#ለምን_ከ9_አመት_በኋላ_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_የምላሽ_ፕሮገራም_ዋው_ፍቅር_ይሉሃል_እንዲህ_ነው_እስከመጨረሻው_ይመልከቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 491

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  Рік тому +22

    #ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
    facebook.com/profile.php?id=100080888463359

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm Рік тому +1

      ከድሬ ሁለቱንም አቅርብልን ቃለመጠየቅ አድርግላቼው መገን ወሎ ሺ አመት ኑሩልኘ🎉🎉🎉🎉

    • @housemaid5021
      @housemaid5021 9 місяців тому +1

      ቃለመጠየቅ አቅርብልነ እኔም ካገርስገባ የማቀርበው አለኝ

  • @trr1069
    @trr1069 Рік тому +360

    በቃለ መጠዬቅ ይቅረቡልን የምትሉ👍ከነሱ ብዙ ሰዉ ስለእዉነተኛ ፍቅር ይማራል ፍቅር አላማን ግብ ከማድረስ እደማያግድ በተግባር ያሳዩ ምርጥ ጥንዶች ናቸዉ

    • @momo9071
      @momo9071 Рік тому +5

      አዎ ይቅረቡ ለብዙወንዶች:ለሴቶች
      ም❤የፍቅር:ተምሳሌት :ጽናትን ያስተምራል

    • @hanahana-kr9bo
      @hanahana-kr9bo Рік тому +8

      ቀረበኮ ማንያዘዋል ላይ እሱ እሷ ደግሞ ከሰርጉ ቡሃላ አቀርባታለሁኚ ብሏል

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul Рік тому +6

      ቀላል ይቀርባሉ አሥርን ነዉ ነዉ የምናመጣች እሡ የተነፈሠዉን እሧም ታወራታለች ❤❤❤😂😂😂

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul Рік тому +3

      ​@@hanahana-kr9boእ እሡ ብቻ ነዉ እሧንም እንፈልጋል 😂😂

    • @oneloveethiopia9687
      @oneloveethiopia9687 Рік тому +1

      አወ ይቅረቡልን❤❤

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ Рік тому +140

    ልጅቷ እድለኛ ነች የምር በዚህ ዘመን እስከጥግ እሚሄድ አፍቃሪ ማገኘት እንኳንም እሱን አገባች እሱም የትግስት ፍሬውን እንኳን አላህ አሳካለት መጨረሻውን ደሞ ያሳምርላቼው🥰🥰

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Рік тому +1

      በጣም ወላሂ አይለያቸዉ ይታደሉታልጂ አይ ታገሉት😢

    • @hawi5630
      @hawi5630 Рік тому +11

      እኔም ከ2007 ጀምሮ የሚያፈቅረኝ አለ በኔ ምክኒያት ብዙ ነገር አድርጓል ብዙ ዋጋ ከፍሏል እኔን የሚያወራ ወንድ ካለ ይጣላል አሁን ግን እኔም አፈቀርኩት ሀገር ስገባ እንጋባል ኢንሻአላህ

    • @ThHf-iz2tj
      @ThHf-iz2tj Рік тому +2

      ​@@hawi5630ደስይላል አላህ ያሣካልሽ እት❤❤❤

    • @hawi5630
      @hawi5630 Рік тому

      @@ThHf-iz2tj አሚን ኢንሻአላህ

    • @fahedali632
      @fahedali632 Рік тому +1

      ለካአብርሽምታገሱቢሆንጥሩነበር አልኩ 9አመትሙሉ

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g Рік тому +101

    የራሱ ህይወት ተዘበራርቆ በሰው ህይወት እሚደሰት አለ እንደኔ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እስከ መቃብር ያርግላችሁ

