አሳዛኝ ቀን ቤት ፈረሳ በክረምት ህዝብ ደም እባ አነባ ውይ ጭካኔ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 174

  • @fuzeyafuzeya6152
    @fuzeyafuzeya6152 Рік тому +12

    የኔ እናት ያአላህ. ስታሳዝን አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ሀያቲ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    የኔ እናት የኔ ቅስም ይሰበር 💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Рік тому +1

    አብሽሪ ከችግረ በኋላ ምቾት አለ ብቻ በሰብረ ጠክሪ😢

  • @youtube6598
    @youtube6598 Рік тому +14

    ይሄንን መንግስት አላህ ነአላ ይጣልበት

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +5

    😢አይዞሽ የኔከርታታዋ እዴት እዳሥለቀሽኝ አብሽሪ ኢነሏሀ ማአሶቢሪን አላህ የሚወደዉን ይፈትናል አብሽሪ

  • @ሀገሬመልሰኝአላህየ

    የት ሀገር ነዉ😢

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    የአላህ ምን እደምንል አናቅም በስደት እደዛለፍተን እደይህ መስራት ከባድነው በደለኞችን አላህ አይቸግረውምና ከመሬት ገጥ እልም ያርጋቸው ያረብብብብብብ አብሽሪ እህትዋ

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ

    ይሄን መንግስት አላህ ስሩን ይንቀልልን ደሃ አልቅሰ ተከራተተ አማራ ከቀየው ከቤቱ ተሰደዴ 😢😢😢 ተራበ ሞተ ኸረ ስንቱ

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 Рік тому +2

    የኔ ውድ አላህ የተሻለውን ይተካሽ እፍፍፍ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ።

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ Рік тому +1

    አብሽር የኔ እህት ግን የት አካባቢ ነዉ ወላሂ ያማልል😢😢😢😢

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому

    የትአገርነው የሚፈርሰው

  • @tsihitsihi8315
    @tsihitsihi8315 Рік тому

    አይዞሽ ፈጣሪይ ያግዝሽ 😢😢

  • @Rqpaya
    @Rqpaya Рік тому

    ያአላህ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ስትመከራአቶ የተሰራቤት አላህ ሁሉንም ነገር ለኸይር ያድርገው ያረብ አብሽሪ እህቴ ለበጎነው

  • @ابننلننو
    @ابننلننو Рік тому

    አላህ የተሻለ ይሰጠናል የኔ እህት ካላህ ተስፋ አይቆረጥም ኢሻአላህ ያረብ የአላህ እዝነትህን

  • @ሀያትወረባቦዋ
    @ሀያትወረባቦዋ Рік тому

    አብሽሪ እህቴዋ አላህ ይረዝቅሽ😢😢 የኔውድ አሳዘንሽኝ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Рік тому

    አብሽሪ እማ ኢንሻ አላህ አላህ ላንች የተሻለውን ነገር አዘጋጅቶልሽ ነው

  • @medinaibrahimtubeh8471
    @medinaibrahimtubeh8471  Рік тому +7

    ሱሉሉታ ነው ዱአ አርጉልን ህዝቢ በክረምት ወደየት ይህድ አረ ኡኡ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Рік тому

      የናተሥ ሕጋዊይ ነዉ ሕገወጥ አብሽሩ

    • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
      @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ Рік тому

      ሱሉሉልታ ማለት አድስ አበባ ነውደ

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому

      ​@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተከአዲሳባውጭ የኦሮሞክልልነው

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm Рік тому

    የት አካባቢ ነው

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 місяців тому

    አይዞሽ:እህቴ:፣ፈጣሪየፈቀደው:ይሆናል:የኔናትበተለይበስደት:ተገብግበውየሰሩት:😢😢

  • @tube3507
    @tube3507 Рік тому +2

    😭😭ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ
    ላሐውለውላ ቅወተ ኢላቢላህ 💔 የበለጠው ይተካሽ እህቴ ዱኒያ ፈተና ናትና ኡፍ ዋናው ሀያት ነው አላህ አንዱን በራፍ አይዘጋም ሌላ በራፍ ቢያበጅ እጂ አይዞሽ እህቴ አላህ ከናንተ ጋ ይሁን ሀያቲ✍️አዩብ( አለይሂ ሰላምን) አስታውሽ እማ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +4

    ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል😢😢😢😢

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Рік тому

    እንደው ምን ልኮምት የት ነው😢😢😢😢በቃ እኔም ተስፍ ልቁረጥ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Рік тому +4

    የኔናት አላህ የደስታ እርዘቅይወፍቅሸ ያርብ የኔናት አይ አተመግሰት የሰራህን ይስጠህ

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 Рік тому

    የኔ ዉዲ እህት አብሺር አላህ ይይላቸዉና ይሇን የመሰለ ቤት አፍረሱብሺ እና ተረጋጋጊ አላህ ከዚህ የበለጠዉን ይስጥሺ

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 Рік тому

    የት ነው ያረቢ አላህ በተሻለ ይተካሽ ከባድ ነው ድሀ መኖር የማችልበት ግዜ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Рік тому +1

    የኔ እናት ልቤ ተሰበረ 😭😭😭😭😭😭

  • @BbB-wd7ll
    @BbB-wd7ll 8 місяців тому

    የትነው

  • @አይንዩቱብ
    @አይንዩቱብ Рік тому

    ወይትሀገርነው😢😢😢

  • @Apple-rh2re
    @Apple-rh2re Рік тому +1

    ያረብ የበለጠውን ይተካሽ እማ በዚህ እረመት እነዚክ አረመኒ ጨካኝ ሀስቢላሁን አመድ ወኪል

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 Рік тому

    አይዞሽ እህት አላህ ደህናዉን እሪዝቅይስጥሽ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Рік тому +1

    የአላህ ወዴት እንሂድ ያረቢ አንተ ታውቃለህ ፈረጃህን ቅርብ አድርግልን

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    የት ነው በአላህ

  • @tube703
    @tube703 Рік тому +2

    የአላህ አላህ የተሻለውን ይወፍቃቹ አፍራሾችንም አላህ አናታቸውን ያፍርሰው እህህ በዚህ ክረመት እንደት ግን የአላህ

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    አላህ የተሻለዉን ይተካሽ የኔ ዉድ

  • @rukyatube1222
    @rukyatube1222 Рік тому +3

    በጣም ያማል የኔ ከርታታ ሀገር ማለት ይህ ከሆነ ብቀር ይሻሌል

  • @umemran2546
    @umemran2546 Рік тому

    ያረቢ አላህ የረዳት የት አካባቢ ናት

  • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ

    ያረቢ 😭😥አላህ ይድረስላቹህ

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 Рік тому

    አላህ የተሻለውን ይሠጣት ያረብ ዋናው አፍያጤና ሀያቲ አይዞሸ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    የአላህ የኔናት ይህን መግስት አላህ ያሳልን

  • @MedTub-rd2de
    @MedTub-rd2de Рік тому

    የኔ እህት አብሽሪ አሏህ የበለጠውን ይተካሽ

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ

    የኔ እናት ስታሳዝን አላህ ከዚህ የበለጠውን ይተካሽ 😢😢😢

  • @xciteali30
    @xciteali30 Рік тому

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ሁሉ አዳለቀሰ አይቀርም😭😭💔

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    የት ሊወዲቁነዉ ከሞቀ ቤታቸዉ እደዚህ በግፍ አስወጡተዋቸዉ የከላህህህህህህህህህህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭

  • @መይረምነኝከባቦ

    የት ነው እህቶች

  • @tgay5642
    @tgay5642 Рік тому +1

    አሏህ ያሶብርሽ የወንጀልሽ ማበሻ ይሁን አይ አቻገር

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 Рік тому

    የትነው በአላህ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለ መንግስት የለ አይይይይ እህህህህ😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቻችን

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Рік тому

    የኔ እህት አላህ የተሻለውን ይወፍቅሺ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Рік тому +2

