Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንቁላሉን በሰሀን ላይ ብታደርጊው መጀመሪያ ጥሩ ነበር መበላሸቱን በምን ታቂዋለሽ እያፈረጥሽ እቦጭ አረግሻቸው እንቁላል አፍጦ ባይን ካልታየ አይታመንም
ማሻአላህ እህትሙድዱ ግን ዘይቱ ለጤና መታወክ አንዱመስኤነውሀቂቃ ወሀእኮነውየሚመስለውከላይ አታበረዚአሉ
ማሻአላህ እሞክረዋለውኢሻአላህ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን እንኮን ሰላም መጣሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ
አባካይብሽ የኔ ማር እጅ ባለሟያ ነሽ ማሻአላህ
ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰
ماشاءالله تبارك الله 😋😋👊🤣بلفه🙏🙏🙏🙏
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ
ማሻአላሀ ይሰለሙ የድኪ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ
ዘይት ሲበዛ በሽታ ነው ወዴ
የኔ ባለሙያ❤
ማሻ አላህግንምግብ ላይ ዘይትም ቅቤም እታብዥ ለጤናጥሩእይድለምሲበዛ ወላሂ በዝታልዘይቱ
ትክክልወላሂ እኔ ዘይት እደትእደምጠላ ከበዛበትልቤንነው የሚያመኚ
ሹሀዳ መድናሞክሼ ያስቀዘነኝ እዴሁስ
ክክክክ
😂😂😂😂😂
የእንጀራ ሞያ የለሽም ልመጂ😏😏
😂😂😂😂
መድየ እኔክ በድ ወሬ እጀራ ናፍቆኛል
Mashalla,❤❤❤❤❤❤ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👊👌
ወጥተበላሸ😂😂😂😂
ያስቀዝነኛል😂 አንች ግን ባለሙያ ነሽ ❤
😅😅😅😅😅😅😅
Kkkkkk tematem saga honde
እር. እጀራ መቁርጥ ምድነው እጥፍ እጥፍ አርገሽ አቅርቤይ. እአልውድም ቁርጥ
እኔም እጀራሲቆራረጥ ይርበኛል እናቴ እጥፍእጥፍአርጋነዉ የምታቀርበዉ ነበር
ዘመናውነው ድሮቀረ
@@ሀያትወሎ-ኈ9ፐዘመናዊይ ከመጣ ሰውም እህሉም በረካ አጣ የድሮው ይሻለናል
እረ ዘይቱ ጨጓራ 😢😢
ዉዴ እጀራዉ ቃሲል ክፈቺዉ ቶቶሎ እየከፈትሲዉ የተልፈሰፈሰ እጀራ ሆነ ሊጡማሻአላህነበር ማዞሪያሽደሞ አፉን በሳት ትንሽ ጠበብ አድርጊዉ እኔም በፊት ስጠቀምበትነበርና አፉ ይዘረግፍብሻል ዉዴ
እናቴን አስታወሽኝ ግን እንቁላሉን ስከሰክሽ ስብርባሪው እንዳይገባብሽ በሌላ ዝብድያ ብታደርጊው አሪፍ ነው
የመዳም ቅመሞች እስኪ እኔንም ደምሩኝ
እመዋ ዘይቱ በዛ ኢብራሂም ይሄን ጉድ አይተሀል
ልቤየ ቀለጠ ገና ሳየው
@@Kobra-j2b እኔሳበይ ልቤ ቀለጠ
በጣምነውዘይትየበዛው እኔምዘይትተበዛልብንያመኛል
@@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ ለጤናም ዘይት ጡሩ አይዴለም ማሬዋ ብዙበሺታ ያመጣል
አሳቅሽቀክክክ
ኑሮ አልተወደደም አቷሹ😂😂😂❤❤❤
እኛን ስዴት ያለነውን እሚያስጨንቁን
አው አተወደደም
@@medinaibrahimtubeh8471 🙈😅😅አይ መዲ ተቆጣሽ
ግን ዘይቱ በዛ ይቅርታ እና ዘይት ሲበዛ ጥሩ አይደለም
አረ ዘይት አታብዢ ለጤናም ጥሩ አይደለም እኔ ዘይት የበዛበት ነገር ስለማልወድ ነው በተረፈ ባለሙያ ነሽ አስጎመዠሺኝ ወይ እጀራየ ሽተው እራሱ ይናፍቃል
የዱረሶችን ምግብ አስመሰልሽው እነስ ከሁሉም ነገር ይጨምራሉ
እንደዚ ዘይት እየገለበጣቹ ኑሮ ተወደደ ሹ ሀዳ😮 ይሄ ዘይት አሁን አንድ ሙሉ ዶሮ ወጥ አይሰራም ለሰባት እንቁላል የአላህ ለጤናቹም እኮ ጥሩ አይደለም ኢኮኖሚም ማቃወስ ነው። ምግብ ደሞ ዘይት አይደለም ሚያጣፍጠው ።
ሀሀሀ