    • @abdullah12qq73
      @abdullah12qq73 Рік тому

      Yenmarr❤😢😢😢

    • @Medina-ey4ru
      @Medina-ey4ru Рік тому

      የኔ ዉድ ❤️❤️❤️❤️

    • @DustaDusta-h9d
      @DustaDusta-h9d Рік тому

      አወ ይጠየቁ በርግጥ እሱ ቃለ መጠይቅ ተደርጉለታል

    • @user-hj1ho9rj1s
      @user-hj1ho9rj1s Рік тому +1

      እኔም የወ ነኝ

    • @heran5269
      @heran5269 Рік тому

      ኣዎ የስው ደስታ በጣም ያስደስታል❤❤❤

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 Рік тому +34

    ጎበዝ ጠንካራ ወንድ ሁሌም ያሸንፋል ይሄ ሁላ የሱ ዉጤት ነዉ👍👍👍👍ወንድ ብሎ ዝም ጀግና አላማድነቅ አይቻልም

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ Рік тому +102

    እንደው ደስታዬ ወደር የለውም የኔጌታ የእናቴ ልጂ ነው የመሰልከኝ😢😢❤❤😊

    • @qaa1717
      @qaa1717 Рік тому +2

      የታለ ቃል ያደረገበት በናትሽ አሳዉቂኚ

    • @አቢቲስደቷንወዳጂ
      @አቢቲስደቷንወዳጂ Рік тому +2

      ​@qaa1717ማን ያዘዋል እሸቱ ይቱይብ ላይ ግቢ ማርያምን በእንባ ነው ያየሁት እሰከ መጨረሻው😢😢

    • @sosinagetahun8457
      @sosinagetahun8457 Рік тому +1

      እኔ ደሞ ሀለቴ አየሁት ሱስ ሆኖብኝ

    • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
      @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ Рік тому

      ወላሂ ኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት ያቸንፋል

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc Рік тому

      እኔም😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Рік тому +46

    ወድሜ አሰኪ እሷንም እሱንም አረጋቹሁ ቃለ መጠየቅ አረግልን ሰረጋቸዉ ሲጨረሱ የሱን ሰምተናል የሷን መሰማት እፈልጋለን

  • @masiwollotube4483
    @masiwollotube4483 Рік тому +30

    ቃለመጠየቅ አዲርግልን የምትሉ ላይክ

  • @Dusta-e6z
    @Dusta-e6z Рік тому +12

    እደዉ የዚህን ልጂ ታሪክ ባየዉ ባየዉ አልጠግብም ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

  • @ቅድስትነኝየራያዋ
    @ቅድስትነኝየራያዋ Рік тому +38

    እውነት የዚህ ልጅ የፍቅር ታሪክ ፅናት ለኛም ትምህርት ነው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

    • @እሙከውሰር
      @እሙከውሰር Рік тому +1

      ልጁ ቃለመጠየቅ ተደርጓል አሉ የት ላግኘው

    • @mesekerma4095
      @mesekerma4095 Рік тому

      ​@@እሙከውሰርManyazew Eshetuga new

    • @mesekerma4095
      @mesekerma4095 Рік тому

      ​@@እሙከውሰርManyazewal Eshetu ga new

  • @mlokm1938
    @mlokm1938 Рік тому +10

    የጀውሳው ዘርኝ የፋኖወች እህት ከመርሳ ስወዳችሁ ደሞች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️👌👌🥰🥰💕

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Рік тому +5

    እኔ ከሸዋ ነኝ ራያወች ስፍስፍ ብዬ ነዉ የምወዳችሁ ወላ አለባበሳችሁ ዉበታችሁ ዬለያል🥰🥰🥰🥰🥰

    • @kelemsyum9466
      @kelemsyum9466 Рік тому

      ሙዚቃው ግን ጎንደር ጎጃም ወሎ ብሎ ሸዋ አላለም እከካም

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Рік тому +1

      የኔ ውድ እህት እኛም እንወዳችሀለን ደሞቼ ❤❤❤❤❤

    • @emubilal3143
      @emubilal3143 Рік тому

      🥰🥰🥰💚💛❤​@@zdwollyewa6601

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Рік тому +30

    የማይረሳ ታሪክ አላቸው ይቱብ ይከፈትላቸው

  • @AshuNigus-u2m
    @AshuNigus-u2m Рік тому +1

    አይ ፍቅር እኔ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስማር ፍቅረኛዬ ስትመረቅ ለመሔድ ብር አጥቸ ቀረሁ ለሷ ግን ፈተና አለኝ ብየ ዋሸሁ ዛሬ ግን ያ ሁሉ አልፎ ከ 9 አመት ቡሀላ አብረን በፍቅር መኖር ጀምረናል ፈጣሪ ይመሰገን

