ በማመንሽ ዜሮ ነሽ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 роки тому +5

    እሆ ጤነኝነት አይደለም እንካን ለማላውቀው ለማቀውም አንድ ብር እንካን አልሰጥም አዚም ጫነብሽ እንዴ ስንት አመት የደከምሽበትን በአንድ ቀን መቶ አስር ሺ ብር ሸለምሽው ጽናቱን ይስጥሽ

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 3 роки тому +1

    በጣም የምትገርሚ ነሽ ትንሸ እኮን አትባንኒኝ እንዴ አረ በይ ሌላ የተረፈ ብር ካለሽ ለኔ ላኪልኝ ጉደኛ ነሽ

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 роки тому +3

    አይዞሽ ማማ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 роки тому +1

    በምን ቋንቋ ነው ምትግባቢው

  • @muluemebetseyoum3024
    @muluemebetseyoum3024 3 роки тому

    እኔ ይህን ፕሮግራም። በጣም እወደው ነበር የጋዜጠኛው ሁኔታ ጭቅጭቅሥለሚ መስለኝ ጠላሁት እባክህ። እራስህን አስተካክል
    ነበር

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 3 роки тому

      ትክክል እኮ ነው በደንብ አታወራም ስለዚህ ነው ማቹርድ ምናምን ትላለች ለማንኛውም

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q 3 роки тому +1

    እንዳልክ እንደዉ፡ምንም አልልህም ።ግን ልሳንህን ዘግቶልኝ ፈጣሪ ያሳየኝ።መጨረስ አልቻልኩም።

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Рік тому

      😂😂😂😂😂ወየዉ እኔም ሆደ ቆሰለ

  • @meseretseifu7020
    @meseretseifu7020 3 роки тому +1

    Endewe gereme yemelwe ye abesha sete lebale yalene gemete betame yemegereme new ahuone aneche yebale yale selalshe enje endete atebenenme

  • @fikerzamma7475
    @fikerzamma7475 3 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ እንኳን አንቺደህናሆንሽ ገንዘብ ነገ ይተካ ጤና ካለ እግዚአብሔር አመስግኚ

  • @hanza4716
    @hanza4716 3 роки тому +9

    ጋዜጠኛው በጣም ይደብራል
    እንዳትናገር አረጋት
    ምናለ ፋታ ብትሰጣት

  • @sameri424
    @sameri424 3 роки тому +4

    ምንተስኖት ቢያናግራት አሪፍ ነበር እንዳልክ ላይት አስተካክል ትንቀዠቀዣለህ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 роки тому +6

    በጣም በጣም ቆሻሻ ድርጊት ነው በገዛ ወገኖቻችን ግፍ ሲሰራብን ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን እባካችሁ ጥብቅ ክትትል ተደርጎ ለህዝብ ትልቅ ትምህርት እንዲሆን መቀጣት አለባቻው 😡

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 3 роки тому +1

      አይ ምን ወገን አለ ገንዘብ ብቻ

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 3 роки тому

      Yes

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 3 роки тому +4

    ሲጀመር የኮሮና ምርመራ ሳያደርግ መሳፈር አይቻልም ? እበላለሁ ብለሽ ተበላሽ ጣልያናዊ ባል አገኘሁ ብለሽ ክክክክክክ

  • @Tansarivi33
    @Tansarivi33 3 роки тому

    experience is good teacher

  • @user-kp3nk4sv8q
    @user-kp3nk4sv8q 10 місяців тому

    እንዳልክ በጣም ጎበዝ ነህ ነገርን ከስሩ ውሀን ከምንጩ ይባላል

  • @mamebirke2955
    @mamebirke2955 3 роки тому +1

    ጠያቂ ነህ ተጠያቂ? ዝባዝኬያም!!

  • @gigigeb8156
    @gigigeb8156 3 роки тому +1

    She didn't even see him. Why didn't she ask if she can come inside and pay it for him. She just failed 3 times. Does she sleep walk?? Our people falls for anyone who speaks a little English 😒 I feel bad. What kind of person is she??

  • @kalkidanatnaf5954
    @kalkidanatnaf5954 3 роки тому +1

    የአበሻ ወንድ ጡሩ ነው ደግ አደረጋአት በማሳዝን ሁኔታ የታወቁ ነችዉ ኢትዮጵያ እሳን የማቃት ሰዉ አለ በመመሳጠር ነው የሚሰሩት አላዝንም

  • @joniraga8112
    @joniraga8112 3 роки тому +3

    ሱሰኝው የአገርሽ ልጅ ይሻልሽ ነበር ቻይው እንግዴህ😁

  • @asrattamire2450
    @asrattamire2450 2 роки тому +1

    This is original crazy

  • @zahrazahra-dp6ww
    @zahrazahra-dp6ww 3 роки тому +1

    Tekekele edaleke yalekawe hulu agarachene masetangedo yegolachawale eya weche yalanawe enekewane kagaru zega ekule nawe menetayawe agerachene gene office mesarute gene batame yabasachunale enamasegenehalane takatatayehe naye edemana tana yesetehe

  • @merafbelay5259
    @merafbelay5259 3 роки тому +2

    እኔ እንደዚህ ገጥሞኝ ነበር። ሳይበሉኝ ግን ነቃሁባቸው

  • @abemtina7672
    @abemtina7672 3 роки тому

    ኧረ ጉድ ነው እንዴዬዬ እንዴት ያለ የተመቀነባበረ ነገር ነዉ መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 3 роки тому +1

    ሴቶችዬ እውነተኛ ፍቅር ብር አይጠቅም እውነተኛ ወንድ ፍቅር ከፈለገ ከሴት ብር አይጠይቅም ጣሊያዊ የቆያ ቅም ስለለው ነው ልምድ አለው እሱም ያሄኔ በሌለው ሴት ተበልቶ ይሆናል ማን ያውቃ።

  • @zabibakeder1542
    @zabibakeder1542 3 роки тому

    Indalkiye betam nw yemiwadih allah yitabkih rejim amet yante program takatatiyalew

  • @hanaparastamol1535
    @hanaparastamol1535 3 роки тому +1

    Yamir betamm garmi neger nw sijamari yamir kataliyan erasu bimata kamatoasirshi birrbalayi ayisatishim how you belive lamanigawum fatariyi yiradashi sis

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому +1

    መርማሪ ፖሊሶቹ ደሜን አንተከተኩት ስራቸው ምንድነው መርማሪ ማለት ወንጀለኛጋ ለመድረስ ፍንጭ ብቻ ማግኘት በቂ ነው እዝቡን የመርዳት ግዴታ አለባቸው ወንጀለኛጋ መድረስ ቢፈልጉ ይደርሳሉ ልብሱን መልበስና ወንበር ላይ መቀመጥ ትርጉም የለውም ለዚነው ወንጀለኛ ከመዝረፍ እስከ ነብስ ማጥፋት የተስፋፉት። እንዳልክ ደሞ በይፋ ባትናገር ጥሩ ነበር የካንፓኒውን ስም እዬን ፕሮግራም ከሰሙ እንዲጠነቀቁ እድል እየሰጠአቸው እንደሆነ እወቅ በዘዴ ማጣራቱ ይሻላል

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 роки тому

    አትፍረድ ይፈረድበሃል አተርፍ ባይ አጉዳይ እኔ የመሰለኝ ጣሊያናዊ ሳይሆን የኛው ሀገር ወንድ ነው እንደዛ ብሎ ያታለላት