ለፍቅረኛዬ ያረኩባትን መተት አስፈታለው ሰላም እና እንቅልፍ ነስቶኛል ተጨንቅያለው dani brasko cherkose show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 267

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow  3 місяці тому +37

    መቅደስ የትም አትገባትም እሺ። ዋናው እሷ ጤና መሆኗ ነው የሚፈለገው።

    • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
      @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 місяці тому

      ዳኒእባክህጠንቆ ቤት እዳትወስዶት እግዚአብሔር ይምራታ እባካችሁ አትውስዶ ጠንቆይ ቤት ምን አይስራም እግዚአብሔር ነው የሚምረው

    • @tigistKetema-oh8ld
      @tigistKetema-oh8ld 3 місяці тому +1

      ሰልክህን ከየት ላግኝ

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 3 місяці тому +23

    የኢትዮጵያን መተተኞች :እንዲሁም ወደ መተተኛ እየሄዱ :ሰዎችን የሚጎዱ: በሙሉ ሁላቸውንም:እስር ቤት:ማስገባት ነው።

    • @jamilaatta823
      @jamilaatta823 2 місяці тому

      ኢተዩጰያ ህግ ኡሰሪቤት አለ እንዴ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 місяці тому +8

    አቤት ክፋት 😢😢😢😢 እናንተ ሰዎች ላይ ድግምት የምታሰሩ የምትሰሩ ያአላህ እርግማን ይውርድባችሁ የተረገማችሁ 😢😢😢😢

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 3 місяці тому +17

    ጥቁር አዝሙድ እንኳን በስላም መጣህ❤

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 3 місяці тому +25

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት የተረገመ ትውልድ ነው እያየነው ያለነው ? Fetari yimarish Lije ,

    • @Weyeni
      @Weyeni 3 місяці тому

      የተረገመ አይገልጸውም 💔💔💔

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +11

    😢😢😢😢😢አቤት የሰው ክፋት😢😢😢😢አቤት እግዚኦ በየትኛው መልካም ስራችን እግዚአብሔር ይታረቀን😢😢😢

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 3 місяці тому +17

    ዳኒ ከፀበል እንዳትወጣ በጭራሽ!!! ጠንቋዩ ጋር እንዳትሄድ ፈጣሪ ይምራታል ምክንያቱም ስፈታ በአንዱ ሰዉ ላይ ጉዳት ልፈጥር ይችላል የሰይጣን ሥራ ስለሆነ እንደገና ችግር እንዳያመጣብህ ኃላፊነት እንዳትዉስድ እወስዳታለሁኝ ብለህ ልብ አድርግ ችግር ዉስጥ እንዳትገባ አደራህን፡፡

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 місяці тому +8

    ❤እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ የክፋት ጥግ መድሀኒያለም ይፈውስሽ እህቴ ደሞ ላስፈታት ትላለህ አጋንንት ተንኮል እንጂ መልካምነት ያውቃል? ዳኒ በርታ ስለምታረገው መልካም ትብብር ተባረክ❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +10

    ያደረገውን እረስቶ የግድ አስታውሽኝ ምኑ ድንጋይ እራስ ነው መንፈስን አዋርሷት 😢😢😢😢የኔ ከርታታ😢😢😢

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 2 місяці тому +1

    ያለህበት ቦታ መተተኛን ያስጨንቃል የእውነትና የእምነት ቦታ ነው ክፉ መንፈስ በስላሴ ስም ይመታ።

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 місяці тому +17

    ጸበል ውሰዷት ቶሎ መዳኒቱ ጸበል ነው

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 3 місяці тому +10

    ፀበል ነወ መፍተሀወ አሁን በፍቃዱ ያሰገባዉ መንፍስ ለምን ይከዳኛል ብሎ ለላ ችግር ያመጣል መንፍሱ ፀበል ነወ መፍተሀወ በዳንት አይፍታም ብፍታም በለላ ስልት ነወ የምገባዉ😢😢😢😢ልቦና ይስጠን ፍጣር ይቅር ይበለን በስምአብ😢😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 місяці тому +4

    መቅደሥ የሚሏትን ሤጣን ፈልግና አግኛት ሔደው እንደተበተቡ ያሥፈትዋት ወይ ጌታ💔💔😭😭

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 3 місяці тому +4

    ባርችዬ እንኳን ደና መጣህ እራስህን እየጠበክ

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 3 місяці тому +1

    ፍቅር እግዚአብሔር ነዉ የሚሰጠው በመተት የሰውን ህይወት ማበላሸት ነዉ እንጂ ሳታፈቅርክ እርስክ የሰራከውን መተት ነዉ አፍቅረክ የምትኖረው የህርግማን ዘመን

