Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፀግሽ በፈጠረህ አንተም ብትሆን ቀጥለህ ጨርሰው ስወድህ📝😢በተረፈ እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ ነበር❤❤💜💜💜
ከምርሽን ነው 😂አዲስ እንጠብቃለን አጨራረሱ ባይነፋም መሳጭ ነበር ታሪኩ😢
@@susuSikoSilo- እኮ ልቤ ተጠልጥሎ ነው ያለቀው ወላሂ😥😥
ወይይይይኔ አስፈራሽኝ 2 hrs ቀርቶኛል ይሄ ገመቹ የሚባል ስጸሀፊ ሁሌ እንዳናደደኝ እንዳውም ሁለተኛ የሱን መጽሀፍ አላዳምጥም ብየ ትቼ ነበር ነገር ግን የሱ ታሪኮች ምርጥ ናቸው። I like happy end or በቃ በእጥጥሉ የሚቀር በጣም ነው irritate የሚያደርገኝ።
😂😂😂😂ወየው@@etagegnaddissu2841
ገና መች ጀመረው የሚያሰኝ አጨራረስ ነው።ፀግሽ ትረካህ ድንቅ ነበር እናመሰግናለን!❤
ጸግሽ በፈጠረህ ልለምንህ በራስህም ቢሆን ጨምረህ ጨርሰው😢😢😢አይ ዘሪሁን ገመቹ😢😢😢😢
😂😂
I got exact that feeling
😂😂😂😂😂ከልቤ ነው ያሳቅሽኝ በራስሽ ጨርሽው 😂😂
ፀግሽ😊
የሚገርም ስራ ነው መጨረሻውን ላንባቢ ነው የተወው እኔ በራሴ መንገድ ጨረስኩት ብቻ እደማይሞቱ አስረድቶናል ከልምዳቸው አደተረዳሁት አጨራረሡ ያማረ ነው❤❤❤❤
Waw ምርጥ ትረካ
Ewunetm betam mert new thank you 🫶🏽
ጥሩ ነው አጨራረሱ ያን ሁሉ ሰው ከዛ ውስብስብ ነገር ወጡ ብሎ ከመጨረስ በተስፈ እደሚወጡ እንድናስብ አርጎ መጨረሱ ..thanks ፀግሽ ..
What a writer! Tsegesh best narrator as usual
ፀግሽ ከምርጥ አተራረክ ጋር ነው ያቀረብክልን ❤❤❤❤❤❤ ዘሪሁንም በጣም ውብ ታሪኮችን ስለምታዘጋጅልን እናመስግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
tsegish
ፀግሽዬ ላይቭ ላይ እያለክ ነበር የሰማሁቲን ሌላ ምእራፍ ይኖረዋል ብዬ ነበር የጠበኩቲን አጨራረሱ ብዙ ደስ አይልም ቀጣይ ፓርት ቢኖረው ደስ ይላል አንተ በሃሪፍ ድምፅ ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብርልኝ❤❤🙏🙏
ፀግሽ ምርጡ በጣም እናመሰግናለን።❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ ❤
በጣም ቆንጆ ትረካ ከጥሩ አጨራረስ ጋር thanks ጠጋዬ 😊😊 ፀግሽ ተጨማሪ አስተያየት ለመስጠት እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏ፀግሽ አይናችንን ከቲክቶክ አድንልን ቶሎ ቶሎ በመልቀቅ❤❤
ፀግሽ ምርጥ ተረኪ ልክ ምስሉ እያየው እስኪመስ የማደምጥህ በተለይ እንዲህ አይነት መፀሀፎች ደሞ ይበልጥ ትረካህ ያሳምራቸዋል አሪፍ አጨራረስ ነው
I love it so much tsegesheye nurelen ❤❤❤❤
ፀግሺ እናማሳግናለን በጣም አሪፍ ናባር ግን መጨርሻው ሳናውቅ 😌😌