    • @mellmell9954
      @mellmell9954 9 місяців тому

      አይዞ ያልፍል❤❤❤❤❤

  • @የመክሊትእናት
    @የመክሊትእናት Рік тому +3

    ልጅቱ እድለኛ ናት እውነተኛ አፍቃሪ ማግኘት በዚህ አስመሳይ በበዛበት ዘመን እዲህ ያሰ አፍቃሪ ማገኘት መመረጥ ነው ወልዳችሁ ሳሙ ይኸ እሚያረው ፍቅራችሁ ያብብ ያፍራ ❤😊😊😊😊

  • @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ
    @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ Рік тому +22

    እኳንም ጩቤ መዝ አልቀር❤❤❤❤ ፍቅር ራያ ቤተ አማራ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 місяці тому

    ምሬነቴ ይገባሀል ኑር አድስ ሰይድ ኑርልን ቃል የለኝም ለፋኖ ያስበታል ወሎየነት አማራነት አድነት

  • @M..የዋጃልጅነኝ
    @M..የዋጃልጅነኝ Рік тому +5

    በጣም እድለኛ ናት ልጅቷ እውነተኛ አፍቃሪ ማግኘቷ እንኳን ደስ አለህ ከምር በጣም ጀግና ነህ❤❤❤❤❤የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉

  • @አላህላያስችልአይሰጥም

    ታሪኩን ስመቼው ነበር አሁን ሳየው እደት ደስ እዳለኝ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ያገሬልጆች ስወዳችሁ

    • @munadirar
      @munadirar Рік тому

      እስኪ ጠቁሙኝ እኔ አልሰማሁትም

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l Рік тому

      ​@@munadirarማን ያዝዘዋል ዩቲቢብ ግቢ

    • @munadirar
      @munadirar Рік тому

      @@Hayat1998-c4l እሽ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ Рік тому +16

    ራያነት ይለያል💚 መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ያድርግላቹህ ውለዱ ክበዱ አይለያቹህ🎉❤ ራዩዋ እምኮራብሽ💚💛❤💉💚💛❤😢🎉❤❤

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ

    ከዲር እራያን ቶሎ በሉ መቶሺ አስገቡት የኔ ነፍጠኞች

    • @AmMuhammed-n6s
      @AmMuhammed-n6s Рік тому +1

      Bmaraym Temuga Ykatitt 4 Yehta Sirg Ale Anagergne

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Рік тому +1

      ❤❤❤❤

    • @semiraseidendires47
      @semiraseidendires47 Рік тому +2

      እኛ አማራዎች ችግር አለብን የኛን ያልነው አናበረታታም😊😊😊

    • @kedirraya2949
      @kedirraya2949  Рік тому

      ​@@AmMuhammed-n6s0911417033 ደውይልኝ

    • @smms6004
      @smms6004 Рік тому +1

      ከተወለዱ አይቀር እራያ ነው❤❤❤❤ እስየየየየየ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ እንደ አባታችን አብርሃም እና እንደ ሳራ ይሁንላችሁ ደሞቼ እራያወች ኑኑኑኑኑኑኑኑ ላይክ አድርጉ ይህንን ቻናል እናሳድግግግ ወንድማችን ከድር ጎበዝ በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +10

    ትግስተኝነት በተግባር አሳይተኸናል ያንተ የህይወት ታሪክ ይገርማል ሴቲቱም ታድለሻል በዚህ ዘመን ይኸን አይነት ባል ማግኘት መታደል ነው ወልዳችሁ ሳሙ አብራችሁ አርጁ❤🎉

