ሰሞነኛው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋና የመንግስት እርምጃዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 66

  • @lilylily4569
    @lilylily4569 16 днів тому +10

    ውጥረት መወጣጠር
    ማለቱን ትተን ለእግዚአብሔር አምላካችንን ብንፀልይ እና ምህረቱን ብንለምን ✝️✝️✝️

  • @Khatija-s4i
    @Khatija-s4i 16 днів тому +9

    መፍትሄው አንድና አንድ ነው ወደድሯችን ስንመለስ ፈጣሪን ስንፈራ በደል ስናቆም ሁሉም በየሀይማኖቱ ምህረትን ሲጠይቅ ግድ የላቹም እንደድሯችን እንዋደድ ዘር መቁጠር ይብቃን ተከባብረን የቀረችንን አጭር እድሜ በደስታ እንኑራት

  • @HabtamuAgfare
    @HabtamuAgfare 12 днів тому +1

    ሰማይንና ምድርን ወደ ፈጠረው ፈጣሪ መጸለይ ና በንስሃ ራስን ማዘጋጀት ከምንም ጊዜ በላይ በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ስለሚሆን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ተዘጋጅቶ መኖር የተሻለ ና አማራጭ የሌለዉ መንገድ ስለሆነ በእርሱ እመኑና ዳኑ !!! ይህ ማለት አሁን በተከሰተው መሬት መንቀጥቀጥና በእሳተ ጎመራ ምክንያት በማድረግ የእግዚአብሔር ታላቅነት ለማውራት ሳይሆን ,እንድ ያለ ችግር ድሮም ያለ ቢሆንም እግዚአብሔር መቼም ብሆን የሚያደርገው ያውቃል! ሰው ሆይ ለእግዚአብሔር መንግስት ተዘጋጅተህ ኑር ኑር!! ከወ/ዊ ሀብታሙ አጋፋሪ

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 10 днів тому

      የማህይምነት ጥግ።ጃፖን የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ ይደርሰባታል ታድያ የእግዛብሔር ቁጣ ካለባቸዉ እንዴት አደጉ እንደዉም እሳተ ጎመራ መሬት ዉሰጥ ያለ መዕድን ፈንቅሎ ይሰጠናል አሁን እንኳን ቤንዚን ይሁን ዉሃ ፈንድቷል ማጣራት ነዉ ያለብን አላህ በሰጠንርዝቅ ሰርተን ሀብታም እንሆናለን ሁሉ ነገር ለምክንያት ነዉ

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 16 днів тому +6

    ኬኛ የኛ ለሚሉ የቆሸሹ ፓለቲከኞች እነ ሽመልስ አብዲሳ አይነቶች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል

  • @Kubra-k8n8i
    @Kubra-k8n8i 16 днів тому +2

    ሰላም ለሀገሬ ❤

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 16 днів тому +3

    🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 16 днів тому +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    የአላህ ቁጣ ነው አታስተባባብሉ እስኪ እመኑ

  • @LubabaHussen-z6s
    @LubabaHussen-z6s 14 днів тому

    አሏህ ሆይ የኛን ክፋት አትሳሰበን እንድሁ እዘንልን።እኛማ በምንም ብትሞክረን ብትመክረንም የምንመለስ አልሆንምና እዘንልን?????

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 10 днів тому

      አላህን አታምር አላህ ርዝቅ ነዉ ብለህ ዉሰደዉ ለምን አሁን እንኳን ቤንዚን ይሁን ዉሃ ፈንድቷል
      ትናንትና ተርኪ እንዳለ ከተማዋ ረሚም ነዉ የሆነዉ እኛ ትንሸ ነዉ ተመሰገን በል እሳተ ጎመራ ብዙ ጥቅሞችንም ይዞ ይመጣል ዋናዉ የእኛ የመጠቀም ችሎታ ይወሰነዋል

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 16 днів тому +2

    Prayers amen 🙏 🙌

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita 16 днів тому +3

    የእግዚአብሔር ቁጣ ነው፡ ሀጢያት ሲበዛ

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 10 днів тому

      ፋኖች እርሰት አሰመላሾች በትግሬ ያፈሰሱት የንፁሐን ደም ጮሁ መልሰ መሰጠቱ ነዉ

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 7 днів тому

    የሰይጣን መገድ አያዋጣንም መጸለይ ነው ሰውን ለመኖር የከለከለው ዘረኝነት ቦታዬ ነው መሬቴ ነው የመሬቱን ባለቤት ፈጣሪን አስቆጥቶአል የደሀ እምባ ወደፈጣሪ ቀርቦአል አትጠራጠር የኞ ሀገር መግስት