😢 አጨራርሱ ሲያናድድ ወላፀግሽየ እናመሰግናል በርታል ወድመየው 🥰🥰🥰
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ በደንብ እሸቅል እግዲህእያይሁድራማ ነው የሚመስለኝ ሳዳምጥ ሁሉም ቦታ በምናቤ የማየው ነገርስ❤❤
አሪፍ ታሪክ ድንቅ አተራረክ ጸጋዬ አምሰግናለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ወይኔ ወይኔ ፀግሽ ❤ባአላህ በራሥህም ቢሆን ጨርስ እደዚህ አይነት አጎጊ ታሪክ ሠምቼ ላቅም ሀቂቃ ፊልም እሥኪመሥለኝ ድረሥ ተመሠጥኩኝ 😢
😂
ሚስኪን ጨርሰዉ
ፀግሽ ዜድን አመስግንንኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ፀግሽ አጨራረሱግን ትክክል አይደለም : እኛ እንድንቀጥለው ነው:: አንተን ስላመሰግን አላልፍም thank you 🙏🏻
እናመሰግናለን ፀግሻዬ መጨረሻውን ለኛ ነው የተወው 🙄🙄
በጣም ቆየክብን ፀግሽዬ በተረፈ እናመሰግናለን
አጨራረሱ ልክ አይደለም ትንሽ ደቂቃ መጨመር እና ምን እንደሚፈጠር ማሳወቅ ነበረበት ሆኖም ግን ልብ አንጠልጣይ ቆንጆ ደራሲ ነው። ❤😮
እንኳን ደህና መጣክ 🎉በጉጉት ስጠብቅ ነበር
Thanks again bro🎉❤
ሰላም ጸግሽ ልብ ወለዱ አሪፍ ነው ግን ጸህፊው መፅሀፉን የጨረሰው መሀከሉ ላይ ነው በኔ ግምት ታሪኩ ያቆመው መሀሉ ላይ ነው ታሪኩን ለመጨረስ ቢያንስ አሁን የጻፈውን ያህል መጻፍ አለበት አለበለዛ የቀረውን እኔ ልጨርስለት
በደዚህ አጠልጣይ ነገር ቢያልቅም ከወንድሟ ስለተገኘች ደስብሎኛል ቀጣይ ቢኖረው ብዬ ተመኝኩ በሌላስራ እስትመጣ በጉጉት እጠብቃለን ፀግሽ ውድማችን የስደት እረፍታችን❤❤❤
እንኳን ደእና መጣህ ፀግሽ የማንበብ ጥማቴን በአንተ ነው የምወጣው የስደት መፃፌ ብዬአለው በጣም ነው የማመሰግንእ🥰🥰
Wooow ግሩም አጨራረስ ነው እየጣፈጠኝ አለቀ😢❤❤❤❤❤
እረ ቀጣይ❤❤
ወይኔ አማዝሆን ጥቅጥቅ ደን ዉሰጥ ሰምጨ ቀረዉላችሁ😂😢😢ፀግሺ እናመሰግናለን ከምር አቀራረብህ ይበል የሚያሰብል ነው ❤❤❤
ወይኔ እረ ጨርሱልን ፤ በናታቹ❤❤❤❤❤❤
ዘሪሁን ገመቹ የዘመኑ ምርጥ አድናቂህ ነኝ !!!
ፀግሽየ ፀጋውን ያብዛልህ በዕውነት አሪፍ ነበር ቀጣይ ካለው አደራ😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
Thanks
በሰማም ተሰጦህ ደሰ ይላል በሌላ እሰክትመጣ በጉጉት እንጠብቃለን ❤
እናመሰግናለን ፀግሽ
ምርጫህ ሁሉ ኣቻ የማይገኝለት ነው ጸግሽ። ምርጥ ስራ በርታልን፡ ኣንተንም ዘርሽንም እናመሰግናለን ❤❤
ግንበጣምቆጆመፀህፍነው. በርታበልልኝ ዘሪሁንን
አረ ወይ እንዲህ ማለቅ አነበረበት ❤❤❤❤ብዙም አይከፍም ግን
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ነገር ግን ለምንድን ነው መሀል ላይ ከሌላ መፅሀፍ የተወሰደ ታሪክ የገባበት ....