    ቆይ ግን ለውጥ ይሰጣቸዋል ያ አላህ እንደት ልብ ያደማል

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 Рік тому

    ያ አላህ 😢😢😢

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Рік тому +1

    ያአላህ እደው በሃገራችን ተስፋ ቆረጥን ምን አይነት ነገር ነው የመጣብን ያረብ አንተው ፈርጀን

  • @hawamohmed4940
    @hawamohmed4940 Рік тому +1

    😢😢😢😢በዝህወቅት። አላህትግሥቱንይሥጥሸየኔማር

  • @HayahHayah-ep8fs
    @HayahHayah-ep8fs Рік тому

    አይዞሺእሕቴአላሕይሶብርሺየተሻለውንይወፍቅሺ

  • @mobamedbased7913
    @mobamedbased7913 Рік тому

    የኔዉድ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ አይዱንያ መልኡና

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    የኔ እህቴዋ አላህ የተሻለውን እረዝቅ ይስጥሺ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Рік тому +1

    አብሺሩ ወላሂ ከባድ ነው ምን እንደምል አላቅም አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ ያረብ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ዋ ነብሴ 💔💔💔💔💔😥😥😥😥

  • @አሞየየወሎዋ
    @አሞየየወሎዋ Рік тому

    አቦአውሪአትበያትእደትትናገርስሜቱከባድነው

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት

    ጀመራቸው ማለት ነው አላህ ሆይ በቃቹ ይበለን

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    አየ አብይ ደምምምምም አፈስስክ አፈስስክ አሁን ደግሞ ቤት ነው የቀረህ ጨረስው አላህ ያፈረስህ 😢😢😢😢

  • @bb6526
    @bb6526 Рік тому

    የወንድሜን ቤት አፍርሰው ነው እሱን ወረ ያሰሩት ቢስሚላ የአላህ በላ ይውረድባቸው ኢንሻአላህ 😢😢😢😢

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ

    ያረብ የአላህ የተሻለውን. ይተካሽ ያረብ😢

  • @negutube
    @negutube Рік тому

    የት ሀገር ነው በአላህ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      አድስአዘቤ ሱልልታብቻአላህይድረስላቸው

  • @ሠኪናየሕያ
    @ሠኪናየሕያ Рік тому

    አላህአለን አታልቅሺ እኔምአልቅሼ ምንም አላማጣሑም

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ Рік тому

    ግን በአላህ ህገወጥ ሁኖነዉ ያፈረሱት ወይስ ዘረእየመረጡነዉ

  • @أمحذيفة-ر3ك
    @أمحذيفة-ر3ك Рік тому

    የአሏህ ጭካኔ ሀስቡን አሏሁ ወኒኢመልወኪል

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Рік тому +1

    አላህ ይገዛችሁ አብሬሽ አለቀስኩ ወላሂ😢😢😢አላህ ይፍረድ

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    አላህ የተሻለ ሳያዘካጅ እኛ አይፈትነኝም አብሽሪ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Рік тому

    ፦የትነው ባአላህ

  • @ሪችነኝየቦረናዋ

    ያረቢ😭😭😭😭

  • @ቅድሚያለተዊሂድ-ነ9ጨ

    አለህ የተሻላ ይተካልሽ ይህ ዱንያ ነው በእርግጥ ከልጆች ጋር መንከራተት አለ ቢሆንም አብሽሪ በተለይ ኒቃብስት እህቴቼ ልባቻው ሲስበር ሳይ የመኛል

  • @tube5565
    @tube5565 Рік тому +1

    ወይኔ በጣም ያሣዝናል😢😢😢

  • @nejomedia
    @nejomedia Рік тому

    ያአላህ በጣም ልብ ይሰብራል እህቴ አላህ የተሻለውን ይረዝቃችሁ ያረብ
    ከባድ ነው

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa Рік тому

    ወአለይኩም ሠላምወርህመቱላህ ወበርካቱ አህሌን መድየ አብሽሩ አላህ የተሻለውን ይፍቃቸሆል ኢሻአላህ

  • @سميةال
    @سميةال Рік тому +1

    የአላህ አላህ የተሻለዉ ይስጥሽ ያርህማንንን

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 Рік тому

    ግንእቃዋስ?