  • @madina3828
    @madina3828 Рік тому +2

    ወላሂ በጣም ❤❤❤❤❤❤❤እስከምጨረሻው አላህ ያድርግላችሁ ለኛም ለመዳም ቅመሞች እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 Рік тому +3

    አንተን ከእምትወዳት ያገናኘህ ፈጣሪ እኔንም 7 አመት ከአፈቀርኩት ጋ ያገናኘኝ😥 እንኳን ለዚህ አበቃህ የኔ መልካም❤ ኑሬ ራዩማው ድምቀት እኮ ነው"💌

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح Рік тому +1

      እራያ ራዩማ የሚባል የለም ከቆቦ ወዲያ ያሉት ናቸው ትግሬዎቹ የሚሉት ይህ አላማጣ ቆቡ ሀራ ነው

    • @kedirraya2949
      @kedirraya2949  Рік тому +2

      አላህ ያሳካልሽ

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Рік тому +12

    ሙሉ ቤተአማራ ስወዳችሁ❤️❤️ደሞቸ ስታምሩ🥰🥰🥰🥰

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte Рік тому +4

    እኔግን የሱን ፅናት ሳላደንቅ አላልፍም ❤የአብርሀገምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እንዴት ደስ ትላላችሁ ❤❤

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 Рік тому +5

    ማርያምን ግን እንደት ደስስስስ እንዳለኝ ኢንተርቪውን ስላየሁ ፍቅር እውነት ነው 🥰

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Рік тому

      የሱ ኢንተርቢ በምን የተለቀቀው ንገሪኝ

    • @mesekerma4095
      @mesekerma4095 Рік тому

      ​@@zdwollyewa6601Manyazewal Eshetu ga new

  • @امينهامينه-د3ف
    @امينهامينه-د3ف Рік тому +1

    አማራ ዬ ሁሌም አድስ ሁሌም አማራ ❤❤❤አማራዬ ዉስጤ ናቺሁ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Рік тому +6

    በሒወቴ የሠዉ ደሥታ ያሥደሥተኛል የነዚህ ጥዶች ግን ይለያል እመቤቴን ጾናት ትግሥት የተሞላበት ፊልም የሚመሥል የፍቅር ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ያጣመርዉን ማንም አይለየዉ የሚባለዉን በነዚህ ልጆች አየሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @fafibintahmed6633
    @fafibintahmed6633 Рік тому +1

    ማሻ አሏህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ የልጅነት ፍቅርን በዚህ ሁነታ ማየት ድቅ ነው ትዳራችሁ በልጅ ያብብ አሚን በል የኔ ምርቃት መሬት ጠብ አይልም ያረብ እኛንም ሹፈን መች ይሆን ሙሺራ የምሆነው ቀኑን ቀን እየወለዴው እርጅና መጣኮ ከመዳም ኩሺና ነቅነቅ ሳልል የሄው ቁጭ ብየ እዳራቸዋለሁ ማሻ አሏህ የ2 የ3 ልጆች እናት አባት ሆኑ ደግሞኮ የሚገርመው ነገር እኔ እስከዝር ማንዝራቸው አቃቸዋለሁ እነሱ ከነመፈጠሬ አያቁኝ ይገርማል

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን እኜንም ከስደት መልልስ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር በልጅ የተሞላ ጥሩ ህይወት ይስጠን አይዞሽ እህቴ ያልፉል ❤

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ Рік тому +6

    ቃለ መጠየቅ አድርጋቸው እኛም ከታሪካቸው እንማር❤😊

  • @aass7727
    @aass7727 Рік тому +10

    እንደው የዚህ ልጅ ደስታ እንደት እንዳስደሰተኝ ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zahraa-ug5fy
    @Zahraa-ug5fy Рік тому +2