Awo eniem emakewu treka yehone bota yadametkut gebtobetal
አዎ መስሎኝ ይሆናል ብዬ አስቤ ነበረ ግን ልክ ነው ሌላ ቦታ ሰምቼው ማቀው ታሪክ የኑሃሚን ወንድም ከደላላው ጋር የነበረው ነገር ሌላ ትረካ ላይ ሰምቼዋለው እዚው ቤት
በጣም እናመሰግናለን ብትችል ቶሎቶሎ ና እንናፍቅህአለን
ፀግሽ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር ያሳለፍኩት ግን እመሀል ላይ የናሁሚ ወንድሟ እሱስ የገባበትና የዴላላው ታሪክ የሆነ ስራህ ላይ አምተኸው ነበር እናም የዚህን መጨረሻም የሆነ ስራላይ እዴምታመጣው ተስፋ አለኝ በርታልን🙏
እኔም እያልኩ ነበር የትኛው ታሪክ እደሰማሁት አላስታወስኩምጂ እደሰማሁት ግን እርግጠኛ ነኝ
እናመሰግናለን
Owww ስጠብቅ ነበር በጉጉት ተባረክ 🥰
❤❤❤❤አትቆይብን
ስወድ ክ ❤️
I was wanting many thanks
Wuddemachin tsegesh betam wudejewalew Amesegenalew Beziwu qetal Betam Adenqik negn demstik mesicha new Aten eyidemteku Seryin ersu yiserwa siyimesilgn new miseraw berta berta 👌👌🥰😍
Thank you, Brother your Voice is Amazing
ዉዉዉ ግን ተንጠልጥሎ ቀረብኝ😂😂😂 ብቻ አሪፍ ቆይታ አርጌበታለሁ
እናመሰግናለን ፀግሽ ❤
ሰላም..ጸግሽ❤❤❤❤❤
ፀጉኮ የማከብርክ❤
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ 🥰
Thank you so much ♥️ tsegish
thank you
Omg thank you gen beze melku bayalk des yel naber 😢😢
ውይ ፀግሽ እውነት በጣም ነው የሚያናድደው መጨረሻው ደራሲው መቼም ቀጣዩን ታሪክ ጫጭሮ እስኪጨርስ መሆን አለበት መጨረሻው ያለን ናኦሜ መጨረሻ የካርልስ ህያው ምን ይሆን ወይ ፀሀፌው የጎደለውና ናኦሚን ይገባት ከዳግላስ ጋር እቅልፌን አጥቼ በጣም ነው የሚያበሳጨው አቀራረብህ ግ እንደሁሌም❤❤❤❤❤
መጨረሻው ሲያድድ
አመሠግናለሁ
ጸግሽ አንተን መከታተል ከጀመርኩ በጣም ቆይቻለሁ ግን ኮሜንት ስጽፍ የመጀመሪያዬ ነው እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ
አቤት ይች ኢትዮጵያ በህልም አለቅን እኮ የራሷ ፊደል የሚገርመው ማንም ግድ አይሰጠውም እንኳን ሊገረሙ ለምንድነው ሁሌም ድሀ የሆኑት ነው የሚሉት ኢትዮጵያ የምትታወቀው በድህነት ነው ጉግል እንኳን የሚያውቀን በድህነት ነው የሚመስል ህልም የሚያዝ ነገር እስኪ ፃፍልን የኮኬይን ነጋዴ ትዝም አይለው የምን ቸኮሌት ቀልደኞች ጉራ ብቻ
Keleb enamesegenaken 🙏🏽❤
በጣም ቆየህ እኮ ደግሞ ቅዳሜና እሁድ ሁሌ ልቀቅልን ❤❤
Zare iko ehud new kkkkkkkkk
እር እንደውም ፈጥኗል ማርያምን አንዳንድ እኮ በሳምንትም አይለቅልን😅😅😅
Eshi 😂 Sengo ena Arbes?
❤❤❤ፀግሽ በናትህ እዳትቆይ አሪፍ ግዜ ነበር አመሠግናለሁ
አሪፍ ስራ ነው ግን መሀል አካባቢ የተቀላቀለ ስራ ሁለቴ ሳፈቅር ከሚለው ስራ ጋር ትንሽ ይመሳሰላል መሰለኝ ግን በተረፈ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
እናመሠግናለን ፀግሽየ❤❤
Thank you❤❤
Enamsgnalen segesh meret terka mert atrark❤❤❤
Wayena dems sewdaw ❤❤❤❤
መጨረሻዉንለማወቅእዴትእደጓጓሁ ፀግሺ እዲህባላቆየኸዉ
ሁሌም ፁሁፏ አይጨረሰም እሽ ካዛስ ...
