Ethiopia - ለሰዓታት የቆየ መፈንቅለ መንግስት ከሸፈ፣ መንግስት አልሰረዝሁትም ያለው ስምምነት፣ መንግስት ጥሶ ገባ ስለተባለውጦር፣ ህወሃት የሰማው ምስራች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 95

  • @user-jv9ub1hz4u
    @user-jv9ub1hz4u День тому

    ስለገዱ ከሰማሁበቃኝ ሌላዝባዝኬመስማት አንፈልግም ሰለኖበቃራ ድል ፋና❤

  • @user-nx7sg6wl9y
    @user-nx7sg6wl9y 2 дні тому +3

    ደግመን ደጋግመን ዘረኝነት ይዉደም

  • @user-fe7df9mq7v
    @user-fe7df9mq7v 3 дні тому +28

    ሃግራቺን ሰላም ሆና ከስደት መመለስ የናፈቀው እንደኔ. አላህ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @user-sq8jk5bq9n
      @user-sq8jk5bq9n 3 дні тому +5

      ሁላችንንም የሀገራችን ስላም ናፍቆናል😢😢😢😢

    • @OmarOmar-ji5em
      @OmarOmar-ji5em 3 дні тому +3

      አብይ አህመድ የሚባልዘንዶ እስካልተገረስስድረስ ስላም አይገኝም

    • @MatotMedia
      @MatotMedia 2 дні тому

      የተመታች ሀገር

    • @faysalzinab5221
      @faysalzinab5221 2 дні тому

      anche kayetegnaw nesh ke bandawoch woys ke hager wodajoch

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 дні тому +3

    Good morning Fetha midiya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew3742 2 дні тому +2

    በእነዚህ፡እራስ፡ወዳድና፡ከሕዝብ፡ጫንቃ፡ላይ፡የማይወርዱ፡መከራችንን፡ማየት፡አለብን።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 дні тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያ ጨዋትችን ስማኝ ለኢትዮጵያ ልላ መነገሥት የስፍልግሃል
    እኛ በሰው አገር እንደዚህ አይነት ነገር አልይህንም ሁሉም አገር ተቶ እንደ ውጠ ነው
    ሰየመሸ ንቁ እኛም በሰው አገር ሰልፍ እንወጣለን😢😢😢😢 አንተን ግን እናመሰግናለን

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 дні тому +3

    ፍትህ በሌለበት አገ የፍትህ ሚኒስቴር?

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 дні тому +2

    No more for TPLF❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 2 дні тому

    በህገ ወጥ ንብረት ያፈራ ብልፅና ብቻ ነው በላቡ ያሰራውን ባለሃብት እንደገና ለመዝረፍ ነው

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete9320 2 дні тому +1

    ሕወሓት ፓርቲ ወይስ ግንባር ?

  • @user-lm4fq6om9d
    @user-lm4fq6om9d 2 дні тому

    አይነቱ ያረባ እረጃቱ??? ሀገራቸው ውስጥ ሆነው ያልፈቱትን ችግር ውጭ ሆነው ምን ሊፈይዱ ነው ከተላላኪነት አያልፍም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дні тому +1

    In Ethiopia the Ministry of Justice is breaking the law. Its incredibly lawless

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 3 дні тому +13

    🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን🤲🤲🤲🤲

  • @mesy6975
    @mesy6975 2 дні тому

    🙏🙏

  • @YaredAbrha-wb3px
    @YaredAbrha-wb3px 3 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 2 дні тому

    💚💛❤️

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 2 дні тому +1

    victory for FANO

  • @teka1528
    @teka1528 2 дні тому

    ANTE, FETA , FEREBESE SEW YEHN ZENA BLEH TAWERAL! AHYA!

