Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፀግሽ በርታልን ❤
Betam nafkehegn neber demtehe
ፀግሺ እንኳን ደህና መጣህልን የዛሬው ትረካ ገና ከጂምሩ ደስስስስ ይላል ምክናያቱም ካራክተሯ የአርሰናል ደጋፊ ናት😂እኔም ከቢሄራዊይ ቡድን የአርጀቲና እና የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ወንድሟ ከሚጠቅሳቸው እሷዋ ከዘረዘርቻቸው ተጫዋቾች የማርቲ እና የጀሱሴን ስም ስሰማ እደት ደስ እዳለኝ😂በዚህ አጋጣሚ ጀሱሴ በጣም ናፍቀንሀል እና ቶሎ ተመለስልን በተለይ ከቱላንቱ ቻንፒወንስ ሊግ ምሺት ቡሀላ😢😢
የዘሪሁን ገመቹ በጣም ገራሚ ደራሲ መሆን እና የተራኪዉ ፀግሽ ልብ አንጠልጣይ ፊልም እያየሁ እስኪመስለኝ ድረስ መሳጭ አድርጎ የማቅረብ ብቃት በእዉነቱ ድንቅ ጥምረት ነዉ።
ፀግሺ በናትህ እዳትቆይ
❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም መጣክ ፀጋሽ እንዲሁም ቤተሰቦቹ ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ ሀገራችን ሰላም ትሆን
ፀጊሽ በርታልኝ እውነት በመከፋት ውስጥ ሁኘ እካን ያንተን ቪደወች ስሰማ ፈገግ እላለሁ እበርታለሁ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የሳጥናኤል ጎልን ብታቀርብልን በአንተ ድምፅ ድጋሜ ህዝቡ ቢሰማው 🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ የኛ ምርጥ ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ❤አንተ በንባብ ላይ እያለህ ክላሲካሉ ባይገባ መልካም ነበር እንደወትሮህ ኩልል ብሎ የአንተ ድምፅ ብቻ ቢሆን የሌሎችን አላውቅም እኔ ግን ሀሳቤን እየሰረቀብኝ ተቸገርኩ😅
እናመሰግናለን ቀጣዩን አፍጥነዉ
ፀግሽ እናመሰግናለን ይሄኛው ሲበቃ የጠፋው እሬሳ ብታቀርብልን ❤
ፅግሽ ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ እኔ ዱባይ በነበርኩበት ግዜ ያንተ ስራዎች የእውነት በጣም ጠቅሞኛል ስንትና ስንት ስራ ያሰራኛል መሰለክ😅😅 አሁን ደሞ በደቡብ አፍሪካ ሆኜ ማታ ከስራ ስመለስ ወይም ስተኛ እየሰማው ተኛለው እና በጣም ነው ምናመሰግነው በስደተኞች ስም❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ❤
እንኳን ደና መጣክልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ በብዙ ትለያለህ ለጆሮ በማይጎረብጥ ማራኪ አተራረክ ሁሌም በጉጉት እንድንጠብቅ የመሆን ሱስ ውስጥ እንድጠብቅ ታደርጋለህ እና ከፍ ዝቅ ብየ ምስጋናዬን ልገልጽልህ እፈልጋለሁ በርታልንበርታልን
❤❤
ፀጉኮ❤
እንኳን በሠላም መጣህልን ፀግሺ ❤❤❤❤
እር ክፍል ሁለት ኡ ኡ😳😘😘
ፀግሽ ሱሴ❤❤❤❤❤❤
ፅግሽ ደህና ነህ እንኳን ደህና መጣህ ተባረክ
ፀግሽ እናመሰግናለን ምርጥ ነዉ 2 ቀጉጉት እንጠብቃለን
You have Golden voice tsgesh without you narrative I don't like
በጉጉት እዬጠበኩህ ነው ፀግሽ ቶሎ እደምትመለሥ ተሥፋ አደርጋለሁ ❤
ምርጥ ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን❤
🤗🤗ጎበዝ
ፀግሽ thanks ቀጣዮን ክፍል ከቻልክ አታቆው❤❤❤❤
እናመሰግናለን ምርጥ ታሪክ ነው ሁለተኛ ክፍል ቶሎ ብትለቅልህ ደስ ይለናል ብዬ አስባለሁ እኔ በጉጉት እየጠበኩት ነው ::
❤❤❤❤my dear Taegu
ስራዎች በጣም ደስ ይላሉ በርታ አመሰግናለን
Wow
ዋው❤😊
ጸግሽ❤❤❤❤❤
❤❤❤wow pls part tow 😊
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሺ ❤❤❤❤❤❤
ከፍል ሁለት
አይይ መጨረሻው ልቤን አጠልጥሎት ነው ያለቀው ፀግሽ በጣም ነው እምወድህ
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ 😊🎉ሰምቼ ልኮምት አደል 😂አሁን አልሰሙትም አሉ😅😅😅😅😅😮😮😮😮
Woow ❤please put 2 ❤😘😘😘😘
and Im addicted to listen too this Chanel
እንኳን በሰላም መጣህ ፀጋየእስኪ ደግሞ ከድግስ ከታደምኩ በሇላ በምላሽ እኮምታለሁ❤
ኑሃሚንዬ አሳዘነቺኝ
Thank you
በጣም ምርጥ ስራ ነው ቀጣዪን በጉጉት እጠብቃለሁ
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህልን
Tegeshe ❤welcome back by brother
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ❤
ፀግሽ በምፈልገው መፅሀፍ መጣህ ይመችህ
❤❤❤❤ ልጀምር ነው 🎉
Tgesh enamesegnale kewedihu..I am back after
ፀግሽ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ አሜን🙏
ደስ የሚለኝ ተራኪ ፀግሽ ምንም ይሁንምን ባንተ ሲተረክ ይስባል❤
ፀግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣክ❤❤❤🙏🙏
Well come ❤❤
ክፍል ሁለት?