ጸግዬ በጉጉት እየጠበኩህ ነበር❤❤❤
አሪፍ ነው ግን ተደጋገመ
Thanks ጸግሽ your voice is amazing..ግን ምን ሆኖ ዘሪሁን ሁለ በንጥልጥል ታሪኩ ምጨርሶ..ግደፍ በሎ😅.but still very good story..🇪🇷
Akrarbeh sewdew ❤
Tsegish keyetim bileh cherisat ende 😢
Thanks a lot ❤🙏🙏🙏
❤
እረ ፀግሽ እየጠፍህ ነው በተረፈው አሪፍ ነው ❤❤
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ የምር በቅርቡ ነው መከታተል የጀመርኩ እስኳን የት ነበር ያልኩት
ይሄ የመጨረሻው ሊሆን አይችልም ሆሆሆ እነ ምስራቅ መውጣት ነበረባቸው🥺😏
ፀግሼ እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅህ ነበር ወንድሜ❤❤❤❤❤
Welcome back
እኳን ደህና መጣህ ተባረክ አቦ ግን ቶሎቶሎ ና የምር አትቆይ በየቀኑ ነው ቸክ የማረገው መልቀክን 😅😍
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂Thank you
እኳን ደህና መጣህ 😍
አህለንን ወንድማችንንንን
ፀግሽ የድምፅህ ሱሰኛ ነኝ ቶሎ ቶሎ ናልን
ፀጋ እናመሰግናለን መጨረሻውን ግን አልጠበኩት ሆኗል ደራሲም በወይን ጠይቅ ጨርስልን ደስ ይለናል ወደ ሀገራቸው ይመለሱ መጨረሻቸው ምን እንደሆነ ማወቅ ምን እንደደረሱ ማወቅ ነበረብኝ 3:15:53
Segsheyeee ekan dehna metak hulam selam hun❤❤❤❤❤
❤❤❤
Omg the ending😮
Thank you bareda koo ye chatu mirqanaw betam asakegn k😂😂😂
እንኮን ደህና መጣህ❤
ፀግሽ በፈጠረህ አንተም ብትሆን ቀጥለህ ጨርሰው ስወድህ📝😢በተረፈ እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ ነበር❤❤💜💜💜
ከምርሽን ነው 😂አዲስ እንጠብቃለን አጨራረሱ ባይነፋም መሳጭ ነበር ታሪኩ😢
@@susuSikoSilo- እኮ ልቤ ተጠልጥሎ ነው ያለቀው ወላሂ😥😥
ወይይይይኔ አስፈራሽኝ 2 hrs ቀርቶኛል ይሄ ገመቹ የሚባል ስጸሀፊ ሁሌ እንዳናደደኝ እንዳውም ሁለተኛ የሱን መጽሀፍ አላዳምጥም ብየ ትቼ ነበር ነገር ግን የሱ ታሪኮች ምርጥ ናቸው። I like happy end or በቃ በእጥጥሉ የሚቀር በጣም ነው irritate የሚያደርገኝ።
😂😂😂😂ወየው@@etagegnaddissu2841
ገና መች ጀመረው የሚያሰኝ አጨራረስ ነው።
ፀግሽ ትረካህ ድንቅ ነበር እናመሰግናለን!❤
ጸግሽ በፈጠረህ ልለምንህ በራስህም ቢሆን ጨምረህ ጨርሰው😢😢😢
አይ ዘሪሁን ገመቹ😢😢😢😢
😂😂
I got exact that feeling
😂😂😂😂😂ከልቤ ነው ያሳቅሽኝ በራስሽ ጨርሽው 😂😂
ፀግሽ😊
የሚገርም ስራ ነው መጨረሻውን ላንባቢ ነው የተወው እኔ በራሴ መንገድ ጨረስኩት ብቻ እደማይሞቱ አስረድቶናል ከልምዳቸው አደተረዳሁት አጨራረሡ ያማረ ነው❤❤❤❤
Waw ምርጥ ትረካ
Ewunetm betam mert new thank you 🫶🏽
ጥሩ ነው አጨራረሱ ያን ሁሉ ሰው ከዛ ውስብስብ ነገር ወጡ ብሎ ከመጨረስ በተስፈ እደሚወጡ እንድናስብ አርጎ መጨረሱ ..thanks ፀግሽ ..
