ሌላኛው ቤተሰቦቼ፣ ከልጄ ጋር በስንት ግዜ ተገናኝን |SeadiAliTube|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 164

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 11 місяців тому +90

    ይችልጁ የምትወዱ 🎉🎉😊😊😊 የኔፀይም የሀይቅ ወብ ነሽ ሰኒየ🥰🥰🥰💯🥰🥰

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 11 місяців тому +2

      ማሸ አላህ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 11 місяців тому

      ​@@rhkrt598መሸአላበጡርንቱትወልዱመሸአላ

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 11 місяців тому

      ፡ሀይቅቆ ይለያል የኔ ሸበላ ደግሞ ዘረኛ በሉ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @وينانينا
    @وينانينا 11 місяців тому +37

    ኢዘዲን እንደ እኔ ያሳቀው 😂 😍
    ልጆች እኮ ፈታ ነው የሚያረጉት 🥰
    ማሻ አላህ ❤ 😊

    • @saadasaada3992
      @saadasaada3992 11 місяців тому

      በጣም ወላህ በሳቅ ፓፐርስ ተለብሶ እደዚህ ወሬ ማሻአላህ ደስ ሲል አላህ ያሳድግህ ኢዘድንየ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 11 місяців тому +33

    ሰነያ የኔማር ወላሂ ናፍቃኝ ነበር ሰአዳ ታደለሺ ተልጁችሺ ላይ ትዝናኛለሺ አላህ ያሳደግልሺ ምናለ ተመዳም ኩሺና አዉጡቶ ተቢተሠብ ላይ ቢሠበሰበን እህቶቸ አላህ ተሠዉ ቤት ያዉጣን ያርቢ

    • @seid6083
      @seid6083 11 місяців тому

      ማሻአላህበይ እህቴ

    • @توكلالىالله
      @توكلالىالله 10 місяців тому

      ማሻአላህብያለሁኝወላሂያምራሉበጣም

  • @بنتمحمد-ل4ذ
    @بنتمحمد-ل4ذ 11 місяців тому +18

    የብራሂም ልጅ ጎረመሰ ማሻአላህ ሲጋቡ እያየን ❤❤❤ሰንያ ቆነጀች ማሻአላህ❤❤

  • @Defend202
    @Defend202 11 місяців тому +12

    ማሻአላህ የብራሂም ልጂ በጁታውነውኮ የተወለደው አዲጓልል

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 11 місяців тому +6

    ጉድ ሰአዲ እናት እንደሆንሽ አሁንም አላወቀችም የኔ እናት ደግሞ ስወዳት

  • @susubintbaba2745
    @susubintbaba2745 11 місяців тому +3

    ማሻ አሏህ ደስ ሲሉ ቆይ የወንድሟ ልጅ ባለፈው ያገባው ነውደ ወይኔ መቸ ተወልዶ አድጎ ነው ማሻ አሏህ ያረብ እኛንም ከስደት አውጣን ሰንያም አድጋለች አቦ የሚያሳሱ ልጆች ሚድያ አታውጧቸው

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 11 місяців тому +6

    ኢዛዲንዬ ኡፍፍፍፍ ስምህ የልጄ ስም ነዉ ግን ናፍቆኛል የኔም ልጅ የኔ ኮልተፋ አላህ የሰድገቹሁ ሁለቹሁንም

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 місяців тому +7

    ሰኒያ 😢😢ልጀን ትመስለኛለች ስሟም መልኮም የኔ ቆንጆ ስአዲ ግን አቅርቢያት በርግጥ አያት ቢያሳዲጋት ይሻላል ግን ከቻልሽ የናት ፍቅር ስተሽ ከወንዲሞቿ ጋር ብታዲግ መችም አይቸግርሽ እስካሁን ኬጅም አላስገባሻት ውስጧ ያቃልኮ እናት መሆንሽን ግን ያለመናገር ፍራቻ ይሁን አላውቅም እንደኔ ሴት ልጅሽን አቅርቢያት እኔ ከስደት ከተመለስኩ ልጀን በራሴ ማሳደግ ምፈልገው😢😢😢