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 2 дні тому +1

    መንግስት እኮ አልቆለታል የሚንፈራገጠው አዲስ ላይ ብቻ ነው

  • @firezerhabtemariam7541
    @firezerhabtemariam7541 2 дні тому +7

    Victory for amhara fano

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 дні тому +1

    ERITREA FIRST

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d 2 дні тому

    Hi❤

  • @soulonfire7012
    @soulonfire7012 3 дні тому +2

    Ethiopians are in need of rigeme change without the old political guards who are involved in crime ethnic cleansing and genocide, corruption, nepotism, ethnic groupings, and poloticans ,not include in the comeing rigeme change Abiy ahemed and Shimeles Abdisa and their gangs must face justice for crimes of ethnic cleansing and genocide against none Oromos Ethiopians justice needs to bring peace in Ethiopia

  • @Kenerie
    @Kenerie 3 дні тому +3

    Mr.Gedu is doing great

  • @meditadesse3360
    @meditadesse3360 2 дні тому

    Ate Betreke ! Kedada !

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 2 дні тому

    ከፋፋይ ብልፅግና እንዴት የተከፋፈለን ሡማሌእይደግፍም??ባይደግፍ ይገርመን ነበር !!የብልፅግናን።ማንነት ይነግራል

  • @ahmdenderisaumer9879
    @ahmdenderisaumer9879 2 дні тому

    ከውጭየመጣ ገንዘብ እንደትነው ምርመራ የሚደረግበት ሀገሩን ስላሳደገ የሀገሪቱን ንብረት እሚዘርፈው እያለ በሰውሀገር በላቡ የሰራውን እረግፍነው

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p 2 дні тому +1

    💚💛❤🐅🐅🐅🐅 አንድ አማራ አንድ ፋኖ. ለማንም አይበረከኩ አማራ ትግሉን ጀምሮታል በድል ይቋጫል አማራ ለገዳይ ቡድን እጅ አይሰጥም 💚💛❤🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @Abu-lj4jx
    @Abu-lj4jx 2 дні тому

    ስታነብ ግን አያምርም ተገደህ ይመስላል

  • @jemaleshete1750
    @jemaleshete1750 2 дні тому

    But you didn't mention in your introduction which country make coup.

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi 3 дні тому +3

    11111

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z 2 дні тому

    የንፀሐንደመአይቀርም

  • @120Mil
    @120Mil 2 дні тому

    ህግ አክባሪው ኢትዮጵያዊእንደ ኬንያውያን ስላላደረግኸኝ አመሰግንሀለሁ እያለ ሊፀልይ ነው😂

  • @makbelzerihun2329
    @makbelzerihun2329 3 дні тому

    ሀገራችን😢

  • @mikiboyzeleke2763
    @mikiboyzeleke2763 2 дні тому

    Yihen high sitiwasu kelala Hager netsanetin exercise wndiyadeeg ke keniya atiwasum

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 2 дні тому

    ለገዱ ገደም ይበጃዋል። no more second Chance, contract expired.

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 3 дні тому

    የኢትዮጵያ መንግስት ሆይ!! ለTPLF ዳግም በፓርቲነት እንዲመዘገብ የተደረገው የፖለቲካ ሻጥር በታሪክ በጥቁር መዝገብ ይመዘገባል።

  • @زيادزياد-ل1ر
    @زيادزياد-ل1ر 2 дні тому

    ethiopia

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq 3 дні тому +2

    መት ለሰው በላሽ ለአብይ

  • @hiruyyonas4589
    @hiruyyonas4589 2 дні тому

    fesam

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 3 дні тому +1

    ሕወሓት በመ መዝገቡ እርር አልክ አይደል😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 дні тому

    ETHIOPIA YEMITBAL HAGER MINILIK BEHAYL TEFTFO YESERAT TIDAR BEGDI LEZELALEM TWDEM

  • @Galax77792
    @Galax77792 2 дні тому

    አቶ ገዱ አሜርካ የምታደርግልህ ነገር ቀጥሎ..food stamp እና section 8 apartment ነው የምትሰጥህ ። ከዚህ አያልፍም😂😂😂

  • @mulukenassefa6358
    @mulukenassefa6358 2 дні тому

    ትህነግ የችግሮች ሁሉ ምንጭ ነው ሀገሬ አሁንም ለሌላ ጥፋት ህግ እንደ ፈለጉ ነው......