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Місяць тому +1

    እረ ተዉ የሃገሬ ሰዎች በሰው ላይ መተ ት ማድረግ ተዉ ይህ የሰይጣን ስራ ነው እባካችሁ የሰውን ህይወት ማበላሸት አንዱን ፊት መግደል ይሻላል እባካችሁ። 😭😭😭 ሃገራችን እንዲህ በቆሻሻና በሴጣናዊ አድራጊዎች ተሞላች የበፊቱ ንፁህ ፍቅር ጠፋ በጣም ያስፈራል ያማል 💔💔💔 እባካችሁ ሁላችንም በያለንበት ወደ ፈጠረን አምላካችን እንፀልይ ♥️🙏

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 2 місяці тому

    ዳንቾ አገራችን ምድረ መተተኞችን የሰው ህይወት የሚያበላሹትን ማጋለጥና መታሰር ይኖርባቸዋል ማጋለጣችሁን ቀጥሉበት በርቱ ዳንዬ እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    ተፀፅቶኮነዉ ምንልኮኑነዉ ኮሜንቶች ፀበል ትግባ ትድናለች

  • @ntshtieseyas2409
    @ntshtieseyas2409 Місяць тому

    Egziabher mhret yewrdelki galey ❤

  • @rednote105
    @rednote105 3 місяці тому +3

    አሥታውሽኝ ዬላል መቸ ቱን አምሮዎን አደኔዝ. ዞሣበቃ እመቤቴ ማርዬም ትማርሽ😂😂😂

  • @HirutHailemariam-c8w
    @HirutHailemariam-c8w 2 місяці тому

    Danye wedeme yen jegna gbez❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 2 місяці тому

    Isuwa wust chilema gebtuwal isu chilema naw birhanu keyet yimitana tastawusew?

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 3 місяці тому +6

    መተቱን ኣስፈትተህ ታነቅ ባለጌ ራስህን ከማጥፋትህ በፊት ያረግክባትን መተት ኣስፈታላት

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 місяці тому +1

    የኔ እናት ስታሳዝን እመብረሃን ከታሰርሽበት ትፍታሽ አንድ ነገር ሲደረግ ቀላል ነው መዘዙ ነው እንጂ

  • @WoinshetBezabih
    @WoinshetBezabih 2 місяці тому +1

    ከፀበል አስወጥቶ የትም እንዳይወስዳት መፍትሔው ፀበልና ፀበል ብቻ ነው

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadik 3 місяці тому +1

    በዚ ዘመን ወጣት ሆነህ እንደዚ ልክስክስ ቦታ መሔ እግዚአብሔርስ አይፈራም አሁንማ ሴጣን ይቀናል በተንኮላችን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 2 місяці тому

    ዳኒ❤️❤️❤️❤️

  • @DasuMerga
    @DasuMerga 3 місяці тому

    Uuuuuuuufffff yene enat 😢😢😢😢 waaqayyoo si waliin haa ta'u

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 місяці тому +2

    ጓደኛ ማመን ይቅርብን

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 2 місяці тому

    ዳኔ❤❤❤❤🙏

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 2 місяці тому

    ክፉ ስራ የህሊና እረፍት ያሳጣል በዚህ ልክ ክፋት ምን ያደርጋል እንኳን አላስታወሰችህ አስተብትበሀት እንዴት ታስታውሳለች ቆመህ አትጠቅምም አሁኑኑ እራስህን አጥፋ መተተኛ በዚህ እድሜህ ክፉ ሰራ።

  • @bilalosman1691
    @bilalosman1691 Місяць тому

    ereeee😂 weshete newu moves newu 😮

    • @bilalosman1691
      @bilalosman1691 Місяць тому

      anete zebleke like tadere ale edi weshe hizeke atemta abo tewun beza betame beza asamunune lenga kefelegachu bele teblo yemsera derama selechen eko

  • @SelanchFerede
    @SelanchFerede 2 місяці тому

    ዳኒየ ስወድህ እኮ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 19 днів тому

    Uuuuuuuufffffffff
    የእኔ ሚሰኪን በጣም ነው ምዘና መተተኛ እና የመተተ እየሄዱ ሰዎች ነፍሰቺሁ አይማር በሚጎዱ መብረቅ ይማታቺሁ👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ዳኒዬ ❤ባርዬ አንተ ልጅ እራስህን ጠብቅ❤

  • @fathingeber2669
    @fathingeber2669 3 місяці тому

    😢😢😢Egzo maheriny entiya zebila geziy besihena

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 2 місяці тому

    Be iwnet gazetegna isuwan ke irsu gar litastariq naw?
    Weynis mindinaw ? Algebagnm ???

