ምርጥ የገንፎ አሰራር ኑ ተማሩ😂🤣🤣🙊

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 642

  • @Ssssa-d8p
    @Ssssa-d8p 2 місяці тому +174

    ያሲኖ እኔ ወለጀ ሙተሽፋ 15ቀኔ እስኪ በሠላም እቤቴ እድ መለስ ዱአ ሁላችሁም😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 місяці тому +5

      አላህ ይመልስሽ ዋናውን ወልደሻል ከገንፎ የያሲንን ቢዶ አሳይው ባልሽን

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 2 місяці тому +1

      መሸአላህ እኳን በሰላም ወለድሽ አይዞሽ አላህ ወደቤትሽ ይመልስሽ ማሬዋ

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 2 місяці тому +1

      አላህ ይመልሰሺ

    • @haya-c4l
      @haya-c4l 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 2 місяці тому +2

      ማሻአላህ አላህ በሰላም ይመልስሺ

  • @jameelaal7lwa
    @jameelaal7lwa 2 місяці тому +57

    ፅዳትህ ማሻ አላህ 👌👌👌በጣም ጎበዝ

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 2 місяці тому +12

    እረ ያሢኖ ባለሙያ ነዉ ብየ ሣልጨርስ ጉድህን አየሁ እደኔ የገፎዋን ፈቶ አይቶ የመጣ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣👍👈

  • @Hasbunallahweniemelwekil
    @Hasbunallahweniemelwekil 2 місяці тому +13

    ፅዳት ማሻ አሏህ👌👌👌ብል ለአፊያ

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 2 місяці тому +94

    ማነው እደኔ መግቢያው ላይ የተፖሰተችውን ገንፎ አይቶ የመጣ😂😂😂

  • @GnJrj-m7b
    @GnJrj-m7b 23 дні тому +2

    አቤት ፅዳትህ ጎበዝ 👌👌👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaadaAthubiaa
    @SaadaAthubiaa 2 місяці тому +14

    ደስ የሙለኝ ነገር የኛ የሀበሺ ወዶቺ ፁዴት ያላችሁ ናችሀ መሸአላሀ ❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 2 місяці тому +5

    ወላሂ የያሲኖ ንፅህና ግን በጣም ደስ ይላል ይገርመኛልም ሴት እኳ እደሱ አትሆንም ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 2 місяці тому

      የኔባል ጎበዝ ነዉ ማአሻ አላህ

  • @ADg-r7w
    @ADg-r7w 29 днів тому +2

    ማገፍት ትችላለህ ማሻአላህ ያምራል ግን ታሥቃለህ 😂😂😂😂😂😂

  • @saaa9448
    @saaa9448 2 місяці тому +5

    ፅዳትህ ልዩ ነው መሻአላህ

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    አሯ ለታራ ምግብ ይሁን ሁሉ ልፋት እኔማ አልሰረም አልበለም ገንፎ ከልሰረሽ ብሎ የሚርቀኝ ሰው ከለ ከሊ ወሊ ጥርግ ይበል
    ያሲን ጀግና ነህ❤

  • @ExcitedFlamingoBirds-ur1ge
    @ExcitedFlamingoBirds-ur1ge 2 місяці тому +4

    እረ ፍትህ ለሽርጡ ክክክክክክ

  • @Zinb-bi9vp
    @Zinb-bi9vp 2 місяці тому +2

    ያሲና ኮሜታተሮች ወደ ሸይፍነት ቀየሩህ 😂 ማሻ አላህ ልጓማ ስመጣ ጎራ ማለቴ አይቀርም አብሽር ጠክር ያገሬ ልጂ

  • @خضرااحمد-د7ب
    @خضرااحمد-د7ب 2 місяці тому +36

    ደግነቱ ባሌ ገንፎ አይወዲም እንደገንፎ ስራ የሚስጠላኝ ነገር የለም 😂😂😂😂😂

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 2 місяці тому +5

    ማሻአላህ ምርጥ የአመቱ ጀግና ወንድ የቤትም የውጭም ሥራ ጎበዝ ነህ እኔ ገና ዛሬ አየሁህ ግን ለጥንካሬህና ለፅዳትህ ስል ስብስክራይብ አረኩህ ደግሞ እዲንህም ላይ ጠንክር ወንዲሜዋ አደራ