    በዚህ ሰአት እደዚህ አይነት አፍቃሪ ማገኘት መታደልነው😘😘😘

  • @EnateGelema
    @EnateGelema Рік тому +1

    በፅናት
    በትግስት
    የቆይ ፍቅር እውነት እድልኛ ሴት ነሽ በዝህ ዘመን እድህ አይነት ታማኛ አፍቃር ማግኛትሽ

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Рік тому +6

    ልጅቱ ታድላ በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ፅኑ አፍቃሪ ማግኘቷ❤❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Рік тому +9

    እሰይ ፍቅር ይልሃል ይሂ ነው በትግስት ሁሉ ያስተካክላል አምላክ❤❤❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Рік тому +4

    እንኳን ለዚህ አበቃው ታሪኩን ስሰማ አሳዝኖኝ ነበር መጨረሻላይ አንሲሆኑደሞ ያሁሉ አልፎ ለብዙ ትምረት የሚሆኑ ጥንዶች ናቸው

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ከድር በቃለመጠየቅ አቅርብልንስኪ የፍቅር ታሪካቸውን እንሥማ😢

    • @madina3828
      @madina3828 Рік тому +2

      አውርቶልኮ እሱ ቀርቦ

    • @ashkamal4361
      @ashkamal4361 Рік тому +3

      አወራ እኮ ሢወልዱ ይመጣሉ ከእንግዲስ ባያወራም አይቆጭ እኳዋን አገኛት እንጅ

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg961 Рік тому +6

    የኔ ወንድም እሸቱ ጋ የቀረበው ልጂ ማርያምን ደስታህ ደስታችን ነው መልካም ጋብቻ የአብርሀምንና የሳራን ያድርግላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ደስ የሚል ጭፈራ ራያዬ❤

    • @mdenhr9158
      @mdenhr9158 Рік тому +2

      ቪድዮዉን እንዴት ልየዉ

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Рік тому +1

      እንተንፍስ የሚል ኘሮግራም ነው ማንያዘዋል እሸቱ ብለሽ ሰርች ካደረግሽ ማግኘት ይቻላል ሁቢየ❤

    • @mdenhr9158
      @mdenhr9158 Рік тому +2

      @@dgjfjhg961 እሺ ዉዴ

  • @fffhggf7gf334
    @fffhggf7gf334 Рік тому

    በአሁኑ ስአት ይህን የፍቅር ታሪክ መስማት በጣም ከባድ ነው ወልዳችሁ በደስታ ኑሩ እውነተኛ ወንድ በፍቅር ፀንቶ ይኖራል ለእኛም ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb Рік тому +2

    እፍፍፍ ቃለመጠየቁን ሰምቼ መጣሁ እንኳን ደስ አላቹህ መጨረሻቹህ ይመር እንደዚህም ያለ ወንድ አለ በጣም ለፍቅር መሰዋት ከፋይነህ የሀገሬልጅ ዉበት ሲለካ ራያነዉ ለካ እምየ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm Рік тому +11

    የራያልይ መሆን ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ማርያምን🌾🌾🌽🌽🍋🍋🇨🇬❤

    • @noriahabashi
      @noriahabashi Рік тому +2

      እኔም ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +2

    ታሬኩን የሰማሆት ቀን በጣም ተመስጪ ነበር የሰማሆት በጣም ደሰ ይላል መጋባታችሆ ይገባሀል የልፉትህ ዉጤት ነዉእኳን ደስ አለህ አለሺ

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት

    ማሻአላህ መታደል ብቻ አይገልጸውም የሚፈቀሩ ❤ሰዎች ሲጋቡ እስከመጨረሻችሁ ይመርላችሁ ልጁ ግን የወንድ ቁና ነው ጽናቱ 💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @tisi3500
    @tisi3500 Рік тому +1

    የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችው። ወንድሜ ንፁህ ልብህን ለልጆችህ ይለፍልን❤

  • @RahmaRahma-qq8sg
    @RahmaRahma-qq8sg Рік тому +2

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤ተስፋ አለ ማለት ነው ውድ ማፍቅር እደሚችልል😂😂😂