What a writer! Tsegesh best narrator as usual
ፀግሽ ከምርጥ አተራረክ ጋር ነው ያቀረብክልን ❤❤❤❤❤❤ ዘሪሁንም በጣም ውብ ታሪኮችን ስለምታዘጋጅልን እናመስግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
tsegish
ፀግሽዬ ላይቭ ላይ እያለክ ነበር የሰማሁቲን ሌላ ምእራፍ ይኖረዋል ብዬ ነበር የጠበኩቲን አጨራረሱ ብዙ ደስ አይልም ቀጣይ ፓርት ቢኖረው ደስ ይላል አንተ በሃሪፍ ድምፅ ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብርልኝ❤❤🙏🙏
ፀግሽ ምርጡ በጣም እናመሰግናለን።
❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ ❤
በጣም ቆንጆ ትረካ ከጥሩ አጨራረስ ጋር thanks ጠጋዬ 😊😊 ፀግሽ ተጨማሪ አስተያየት ለመስጠት እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏ፀግሽ አይናችንን ከቲክቶክ አድንልን ቶሎ ቶሎ በመልቀቅ❤❤
ፀግሽ ምርጥ ተረኪ ልክ ምስሉ እያየው እስኪመስ የማደምጥህ
በተለይ እንዲህ አይነት መፀሀፎች ደሞ ይበልጥ ትረካህ ያሳምራቸዋል አሪፍ አጨራረስ ነው
I love it so much tsegesheye nurelen ❤❤❤❤
ፀግሺ እናማሳግናለን በጣም አሪፍ ናባር ግን መጨርሻው ሳናውቅ 😌😌
😢 አጨራርሱ ሲያናድድ ወላ
ፀግሽየ እናመሰግናል በርታል ወድመየው 🥰🥰🥰
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ በደንብ እሸቅል እግዲህእያይሁድራማ ነው የሚመስለኝ ሳዳምጥ ሁሉም ቦታ በምናቤ የማየው ነገርስ❤❤
አሪፍ ታሪክ ድንቅ አተራረክ ጸጋዬ አምሰግናለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ወይኔ ወይኔ ፀግሽ ❤ባአላህ በራሥህም ቢሆን ጨርስ እደዚህ አይነት አጎጊ ታሪክ ሠምቼ ላቅም ሀቂቃ ፊልም እሥኪመሥለኝ ድረሥ ተመሠጥኩኝ 😢
😂
ሚስኪን ጨርሰዉ
ፀግሽ ዜድን አመስግንንኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ፀግሽ አጨራረሱግን ትክክል አይደለም : እኛ እንድንቀጥለው ነው:: አንተን ስላመሰግን አላልፍም thank you 🙏🏻
እናመሰግናለን ፀግሻዬ መጨረሻውን ለኛ ነው የተወው 🙄🙄
በጣም ቆየክብን ፀግሽዬ በተረፈ እናመሰግናለን
አጨራረሱ ልክ አይደለም ትንሽ ደቂቃ መጨመር እና ምን እንደሚፈጠር ማሳወቅ ነበረበት ሆኖም ግን ልብ አንጠልጣይ ቆንጆ ደራሲ ነው። ❤😮
እንኳን ደህና መጣክ 🎉በጉጉት ስጠብቅ ነበር
Thanks again bro🎉❤
ሰላም ጸግሽ
ልብ ወለዱ አሪፍ ነው ግን ጸህፊው መፅሀፉን የጨረሰው መሀከሉ ላይ ነው በኔ ግምት ታሪኩ ያቆመው መሀሉ ላይ ነው ታሪኩን ለመጨረስ ቢያንስ አሁን የጻፈውን ያህል መጻፍ አለበት አለበለዛ የቀረውን እኔ ልጨርስለት
በደዚህ አጠልጣይ ነገር ቢያልቅም ከወንድሟ ስለተገኘች ደስብሎኛል ቀጣይ ቢኖረው ብዬ ተመኝኩ በሌላስራ እስትመጣ በጉጉት እጠብቃለን ፀግሽ ውድማችን የስደት እረፍታችን❤❤❤
እንኳን ደእና መጣህ ፀግሽ የማንበብ ጥማቴን በአንተ ነው የምወጣው የስደት መፃፌ ብዬአለው በጣም ነው የማመሰግንእ🥰🥰
Wooow ግሩም አጨራረስ ነው እየጣፈጠኝ አለቀ😢❤❤❤❤❤
እረ ቀጣይ❤❤
ወይኔ አማዝሆን ጥቅጥቅ ደን ዉሰጥ ሰምጨ ቀረዉላችሁ😂😢😢ፀግሺ እናመሰግናለን ከምር አቀራረብህ ይበል የሚያሰብል ነው ❤❤❤
ወይኔ እረ ጨርሱልን ፤ በናታቹ❤❤❤❤❤❤
ዘሪሁን ገመቹ የዘመኑ ምርጥ አድናቂህ ነኝ !!!