    • @እናትሀገር-ኈ3መ
      @እናትሀገር-ኈ3መ 11 місяців тому

      እረ ለኬጅማ ትልቅ ናት ወላሂ የህቴ ልጅ አምስት አመቶ ኬጅ ትማራለቺ

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 11 місяців тому +1

      ላ እዛው አያቷጋ ስታዲግ ታውቃለች ለአያቷ ውሀ ታቀርባለች ደሞ አቅብጠው ነው የያዟት

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 11 місяців тому +7

    የኔ ውድ ናፈቃኝ ነበር ወላሂ ልክ ሳያድ የድንጋጤ ስሜት ነው የተሠማኝ ምክያቱም ልጄን ስለምትመስለኝ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 11 місяців тому +6

    ማሻአላህ. አላህ. ያሳድጋቸው. ሳኒያ አድጋለች. ማሻአላህ. ❤❤❤❤❤. ያአላህ. ለኛም ከስደት ሂወት በቃችሁ በለን. ጥሩ ትዳር ወፍቀን. ያረብ. 😢😢. ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያአላህ. 😢😢

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 11 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ነው ያደገው የእብራሂም ልጅ ሰኒያ ቆጆ ስወዳት

  • @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
    @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ 11 місяців тому +3

    ያላሣደጉትልጂ አያችሁ እደናት አልቀረበቻትም ፈራቻል የኔማር አቦልጂ ከናቱጋ ሢያዲግ ሀሪፍነው

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 11 місяців тому +8

    ለኖሮነዉ አሲቦነዉ ወሃ ያለዉ😂😂😂😂😂😂 ማሸአለህ ስያምሩ

    • @alhammdulillh9711
      @alhammdulillh9711 11 місяців тому

      ምን ያቀዋል ብለሽ ነው እሱ ስለኑሮ ውድነት ክክክ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 11 місяців тому +5

    ወላሂ ኢዘዲን አሳካኛ ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቹ

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 11 місяців тому +5

    መሻአላህ የብራሂም ልጅ አድጓል ሰንያ ቆጆ❤❤

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 11 місяців тому +8

    አላህ ያሳድግቸው ስያምሩ ማሻአላህ ❤

  • @SaadaAlemu
    @SaadaAlemu 11 місяців тому +7

    ሰኒ የአያቷ ቅምጥል ❤❤❤❤❤

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei 11 місяців тому +4

    እያድ የኔ ፍቅር አደገ አፋ ሲጣፍጥ በአላህ❤❤❤

  • @absabs9609
    @absabs9609 11 місяців тому +1

    አላህ የአይንሺን አፍያ ይመልሥልሽ ሰኒያ ዉዴ ለሁላችሁም ማሻአላህ

  • @amoonym6348
    @amoonym6348 11 місяців тому +3

    ወይወዱልይ በጁታውሠአነበርየተወለደው አፌሢጣፍጥ

  • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
    @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ 8 місяців тому

    😂😂😂😂😂የኔ ውድ እንደት እንደ አሳቀኝ ማሻአላህ አላህያሳድጋቸዉ

  • @tube5126
    @tube5126 11 місяців тому +4

    ይገርማል ያእዙድን ልጅ ደርስ ማሻአላህ❤❤❤

  • @ritaseid
    @ritaseid 11 місяців тому

    ሰአዲ ብሀላ እዳይቆጭሽ እኔ ወንድሞቼ ጋር ልክ እንዳንች ልጆች ሆነን ነዉ ያደግንዉ 2ቱ ወንድሞቼን አያቴ አሳደገች አልሰጥም እኔነኝ የማሳድገዉ ብላ እኔን እማየ አሳደገች ጥሩ ኑሮ ነዉ የኖርነዉ ሁላችን
    ግን ፍቅር የሚባል ነገር የላቸዉም ለእኔ ያሳለፍነዉ ነገር ስለሌለ አይዲ ናቼዉ እኔ እወዳቸዋለሁ እነሱ ግን አይጠሉኝ አይወዱኝ አያስቡልኝ አይበድሉኝ በቃ ያስጠላል እማየ ትናደዳለች አስቢበት

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 11 місяців тому +2

    ወይኔ የኔጣፉጭ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @rehima4840
    @rehima4840 4 місяці тому

    የኔ ፍልቅልቅ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ

  • @tuba6802
    @tuba6802 11 місяців тому +3

    ሳአድየ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ስትነው መጫወቻው ለልጀ እድገጅልኝ❤❤❤