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 15 днів тому +1

    የሰው ደም እየጮኸ ነው

  • @LawofGod
    @LawofGod 16 днів тому +3

    Until it opens a sea for Ethiopia

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 16 днів тому +1

    በመፀለይ ይሔን ግዜ እንለፍ እባካችሁ ሌላ መፍትሔ የለውም እነሱም ቢማሩም እኮ ከኛው ጋር የሚቀጠቀጡ ናቸው እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን እንፀልይ

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 16 днів тому +5

    ዛሬ ለቅዳሜ 9:55 አካባቢ ተኝቼ መለስተኛ መንቀጥቀጥ ነበር

  • @MenuAhmed-w8g
    @MenuAhmed-w8g 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @hibretukaske6844
    @hibretukaske6844 16 днів тому +1

    የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው አስከፊነት ፣ ከማን ምን ይጠበቃል ? How can we reduce loss due to Earthquake in Ethiopia?
    ua-cam.com/video/Cm4_P-LH5Ho/v-deo.html

  • @DawitBelete-y5y
    @DawitBelete-y5y 16 днів тому +2

    አቤቱ ማረን

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 7 днів тому

    ኮልጸለይን ወደሀይቅ መግባታችን ነው በቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው ለኢትዬጴያ

  • @Ywgara
    @Ywgara 16 днів тому +1

    ፈጣሪን እንማፀን ማለቱ ጥሩ ሀሳብ ነው ፡ ነገር ግን የመሬት መንቀጥቀጥ ከባሌስልጣን ወይም ስልጣን ተወሰደብን ከምሉ ጋራ የምታያያዙ ግለሰቦች በት/ት 8ኛ ክፍል ያልደረሳችሁ ትሆናላችሁ ብየ እገምታለሁኝ ።

  • @Ywgara
    @Ywgara 16 днів тому +1

    የሃጥአታችን ብዛት ነው ማለት ነው በመሬት ውሸስጥ ያለው ዓለት ቀልጦ የምፈነዳው ?

  • @saday1261
    @saday1261 16 днів тому +2

    ገና እሳት ይዘንባል አክሱምን ነክቶ ሰላም የለም ይቅር በለን በሉ

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 7 днів тому

    ወደፈጣሪ ኮልተመለስን 2:17 የመሬቱ ባለቤት ይቀጣናል

  • @Gutu-Namaa
    @Gutu-Namaa 16 днів тому +1

    የመሬት መንቀጥቀጥ የአንድን ሰው አንገት ከመቁረጥ እና በዛፍ ላይ ከመስቀል የከፋ አይደለም. የመሬት መንቀጥቀጥ ንጹሃንን በጥይት ከመግደሉ የበለጠ አደገኛ አይደለም። በደም መፋሰስ ላይ በተገነባች አገር ላይ የከፋ አደጋ ሊመጣ ነው። The Oromo's blood which has been shedding since 1855 is crying out from the wild. ከ1855 ጀምሮ እየፈሰሰ ያለው የኦሮሞ ደም ከዱር ይጮኻል።

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 16 днів тому +2

    Right now, a strong earthquake has been registered by the USGS. It is 5.8 on Richter scale, occured at 56KM South east of Abomsa town in Ethiopia.

    • @wediadi6788
      @wediadi6788 16 днів тому

      Actually the location is not 56 KM south east of Abomsa town as indictaed on USGS, but 6KM north west of Dofen in Afar.

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile 16 днів тому

      ​@wediadi6788
      you have zero knowledge of geography . It is the same. What is the difference if i say'' asmera is 1000km NE of Addis Ababa and Asmera is 555 SW of Sana'a city?