  • @MisrakFiseha-jt3rs
    @MisrakFiseha-jt3rs Рік тому +2

    አደራ ቃለ መጠይቅ አድርጉልን በጣም ደስ ይላል መጨረሻው እንማርበት ዘንድ

  • @taybeiAli
    @taybeiAli Рік тому

    ከድርየአላህይጨምርልህያገራችነንትዝታታሣየናለህ
    እስኪከድሮን100ሽእናሥገባዉ❤❤❤❤❤

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤እዉነትኛ ፍቅር ይሉሀል ይህ ነዉ❤❤ወዱች ከዚህ ተማሩ❤❤❤

  • @Sofia-xf5gj
    @Sofia-xf5gj Рік тому +12

    የራያባህል ይለያል የምር🎉🎉እኔምወለየዋነኝ❤

  • @Sineworkbogale27
    @Sineworkbogale27 Рік тому

    ታዴ ወንድሜ እንኳን ደስ ያለህ እግዚአብሔር በልጁ በደስታ ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Рік тому +4

    ማሻአላህ ወድሜእኳን ደስአለህ አላህ መጨረሻችሁንምያሳምረው እደቅቤየነጠረች ትዳርነው❤❤❤❤ በሉከድር ወደመቶሽ እናስገባውወድማችንን

  • @ter2065
    @ter2065 Рік тому +1

    የበለጠ ቃል መጠየቅ አርግልን ታሪኩን አዳምጨዉ አለዉ ልጁ በጣም ትግስተኛ ነዉ በዚህ ዘመን ግን ልጅተለ ተሱ በስተቀር ወድ ጠይቋት እሽ እዳላለች ተናግሯል ግን ይችን ጥያቄ ጠይቅልኝ 👉👉 ሙሉዋን ነዉ ያገኛት ማለት ያ ነገር አለደ ??????😂😂😂

  • @kloveamanu3268
    @kloveamanu3268 Рік тому

    ማሻአላህ የሚገርም ፍቅር ነው ከተፉቀሩ አይቀር እደዝህ ነው መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ደስታችሁ ይሙላ

  • @oneloveethiopia9687
    @oneloveethiopia9687 Рік тому +3

    ዋው❤❤❤ኢተርቢውን አይቸ ገርሞኝ ነበር ለካ ይች ቆንጆ ናት ያከራተተችው❤❤❤

  • @SemiraMohammed-s1u
    @SemiraMohammed-s1u Рік тому +3

    ወላሂ እራያወችኮ ፍቅር ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hassenayele
    @hassenayele 8 місяців тому

    መቸም ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት እመቤት ናት በኔ ጄኔሬሽን ሆነ እሁን እደ ዚች እይነት እልተፈጠረም እይፈጠርም ደርባባ ቆንጆ ነች በጣም እድለኛ ነህ ብዙ እልፈሀል ለፉቅር ብለህ ውነትህን ነው እንደዚች ያለቸን ውብ ብትሞትስ ድንኮን መክራተት ግን መጨረሻው ድመማረ እሁንም መጨረሻው ይመር ውቢቱ ማህሌት እልይማ ያለሽ ቆንጆ ነሽ ለብዙ ሴቶች ትምህርት ሁነሻል ብየ እምናለሁ እንካን ለወንድ ልሁሉም ፉቅር የምታስዢ ነሽ ደርባባ ወሎየ ብየሻለሁ;,🎉

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 Рік тому

    በጣም እኔም ተከታትየው ነበር መጨረሻውን በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር ወልዳችው ለመሳም ያብቃችው የተባረከ ትዳር ይሁንላችው

  • @Eden-ey5iw
    @Eden-ey5iw Рік тому +2

    በትላንትናው ተናድጄ ነበር ዛሬ ደስ ይላል 😂😂 ሁሉም ነገር የራሱ የሆን ስረአት አለዉ እሽ ከድርዬ በርታ ዛሬ ገና ደመርኩህ ❤❤❤❤