  • @bint-u5n
    @bint-u5n Рік тому

    Yahabibeti. Abshiri Allah yeteshalwune. Yesteshe

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Рік тому

    መዲ ከመሀል ተለይቶ የፈረሰው ህገ ወጥ ሁኖ ነወይ ያረቢ አላህ የተሻለውን ይተካት

  • @አረቅጥጉመረ
    @አረቅጥጉመረ Рік тому

    Absey yeat new?yareb man yeasalan

  • @amina5368
    @amina5368 Рік тому

    ሏሁለውሏህቆወተሏቤሏህ አሏህ የሥራቸውን ይሥጣቸው ወሏህ ሠውመከራውንአይቶሠርቶ እንድህ ፋውረሥ ሀሢቡነሏህነውመልወኪል

  • @ሦፊ
    @ሦፊ Рік тому +1

    የአሏህ ምን ልበል😢😢😢😢 ስንት መከራ ታይቶ የተሠራ ቤት በክረምት በንሮ ውድነት

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ Рік тому +1

    ያረቢ አላህ ይላቸው የት አገር ነው ግን ኡፍፍፍ አንዱ ድክም ብሎ ሠርቶ ደግሞ ፈረሣ ይከብዳል አላህ ይተካቸው የተሻለውን

  • @Ikram-gp5um
    @Ikram-gp5um Рік тому

    ሀስቡንአላህወኒመሎኪን አብሽሪሁቢ ላቺያለውአለ

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 Рік тому

    እህ የኔእህት አብሺሪ አሏህየተሻለውንነገርይወፍቅሽ ዱኒያ ምንጊዜምፈተናነች አሏህይዘንልሽ

  • @Aande621
    @Aande621 Рік тому

    አላህየተሻለይሠጥሺእህቴ

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ Рік тому

    እፍአይይይ ወላሂእኔም አለኝ ወሎ በሀሳብልሞትነዉ

  • @abuyehyaedris3164
    @abuyehyaedris3164 Рік тому

    ኧረ ወደየት እንሂድ ያአላህ ይሄንን መግስት አላህ ቁጣውን ያውርድበት እደታለ መከራነው በአላህ ኑሮ ወላሂ እኳን የፈረሰበት እኔ ተቃጥየ ልምት ነው አላህ ታጋሺ ያድርግሺ

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ

    ያርብ ፍረጃህ ቅርብ ይሁን😭😭😭😭😭ተቃጠልን እኮ

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ ኡፍፍፍ

  • @hdhhhd190
    @hdhhhd190 Рік тому

    የትነው አላህየተሻለውን ይወፍቅሽ እህቴ

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ Рік тому

    ያአላህ😢😢😢

  • @وينانينا
    @وينانينا Рік тому

    እህ 😢

  • @HawaSeid-o2f
    @HawaSeid-o2f Рік тому

    እህቴ አብሽሬ አላህ ሶብሩን ይወፍቅሽ
    አይ አብያህመድ የስራህን ይስጥህ ስቱን አሰለቀሰክ

  • @emanseid1518
    @emanseid1518 Рік тому

    አይዞሺ አላህ የተሻለዉን ይተካሻል እንዳዉ ይሄን መንግስት አላህ ያንሳልን 😢😢😢

  • @seadaseadaseada-un9sc
    @seadaseadaseada-un9sc Рік тому

    የኔናትአይዞሽ ኡፍፍፍአሏህይህንመንገሥት ያፍርሥልንና ሥትሁነን ሠረተን ያረቢወላሂ

  • @zinat8042
    @zinat8042 Рік тому

    አብሽር ይህም ቀን ያልፍል😢😢😢

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Рік тому

    ብብሽሪ ውደ

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 Рік тому

    ያአላህ በጣም ያማል

  • @ዙዙ12124
    @ዙዙ12124 Рік тому

    እባካቹ ህገወጥ ቤት አትስሩ😢

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ

    ያማል ያኢላሂ💔💔😥😥