  • @ayshaabamegal7458
    @ayshaabamegal7458 22 дні тому +1

    የኔን ጀገና ዎንደመ በረታ አብሸር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 2 місяці тому +8

    ወላሂ በጣም ጉበዝ ነህ ተማትርባ ተሰነፍ ሴት አተ አሰር እጂ ትሻላለህ

  • @ቲንሿእራያ
    @ቲንሿእራያ 2 місяці тому +1

    ሽርጡን እዳታስበላው😮😅😅😅😊😊የሣቄምጭ ያሢኖየ❤❤❤😅

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 2 місяці тому +8

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አንተ ሲነገሩህ ይብስበሀል መስል በአላህ ያላመነህ እህት ወንድሞች አትበል ስትባል ሡባሀን አላህ አጅብ

    • @GgGg-o9x7q
      @GgGg-o9x7q 2 місяці тому

      ሢነገር ይብስበታል አላሁ የሥቱርና

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 місяці тому

      ወዴዛ ሂዱ አበት

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 місяці тому

      ኧረአላህ ይዲፋችሁ ለራሳችሁ እወቁ ቅዲምያ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 місяці тому

      አሯልኮ😂

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 місяці тому

      ቅቤውሳ😂❤አሳዘኑኝ

  • @انازيبه
    @انازيبه 15 днів тому

    መሸአላህጎበዘ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayat4544
    @hayat4544 2 місяці тому +2

    እደዉ ወላሂ እደት እዳሳከኝ ያደክማል አላለም

  • @BdjE-i7f
    @BdjE-i7f 2 місяці тому +7

    አተልጅ ግን በግድነው የምትስቀኝ ወላ ስደበረኝ እራሱ😂 ኑረልን ወንድማቺን

    • @TaibaAs
      @TaibaAs 2 місяці тому +1

      😂ወጉው አይጠገብም

  • @JddjJdjd-ce2td
    @JddjJdjd-ce2td Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህ

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 2 місяці тому +19

    ዘይት እውሃው ላይ ብታረግበት እንደዝህ አይትረከረግም ሲቀጥል ደሞ እሳቱን ቀንሰህ ሙቅ ውሃ ጠብ እያረክ ከደን እያረክ በየ አምስት ደቂቃ ብታማስለው ምርጥ ነበር በጣም ከሮል

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
    @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 2 місяці тому +3

    አቤት ፅዳትህ ማሻአላህ ጎበዝ ግን ገንፎ አሎድም

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 2 місяці тому +2

    ማሻአ አላህ ያሲን ጽዳት ሥራ አንደኛ

  • @ዳማሲና-ፀ2ረ
    @ዳማሲና-ፀ2ረ 2 місяці тому +3

    የለጠፍከው ሌላ የሰራኽውሌላ😂😂

  • @MariemWasuYemir
    @MariemWasuYemir 2 місяці тому +4

    የኔአባቴ.አላህያጠክርህ.አይዞህ.ያልፋል.ወድሜ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 місяці тому +1

    ማአሻ አላህ ያሲኖ ያልተበረዘ ሙያ 😂ባሌም ጎበዝ ነዉ ማአሻ አላህ

  • @hayatmuhamed-z7d
    @hayatmuhamed-z7d 26 днів тому

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @ኢክራምዩቲዉብ
    @ኢክራምዩቲዉብ 2 місяці тому +2