  • @MaryamMaryam-oj8cb
    @MaryamMaryam-oj8cb Рік тому

    የዚህሌጅ ታርኩን እስመጨረሻም ሰምቸዋለሁ ወላሂ እውነተኛ አፍቃሪ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ በጣም ደስይላል

  • @GamilaAli-mm2mv
    @GamilaAli-mm2mv Рік тому +1

    እሰይ መደፈሮው ስታምሩው 😢😢😢😢 እዴት ደቀናሁ አብረን እዳደግነው እደተማረነው ምነው አሁንም አብሬቻሁ ብሆን ማሪያምን ክፍት አለኝ

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ግን የእኔ ሠረግ መቸ ነዉ በሠደት እዲሜየን ጭረሠሁት 2017 ኢ/ያ እገባ አለሁ ደሞቸ ሠታምሩ ብበላም ባላም የራያን ልጂ መሠል እራያየ እደት እደናፈቅሸኘ የእኔ ዉዲዲዲ አገረ❤❤❤

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 11 місяців тому

    የምር ጀግና ወድ ማለት አተነክ የፍቅር ጥግ የገባክ እመብርሀን ቤታችሁን ኑሮችሁን ትባርክላችሁ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት Рік тому +3

    😮የልጁ ታሪክ ገራሚ ነው😮😮😮🎉🎉🎉እልፍ መብሩክ ብለናል

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Рік тому +6

    በጣም ነው የሚያምሩት ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤የሚዚቃ ምርጫችሁ💟👌👌👌

  • @ገኒየድንግልልጅ
    @ገኒየድንግልልጅ Рік тому +1

    አብሮ አደግየ እንክዋን ደስ አለ ማህየ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @hayutobe7494
    @hayutobe7494 Рік тому

    የምር እዉነተኛ አፍቃሪ ማገኘት መታደል ሀዉ መጨረሻቸዉ ይመር በብዙ ሚድያ እንጠብቃለን እንደሚቀርቡም ተሥፋ አለን

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 8 місяців тому

    ጃዊሳው ናና አማራየ 💚💛❤️ ትዳራቹህ ይባርክ ✝️⛪🤲🤲

  • @MekdsMulu
    @MekdsMulu Рік тому

    ውይኔ የልዱ ደስታ ከውስጡ ያስታውቃል የስው ፈገግታ ይጋባል ማርያምን መጨርሻቹሁን ፈጣሪ አምላክ ያሳምረው 🎉🎉❤❤❤❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ Рік тому +5

    እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹህ ቤታቹህ በፍቅር በልጅ ይሙላ ይትረፍረፍ እንኳን ደሥሥ አላቹህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @suibsecrb
    @suibsecrb Рік тому +1

    እደዛሬ ተደስቸ ነላቅም ትዳራቸው የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቸው ❤❤❤❤

  • @rohimamohamed5620
    @rohimamohamed5620 Рік тому

    የኔ ጌታ እካን ደስ አለህ ወድሜዋ በልጂ ያስደስታችሁ አላህየ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @MoloShefaro
    @MoloShefaro 7 місяців тому

    ውበት ሲለካ አማራ ነው ለካ ፋቅሮችችች❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ Рік тому +1

    እንዳንተ አይንት አፍቃሬ ባል የስጠን ለሁላችን ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu Рік тому

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ኑረዲን የኔኖ በጣም ነዉ የማከብርህ

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Рік тому

    ማሻ አላህ 🎉🎉
    ማሻ አላህ 🎉🎉
    ማሻ አላህ 🎉🎉
    ማሻ አላህ 🎉🎉
    ትዳራቺሁ ያማራ የሠመር ያርግላቺሁ 👍👍👍
    ቲክቶክ ሸር አርጉለት ዩቲዩቡን አብላቺሁ ፆፉ 100 ሺ እንዲገባ❤❤❤

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 Рік тому

    ማርያምን ደሥታው አሥደሥቶኛል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደሥ አለህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому