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 2 дні тому

    የአሜሪካ ስራ ጉልቻ መቀያየር ነው። ለውጥ ከአሜሪካ በሰማይ ቤት ላም አለን ነውና አንጠብቅም። ገዱ ለማ ማን ናቸው። የጎሳ ፖለቲከኞች?

  • @bisratyetbarek7103
    @bisratyetbarek7103 2 дні тому

    ጠ/ ም ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብ በመንግስት ይዘረፋል ሲሉ ምን ማለታቸው ነው እሳቸው አይደሉም እንዴ ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብየሚያመነጩት ያውም ፓርላማውን ከየት እንዳመጣሁት አትጠይቁኝ የሚሉ
    ተጠያቂነት የማይፈልግ ጠያቂነትን ከየት ተማረ?

  • @saved1580
    @saved1580 3 дні тому +2

    ኢያሱ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንዲህም ሆነ፤ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከሞተ በኋላ እግዚአብሔር የሙሴን አገልጋይ የነዌን ልጅ ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
    ² ባሪያዬ ሙሴ ሞቶአል፤ አሁንም አንተና ይህ ሕዝብ ሁሉ ተነሥታችሁ ለእስራኤል ልጆች ወደምሰጣቸው ምድር ይህን ዮርዳኖስ ተሻገሩ።
    ³ ለሙሴ እንደ ነገርሁት የእግራችሁ ጫማ የሚረግጠውን ቦታ ሁሉ ለእናንተ ሰጥቼአለሁ።
    ⁴ ከምድረ በዳው ከዚህም ከሊባኖስ ጀምሮ እስከ ታላቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ድረስ የኬጢያውያን ምድር ሁሉ እስከ ፀሐይ መግቢያ እስከ ታላቁ ባሕር ድረስ ዳርቻችሁ ይሆናል።
    ⁵ በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።
    ⁶ ለአባቶቻቸው፦ እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ።
    ⁷ ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።
    ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።

  • @freeomkesete1306
    @freeomkesete1306 2 дні тому

    ሁሀት ክክክ

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys 3 дні тому

    🫵ሄኦግከዕ ሀቅውፕንፍ 👍

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 2 дні тому +1

    ኢትዮጵያውያን የአደባባይ ሠላማዊ ተቃውሞ ሰልፊ ማድረግ እንኳ ባንችልም የማህበራዊ ሠላማዊ ሠልፍ በማድረግ መንግስታችን እንድነቃ እናደርግ ። ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም የሠላማዊ ታቃውሞ እናደርጋለን ።
    1. የአማራ ላይ የታወጀው ጦርነት ይቁም ። መካላከያ ሠራዊት ይውጣ
    2. መንግስት ከፋኖ ጋራ ይደራደር
    3. ኦሮም ጦርነት ይቁም
    4. ትግራይ ጦርነት በገለልተኛ አካል ይመረመር ። ለተጎጆች ፍህት ይሰጥ
    5. ኑሮ ውድነት እና የቤንዚን ዋጋ ይቀነስ
    6. የሽግግር መንግስት ይመሠረት ።

  • @user-bk9on1ug9b
    @user-bk9on1ug9b День тому

    Gedu ke eweket netsa yehone sew

  • @gebregziabherkassa4815
    @gebregziabherkassa4815 2 дні тому

    Be neutral as a media

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 2 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂. HIXAN ABUSH

  • @Galax77792
    @Galax77792 2 дні тому

    ገድ
    Well came to food stamps 😂😂😂

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 дні тому +1

    አይ ገዱ ተከራተት ያለው ውዳቂ ሽማግሌ የለም የማያሻግር የሽግግር መንግስት አይኖርም ቅሌታ ሽማግሌ ክብረቢሶች ሰው በመፀለያ እድሜው ለስልጣን መጋጋጥ ምን ይሉታል ቀሽም