    ሁለተኛ እገፎ አጠገብ አደርስም የዛሬዉ ልፋት ታየኝ😂😂😂😂😂

  • @FatimaOro-i8l
    @FatimaOro-i8l 3 дні тому

    Maasha Allah

  • @MarifaJabaru
    @MarifaJabaru 22 дні тому

    ፅዳትህ መሻላህ

  • @hayatmuhamed-z7d
    @hayatmuhamed-z7d 26 днів тому

    በርታ ያሲኖ😂😂😂😂😂

  • @saeedhapshy112
    @saeedhapshy112 2 місяці тому +1

    ፅዳት 100👌👌👌❤❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 2 місяці тому +1

    ያሲኖ ፅዳትአንደኛ👌👌👌🍓🍓🍒🍒🍓

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 місяці тому +18

    ያሲኖ ክርስቲያን እህትወንድሞቸአትበል ወገኖቸበል እሽ

    • @GgGg-o9x7q
      @GgGg-o9x7q 2 місяці тому +2

      ብዙ ቦታ ሠማሁት አትበል ብለነው ነበር 💦💦

    • @GazDdu6-of1cd
      @GazDdu6-of1cd 2 місяці тому

      እኔራሱ

    • @AaSz-yw6xg
      @AaSz-yw6xg 2 місяці тому

      ምን ችግር አለው 🙄

    • @GgGg-o9x7q
      @GgGg-o9x7q 2 місяці тому

      @@AaSz-yw6xg እስልምና ስለማይፈቅድ ነው ለሌላ አደለም

    • @SilamAlmwe
      @SilamAlmwe 2 місяці тому

      ግም

  • @FatumDemci
    @FatumDemci Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @umuabdellahmanhajiaslefya3702
    @umuabdellahmanhajiaslefya3702 2 місяці тому +1

    እኔ ግን በጣም ነው የሳኩት

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 18 днів тому

    ማሻአሏህ ጎበዝ ነህ እመጨረሻው ላይ እብረድስቱላይ በደብ አደላድለህ ሳታማስል እሳቱላይ ያድ ደረቃ ያክል ካቆየህ በኋላ ከዛም ወደ ሌላ እቃላይ ትገለብጣለህ በራሱ ግዜ ይለቃል ከብረድስቱ በተረፈ ፈታ ያልክ ነህ

  • @Mozaze
    @Mozaze 2 місяці тому +1

    ውሃ እየተጨመር እየበሰል ይታሽልህ ነብርኮ ያሲን የምር ሙከራህ ጎበዝ ነህ ጠንክሩ

  • @RahmaRahma-xg5po
    @RahmaRahma-xg5po 2 місяці тому +1

    ክክክክክ ሚስኪን እውነትም ሰራህደ ወላህ በሳቅ ጎበዝ በርታ

  • @MamaMylove-r6u
    @MamaMylove-r6u 2 місяці тому +4

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ክክክክክ መስራት እንጂ መብላት አልወድም

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 2 місяці тому

    😂😂😂😂የኔጥምልምል አይዞህ

  • @ጪጫጫ
    @ጪጫጫ Місяць тому

    😮ላግባህ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 2 місяці тому +9

    ያሲኖ ሚስትህ ታድላለች ስትወልድ በባሏ እጅ ትታረሳለች❤❤❤❤❤

  • @MmOo-md8ok
    @MmOo-md8ok 2 місяці тому +1

    ሀያትመታታገፊልህ😂😂😂😂😂😂

  • @JddjuJjdhfj
    @JddjuJjdhfj 23 дні тому

    ሞያብሎዝም😅😅😅ያሲኖ😂❤

  • @SofieIbrahim-g3c
    @SofieIbrahim-g3c 2 місяці тому

    ማሻአላህ ብልአፊያ ❤❤

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 місяці тому +1

    ወይ አተ ገፎ ይገርማል ማሸ አላህ በርታ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 2 місяці тому +3

    እኔ መግብያዉን አይቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበራ ግን ሰብስክራህብ አደራኩህ ዘሬ♥️♥️