  • @AmahaTulu
    @AmahaTulu 3 місяці тому

    Same question albezam aza batadergew yemeretal.this is my opinion broda

  • @ShahadEssa-iz2vx
    @ShahadEssa-iz2vx 3 місяці тому

    አረ በቃቹ በለን አዞክ ወንድሜ ሰዉም እግዚአብሔርም ሚፈልገዉ መፀፀትን ነዉ ምህረቱን ይላክልሽ እናቴ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 місяці тому

    ፍቅረኝ ተብየው ግን አላህ የጀህን ይስጠህ ውሻ ጠቆይውን አሳይን ጨርቆስ ወንድሜ ጠቆይን በህግ ይጠየቅ😢😢

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 2 місяці тому

    Be iwnet manew yihenin ye miseyef ? Ere manew legeta tamagn ?

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 2 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉❤

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 3 місяці тому

    😢😢😢😭😭😭💔💔💔💔איזה מסכנה כואב הלב רפואה שלמה

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 3 місяці тому +1

    Sorry my dear 2016 balege sew new pls wede hgi wsedut 💔💔

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 3 місяці тому +5

    እኔ እንደማውቀው አንድ ሰው መተት ሰው ላይ አድርጎ ከተጸጸተ ካህን ጋር ኤዶ ንስሀ ገብቶ የተሰጠውን ቀኖና ከጨረሰ በሃላ ጸበል እየተጠመቀና እየሰገደ እየጸለየ ከሳም ከሱም ላይ የገባውን መንፈስ ማባረር ነው ይሄ ልጅ ግን አሁን እሳ ጸበል እየተጠመቀች ስለሆነ መንፈሱ አንተንው መተት አድራጊውንም እያስጨነቃቸው ስለሆነ መተቱን ተነጋግረው ሊያድሱባት ነው እፈታልሀሁ የሚባልም ነገር የለም መተት ከድራጊው ጋር ይዛት ከሄደ የባሰ አድሰውባት ሊያሳብዳት ይችላሉ አቅራቢው ስለመንፈስ ምንም እውቀት የለው ወይም የሀይማኖት አባቶች አልጠየቀ ዝም ብሎ መተት አድራጊውን ኸሳ ጋር ያገናኘሀት

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  3 місяці тому

      እሺ የማናውቀውን አሳወቅሽን ተባረኬ እህት

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 3 місяці тому +1

    ልጁ በህግ መጠየቅ አለበት😮😮

  • @amaamm-b4j
    @amaamm-b4j 3 місяці тому

    የኔእህት😢😢😢😢😢😢

  • @NassarNassar-p4b
    @NassarNassar-p4b Місяць тому

    Egizabeher yimarshi😢😢😢😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 місяці тому +3

    ፅበሏን ትጠመቅ ጥንቃቄ በእግዚአብሔር ፅበል ብቻ

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 3 місяці тому

    Yserabaten metit yasyetalat kadregibet bota anet rasu weri mabezat min yadergal zarewenu wseduwat

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 2 місяці тому

    Ibakihin gazetegna lebetesrbochuwa lijituwan asrekib weynim selot aswasidat .

  • @a.a2095
    @a.a2095 2 місяці тому

    እንዴት ነዉ ነገሩ
    ያልገባኝ ነገር
    የፍቅር መተት አይምሮ ይሰዉራል እንዴ ???

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj 3 місяці тому

    ጌታሆይየገዛጎደኛበበል ውሰዳት

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 2 місяці тому

    ያደረገችባት ሴት ነች

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 3 місяці тому

    አላህምረቱንያውርድልሽእማየ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 місяці тому

    አንተ ወጣት አይደለህም ባሌጊ uffffff😢😢😢😢😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 місяці тому

    አሁኑደሰሌክ እግዚሐብሔር ይሰጠቹ ወይእትዮጲያ በማታትትና በጥቆሎ የታሞለ እዚብ ማከረችንበዛ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 місяці тому

