Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ምርጦች ሥታምሩ እሥኪ ዳኒና ፅጌ በፍቅር ይጣመሩ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ደሞቸ 😍😍😍😍
ካልን ቆየን አልሰማ አሉን እንጂ አሁንስ እነሱ ሊጋቡ የኛ ጉጉት ባሰብኝ😊❤
ዲጄሊን ለማ ትቶ እ ፅጌ አትወነውም ካገባም ቤዚን ያግባ ረጋ ያለች ናት ፅጌ አትመችም ጋጠወጥ ናት
@@እዛውዋርካውስርነኝ ወሬ አለብሽ እንደውም ትበዛበታለች ምን ይወጣላታል ፅጌ ቆንጆ ናት ፈታ ያለች ናት
@@እዛውዋርካውስርነኝ yehy kenat new ery tey
@@pforzheimgermany5842 በምድነው ምቀናው የወሽ ሰገጤ ገገማነሽሳ ሰው የፈለገውን ይኮምት ምናባሽ አገባሽ ትላም
እረ ዳኒ ና ፅገ ተፍቀሩ❤❤❤ዳኒ የምር ፅጌ ትተህ ሌላ ካገባህ ኣይቀናህም እናማ .......ወዳቸዋለው❤❤❤
ዳኒ እና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ ብትጋቡ በጣም ነው የሚያምርባችሁ 🌹🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌹🌹🌹👍👍👍
ዳኒ እኮ ግን ዲጄሊን አፍቂሯል ከጽጌ ጋር ነበር የጠበኩቸው
Yenem megnot new
behuala ykoxhewal tkklegna yemtwedewu xgie nech
@@aake1930 tadiya eko altekebelechwum
ማነው እንደኔ የፅጌና የረሙ ትወና የተመቸው👍👍👍👍
🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤🥰🥰👍
በምሕረቱ እያቆመንበቸርነቱ እየደገፈንበረድኤቱ እያኖረንዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን !ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁንጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬPeace, love, unity for the people of the world. Thank you.
አሜን
Setamru
Amen 🙏💕
ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሺ የፃርቃኔ ዋ ማርያም ትጠብቅሽ ደሞ ትችያለሽ ትወና❤💋❤
welahi
ዳኒና ፅጌ ምናለ ብትጣመሩ😘😘ኮሜቶችም ደስይበለን😂😂በተረፈ ታምራላችሁ😘
የረሙ እና የፅጌ ካራክተር ነው የምበልጠው ደስ ትላላችሁ ዳኒዬ እና ፅጌ ግን ምን አለህ ፍቅረኛሞች ብትሆኑ ❤
ወይኔ ፅጌ የፍቅር መሰፈርት ሰትነገር የዳኒ አክሺን እደት እዳሳቀኚ አላህየ እነዚህን ልጆች ባልና ሚሰት አርጋቸው🤣
በጣም ግን እሡ ፍቅሩ ከሌላ ነው
አሚንንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዝህ ዉስጥ የአለሃን ስም አታንሺ
😁😁😁😁ዳኒ ግዴታ ፅጌ ማግባት አለበት በቃ።
ፅጌ እና ዳኒ አብራችሁ ስትሆኑ ታምራላችሁ።💖💖💖💖💖
ewnetnew
ዳኒ እና ፅጌ ተው ሰፕራይዝ አርጉን ተጠባብሳቹ 😍😍😍😍
ዳኒ እና ፅጌ አይለያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልን በደስታ 💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ሱስ ሆናቹብኛል እወዳቹሀለዉ ሰላማቹ ይብዛ
ቁዝሚ ኣርጊታው ነው ላዛናው ሱስ ያሆኑቢን