ድብርት ሊደፋኝ ሲል ደረስክልኝ ፀግሽ😍
tsagish how are youI have really listened to a lot of the books you release for us and I love them so much thank you long liveI don't know much Amharic so I used English❤🇪🇹
I can wait to part two thank you Tegesh🙏🏻❤️
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ😍😊
እንደ ቀጠሮ ስጠብቅ ነበር❤
Tanks
እናመሰግናለን ፀግሽ ❤❤❤
❤❤❤❤ ወንድሜ
Respect
weyyyy bezu amltagni
Please next I’m obsessed with Nuhamin 😮
ጸግሽዬ እንኳን ደህና መጣክ❤❤❤
ምነው ምነው ሳትጠሩኝ????እየጠበቅኩ ነበር እኮ::ፀግሽ እናመስግናለን
Thanks ጸግሽ ሓውና ጥዑም ታሪክ😊
#1 tsegish
Welcome bro ❤❤
እናመሰግናለን ፀግሽ ብዙ❤❤
Er teftkal betam
በጣም እሚያጓጓው እናመሱግናለን❤
Enikuwan❤❤❤
👍👍👍👍👍🙏🏼
Segeshe welcome back bero❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገላታል የሚል ግምት የለኝም አንድ ነገር ይፈጠራል እንደሁልጊዜው ግሩም ጽሁፍ በግሩም ተራኪ
ተስፋ እናደርጋለን ግን ካርሎስ እንደሚረዳት ተስፋ አደርጋለሁ።
Enkuwan dena metah
Part 2 please tsegshi ?
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍
አንደኛ ነኝ ላይክ👍👍
♥️🙏♥️
❤❤❤❤❤❤❤❤😊
I like your voice
❤❤❤❤❤
ምዕራፍ 2 መቼነው በጣም የሚያጓጓ ስራ ነው❤❤❤❤
weli bro
ቀጣይ
የፀግሸ ወዳጆች ኑልኝ ውዱ ወድማችን መጥቷል ሻይ ቡና ጋባዢ እኒ ነኝ 🕊
እሺ ውዴ❤❤❤❤❤
😍😍😍😍😍❤❤❤
መተናል መተናል
I am in and keep waiting to have the tea or coffee😊😊😊😊
🥰🥰🥰🥰💔😭
ቀጣዮ ማቼ ነው ምትለቅልን
😍 😍 😍
We really love you so much
❤
ፀግሽ በርታልን ❤
Betam nafkehegn neber demtehe
ፀግሺ እንኳን ደህና መጣህልን የዛሬው ትረካ ገና ከጂምሩ ደስስስስ ይላል ምክናያቱም ካራክተሯ የአርሰናል ደጋፊ ናት😂እኔም ከቢሄራዊይ ቡድን የአርጀቲና እና የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ወንድሟ ከሚጠቅሳቸው እሷዋ ከዘረዘርቻቸው ተጫዋቾች የማርቲ እና የጀሱሴን ስም ስሰማ እደት ደስ እዳለኝ😂በዚህ አጋጣሚ ጀሱሴ በጣም ናፍቀንሀል እና ቶሎ ተመለስልን በተለይ ከቱላንቱ ቻንፒወንስ ሊግ ምሺት ቡሀላ😢😢
የዘሪሁን ገመቹ በጣም ገራሚ ደራሲ መሆን እና የተራኪዉ ፀግሽ ልብ አንጠልጣይ ፊልም እያየሁ እስኪመስለኝ ድረስ መሳጭ አድርጎ የማቅረብ ብቃት በእዉነቱ ድንቅ ጥምረት ነዉ።
ፀግሺ በናትህ እዳትቆይ
❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም መጣክ ፀጋሽ እንዲሁም ቤተሰቦቹ ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ ሀገራችን ሰላም ትሆን
ፀጊሽ በርታልኝ እውነት በመከፋት ውስጥ ሁኘ እካን ያንተን ቪደወች ስሰማ ፈገግ እላለሁ እበርታለሁ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የሳጥናኤል ጎልን ብታቀርብልን በአንተ ድምፅ ድጋሜ ህዝቡ ቢሰማው 🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ የኛ ምርጥ ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ❤