    ዳኒ ነገሮችን በቀጥታ ወይም በትክክለኛው መንገድ ከመሄድ ይልቅ በአቋራጭ ነገሮችን ለማድረግ መሞከር ትርፉ ይሄው ነው ። ፀበሉን አጥብቃ ትያዘው ያለምንም ጥርጥር ትድናለች። ፈጣሪ ይርዳት ልጁ ግን ይገባዋል የህሊና ፀፀት ከባድ ነው ግን ሲያንሰው ነው ፈጣሪን ቢለምን ይሻለዋል እንደእዛ አይነት አፀያፊ ቦታ ከመሄድ ይልቅ።ያደረከውን አድርገክ አሁን በግድ ካላስታወሺኝ አይከብድም ።ነፍሷን ይማረውና አያቴ "ቀድሞ ነበር እንጂ መደቆስ ፤አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" ትል ነበር ። አሁን እራሴን አጠፋለሁ ምናምን እና እራስህን አጥፍተክ ማን ሊጎዳ ትንሽ ጊዜ ይለቀስልካል ከዛ ትረሳለክ ለሰራከው ስራ በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም ያስጠይቅካል ።እሷም ተሽሏት ህይወቷን ትቀጥላለች ። ይበልክ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ጠንቋይ፣ መተት ፣ ምናምን የሚባሉት ጋር የሚሄዱ ሰዎች በራሳቸው ባይሆን እዳው ለልጅ ልጅ ይተርፋል ። ምን አለበት ፈጣሪ ጋር ሄደው ቢለምኑት እሱ ካለው አይቀር ካልፈቀደ ደግሞ የአንተ አይደለም ማለት ነው ።

  • @sofiyagenemo4433
    @sofiyagenemo4433 3 місяці тому

    Danii.❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👍🏾👍🏾🥰🥰

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 2 місяці тому

    እንዴት ነዉ መተተኛ የሚገኘዉ?

  • @WolloGondar
    @WolloGondar 3 місяці тому

    ያላየነው ያልሰማነው ምን አለ 😢😢😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 місяці тому +1

    አቤት የስው ልጂ ጎደኛ በዚህን ያህል ጠላት መሆን ጌታ ሆይ የስይጣን ልጆች እግዚአብሔር ይይልሽ ያንችን ህይወት ይቁረጠው

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m 23 дні тому

    😢😢😢😢፣፣ዉጉድ፣ማን፣ይታሜናል

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 3 місяці тому

    የዳኒ መደንገጥ ያስቃል ሰው በዚህ ልክ ክፋት ለምን አስፈለገ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 3 місяці тому

    ፈጣሪ ይማርሽ😢😢😢😢

  • @kalkidanmelesefikru1565
    @kalkidanmelesefikru1565 26 днів тому

    ፀበል ብቻነው መፍትሄው🙏😥

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 3 місяці тому

    ወይ ጉድ ምን ኣይነት ክፋት ነው ፀበል ውሰድዋት ባካችሁ እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ ኣይ የሰው ክፋት ኣረ ኣምላኬ ይቅር በለን እግዚኦ እግዚኦ

  • @aberuaberu2092
    @aberuaberu2092 3 місяці тому

    ሰለም፡ደን፡ሰለምህ፡ይዘልን።ጊን፡በሰዉ፡ሊጅ፡ህድእ፡ሀይነት፡የምሰሩ፡ሰዎች፡የስረቸዉን፡እዝሐቤሄሪ፡ይሰጠቹ።ጊንደን፡የሰረበትን፡መተቱን፡ይተለት፡ትድነለች።

  • @sofiyagenemo4433
    @sofiyagenemo4433 3 місяці тому

    🥺🥺🥺😭😭💔💔💔💔

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 2 місяці тому

    እባክህ ለዚህ መተት መፍትሄው ጸበልና ጸበል ነው እሱ ራሱ መጠመቅ አለበት ሲጀመር በዚህ ዕድሜህ ጠንቅዋይ ለጠቅዋይ ምን በሰይጣን መንገድ ብትፈቀር ዘላቂ ይመስላሃል ባሌጌ አሁን ዋናው ጠንቅዋዩ ጋር ሳይሆን መሄድ ያለብህ ንሳሐ ገብተህ ጸበል ሂድ ይሄ ትውልድ ይገርማል የርግማን ልጆች የዳዊት ልጅ ሆይ ማርን

