የፋኖ ተጋድሎ የጋራ ነጻነት ጥያቄ የአሜሪካ ቀጣዩ እርምጃ | Hiber Radio Special June 25,2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

КОМЕНТАРІ • 27

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 3 місяці тому +3

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የግድ ነው ሰብሰብ ማለት አስፈላጊ ነው

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 місяці тому +4

    እናመሰግናለን ህብር ሪዲዮ ለአማራ ህዝብ ድምፅ ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን ሃብታሙ አሰፋ።

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 місяці тому

    በጣም የሚገርም ያለንበትን ሁኔታ ጠቅሰው ነውየተነተኑት በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 3 місяці тому +1

    Dr Akilog Thank you so much may God give you a long life with good health .

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 місяці тому +6

    የውጭ ጋዜጠኞችና ገለልተኞ መርማሪ መግባት አለበት እና ተጠያቂ መሆን አለበት

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 3 місяці тому +1

    ሰላም ህብር ሬዲዮ!!! ዶክተር አክሎግ ጥሩ ነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 місяці тому +1

    ትክክል!

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 місяці тому +4

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 3 місяці тому +1

    ሀግሬሰላምየደገለነያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 місяці тому +7

    ብልፅግና ከራሱ ጋር "የሰላም ጉባዔ" አካሒዶ፤ ፋይዳ ቢስና አስመሳይ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ጠያቂውም ተጠያቂው ራሱ ሆኖ፤ የህፃን ጨዋታ በሚመስል መልክ አስር ጥያቄዎችን አቅርቧል። አስቂው አንዱ ጥያቄ ደግሞ፤ ፋኖዎች እጃቸውን ሲሰጡ ምህረት እንዲደረግላቸው ይጠይቃል።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 місяці тому +2

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice, all. The ethiopian people have the questions of responsibility and accountability be answered !!! The genocide, the ethnic cleansing, displacement, killings, etc , who is responsible!!! The last two regimes never answered or face responsibility questions, the same. Then the third will come, maybe in a worse way !!! Now, the current so called government, they say and they DO , they Do and they , regardless of its legality !!! The ethiopian people deserve the answere to all have been done to date !!! The rule of law and justice are the two as one mother of peace ... Unity is the source of Strengths !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 місяці тому +2

    ገደዩ እና ጨፍጫ ጫፊው ይቅርታ እዲደረግለቸው ንቅት

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому

    Yihe sew chefchafi min lisera le Ethiopia.

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому

    Degmo liyazenaga Ethiopia adgalech yilal enji.

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому +1

    Yige sew chefchsfi le Ethiopiain lisera Abiy Ahmed...

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 3 місяці тому +1

    አሁን እኮ ችግሩ የአብይ መንግስት የአማራን ሕዝብ በመከፋፈል እርስ በርስ እንድትዋጉ እያደረገ ነዉና እንዴት ነዉ የፋኖ ትግል ግቡን የሚመታዉ ?

  • @StrangeFavour
    @StrangeFavour 3 місяці тому +1

    የሚያስቀው part የPretoria ስምምነት..የአማራ ህዝብ የሚያውቀው ጉዳይ የለም ::አንድ የሚታወቅ ጉዳይ ቢኖር የፌደራል መንግስት ከትግራይ ባለስልጣናት ጋር መደራደሩን ብቻ ነው. በስምምነቱ መስረት እየተባለ ማስፈራሪያ ሊሆን አይገባም::

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 3 місяці тому +1

    THANKS! It's time #AMHARA'S #DIASPORAE #POLITICIANS... to #MEET and #AGREE to #STAND on the #SAME #COMMON #GOALS to #SAVE #HELP #AMHARA'S👪/FANOES & 🇪🇹. Like now #TPLF/#TDF'S are on their way to #REINVADE #Amhara's #NORTH #REGIONS. They're terrorizing #Amhara's👪families like #Ray's, #Almata...

  • @tdDi
    @tdDi 3 місяці тому

    ስለ አብይ ማውራት በራሱ ስለእሱ የቀረን ነገር አለ ማለት ነው እኔ ግን የቀረኝ ነገር ስለሌለ የእሱ ነገር በቅቶኛል ፊጣሪ ጣልቃ ገብቶ ይገላግለን

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому +1

    Abebaw min agebaw yihe ye Oromo ashiker .Fanon titk liyasfeta new Amhara region yegebaw min abatu lezih Oromo first lale party. Agegnew Abeba le Amhara min yitekmalu....? Amhara miyawataw tigil new.

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 місяці тому

    Lemelaw Oromo Ethiopia yenante nat blo washto new ahun ye Oromo wetatoch migelut Amhara n lezih new.

  • @Usaaid
    @Usaaid 3 місяці тому +1

    Ezawe seseba weste kenea kaderewoche kahenatoch gare, be bomb magayete nebere, felegew afelalegew, wedea mayemelesebute meshegete new period

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 3 місяці тому

    አበባውም ሆነ አብይ ሌሎችም ለፈፅሙት የዘር ማጥፋት ፍርድ ይገባቸዋል የሚቀድመው የአብይና የኢትዮጵይ መከላከያ ለገደለው ሚሊዮን ህዝብ በላይ ፍርድ ነው በመጀመርያ ከሰላም በፊት without just without just no peace

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 3 місяці тому

    እሰከአሁን አማራው በህዋትም ሆነ በብልፅግና የሚጨፈጨፈው አማራው ከርሳም ሆዳም ስግብግብና ከመጠን በላይ ስልጣን ፈላጊ ለገንዘብ ሙት በመሆኑ አማራው 30 ተጨፈጨፈ አሁንም ቀጥሎበታል የህም የሆነው በእራሱ በአማራው ነው አከተመ