ፅጌ ትወና አደኝ ድራማ ቡትሰራ የምትሉ፧👍👍👍👍
አቅራቢዉ ይመችህ
የረሙና የፅጌካራክተር👍👍በተረፈ በጣም ደስትላላቹ ቶሎቶሎ ልቀ ቁ ምርጦችዬ
ናታን ግን ፅጌን እና ዳኒ ለማፋቀር የምታደረገው ነገር ተመችቶኛል
ዳኒና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ
ፅግዬ የኔ ማር እውነት አችንና ዳኒን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በትዳር ያስተሳስራችሁ በእውነት ተመችታችሁኛል ይመቻችሁ
ፅጌና ዳኒ ሮዚና ረሙ ይጋቡ እምትሉ 👍👍👍👈😁😁😁
ዳኒ ከወንድዋ ፉቅቅቅቅ እያለ ነው
@@loveጉራጌ 😁😁👈
@@loveጉራጌ ቀልዱን መሆን አለበት ፅጌ ናት እምትመጥነው
@@sofiethiopia9369 ነበረ ግን መጨረሻው ያሣየን
እኔ እረሙና እሮዚ አይጋቡ ባይ ነኝ ለምን ብትይ ውድ እሷ መጅመርያ ኢጃብ ትልበስ አላህን ትፍራ ውድ
ጥሎብኝ. ሩዚ. ድስ. ትለኛለች. ❤❤❤❤❤
የዳኔ ስራአት የፅጌ አዉቆ አበድ ነት ወላሂ ወደዋለዉ❤❤❤
ሮዚ ትወና ትችያለሽ👏👏
ዳኒና ፅጌን አጋባቸው አላህዬ
ዳኒ እና ፂጌ ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ💘💘💘💘❤❤❤❤
ዳኒና ፅጌ እግዚአብሄር አንድ እንዲያደርጋችሁ ሁሌም እፀልያለሁ ደግሞ ይሆናሉ እንደእመብርሀን ፍቃድ
አቤት ኮሜንታትሮች እነሱ ሳያስቡ አኛ አጋብተን ዝም ለማንኛው ብቲጋቡም ደስ ትላላችሁ😇👑❤
ጽጌ በጣም ቆንጆ ናት
ወይኔ ሮዚዬ 😁😁😁ቀናሽ እሄን ያህል ትወጂዋለሽ ደስ ይላል
ዲጀ ሊ ነት የፍቅር መሰፈረት የለዉም በል ያለችህ ዳጊ ሀሀሀ
እኔ ሮዚን ወድጃት ልሞት ነዉ
ዳኒ እና ፅጌ ታምራላቹ ♥️♥️💚
{وَأَذِّن فِي ٱلنَّاسِ بِٱلۡحَجِّ يَأۡتُوكَ رِجَالٗا وَعَلَىٰ كُلِّ ضَامِرٖ يَأۡتِينَ مِن كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٖ}(አልነውም)፡- በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና፡፡[ሱረቱ አል ሐጅ:27#27
Dani ፅጌን በታፍቅራት ታምሩነበር
። በታፍቅራት አላልሽም ክክክ አየይ የኛ ነገር
ረሙ የፍቅር ታሪኩን ሲያወራ ሮዚ ቀናች❤😂😂😂
ፅጌ በጣም ነው እምድሽ
ፅግዬና እረሚ ትወናው ላይ አደኛ
ፅጌ የኔ ውድ😍
ሮዚዬ አንደኛ ነሽ 😘!..... ረሙ ከሮዚጋ.....ፅጌ ከዳኒ ጋ አብሮ ያኑራቹ ምርጦች ናችሁ
እኔ ዳኒ እና ፅግን ሰወዳቸው❤️❤❤❤️
ጥሎብኝ ሁላችንም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰርጋችሁን ለመብላት ያብቃን 😍😍😍😍😍
ናታን እባክህ አትጩህ ቀዝቀዝ በል አይ ግን አውቄ ነው በጣም ነው ምወድህ ደመቅመቅ የማድረግ ሙድ አለህ
❤Remu and rosi the best ❤
ኢትዮጵያውያን ስትል ደስ ስትል😍
ወይ እሮዚ ያለፕሮግራም አሳቅሽኝ ጀሮህ በጣም ትንሽ ነች ስትል የለሁም በሳቅ አቦ ይመቻችሁ
ዳኒ እና ፅጌ በጣም ታምራላችሁ ፍቅረኛሞች ሁኑ
ዳኒ,እና,ፅጌ,ስወዳቹ💞💞💞💞
ፅጌ እና ዳኒ በጣም ነው ምትመቹኝ ግን አንዱ ላይ ብቶኑ የበለጠ ደስ ይለኛል ማሪያም አንዱ ታዲርጋቹ እወዳቻአለዉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፅጌ የኔ ውድ ተይግን ስልክሽን ስጭኝ