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 місяці тому

    አይይይይይ መተተኞች አለህ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ

    • @SrUae-j5q
      @SrUae-j5q Місяць тому

      አሜን ያጥፋቸው

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 3 місяці тому

    እሄን ማለት ነው መቅደስን ያዛት እቺ እርኩስ ለራሳ ፈልጋው ነው መቅደስ እሄን ያረገችው ምንም አልልም እርኩሶች እግዚአብሔር ባጭሩ ያስቀራቹ እህቴ ድነሽ ለማይት ያብቃን 😢😢😢😢😢

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 3 місяці тому

    በእውነት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

  • @ShawayeKafani
    @ShawayeKafani 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeshidejene7632
    @yeshidejene7632 3 місяці тому

    Endeti tasitawusik ingid be setani ayimirowani azurek 😢😢

  • @IsnaquIsnaqu
    @IsnaquIsnaqu 2 місяці тому

    Be iwnet lesuwa azno iyaleqese sayhon inqilf nestot naw

  • @AlmazGebrendrias
    @AlmazGebrendrias 3 місяці тому +1

    Beftsum eza tekay ga endathed
    Emifetaw be geta be Eyesus new

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 3 місяці тому

    ምኖ ድጋይ ነዉ የሰራዉን ሰርቶ እረሳሽኝ ይላል ደነዝ

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 3 місяці тому +1

    ፀበል በደንብ ትጠመቅ የኔ ምስኪን😢

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 3 місяці тому

    😭😭 💔💔

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 3 місяці тому

    ዳንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏❤❤

  • @SameeraAbdulkareem-s6r
    @SameeraAbdulkareem-s6r 3 місяці тому

    Are indet argen wonde linkerb nw ines faraw wallahi 😢😢😢

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 місяці тому

    ወይ እናተ አሪሲሆች ጨርሶ መጠኸተኞች ከትል እስከትንሽ እኔም ያሪሲ አሰላ ተወላጅ ይወቴን አበላሽቶኦታል አላገህባህም ስላልኩት እቀሽኝ ነው ብሎ አላህ ያጥፉቹ ሰይጣኖች እኔ በቁርአን ዳኩ አላህም ዱኡሊላ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 3 місяці тому

    የታመመ ሠው አያውቅም እደ ግድ ካላወቅሸኝ

  • @bilalosman1691
    @bilalosman1691 Місяць тому

    edi kehone tena melesilate ena gedele geba kefeleke yeteqaye leje hafere bela men yelale 🤒🤒

  • @Genet1223
    @Genet1223 3 місяці тому

    ውንድማችን በደንቢ ፀበል መጠመቅ ኣለባት እንዳውም ልጁ ንሳሃ ገብቱ መጠመቅ ኣላበት ምክንያቱም ልያስድሳት ይችላል ወይም ከኣጠግብዎ ይጥፋ 😢

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 3 місяці тому

    ሰውግን ለምድነው እደዚ የሚከፍው

  • @TegestiTg
    @TegestiTg Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉ዋው በርታ 3:36

  • @FoziyaAli-e6w
    @FoziyaAli-e6w 2 місяці тому

    እኔም ባሌ ከስደት አገሩ ቢገባ ይሄው ሁለት አመቱ በቁሙ በሉት እንዳይሰራ እንዳይኖር አድርገው ይሄው ከዛሬ ነገ ሞትኩ እያለ አለ በስቃይ አሏህ ይልአናቸው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እባክህ ተውት በደንብ ትዳን ፅበል ነው ያለች እግዚአብሔር ይማራት ዳኒልጅቷ ትረጋ በደንብ መዳን አለባት አይዞሽ የኔ እህቴ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @Genet1223
    @Genet1223 3 місяці тому

    ድሞ ልጅትዎ ኣደንዝዝ ራሴ ኣጠፈላው ኣላላም ድንቆሮ 😢ፀብል ተጠመቅ

  • @tikvahethiopiaoffical
    @tikvahethiopiaoffical 3 місяці тому

    ሁሉም ድራማ ነው

  • @rednote105
    @rednote105 3 місяці тому

    ምንመቅደሥ ናት መንፈሥ ናት የሥራዎን ዬሥጣት😂😂😂😂😂

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay 3 місяці тому

    እራስህን ማጥፉቱን ትተህ የስዋን ህይወት ወደቀድሞ መልስ

  • @rednote105
    @rednote105 3 місяці тому

    ምንዬቀዠ ቅዠዎል ችግር አለበት ዬመሥላል 😂😂😂😂😂

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 3 місяці тому

    Selam dane

  • @SenaitDamte
    @SenaitDamte 2 місяці тому

    በራች😂😂😂

  • @GanoAndia
    @GanoAndia Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:10