ፀግሽየ ፀጋውን ያብዛልህ በዕውነት አሪፍ ነበር ቀጣይ ካለው አደራ😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
Thanks
በሰማም ተሰጦህ ደሰ ይላል በሌላ እሰክትመጣ በጉጉት እንጠብቃለን ❤
እናመሰግናለን ፀግሽ
ምርጫህ ሁሉ ኣቻ የማይገኝለት ነው ጸግሽ። ምርጥ ስራ በርታልን፡ ኣንተንም ዘርሽንም እናመሰግናለን ❤❤
ግንበጣምቆጆመፀህፍነው. በርታበልልኝ ዘሪሁንን
አረ ወይ እንዲህ ማለቅ አነበረበት ❤❤❤❤ብዙም አይከፍም ግን
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ነገር ግን ለምንድን ነው መሀል ላይ ከሌላ መፅሀፍ የተወሰደ ታሪክ የገባበት ....
Awo eniem emakewu treka yehone bota yadametkut gebtobetal
አዎ መስሎኝ ይሆናል ብዬ አስቤ ነበረ ግን ልክ ነው ሌላ ቦታ ሰምቼው ማቀው ታሪክ የኑሃሚን ወንድም ከደላላው ጋር የነበረው ነገር ሌላ ትረካ ላይ ሰምቼዋለው እዚው ቤት
በጣም እናመሰግናለን ብትችል ቶሎቶሎ ና እንናፍቅህአለን
ፀግሽ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር ያሳለፍኩት ግን እመሀል ላይ የናሁሚ ወንድሟ እሱስ የገባበትና የዴላላው ታሪክ የሆነ ስራህ ላይ አምተኸው ነበር እናም የዚህን መጨረሻም የሆነ ስራላይ እዴምታመጣው ተስፋ አለኝ በርታልን🙏
እኔም እያልኩ ነበር የትኛው ታሪክ እደሰማሁት አላስታወስኩምጂ እደሰማሁት ግን እርግጠኛ ነኝ
እናመሰግናለን
Owww ስጠብቅ ነበር በጉጉት ተባረክ 🥰
❤❤❤❤አትቆይብን
ስወድ ክ ❤️
I was wanting many thanks
Wuddemachin tsegesh betam wudejewalew Amesegenalew Beziwu qetal Betam Adenqik negn demstik mesicha new Aten eyidemteku Seryin ersu yiserwa siyimesilgn new miseraw berta berta 👌👌🥰😍
Thank you, Brother your Voice is Amazing
ዉዉዉ ግን ተንጠልጥሎ ቀረብኝ😂😂😂 ብቻ አሪፍ ቆይታ አርጌበታለሁ
እናመሰግናለን ፀግሽ ❤
ሰላም..ጸግሽ❤❤❤❤❤
ፀጉኮ የማከብርክ❤
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ 🥰
Thank you so much ♥️ tsegish
thank you
Omg thank you gen beze melku bayalk des yel naber 😢😢
ውይ ፀግሽ እውነት በጣም ነው የሚያናድደው መጨረሻው ደራሲው መቼም ቀጣዩን ታሪክ ጫጭሮ እስኪጨርስ መሆን አለበት መጨረሻው ያለን ናኦሜ መጨረሻ የካርልስ ህያው ምን ይሆን ወይ ፀሀፌው የጎደለውና ናኦሚን ይገባት ከዳግላስ ጋር እቅልፌን አጥቼ በጣም ነው የሚያበሳጨው
አቀራረብህ ግ እንደሁሌም❤❤❤❤❤