    • @user-jv9ub1hz4u
      @user-jv9ub1hz4u День тому

      ወጣቱን መሪማ አየነው ካንድ ጦርነት ወቶ ካንዱ ለህብየማያስብመሪነው ያጋጠመን ስለዝህ ግድነው ሺግ ግር።።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 дні тому

    “አኖፈለስ ፈፉሲንስ” የምትባለው አዲስ የወባ ትንኝ አይነት በጂቡቲ ውስጥ በ2012 ዓ.ም የተገኝች ናት ይህች የወባ ትንኝ በቀላሉ የምትራባበት በቤት ውስጥ ባለ በኩባያ ውሀ ውስጥ መራባት ትችላለች ስለዚህ አዲሷ የወባ በሽታ አስተላላፊ ትንኝ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ስጋት መሆን ተነገረ ይህች መነሻዋን ከጂቡቲ እንዳደረገች የሚነገርላት አዲሷ የወባ አስተላላፊ ትንኝ ወደኢትዮጵያ መግባቷ ይፋ ሁኗል (ምንጭ፡አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኔ 2016 ዓ.ም)

  • @nahumdegefa7641
    @nahumdegefa7641 3 дні тому

    ፈታታታታታታታታታ ይልሀል ግባለት ግባለት 🤛🤛🤛🤛🤛

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 2 дні тому

    ግብረሰዶም ያፀደቀች ሀገር አሜሪካ አምላኪዎች አብራችሁ እንዳትጠፉ ከወሬ ያለፈ በኢትዮጵያ ላይ ምንም ማድረግ አትችልም።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 дні тому

    KIBR LE SOMALIA 🇸🇴 HAGER

  • @abebebekele3657
    @abebebekele3657 2 дні тому

    ንብረት ማስመለስ ከሆነ ከአብይ ይጀመር ሁሉም የተገነቡት በህዝብም ሆነ በተወካዮች ም/ቤት ባልታወቀ ገንዘብ በመሆኑ ጠቅላዩ በስማቸው እንዲሆን ተደረጓል ገንዘቡ የመጣበት ምንጭ ባለመታወቁ ንብረቱ ለህዝቡ መመለስ አለበት

    • @abebebekele3657
      @abebebekele3657 2 дні тому

      ,የተገነቡት ፓርኮችና ሪዞርቶች ማለት ነው

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 дні тому

    ተረኛው መንግሥትም ሆነ ህወሃት ዘረኛና በዓላማ አንድ ስለሆኑ ይደጋገፋሉ።

  • @biruktawitesayas6900
    @biruktawitesayas6900 2 дні тому

    Lemeho nu abey wede selta ke.eta be meleyom. Ye.mekoter serawet Aseltenyal men west gebu lalaw abey weyanan lemen azlot ayzorem

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 2 дні тому

    ህወሓት ከዚህ በኋላ አርፋ የኦሮሙማ አሽከር ሆና ከመቀጠል ዉጪ አማራጭም ኃይልም የላትም ፤የተበተነ ዱቄት😂😂😅😅😂

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 2 дні тому

    ትናንት ከትግሬ፣ ዛሬ ከዎሮሞ ነገ ደግሞ በአማራ ጎሰኞች ስንታረስ እንድኖር ካልፈቀዱ በስተቀር? የዎሮሞ፣ የአማራና የትግሬ"የፊደል ሰራዊት" ጓዶች ብቻ ናት ይህች ሀገር። እኔ መቼም "ሊህቃን፣ ምሁራን" አልልም። የእኛ ተራ፣ ማለትም የአፋር፣ ሶማሌ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ሐመር ....... የደቡብ የሲዳማ፣ የመካከለኛው፣ የምዕራብ፣የጋምቤላ የቤኒሻንጉል ህዝቦች መች ነው? አሁንም ብቁ የሰው ሃይል የለንም? ትናንት ሁሉም በሚባል ደረጃ ተጋሩዎች፣ ዛሬ ደግሞ ዎሮሞዎች ነገ ባማሮች የተሞላው የሚሞላው ሚኒስቴሮችና የሚንስትሮች ምክር ቤቶች እስከመች እኛን አግልለው ኢትዮጵያን ይገነባሉ? አንዱ ካንዱ መች ነው የሚማሩት። ለነገሩ የዶር ገመቺስ ደቀመዛሙርት፣ ዲግሪ በብሮች" ይማማራሉ ተብሎ ayetebeqm