አንተ በንባብ ላይ እያለህ ክላሲካሉ ባይገባ መልካም ነበር እንደወትሮህ ኩልል ብሎ የአንተ ድምፅ ብቻ ቢሆን የሌሎችን አላውቅም እኔ ግን ሀሳቤን እየሰረቀብኝ ተቸገርኩ😅
እናመሰግናለን ቀጣዩን አፍጥነዉ
ፀግሽ እናመሰግናለን
ይሄኛው ሲበቃ የጠፋው እሬሳ ብታቀርብልን ❤
ፅግሽ ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ እኔ ዱባይ በነበርኩበት ግዜ ያንተ ስራዎች የእውነት በጣም ጠቅሞኛል ስንትና ስንት ስራ ያሰራኛል መሰለክ😅😅 አሁን ደሞ በደቡብ አፍሪካ ሆኜ ማታ ከስራ ስመለስ ወይም ስተኛ እየሰማው ተኛለው እና በጣም ነው ምናመሰግነው በስደተኞች ስም❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ❤
እንኳን ደና መጣክልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ በብዙ ትለያለህ ለጆሮ በማይጎረብጥ ማራኪ አተራረክ ሁሌም በጉጉት እንድንጠብቅ የመሆን ሱስ ውስጥ እንድጠብቅ ታደርጋለህ እና ከፍ ዝቅ ብየ ምስጋናዬን ልገልጽልህ እፈልጋለሁ
በርታልን
በርታልን
❤❤
ፀጉኮ❤
እንኳን በሠላም መጣህልን ፀግሺ ❤❤❤❤
እር ክፍል ሁለት ኡ ኡ😳😘😘
ፀግሽ ሱሴ❤❤❤❤❤❤
ፅግሽ ደህና ነህ እንኳን ደህና መጣህ ተባረክ
ፀግሽ እናመሰግናለን ምርጥ ነዉ 2 ቀጉጉት እንጠብቃለን
You have Golden voice tsgesh without you narrative I don't like
በጉጉት እዬጠበኩህ ነው ፀግሽ ቶሎ እደምትመለሥ ተሥፋ አደርጋለሁ ❤
ምርጥ ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን❤
🤗🤗ጎበዝ
ፀግሽ thanks ቀጣዮን ክፍል ከቻልክ አታቆው❤❤❤❤
እናመሰግናለን ምርጥ ታሪክ ነው ሁለተኛ ክፍል ቶሎ ብትለቅልህ ደስ ይለናል ብዬ አስባለሁ እኔ በጉጉት እየጠበኩት ነው ::
❤❤❤❤my dear Taegu
ስራዎች በጣም ደስ ይላሉ በርታ አመሰግናለን
Wow
ዋው❤😊
ጸግሽ❤❤❤❤❤
❤❤❤wow pls part tow 😊
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሺ ❤❤❤❤❤❤
ከፍል ሁለት
አይይ መጨረሻው ልቤን አጠልጥሎት ነው ያለቀው ፀግሽ በጣም ነው እምወድህ
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ 😊🎉ሰምቼ ልኮምት አደል 😂አሁን አልሰሙትም አሉ😅😅😅😅😅😮😮😮😮
Woow ❤please put 2 ❤😘😘😘😘
and Im addicted to listen too this Chanel
እንኳን በሰላም መጣህ ፀጋየ
እስኪ ደግሞ ከድግስ ከታደምኩ በሇላ በምላሽ እኮምታለሁ❤
ኑሃሚንዬ አሳዘነቺኝ
Thank you
በጣም ምርጥ ስራ ነው ቀጣዪን በጉጉት እጠብቃለሁ
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህልን
Tegeshe ❤welcome back by brother
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ❤
ፀግሽ በምፈልገው መፅሀፍ መጣህ ይመችህ
❤❤❤❤ ልጀምር ነው 🎉
Tgesh enamesegnale kewedihu..I am back after
ፀግሽ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ አሜን🙏
ደስ የሚለኝ ተራኪ ፀግሽ ምንም ይሁንምን ባንተ ሲተረክ ይስባል❤
ፀግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣክ❤❤❤🙏🙏
Well come ❤❤
ክፍል ሁለት?
ድብርት ሊደፋኝ ሲል ደረስክልኝ ፀግሽ😍
tsagish how are you
I have really listened to a lot of the books you release for us and I love them so much thank you long live
I don't know much Amharic so I used English❤🇪🇹