  • @زهرةمحمد-ش2س
    @زهرةمحمد-ش2س 2 місяці тому +11

    የሚር ጎበዝ ልጅ ወላሂ ፈታ እያረከን ነው እኔ ኮሜት መፃፍ የማልወደውን ይህው እየኮመትኩ ነው ለያሲኖ ውድ እህቶቸ የምር እናበረታታው

  • @Azeb1
    @Azeb1 Місяць тому

    mesikiy.ayzoh.❤😂😂😂😂

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    ወየው በሰቅ ገደልከኝ

  • @SoldAmln-mp6vu
    @SoldAmln-mp6vu 2 місяці тому +3

    ማሻአላህ እኔ በጣም ነው የምወደው ገፎ

  • @HayaAsafa
    @HayaAsafa 25 днів тому

    ያገሬርልጅማሽአላህብያለሁ,,,,የምርአሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይቱፍእንደትአደርገህነውየምስራውለኔምንገርኝእስኬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AnsheMuhba
    @AnsheMuhba 2 місяці тому

    ጎበዝ ነህ በርታ ማሻ አላህ ተባረካላ 🌹🌹🌹
    ብላ አፌያ ያሢኖ🌷🌷🌷

  • @medina-m7x
    @medina-m7x Місяць тому

    lezich gefo edih mekerahn yayehew le6 swe btagenefama asbehwal lemangnawm gobez neh

  • @Lubaba-c4h
    @Lubaba-c4h Місяць тому

    እደያሲኖገፎአልወድም..አላልክምነበርአተን..ያገባች..እድለኛነት😂😂

  • @zehratalema
    @zehratalema Місяць тому

    ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 2 місяці тому +34

    ቪደወህን ማታ ማታ ፖስተው ብዙ እይታ እንድኖረው

    • @የባሌሚስትነኚFM
      @የባሌሚስትነኚFM 2 місяці тому +1

      አወ በዉነትቀን ስራነዉ እምንሆነዉ
      እኛቅመሞች🎉🎉

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 2 місяці тому

      @@የባሌሚስትነኚFM አወ😍

    • @Gdjj-v2e
      @Gdjj-v2e 2 місяці тому

      ላ መጀመሪያ ሰብስክራይብ ካረጋችሁት መቼም ቢሆን ስለሚደርሳችሁ የተመቻችሁ ሰአት ማየት ይቻላል

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 2 місяці тому

      @@Gdjj-v2e ማለቴ ባደየ ቫይራል ከወጣለት ብዙ ሰው ጋ ይደርሳል

  • @MaryemHussien-l5x
    @MaryemHussien-l5x Місяць тому

    ማሻአላህ ብያለሁ ለቤትህአዲስነኝግን

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому +2

    የበረሀ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ😘😘😘😘❤

  • @AmiinaIyo
    @AmiinaIyo 2 місяці тому

    አረብረዲስቱንያሲኖ😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaBeshr
    @FatumaBeshr Місяць тому