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 2 дні тому +1

    ድርድር 😡😡😡
    ፋኖ ከወንጀለኛና ከዘረኛው መንግስት ጋር መደራደር የለበትም።
    - ፋኖ ወደ 4 ኪሎ መገስገስ ነው ያለበት
    - ወንጀለኞቹ የብልፅግና አመራሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
    - ፋኖ እራሱ ወደ ድርድር ከገባ የአማራ ንፁሃን እልቂት ተጠያቂ ነው።
    ዝንተዓለም አማራ ❤
    የማይሰበረው አማራ 💪
    ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 2 дні тому

    ገዱ ጡረታ አይወጣም እንደ! እርሱ ካልማራ ሽግግር ነው፣ እንከፍ በለው

  • @menekirlakew9456
    @menekirlakew9456 2 дні тому

    ውሽታም ጠቅላይ ምኒስትር እሚመራት ሀገር በእለም ትልቅ ውሽት እየተጎንጨ እሚኖርበት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች

  • @user-sr86ui3xsuhsw
    @user-sr86ui3xsuhsw 3 дні тому

    Abiy Ahmed must leave in the office..... He is failed

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 3 дні тому

      እሱ ሳይሆን አንተ ነህ የወደከው ወራዳ ገና ምን አይተህ በቁምህ ያሳራሃል በአሉባለታ ወሬ እራስህን አስደሰት!!!!!!

  • @bizutube1
    @bizutube1 2 дні тому

    If you are a real journalist provide your source otherwise you are just a layman who spreads rumors...and for sure we have quite a few of them. So share your source for sake of believability and traceability of what you are communicating.

  • @user-mc9tb3il3v
    @user-mc9tb3il3v 2 дні тому

    Fallen Wake guracha son Amhara and Tigray genocider Abiy Ahemed fallen . Fano and new generation is coming to Addis Ababa to hand over authority from fallen Abiy pp. party . God is setting free the victom of Abiy Ahemed . Abiy Ahemed is in the God hand he is killing defenceless poor people of Ethiopian , so in God sight already Abiy Ahemed removed.

  • @getachewgebremariam4665
    @getachewgebremariam4665 2 дні тому

    የአብይን ፎቶ እዚህ ምን አመጣው: ወሬ ለማሳመርና ትረት ለመሳብ ነው? ይህ ማወናበድ ይባላል።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 3 дні тому

    ETHIOPIA TWDEM LEZELALEM

    • @SenaitAdugna-qj2bt
      @SenaitAdugna-qj2bt 3 дні тому +1

      Dingai ahiya neh ከፈለክ አንተ ራስህ ውዳም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ሰለሞን ይመለስላት 🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kedirTube-ov7tf
    @kedirTube-ov7tf 2 дні тому

    ወሬአም ትቁለጨለጫለህ እንጅ አታገኝም

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 2 дні тому

    Dirty reporting as usual. You wouldn’t like to see peace in the country. You also don’t want the fed laws to operate normally. You only like to see the interest of “one people” to be kept and that of others to be ignored. Stop brewing hate and conflict. You should know you will not benefit from hate and strife motivated politics.
    Whether Fed or not Tigray will always claim what is hers no matter how much confusion you try to create. Land occupied by Tigarus for millennia will remain that of Tigray. It is not right snatch home lands from others unlawfully and even by committing crimes against humanity!!!

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 3 дні тому

    ገዱ በምን እዉቀቱ ሀገር ልመረ ነው እሄን ሁሉ ወጣት አስጨርሶ አሁንም ስላ ስላ ሽግግር መንግስት የወረል?