    እደው ልጁ የወድ ወድነው ማሪምን እደዛ አደርገ እኳን አሸንፏል የምር አደኛ ደሞ ቃለ መጠየቅ ይቅርቡ አሷም የሱን ሰምተናል ግን አቅርብለን በተርፍ ደስታዬ ወይይይይ ወለዱ ክበዱ

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    መታደል የወደዱትን ማግባት 🥰መልካም ጋብቻ በርቱ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому

    እንኳንደስስ አላችሁ ጀግና አፍቃሪ ነው እድለኛ ነሺ እህታችን❤

  • @neima2690
    @neima2690 Рік тому +2

    ሁሌም እራያ በውበት ማሻአላህ ናቸው 🎉🎉🎉

  • @misterdemelash7647
    @misterdemelash7647 Рік тому

    እንኳን እመብርሃን ከነልጇ ለዚች ቀን አበቃችህ ትዳራችሁን ፈጣሪ አምላክ ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ ፡፡

  • @abebademise4760
    @abebademise4760 Рік тому

    የኔ አማንኤል በፍቅርና በልጆች አብዝቶ ይባርካቹ

  • @zebenmekonen8681
    @zebenmekonen8681 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤ሀገሬ ሁሌም ሰላምሽን ያብዛው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c Рік тому +2

    ደስ ሲሉ. መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @AgerituAsefa-z6x
    @AgerituAsefa-z6x Рік тому +3

    ስምሩ አማራየ❤❤❤❤❤

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 Рік тому +7

    እኔ ጎጃም ነኛ ባል ፈልጉልኛ ተሪያ 😅😅❤❤❤ደም እወዶቹሀለዉ❤❤❤

  • @workuteshome321
    @workuteshome321 10 місяців тому

    ፍቅር መኖሩን ያየሁበት ተምሳሌ ነው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ከድር ራያ የኔንም ሠርግ እንድህ አድርገህ እንደምታደምቅልኝ ተስፋ አለኝ ከስደት መልስ

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg Рік тому +1

    ልጅቷ እድለኛ ነች 😢ባሁኑ ጊዜ እውነተኛ አፍቃሪ ማግኘት😢

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 Рік тому +1

    ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብራሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኔምፋኖነኝ-ጀ6ኘ

    ታድሎ ፈጣሪ ይባርካችሁ ከሚወዱት ጋ መኖር መታደል ነው ❤❤❤

  • @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ

    እኔደግሞ የሙዝቃዉግጥሙ በጣምተመችቶኛልጃዉሳዉ እስከመጨረሻዉበፍቅርያኑራችሁ ❤❤

  • @selamawitameha1747
    @selamawitameha1747 Рік тому +1

    እውነተኛ ፍቅር በናተ አየሁ😢😢❤❤❤❤መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 8 місяців тому

    ደሥታየንበምን ቃል ልግለፅ ያአላህ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 Рік тому +1

    ወላሂ ጀግና አፍቃሪ ወንድ ነዉ

  • @Lix-bc5upከሪማ
    @Lix-bc5upከሪማ Рік тому

    ወላሂበጣምደስየሚእሚልየፍቅርታሪክነዉመጨረሻቸዉንአላህያምርላቸዉ.ልጅቱበጣምእድለኛናት❤❤❤❤❤

  • @علياحمد-ط9ف2ش
    @علياحمد-ط9ف2ش Рік тому +2

    ስይ ስታምሩ ፈጣሪይ ትዳራችሁን ይባርከው❤❤❤👍👍👍

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 Рік тому

    ዋውውውውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ💚💛❤👍👍👍👍

  • @sarameereee7669
    @sarameereee7669 Рік тому +2

    ታደለው ሶብር ያረገ ስው ኢንተርቪ አድርግልን ከድር ራያ ስወድህ❤❤❤❤❤

  • @hawahawaa2635
    @hawahawaa2635 Рік тому +1

    ደስየሚል. ጭፍራ. ❤ ወሎቤት. አማራ. ውበት. ከጀግንነት ሰላሞይመለስ. ሀገሬ❤