እረ እናንተ ሁለት ጥዶች በጣም ነው የምታምሩት ወዶች ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ አብራው ስትሆን መልኮም ይሁን ፅባይዋ አይታየውም ነገ ሌላ ሰው ሲወስዳት በቃ የዛኔ ከእንቅልፉ ይባንናል እና ዳኔም እቺን የመሰለች ቀልጣፍ እንዝርት የመሰለች ከጎኑ አስቀምጦ ሌላ ወንድ ወንድ የሜጫወት ከበሃላችን የወጣ በሃይማኖት የማይመከር ሴት ሴት ሴትነቶን የምታከብር መሆን አለባት ሴት ሆና የወንድን ጨዋታ የምትጫወት በፍፁም በሀይማኖት አይመከርም ስለዚህ እናን ተም ያላችሁን ሁሉ ነገር በፍቅር ለውጣችሁ አብራችሁ ባያችሁ ደስ ከሜላቸው ተመልካች አንድዋ ነኝ ጌታ ይርዳችሁ ሁለታችሁንም እጅግ አርጌ እወዳችሁ አለሁ
ፅጌ ማግባት አለብህ ዳኒ
እኔም ምርጫየ ነው ወላሂ ፀግየ የኔልዩ በጣም ነው የምወድሽ ዳጌም እንዴዛው የሆነ ግዜ ብቻ አስከፍቶሽ ጠልቼው ነበር እና እንዴት እንዴማምርባችሁ ዳኒ እና ፀጌ ብትጋቡ አቤት በጣም ነበር የምታምሩት ግን ምን ይሆናል እሱም ወንድ አፈቀር አንቺም ሌላ ብቻ አይመቻችም 😢❤❤❤❤
ሮዚዬ ሀሳብ አይግባሽ
"አላማህን ለማሳካት ያለህን አቅም ሁሉ ተጠቀም!"አባትና ልጅ በጫካ ውስጥ በመጓዝ ላይ ሳሉ ልጁ አባቱን ጥያቄ ይጠይቀዋል። "አባቴ ይህን ዛፍ ብገፋው ቅርንጫፎቹን ማነቃነቅ አልችልም?" አለው። እንዴታ! ሙሉ አቅምህን ተጠቅመህ ከሞከርክ የማትችለው ነገር የለም።ሲል መለሰለት። ልጁም ሙከራውን ጀመረ። ይሁንና ግን ዛፉ ትልቅ በመሆኑ ቅርንጫፎቹን ሊወዘውዝ አልቻለም።"አባቴ ተሳስተሀል። እኔ ይህን ማድረግ አልችልም" አለው።"እንደገና ሞክር!" አለው አባቱ።ልጁ የቻለውን ያህል ዛፉን ቢገፋም ቅርንጫፎቹ አልነቃነቅ አሉ። ብዙ ሞከረ ግን አልሆነም። "አባቴ አልችልም!" አለው ተስፋ በመቁረጥ።አባቱም "ልጄ አቅምህን በሙሉ ተጠቀምና ሞክር ነበር ያልኩህ ግን አላደረከውም" ሲል መለሰለት።"ከዚህ በላይ?" ልጁ ግራ ተጋባ።"አዎ! እኔን መች ለእርዳታ ጠየከኝ?" ሲል ልጁ ያልጠበቀውን ምላሽ መለሰለት።በዙሪያችን ያሉትን አማራጮች፣ እድሎች፣ ድጋፎች፣ ተስፋዎች፣ ብርታቶች...ሳንጠቀም አንድ ነገር "አልተሳካልኝም!" ብለን ተስፋ መቁረጥ አይገባንም። ማንም በራሱ ሙሉ አይደለም። ድጋፍ ይፈልጋል፣ እርዳታ ይፈልጋል። በሌላው ተስፋ አለመቁረጥ ውስጥ፣ በሌላው ብርታት ውስጥ፣ በሌላው መጽናናት ውስጥ ሀይላችንን ልናገኘው እንችላለን። .......እርዳታ የጠየቅናቸው ሰዎች ባይተባበሩን የተሳሳተ ሰው መጠየቃችንን እንጂ፣ ወይም አጠያየቃችንን መለወጥ እንዳለብን እንጂ፣ ወይም በሌላ ጊዜ መጠየቅ እንዳለብን እንጂ እርዳታ መጠየቃችን ነውር ነው ማለት አይደለም። በዙሪያችን ያለውን እድል ሁሉ አሟጠን መጠቀም ለህልማችን መሳካት መሰረት ነው።።።።።።
ውይ ስወዳችው እኮ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ጥዶቹ ስወዳቺው በተለይ ፅግዬና ዳኒ ተጋቡ በናታቺው
ኸረ ረሙና ሮዚ ተበሻሸቁ እኮ ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂የመጀመሪያ ፍቅር በጣም ከባድ ነው እኔም 8 ክፍል እያለሁ የአይን ፍቅር ገብቶልኝ እሱን ካላየሁ ወደ ቤቴ አልሔድም ነበር 😂
ኦኔም😂
🤣🤣🤣🤣
ጆሮህ ትንሽ ነው አላለችም ሮዚ ተመችቶኛል 😂😂🥰🌺😀