  • @عبداللهنور-ز7د
    @عبداللهنور-ز7د 11 місяців тому +1

    ሰኣዲ ቁራኣን አስታምሪየቻዉ ግዜየቻዉ አሁን ነዉ

  • @temr8492
    @temr8492 11 місяців тому +1

    ማሻአላህ ሠንያየ የኔ ፍልቅልቅ ደሥ ትያለሽ አላህ ለቁምነገር ያብቃሽ❤

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ 11 місяців тому +2

    ማሻ አላህ😢😢😢እድግ በሉ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 11 місяців тому

    የኔ ቆጆ ተሻላት አይኗን እደት ሆነች በአላህ ንገሩኝ በጣም አሳዝናኝ ነበር

  • @ktube8920
    @ktube8920 11 місяців тому +11

    ጡጥ ያለው ምንድን ነው
    ልጁ ፈስ 😂😂😂🙈

    • @ssa1323
      @ssa1323 11 місяців тому

      ቱ😂😂😂

    • @add9654
      @add9654 11 місяців тому

      አቤት ጆሮ ክክክክ

  • @AsdDsa-qx5uc
    @AsdDsa-qx5uc 11 місяців тому +3

    ❤ስታምሉ ያገሬልጅዋ ሠአዲ ❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 11 місяців тому +1

    ሰኒያ ሞክሼ ስወዳት የኔ የፀይም ቆጆ ማሻአላአህህህህ

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ 11 місяців тому

    ሰኒያየ የኔ ጣፋጭ የኔ ውብ እውይይይ አላህ ያሣድጥልሽ 🎉❤

  • @saafasaada200
    @saafasaada200 11 місяців тому

    ማሻ አላህ የኔ ማሮቺ አላህ ያሣዲጋቹሁ ❤

  • @hawaarab4468
    @hawaarab4468 11 місяців тому +1

    አላህ ያሳድግልሽ ማሻ አላህ ልጆችሽ ያምራሉ

  • @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
    @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ 11 місяців тому +4

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ❤❤🥰🥰🥰

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 11 місяців тому +1

    የኔ ማር ስታም ፋቅር ነች ማርያምን ሁሌ አግኛት

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 11 місяців тому +1

    ከመውለድ ማሳደግ ይበልጣል ማለትነው ❤❤❤❤❤ የኔውድ

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 11 місяців тому +2

    ሠኒያ ስታምር

  • @tube5126
    @tube5126 11 місяців тому +1

    አሰለም አለይኩም ወርማቱለይ ወበርከቱ ወው ማሻአላህ ሰኒ አደገች❤❤❤❤

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 11 місяців тому

    ሰኒያዬ አደገች የኔ ቆጅዬ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ያረብ ሳአዲዬ የኔ ቅን ኢዘድንም ማሻ አላህ አደገ 💗💗💗💗💗🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 11 місяців тому

    ሰኒያዋ አላህ አይንሽን ያሽረሽ ማማየ በጣምነው የምወዳት የኔ ቅምም💋💋💋🌷🌷🌷🌷

  • @Susu-k3v
    @Susu-k3v 11 місяців тому +3

    ወላሂ ሰንያን ውድድድድድ ❤❤❤❤

  • @seadaederis3946
    @seadaederis3946 11 місяців тому

    የኔ ንልጅትመሥለኝአለች የኔቆጆእድግበይ

  • @KsKsq
    @KsKsq 11 місяців тому +1

    የኔማር ሠንያ ሥወዳት❤❤

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    ጡጥ ያለው ምንድን ነው ፈስ ሀሀሀሀ አሏህ ያሳድጋቸው አረብያን መጅሊሱና ልብስሽ ማች ሁኗል

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 11 місяців тому

      ክክክክክ የተመታሽ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 11 місяців тому

      ክክክክክክክ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 11 місяців тому +1

    አህለን ሳዲ ሞክሼ ሰኒያ ማሻ አላህህህ

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 11 місяців тому

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 11 місяців тому

    ማሻአላህ 😂😂😂😂😂 ልጆቺኮ ያዝናናሉ እድግ በሉ❤❤❤❤

  • @SemuSemu-s5s
    @SemuSemu-s5s 11 місяців тому +1

    እንም አላህየ ለዚህ ያብካኝ ያረቢ ማሻአላህ

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ 11 місяців тому

    ማሻ አላህ የሴት በላይ የአያቱ ቅምጥል አላህ ያሳድግልሽ ሰአዲ

  • @skettube4149
    @skettube4149 11 місяців тому +3

    ሀቢቢ ገልቢቢ ማሻአላህ አደገኮ ማውራት ጀምሯልደ ሰአድ ተይ አታውጭው ጠና ይበል ሀቢቢቲ ሰኒያ ወላሂ ናፍቃኝ ነበር ሁለየ በማያችሁ ሰአት እሷን ባመጧት እል ነበር ዛሬ መጣችልና ማሻአላህ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 11 місяців тому