    አታገለህኮ፣ሞያመሽአላአተንያገባይታድላ😊😊😊😊😊😊

  • @masarat2998
    @masarat2998 29 днів тому

    የኔአስቄበርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንግንገፎአልውድም

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 2 місяці тому +1

    በርታልን

  • @uaeuae5857
    @uaeuae5857 2 місяці тому

    ጉበዝ በርታ ያሲኖ🥰🥰🥰🥰

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 2 місяці тому

    ማሻአላህ ተባረከረህማን

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 2 місяці тому +1

    ماشاءالله❤❤❤

  • @obse2
    @obse2 2 місяці тому

    ዎዴ አማሜኝ ባሳቅ 😂😂😂😂😂😂👍👍👍🥰🥰

  • @shih2755
    @shih2755 2 місяці тому +1

    مشا الله تبارك الله ولله إنك كفوا 👌🏼

  • @MersalHbash-jl1rz
    @MersalHbash-jl1rz Місяць тому

    ያሲኑ ብረትዲስቲቱ ፌመሰይኮ😂😂😂😂

  • @እረሂማ-ቸ1ቀ
    @እረሂማ-ቸ1ቀ 2 місяці тому

    የኔወንድም ጎበዝነህ አብሽር በርታ

  • @Jneesum
    @Jneesum 2 місяці тому

    በሳቅ😂😂😂

  • @RehimaMohammed-jn7hz
    @RehimaMohammed-jn7hz 2 місяці тому

    ያሢንየ ያገሬልጂ በርታልኝ የሣቄ ምንጭ

  • @HayatKonjo-qd3we
    @HayatKonjo-qd3we 2 місяці тому

    ❤👌👌👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ባለሙያ ወድም

  • @Feridose
    @Feridose Місяць тому

    እደዉ. ያሲን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AlemnshYouTube
    @AlemnshYouTube 2 місяці тому

    ያሲኖ በርታ🎉🎉🎉

  • @FathimaM-t4i
    @FathimaM-t4i 2 місяці тому

    ማሻላተባርክአላብላፍያ

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 2 місяці тому

    ፁደት መሸአለሀ የሲኖ በረቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Sofia-l1k1m
    @Sofia-l1k1m 2 місяці тому

    የምር ጎበዝ.ፈታ እያረከን ነው ወላሂ

  • @MedinaEbrahim-ql9vs
    @MedinaEbrahim-ql9vs Місяць тому

    😩😩😩😩መገንያሲኖ ያተንገፎ መጨረሻአፍጥጨሳይ መዳምስሪያለችኛን ኬክ አሳረርኩት😂😂😂😂

  • @نتتبنتتاا
    @نتتبنتتاا 2 місяці тому

    በርታ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaOo-ue2ko
    @SaOo-ue2ko 2 місяці тому

    ዋው🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @ቲንሿእራያ
    @ቲንሿእራያ 2 місяці тому

    ያሢኖ እደው ስወድክ❤😅😅

  • @GiGh-pc4df
    @GiGh-pc4df 2 місяці тому

    በጣምጎበዝ ነህ👍ከፅዳት ጋር😘 ፍትህ ለሽርጡ😂😂😂😂😂

  • @SalamHv-g6f
    @SalamHv-g6f 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂ጀግና

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 2 місяці тому

    ጎበዝ ነህ ንፅህና ሞያ 100%

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 2 місяці тому

    መገን ሙያ አተ ሸፋፋ ማሻአሏህ ❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀያትyou
    @ሀያትyou 2 місяці тому +34

    ኧረዉየዉ ብርቅ ዉላሂሆዴንአቆስልከዉ አተጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰብስክራይብአርጉት ቤተስብ አዳደየም ለስደተኛአሽቃብጡ😂😂😂😂

  • @hayat-w7k
    @hayat-w7k 2 місяці тому

    ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤በረታ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Sosnademelash
    @Sosnademelash 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሆደ ቆሰለ በሳቅ

  • @SameraS-b3e
    @SameraS-b3e 2 місяці тому

    በሳቅ ኡፍፍ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Meremwalelghi
    @Meremwalelghi 2 місяці тому

    የሢኖ ፅዳትህምናምን የለለነዉ👌👌

  • @Zahrah-u4u
    @Zahrah-u4u 2 місяці тому

    እነወይ አላለም😅😅😅😅😅

  • @rynxboux1918
    @rynxboux1918 2 місяці тому

    ጎበዝ ልጅ

  • @Ekarmወሎየዋ
    @Ekarmወሎየዋ 2 місяці тому

    ሽርጡተርፏል ሆደቆሰለ😂

  • @DffddgGdfvhy-rx1zn
    @DffddgGdfvhy-rx1zn 2 місяці тому

    ብረድሥት ሌላ የለም እዴ 😅😂😅😅

  • @Fatima-hu3mc
    @Fatima-hu3mc 2 місяці тому

    ጎበዝ