ዳኒየ እንዳዉ እምነት ካለህ ፍቅር ምን እንደሆነ የምታቅ ከሆነ ፅጌን አግባት ለምን መሰለህ ያንተ የእግዚአብሔር ሰጦታ ፀጌ ነች
ረሙ ❤ሮዚ 🥰🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ወየው ናታን ምላስህ ሚጥምጣ ነው ዳኒ የሰምኑው ወሬ ፕራንክ ነው በለይ ጽግዬን እንዳተዋት አደራህን
ውይይይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያቹ 😘
የሁላቹም አድናቂ ነኝ በጣም ነዉ የምወዳቹ ግን ግር የለኝ የነጃት ና ረመዳን ቤተሰብ እንዴት ናቸዉ ነጃት ከ አያቱዋ ነዉ የደገችዉ የምቆጣት ቤተሰብ ዬለም ረመዳን ግን ወንድምህ ብሆን ወለሂ ነዉ የምልህ ወይ ሀይማኖትህን ትቀይር ነበር ወይም ስምህን አስቀይርህ ነበር ሌሎቻቹ ግን በጣም ነዉ የምወዳቹ በተልይም ቤዚ❤️
ሮዚ ትንሽ ኮራ በይ አትቅለሊ ቆንጆ ነሽ በሁሉም ቦታ መሆን ትችያለሽ
ወይኔ የኔ ቆጆ የፀጌ ክራክተር ❤❤❤❤❤በዴብ ተዉነሸዋል የኔ ቅመም ልእልቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳኒ ግን ያችንልጅ ፆታዋን ችክ አድርገሀል ብራክ ነው በለን አላመንም ሁለት ወድ ትዳር አይነፋም? ይምራ ፅጌን አግባት
እሮዚ 😜😜😜😜የረሚ የፍቅር ታሪክ አቃጥሎታል😂😂😂😂😂
ወይኔ እኔማ የትምርትቤት ላይፍ ሲነሳ ዛሬድረስ ልቤላይ የተተከለ ፍቅር አለ የአይን ፍቅር ይዞኝ ልጆን ለማናገር ስፈልግ ደብተር አውሰኝ የቤት ስራ አልሰራውም እለው ነበር እሱም ግልፅ መናገር ፈርቶ እጂ ገብቶለት ነበር እሱደሞ እስክብሪቶ አውሺኝ ይል ነበር ውውውውው የትምርት ቤት ላይፍማ የትም አይገኝም
ፅጌ ዳኒን በፈቅረ አይን ነው የምታየው
እኔም እንደ አንችው ዛሬድረስ አልረሳሽ ብሎኛል
ፅጌ ና ዳኒ አብራችሁ ስትሆን ደስ ትላላችሁ ብትጋብ ሮዚ ና ረሙ ብትጋብ
በጣም ነው ውድድ ማረጋችው ፅጉ ሳቋ ውስጤ ነው በጣም ታምራላችው part 2 ይቀጥል
Endet honen new gen yendenante aynet sewoch mekeleja yehonew begeta🤔🤔🤔🤔
የረሙ ይበልጣል አንደኛ ነው።
Remu ewunet lemenager sewu leahun mnm hone mnm bilihu (Rozi) endattewat btabd mnm btareg wustwa betam yewah nat enam ende liela lemasmesel sayhon yeewunet betam betam new mtwedh tastewukalech (adera)❤❤❤
በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር የኔ እብዶች ❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተመችታቹኛል ቀጥሉበት ፈጣሪ ዳኒ እና ፅጌ ፈጣሪ ያጣምራችሁ
ዋነዉ አስተሳሰባቸዉ ነዉ ላያቸዉ ቆጆ ሁኖ ዉስጣቸዉ ቢያሰጠላ ምንጥቅምአለዉ
Ere ዳኒ ሀሳብህን ቀይር ሮዚዬ ትሻልሀለች,,,,,please please🥺🥺
ረሚ ስለ መጀመርያው ሲናገር የሮዚ አክሽን 😪በሳቅ 😂😂😂😂
ene tege srtwal yen dane mude yebolkalu😘
ወይኔ ስታምሩ ውዶቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዳኒ ከጨለለ ቆየ ባደባባይ ፍቅር ይዞኛል ብሎ የወጣ ፋራ ነው እኩያህን አትፈልግም ኮንፊደንስ ያላት ሴት ምናምን ትላለህ ሰገጤ ማፈሪያ!