      ይሄእኮየወንድሟልጅመሠለኝማሻአላህየእሷገናነው

  • @zenathzenathzenath252
    @zenathzenathzenath252 11 місяців тому +3

    የህቶልጂጋይመሣሠላሉ
    ሠኒሀጋር❤❤

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 11 місяців тому

    ግን ሰአድየ የሰኒያ አባት በሚድያ ስታመጫት ያያታል ወይኔ ሲያያት እንደት አንደሚጓጓ ሰአድ ግን ከአባቷ ጋር እንድትገናኝ አድርጊያት እሽ

  • @zainasied615
    @zainasied615 10 місяців тому

    ወየው በሳቅ ሲምሩ😂😂😂❤❤

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 5 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 11 місяців тому

    የኔማር አላህያስድጋቸው❤

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 11 місяців тому

    ሰኒያ የኔ ቆጆ ጠቆረቺ ግን ሀቢበቲ

  • @አለህወኪልአለህወክል
    @አለህወኪልአለህወክል 11 місяців тому

    ማሻአላህ አላህያሳድግልሽ ልጆችሽ

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 11 місяців тому +5

    የኔማሮች ሲምሩ በተለይ ቲንሹ አፉ ሲጣፍጥ❤❤

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 11 місяців тому

    🎉ማአሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ
    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 11 місяців тому +1

    የኔ ስም ነው የያዙት እናትሺ ሳዲ ሞክሼ ናቸው ነን በይልኝ ❤😂🎉

  • @rozahssena3164
    @rozahssena3164 11 місяців тому +1

    ለምን ካንችጋ አታረጊያትም ልጅሽን ስአድየ😢

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je 11 місяців тому

    ማሻ አላህ ሀቢቢ ደስሲል አላህ ያሳድግልሽ ሁሉንመ

  • @Kobra-j2b
    @Kobra-j2b 11 місяців тому

    ማሻአላ የብራሁም ልጅ አደገ እንኔ ታድ ስፍራ ሳልንቃንቅ😢

  • @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
    @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ 11 місяців тому

    ማሻአላህ አሏህ ያሳድጋቸው🎉🎉

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 10 місяців тому

    አይኖን ተሻላት ልጂሺን አልነገርሺንም ሰአዳ

  • @habeeba8251
    @habeeba8251 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂የኔውድ ሌላባት❤❤❤

  • @hayatkasso5949
    @hayatkasso5949 11 місяців тому +5

    እራ ስአድ ሀይቅ ተሂድሽ ልምን እቃየን እማወስጀለኝ የወጋ ቢርሳ የተወጋ አይርስ አመቶ እቃየ አሁንስ ወላሂ ደክም አለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SonySony-g9l
      @SonySony-g9l 11 місяців тому

      ገና ሁኖ ነው ውደ አመት ያደረው ወላ ተረስቶ የለሽም ብለውሽ

    • @SonySony-g9l
      @SonySony-g9l 11 місяців тому

      መልሽልኝ እኔ ልጠልባት ነበር

    • @hayatkasso5949
      @hayatkasso5949 11 місяців тому

      @@SonySony-g9l አይ አች የኔ አመቶ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 11 місяців тому

    ሰአዲ መሻአላህ ጥቁሮ ቆንጆ ልጅሽ ናት ?

