የዕርገት በዓል እና 8ቱ የጌታ በዓላት እነማን ናቸው? መንፈሳዊ ቪዲዮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • በዚህ መንፈሳዊ ቪዲዬ ከዘጠኙ የጌታ በዓላት ስምንቱ ማለትም በዓለ ብስራት፣ ልደት ፣ ጥምቀት ፣ ደብረ ታቦር ፣ ኦሳህና ፣ ስቅለት ፣ ትንሳኤ እና ዕርገት ቀርበዋል ይከታተሉ።

КОМЕНТАРІ • 20

  • @AlemZegeye-hu7bi
    @AlemZegeye-hu7bi 3 місяці тому +1

    አንድዪ ተባረክ፤ቃለህይወት ያሰማህ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን❤❤❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  3 місяці тому

      ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @AlemZegeye-hu7bi
    @AlemZegeye-hu7bi 3 місяці тому +1

    አንድዪ ተባረክ፤ ቀለህይወት ያሰማልን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  3 місяці тому

      አሜን በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገንአባታቺንእድሜናፀጋዉያብዛል ቃለሕወትያስማልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን😢😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  3 місяці тому

      አሜን እህቴ መድኃኔዓለም ከክፉ ይሰውርሽ። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @KassaHailu-hd8jb
    @KassaHailu-hd8jb 3 місяці тому +1

    ለህይወት የተሻለ ምግብ ነው ቃለህይወት ያሰማልን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  3 місяці тому

      አሜን ካሳ ወዳጄ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @worknehhaile
    @worknehhaile 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  3 місяці тому

      አሜን ወንድሜ መድኃኔዓለም ከክፉ ይሱውርህ። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @almazali1065
    @almazali1065 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YetimworkDerese
    @YetimworkDerese 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን አንድዬ

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  3 місяці тому

      አሜን የትም የሩህሩህ መላክ የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢት አይለይሽ። እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  3 місяці тому

      አሜን ክርስቶስ ይጠብቅልን። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
    @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 місяці тому

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  2 місяці тому

      ዶ/ር ከልብ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ከመከራ ይጠብቅህ። የፈጣሪ ታምር በአንተ ህይወት ይገለጥ።

  • @MichaelmorrisMorris
    @MichaelmorrisMorris Місяць тому

    It is good