ኧረዳኒ ተው ፅጌ ትሻልካለች በናትህ የፅጌ መስፈርት አንተ ነክ በናትክ ❤❤❤❤ እወዳቸዋለሁ
19:36
Natan betam new miwedh keep it up 🥰👌🏼
ፅጌዬ የኔ ውድ ውድድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍
ረሙ ወላሂ ግልፅ ነህ ተመቸኸኝ። በርግጠኝነት ለጊዜው ሮዚ ልትዝናናባት እንጂ ምታገባት አየይመሥለኝም ወንዶች ምን ዱርዬ ብትሆኑ ጨዋ ሤት ነው ለትዳር ምትፈልጉት ብዬ ነው
rosiye my cupcake........ere natan mech nw cook setareg yememnayeh gn 😉
ረሙ በሳቅ ገደለኝ
le Sound Mic tetekemu emji jamawoch
እሮዝየ ሙቸ ነው የምወድሸ ❤❤
እሄንን ጣጣቴ ልጅ ኬት ነው ያመጣችሁት ደሞኮ አውረታችሁ አጨርሱም ይላል😂😂👍ዳኒ ግን ያ ዩቱዩብ የሸለምከው ልጅ የት አደረጋችሁት ያንተ ተቆርቋሪክ ነበረ በጣምም የሚወድህ አስታረቋችሁ ጠፋ❤
ዳኒ እና ፅጉ ቢጣመሩ ❤❤❤
ነገሩኮ ግራገባን ይሄ ነገር ፕራንክ ነዉ ጂጄ ሊ ምንድናት እውነታውን ብታሣውቁን ደስ ይለናል🍔
እኔ 4ተኘ ክፍል እንኳን ላፈቅር ምሳየን በልቸ እራት ምን እደምበላ ነበር የማስበዉ ሀሀሀሀ
እኔም
እንደኔ እነዚህን ልጆች የምወድ ማነው
ቻይው እንግድህ ሮዚ ከውስጡ አልወጣችለትም የኔ ሚስኪን
ኢትዮጵያዊን ስትል እኩ ደስ ትላለህ እኩ አንተ ልጅ ተወ ግን ዳኔ ና ፅጌን አንድ አርጋቸው
ፅጌና እረሙ ትወና ይችላሉ
ወኔ ፅጌ ሦዳት የቤቱ ድምቀት
ፅጌ አንደኛ ወላሂ የኔ ውዴዴዴ
የኔ ቅመሞች በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር 😍😍😍😍
Nathan Gena Remu mawerat sijemer yasekegnal,.....
እና እንደቀላል ፅጌና ዳኒ ተፉቱ እኔም 8 ተኛ ክፍል ነበር ከአስተማርዬ የያዘኚ ❤ከስንት አመት በዋላ ሁለታችንም ከልጃችን ጋር አጋጣሚ አገናኘን ❤
😁🙈
😁😁
ወይኔ ፅጌዬ እና ይጋቡ ኧረ ተጋቡ በጣም ነው የምታምሩት
የኔ ምርጦች ሥታምሩ እሥኪ ዳኒና ፅጌ በፍቅር ይጣመሩ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ደሞቸ 😍😍😍😍
ካልን ቆየን አልሰማ አሉን እንጂ አሁንስ እነሱ ሊጋቡ የኛ ጉጉት ባሰብኝ😊❤
ዲጄሊን ለማ ትቶ እ ፅጌ አትወነውም ካገባም ቤዚን ያግባ ረጋ ያለች ናት ፅጌ አትመችም ጋጠወጥ ናት
@@እዛውዋርካውስርነኝ ወሬ አለብሽ እንደውም ትበዛበታለች ምን ይወጣላታል ፅጌ ቆንጆ ናት ፈታ ያለች ናት
@@እዛውዋርካውስርነኝ yehy kenat new ery tey
@@pforzheimgermany5842 በምድነው ምቀናው የወሽ ሰገጤ ገገማነሽሳ ሰው የፈለገውን ይኮምት ምናባሽ አገባሽ ትላም
እረ ዳኒ ና ፅገ ተፍቀሩ❤❤❤
ዳኒ የምር ፅጌ ትተህ ሌላ ካገባህ ኣይቀናህም እናማ .......ወዳቸዋለው❤❤❤
ዳኒ እና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ ብትጋቡ በጣም ነው የሚያምርባችሁ 🌹🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌹🌹🌹👍👍👍
ዳኒ እኮ ግን ዲጄሊን አፍቂሯል ከጽጌ ጋር ነበር የጠበኩቸው
Yenem megnot new
behuala ykoxhewal tkklegna yemtwedewu xgie nech
@@aake1930 tadiya eko altekebelechwum
ማነው እንደኔ የፅጌና የረሙ ትወና የተመቸው👍👍👍👍
🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤🥰🥰👍
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
Peace, love, unity for the people of the world. Thank you.