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 16 днів тому +1

    አባዶ ፣ ሃያት ፣ሰሚት ያሉ ኮንዶሚንዬሞች ሊናዱ ይችላሉ!!
    🥺 😳 🥺 😳
    => የሪልእስቴቶች ፌሮ ቀጭን ስለሆነ የባሰ አደጋ አለው

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 10 днів тому

      በእንኳ እንካ የተገነቡ ቤቶች ረሚም ይሆናሉ ከድሮ ይታወቃል አዲሰ አበባ በመሬት መንቀጥቀጥ እንደሚያጠቃት ብዙ የመሬት መንቀጥቀጥን ችለዉ የሚቆሙ ቤቶችን መሰራት ይቻላል ግን ማን ይሰማል የነ ቶሎ ቤት ነዉ ተረቱ

  • @wassiearega1531
    @wassiearega1531 16 днів тому +1

    የመሬት መንቀጥቀጥና የመንግስት እርምጃ😂😂😂😂
    ኧረ በስንቱ እንሳቅ😂😂😂😂

  • @teka1528
    @teka1528 16 днів тому +1

    zerafe jewisa, mulu bemulu sedemeses naw!

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 16 днів тому +2

    አብይ እስኪወገድ

  • @natani3642
    @natani3642 16 днів тому +1

    ሰው ምን መድረግ እዳለበት መረጃ አትሰጡም ???ሰው የትኛው ትክክል እንደሆነ በምን እናቃለን???!!!

  • @Ywgara
    @Ywgara 16 днів тому +2

    የመሬት መንቀጥቀጥ ሁለ የምከሰተው ለሊት ነው ለምን?

    • @Lucy-o2j6b
      @Lucy-o2j6b 15 днів тому

      ጭር ሲል ነዉ የሚወደዉ

  • @MelakuAragaw-i5c
    @MelakuAragaw-i5c 16 днів тому +1

    የመሬት መንቀጥቀጥ ያለ እና የሚኖር ነው ከፈጣሪ ጋ አታገናኙት

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs 7 днів тому

      የደነዘዘ የፈርኦን ልብ ያለው እኮ የተማረው ህዠብ ሆኖ እያየነው አታደናግሩ

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs 7 днів тому

      የተማረ የሰለጠነ እኮነነው የሰይጣን አለም እፈጥራለን ማለት ያመጣው ይህንን ነው የአለምን መግስት ፈጣሪ ተጠይፏቸዋል እውነቱ ይህነው

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs 7 днів тому

      የአለም መግስታት የምትሔዱበት መገድ የሰጣንን መግስት ለማጽናት ስለሆነ እየቀጣችሁ ነው ያለጥርጥር

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs 7 днів тому

      የእባና የደም ውጤት ያመጣው ነው አተደዠዡ

  • @sipara9224
    @sipara9224 16 днів тому +1

    የልቅስ መመራመሩን ትታችሁ በፀሎት እንትጋ

  • @KEFALEASKANEALEHEGN
    @KEFALEASKANEALEHEGN 16 днів тому +1

    የህዝብ ደም የት ይህድ

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 16 днів тому +2

    መንግስት አለ እንዴ

  • @Guadmengistu
    @Guadmengistu 16 днів тому +1

    ሄዳቹ ለምን አትቀርጹልንም

  • @Ywgara
    @Ywgara 16 днів тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሃጥአት የምበዛው በየተኛው ክልል ነው?

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 16 днів тому +1

    ሽታም በለው ምኑን ሲያውቀውነው የፈጣሬ ቁጣ ብቻ ከማረንም እሱ

  • @AmdatseyonZarayakob
    @AmdatseyonZarayakob 15 днів тому +1

    Maret siwetater alalem kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 16 днів тому +1

    የአብይ ወንበር እተንቀጠንቀጠ ነዉ።

  • @AmdatseyonZarayakob
    @AmdatseyonZarayakob 15 днів тому +1

    Pagan abiy oromuma iskiwoged kkkkkkkkkkkkkkk

  • @nathanielsolomon8608
    @nathanielsolomon8608 16 днів тому +1

    I don’t believe Professor atalay

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 7 днів тому

    እየሰመጥነው ኮላላችሁ ሴኦል አይቀርልንም

  • @ElsabetGeto
    @ElsabetGeto 16 днів тому +1

    Yetegnaw mengestachehu😅😅😅

  • @BrownMorrison1748
    @BrownMorrison1748 17 днів тому +2

    የመንግስት መንቀጥቀጡስ???

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 7 днів тому

    ሀብታም ብቻ የሜኖርባት ምድር አደለችም የምናየው ፈጣሪ ሴቀጣቸው ነው አታደናግሩት ህዠቡን

  • @EtegeEntertainment
    @EtegeEntertainment 16 днів тому

    Dedebe

  • @onelove2817
    @onelove2817 16 днів тому

    Did these two pseudo scientists ever visited the area and see what is happening?