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 5 місяців тому

    ማሽ አላህ

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ሰንያ ቆጆ❤❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 11 місяців тому

    ማሽን አላህ ኢብራሂም ወልዶልደ

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 11 місяців тому

    ወላሂ ስአዲ ልጂሽ ሴቷ የኔን ልጂ እየመሰለችኝ ሆዴ እንዴት እንደሚንቀጠቀጥ በፍቅር

  • @dhhdhdhe26
    @dhhdhdhe26 11 місяців тому

    ሴቷልጅስታምር

  • @samsonga3059
    @samsonga3059 11 місяців тому

    ማሻአላህአላህጠቃሜልጅችያረግልሽማሻአላህ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 11 місяців тому +1

    ልጅሽ ከልጆችሽ ቢያድጉ ፍቅር ይኖራቸዋል

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv 11 місяців тому

    ሲኒያ ቆንጃ ዉዲዲዲዲዲዲ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsKsq
    @KsKsq 11 місяців тому

    አላህ የሣድጋቸው

  • @SaadaAlemu
    @SaadaAlemu 11 місяців тому +7

    አህሌን ሰኒ ቆንጆ ግን ሰአድ ይቅርታ አርጊልኛና ትተሻት ስትሄጅ ሆዴ ይንሰፈሰፋል ❤❤❤

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk 11 місяців тому +3

      አይ እሱዋጋ ስላላደገች ልጅቱ ደስ እሚላት አያቶቹዋ ጋር ነው ሰዓድን እህ ቴ ነው እምት ላት

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 11 місяців тому +1

      ምርጥ አያቶች አሉአት ያሳደጎት እነሱ አሁን እኮ እህቶ ነው እምመስላት

    • @fatiwooro7124
      @fatiwooro7124 11 місяців тому +1

      ለሷደስየሚላትአያቶቿጋርነውእዛውስላደገች በልጀስላየሁትነው

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 11 місяців тому

    ማሻ አላህ ሁለየም ሳቁ

  • @fhxh2270
    @fhxh2270 11 місяців тому

    ዉሀ ወላሂተመቸኝ😂😂😂

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 11 місяців тому

    የኔ ማር ፈገግተዋ መሻአላህ

  • @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ
    @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ 11 місяців тому +1

    የእብራሂም ልጅ ሳይ ጦርነቱን አስታወስኝ😢😢

  • @TtGgh-z3j
    @TtGgh-z3j 11 місяців тому

    የደስታ ቤት አላህ ያርግላችሁ ያርብ

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 11 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የኔ ማር ኢዘድን

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube 11 місяців тому +13

    እህቶቼ ወንድሞቼ እንደኔ ማነው በሀዘን የተቃጠለ ለዛውም በስደት አይ እድሌ ካላስቼገርኳችሁፕሮፉይሌንበመጫንአበረታቱኝ እስኪ😢😢😢😢😢😢😢

    • @MM-eu8mj
      @MM-eu8mj 11 місяців тому

      አብሺር እህቴ

    • @zsaeid212
      @zsaeid212 11 місяців тому

      አብሽረ ሁሉም ያልፉል

    • @SemuSemu-s5s
      @SemuSemu-s5s 11 місяців тому

      አብሺሪ እህት ተ

    • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
      @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ 11 місяців тому

      እኔም💧💧💧💧😭😭😭😭

    • @ggvfreerrere6429
      @ggvfreerrere6429 11 місяців тому

      አብሸረ ሁላችንም ነን ብቻ አልሀምዱሊላ አለሁሊሀል የበላያችን ሣይሆን የበታችንን እያየል አላህን እነመሥግን እህኔ ዱኔያ ፈተናነት መቸም አትሞላ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 11 місяців тому

    ወይ አድጎ ነው ኢዘድን ስአድ ማሻአላህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 11 місяців тому

    ማሻ አላህ❤

  • @hawahawa2727
    @hawahawa2727 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤የኔማር

  • @MsMina-c9j
    @MsMina-c9j 11 місяців тому

    ማሻአላሕ

  • @Zainab-y1c8q
    @Zainab-y1c8q 11 місяців тому

    ማሽአላህ❤❤❤

  • @ShamsAjman-ro4rs
    @ShamsAjman-ro4rs 11 місяців тому

    እደጉ ማሮቸ

  • @feruza2537
    @feruza2537 11 місяців тому +1

    ግን የማትስሚያት ለምድነው እደልጅ 😊😊😊😊

  • @rufu3986
    @rufu3986 11 місяців тому

    ሠንየማር❤❤

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 11 місяців тому

    ሌላ ባባ ነው አለሽ አታድክሚው በቃ

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 11 місяців тому

    ጣፋጭ ነገሮች 😘😘😘😘😘😘😘