አሜን
Setamru
አሜን
አሜን
Amen 🙏💕
ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሺ የፃርቃኔ ዋ ማርያም ትጠብቅሽ ደሞ ትችያለሽ ትወና❤💋❤
welahi
ዳኒና ፅጌ ምናለ ብትጣመሩ😘😘ኮሜቶችም ደስይበለን😂😂በተረፈ ታምራላችሁ😘
የረሙ እና የፅጌ ካራክተር ነው የምበልጠው ደስ ትላላችሁ ዳኒዬ እና ፅጌ ግን ምን አለህ ፍቅረኛሞች ብትሆኑ ❤
ወይኔ ፅጌ የፍቅር መሰፈርት ሰትነገር የዳኒ አክሺን እደት እዳሳቀኚ አላህየ እነዚህን ልጆች ባልና ሚሰት አርጋቸው🤣
በጣም ግን እሡ ፍቅሩ ከሌላ ነው
አሚንንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዝህ ዉስጥ የአለሃን ስም አታንሺ
😁😁😁😁ዳኒ ግዴታ ፅጌ ማግባት አለበት በቃ።
አሜን
ፅጌ እና ዳኒ አብራችሁ ስትሆኑ ታምራላችሁ።💖💖💖💖💖
ewnetnew
ዳኒ እና ፅጌ ተው ሰፕራይዝ አርጉን ተጠባብሳቹ 😍😍😍😍
ዳኒ እና ፅጌ አይለያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልን በደስታ 💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ሱስ ሆናቹብኛል እወዳቹሀለዉ ሰላማቹ ይብዛ
ቁዝሚ ኣርጊታው ነው ላዛናው ሱስ ያሆኑቢን
ፅጌ ትወና አደኝ ድራማ ቡትሰራ የምትሉ፧👍👍👍👍
አቅራቢዉ ይመችህ
የረሙና የፅጌካራክተር👍👍በተረፈ በጣም ደስትላላቹ ቶሎቶሎ ልቀ ቁ ምርጦችዬ
ናታን ግን ፅጌን እና ዳኒ ለማፋቀር የምታደረገው ነገር ተመችቶኛል
ዳኒና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ
ፅግዬ የኔ ማር እውነት አችንና ዳኒን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በትዳር ያስተሳስራችሁ በእውነት ተመችታችሁኛል ይመቻችሁ
ፅጌና ዳኒ ሮዚና ረሙ ይጋቡ እምትሉ 👍👍👍👈😁😁😁
ዳኒ ከወንድዋ ፉቅቅቅቅ እያለ ነው
@@loveጉራጌ 😁😁👈
@@loveጉራጌ ቀልዱን መሆን አለበት ፅጌ ናት እምትመጥነው
@@sofiethiopia9369 ነበረ ግን መጨረሻው ያሣየን
እኔ እረሙና እሮዚ አይጋቡ ባይ ነኝ ለምን ብትይ ውድ እሷ መጅመርያ ኢጃብ ትልበስ አላህን ትፍራ ውድ
ጥሎብኝ. ሩዚ. ድስ. ትለኛለች. ❤❤❤❤❤
የዳኔ ስራአት የፅጌ አዉቆ አበድ ነት ወላሂ ወደዋለዉ❤❤❤
ሮዚ ትወና ትችያለሽ👏👏
ዳኒና ፅጌን አጋባቸው አላህዬ
ዳኒ እና ፂጌ ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ💘💘💘💘❤❤❤❤
ዳኒና ፅጌ እግዚአብሄር አንድ እንዲያደርጋችሁ ሁሌም እፀልያለሁ ደግሞ ይሆናሉ እንደእመብርሀን ፍቃድ
አቤት ኮሜንታትሮች እነሱ ሳያስቡ አኛ አጋብተን ዝም ለማንኛው ብቲጋቡም ደስ ትላላችሁ😇👑❤
ጽጌ በጣም ቆንጆ ናት
ወይኔ ሮዚዬ 😁😁😁ቀናሽ እሄን ያህል ትወጂዋለሽ ደስ ይላል
ዲጀ ሊ ነት የፍቅር መሰፈረት የለዉም በል ያለችህ ዳጊ ሀሀሀ
እኔ ሮዚን ወድጃት ልሞት ነዉ
ዳኒ እና ፅጌ ታምራላቹ ♥️♥️💚
{وَأَذِّن فِي ٱلنَّاسِ بِٱلۡحَجِّ يَأۡتُوكَ رِجَالٗا وَعَلَىٰ كُلِّ ضَامِرٖ يَأۡتِينَ مِن كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٖ}
(አልነውም)፡- በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና፡፡
[ሱረቱ አል ሐጅ:27
#27
Dani ፅጌን በታፍቅራት ታምሩነበር
። በታፍቅራት አላልሽም ክክክ አየይ የኛ ነገር
ረሙ የፍቅር ታሪኩን ሲያወራ ሮዚ ቀናች❤😂😂😂
ፅጌ በጣም ነው እምድሽ
ፅግዬና እረሚ ትወናው ላይ አደኛ
ፅጌ የኔ ውድ😍
ሮዚዬ አንደኛ ነሽ 😘!..... ረሙ ከሮዚጋ.....ፅጌ ከዳኒ ጋ አብሮ ያኑራቹ ምርጦች ናችሁ
እኔ ዳኒ እና ፅግን ሰወዳቸው❤️❤❤❤️
ጥሎብኝ ሁላችንም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰርጋችሁን ለመብላት ያብቃን 😍😍😍😍😍
ናታን እባክህ አትጩህ ቀዝቀዝ በል አይ ግን አውቄ ነው በጣም ነው ምወድህ ደመቅመቅ የማድረግ ሙድ አለህ
❤Remu and rosi the best ❤
ኢትዮጵያውያን ስትል ደስ ስትል😍
ወይ እሮዚ ያለፕሮግራም አሳቅሽኝ ጀሮህ በጣም ትንሽ ነች ስትል የለሁም በሳቅ አቦ ይመቻችሁ
ዳኒ እና ፅጌ በጣም ታምራላችሁ ፍቅረኛሞች ሁኑ
ዳኒ,እና,ፅጌ,ስወዳቹ💞💞💞💞
ፅጌ እና ዳኒ በጣም ነው ምትመቹኝ ግን አንዱ ላይ ብቶኑ የበለጠ ደስ ይለኛል ማሪያም አንዱ ታዲርጋቹ እወዳቻአለዉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፅጌ የኔ ውድ ተይግን ስልክሽን ስጭኝ
እረ እናንተ ሁለት ጥዶች በጣም ነው የምታምሩት ወዶች ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ አብራው ስትሆን መልኮም ይሁን ፅባይዋ አይታየውም ነገ ሌላ ሰው ሲወስዳት በቃ የዛኔ ከእንቅልፉ ይባንናል እና ዳኔም እቺን የመሰለች ቀልጣፍ እንዝርት የመሰለች ከጎኑ አስቀምጦ ሌላ ወንድ ወንድ የሜጫወት ከበሃላችን የወጣ በሃይማኖት የማይመከር ሴት ሴት ሴትነቶን የምታከብር መሆን አለባት ሴት ሆና የወንድን ጨዋታ የምትጫወት በፍፁም በሀይማኖት አይመከርም ስለዚህ እናን ተም ያላችሁን ሁሉ ነገር በፍቅር ለውጣችሁ አብራችሁ ባያችሁ ደስ ከሜላቸው ተመልካች አንድዋ ነኝ ጌታ ይርዳችሁ ሁለታችሁንም እጅግ አርጌ እወዳችሁ አለሁ
ፅጌ ማግባት አለብህ ዳኒ
እኔም ምርጫየ ነው ወላሂ ፀግየ የኔልዩ በጣም ነው የምወድሽ ዳጌም እንዴዛው የሆነ ግዜ ብቻ አስከፍቶሽ ጠልቼው ነበር እና እንዴት እንዴማምርባችሁ ዳኒ እና ፀጌ ብትጋቡ አቤት በጣም ነበር የምታምሩት ግን ምን ይሆናል እሱም ወንድ አፈቀር አንቺም ሌላ ብቻ አይመቻችም 😢❤❤❤❤
ሮዚዬ ሀሳብ አይግባሽ
"አላማህን ለማሳካት ያለህን አቅም ሁሉ ተጠቀም!"
አባትና ልጅ በጫካ ውስጥ በመጓዝ ላይ ሳሉ ልጁ አባቱን ጥያቄ ይጠይቀዋል። "አባቴ ይህን ዛፍ ብገፋው ቅርንጫፎቹን ማነቃነቅ አልችልም?" አለው። እንዴታ! ሙሉ አቅምህን ተጠቅመህ ከሞከርክ የማትችለው ነገር የለም።
ሲል መለሰለት። ልጁም ሙከራውን ጀመረ። ይሁንና ግን ዛፉ ትልቅ በመሆኑ ቅርንጫፎቹን ሊወዘውዝ አልቻለም።
"አባቴ ተሳስተሀል። እኔ ይህን ማድረግ አልችልም" አለው።
"እንደገና ሞክር!" አለው አባቱ።
ልጁ የቻለውን ያህል ዛፉን ቢገፋም ቅርንጫፎቹ አልነቃነቅ አሉ። ብዙ ሞከረ ግን አልሆነም። "አባቴ አልችልም!" አለው ተስፋ በመቁረጥ።
አባቱም "ልጄ አቅምህን በሙሉ ተጠቀምና ሞክር ነበር ያልኩህ ግን አላደረከውም" ሲል መለሰለት።
"ከዚህ በላይ?" ልጁ ግራ ተጋባ።
"አዎ! እኔን መች ለእርዳታ ጠየከኝ?" ሲል ልጁ ያልጠበቀውን ምላሽ መለሰለት።
በዙሪያችን ያሉትን አማራጮች፣ እድሎች፣ ድጋፎች፣ ተስፋዎች፣ ብርታቶች...
ሳንጠቀም አንድ ነገር "አልተሳካልኝም!" ብለን ተስፋ መቁረጥ አይገባንም። ማንም በራሱ ሙሉ አይደለም።
ድጋፍ ይፈልጋል፣ እርዳታ ይፈልጋል። በሌላው ተስፋ አለመቁረጥ ውስጥ፣ በሌላው ብርታት ውስጥ፣ በሌላው መጽናናት ውስጥ ሀይላችንን ልናገኘው እንችላለን።
.......እርዳታ የጠየቅናቸው ሰዎች ባይተባበሩን የተሳሳተ ሰው መጠየቃችንን እንጂ፣ ወይም አጠያየቃችንን መለወጥ እንዳለብን እንጂ፣ ወይም በሌላ ጊዜ መጠየቅ እንዳለብን እንጂ እርዳታ መጠየቃችን ነውር ነው ማለት አይደለም።
በዙሪያችን ያለውን እድል ሁሉ አሟጠን መጠቀም ለህልማችን መሳካት መሰረት ነው።።።።።።
ውይ ስወዳችው እኮ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ጥዶቹ ስወዳቺው በተለይ ፅግዬና ዳኒ ተጋቡ በናታቺው
ኸረ ረሙና ሮዚ ተበሻሸቁ እኮ ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂የመጀመሪያ ፍቅር በጣም ከባድ ነው እኔም 8 ክፍል እያለሁ የአይን ፍቅር ገብቶልኝ እሱን ካላየሁ ወደ ቤቴ አልሔድም ነበር 😂
ኦኔም😂
🤣🤣🤣🤣
ጆሮህ ትንሽ ነው አላለችም ሮዚ ተመችቶኛል 😂😂🥰🌺😀
ዳኒየ እንዳዉ እምነት ካለህ ፍቅር ምን እንደሆነ የምታቅ ከሆነ ፅጌን አግባት ለምን መሰለህ ያንተ የእግዚአብሔር ሰጦታ ፀጌ ነች
ረሙ ❤ሮዚ 🥰🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ወየው ናታን ምላስህ ሚጥምጣ ነው ዳኒ የሰምኑው ወሬ ፕራንክ ነው በለይ ጽግዬን እንዳተዋት አደራህን
ውይይይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያቹ 😘
የሁላቹም አድናቂ ነኝ በጣም ነዉ የምወዳቹ ግን ግር የለኝ የነጃት ና ረመዳን ቤተሰብ እንዴት ናቸዉ ነጃት ከ አያቱዋ ነዉ የደገችዉ የምቆጣት ቤተሰብ ዬለም ረመዳን ግን ወንድምህ ብሆን ወለሂ ነዉ የምልህ ወይ ሀይማኖትህን ትቀይር ነበር ወይም ስምህን አስቀይርህ ነበር ሌሎቻቹ ግን በጣም ነዉ የምወዳቹ በተልይም ቤዚ❤️
ሮዚ ትንሽ ኮራ በይ አትቅለሊ ቆንጆ ነሽ በሁሉም ቦታ መሆን ትችያለሽ
ወይኔ የኔ ቆጆ የፀጌ ክራክተር ❤❤❤❤❤በዴብ ተዉነሸዋል የኔ ቅመም ልእልቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳኒ ግን ያችንልጅ ፆታዋን ችክ አድርገሀል ብራክ ነው በለን አላመንም ሁለት ወድ ትዳር አይነፋም? ይምራ ፅጌን አግባት
እሮዚ 😜😜😜😜የረሚ የፍቅር ታሪክ አቃጥሎታል😂😂😂😂😂
ወይኔ እኔማ የትምርትቤት ላይፍ ሲነሳ ዛሬድረስ ልቤላይ የተተከለ ፍቅር አለ የአይን ፍቅር ይዞኝ ልጆን ለማናገር ስፈልግ ደብተር አውሰኝ የቤት ስራ አልሰራውም እለው ነበር እሱም ግልፅ መናገር ፈርቶ እጂ ገብቶለት ነበር እሱደሞ እስክብሪቶ አውሺኝ ይል ነበር ውውውውው የትምርት ቤት ላይፍማ የትም አይገኝም
ፅጌ ዳኒን በፈቅረ አይን ነው የምታየው
እኔም እንደ አንችው ዛሬድረስ አልረሳሽ ብሎኛል
ፅጌ ና ዳኒ አብራችሁ ስትሆን ደስ ትላላችሁ ብትጋብ ሮዚ ና ረሙ ብትጋብ
በጣም ነው ውድድ ማረጋችው ፅጉ ሳቋ ውስጤ ነው በጣም ታምራላችው part 2 ይቀጥል
Endet honen new gen yendenante aynet sewoch mekeleja yehonew begeta🤔🤔🤔🤔
የረሙ ይበልጣል አንደኛ ነው።
Remu ewunet lemenager sewu leahun mnm hone mnm bilihu (Rozi) endattewat btabd mnm btareg wustwa betam yewah nat enam ende liela lemasmesel sayhon yeewunet betam betam new mtwedh tastewukalech (adera)❤❤❤
በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር የኔ እብዶች ❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተመችታቹኛል ቀጥሉበት ፈጣሪ ዳኒ እና ፅጌ ፈጣሪ ያጣምራችሁ
ዋነዉ አስተሳሰባቸዉ ነዉ ላያቸዉ ቆጆ ሁኖ ዉስጣቸዉ ቢያሰጠላ ምንጥቅምአለዉ
Ere ዳኒ ሀሳብህን ቀይር ሮዚዬ ትሻልሀለች,,,,,please please
🥺🥺