Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ጣፋጩ የትራስ ቂጣ…. ቀለል ያለ የሸዋርማ አሰራር //የኩሽና ሰዓት// በቅዳሜ ከሰአት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 39

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 місяців тому +7

    ዛሬ መሰደዴን ወደድኩት ለምን ሊጥ መዳመጥ ሲያቅታት ጋዜጠኛዋ ማዳምዬ አመሰግንሻለው ሳልከፍል አንቺ እየከፈልሸኝ በተጓዳኝ ሙያ ተማርኩኝ እንኳንም እየጮክሸ አሰተማርሸኝ ለካ እንደዚ ይጠቅማል ማዳምዬ አፉ በይኝ ምግብ ሰሪ ሰትይኝ እናደድ ነበር

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 9 місяців тому

      እኛ ሀረብ ሀገርን መወቀስ ማማረር እጂ እኛዉ ህደን ትልቅ ትንሽ የተማረ ያልተማረ ሳዪሉ አስተማሩን ከችግር ለመዉጣት ሰበብ ሆኑን -----

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 9 місяців тому +3

    ዋውው ብርክቲና ዮኒ በደንብነው የሚግባቡት በዚህ ስራ። ሻዋርማ የሊባኖች ልዩ ነው ትንሽ ትልቁን ኪችን ስለምትጎበኙ ደስ ይላል

  • @rabiamuhemd5668
    @rabiamuhemd5668 9 місяців тому +1

    ወላሂ በጣም የምወደዉ ምግብ ሀገራችን አለ ማለት ነዉ

    • @user-kj6dr2xq4c
      @user-kj6dr2xq4c 8 місяців тому +1

      እሻአላህ ከሥደትመልስ ግን ፉሉሥ😂😂😂😂ከቲር ይብቃ😂😂😂ሳህ

  • @user-pj8hw7gw3f
    @user-pj8hw7gw3f 9 місяців тому

    ማሻአላህ ዋው አደኛ

  • @sadaahmed8197
    @sadaahmed8197 9 місяців тому

    አጅብ ወንዱ ረጅም ሱሪ ለብሶ የሴቶች አለባበስ ይገርማል ምን አለ ረዘም ያለ እኳን ብትለብሱ ሀይማኖትንም ባህልንም የማይመጥን አለባበስ አይ የኛ የሰለጠንን እየመሰለን ገደል ገባን እኮ ጎበዝ! !

  • @user-cj6xv3nz8j
    @user-cj6xv3nz8j 9 місяців тому

    Fkr yehone ye hagare sewu fetar selamechiwun yebizelin❤❤❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 9 місяців тому +1

    እድሜ ለአረብ ሀገር የቂጣ አይነት አስተምሮኛል በሰባት አመት ዉስጥ 😅😅😅

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 9 місяців тому

    የተባረከ ይሁን ብሉ❤❤❤

  • @user-ki1qt3nj3r
    @user-ki1qt3nj3r 9 місяців тому +2

    ወይ ሻወርማ ሙቸነውየምወዴው😋😋

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp 7 місяців тому

    ዋውዮኒ በለጣት ሊጡን መዳመጥ አቃታት

  • @ambasselmenelik7996
    @ambasselmenelik7996 9 місяців тому +6

    ይመቻችሁ ኢቪኤሶች በኩሽና ስዓት ፩ የምትዘነጉት ነገር የምትሄዱበትን ሪስቶራንት ይሁን ሆቴል ስም አትገልፁም? ታዳሚዎችም ጎራ ብለው እንዲስተናገዱ የቦ ታውን ስም ብታሳውቁን አመሰግናለሁ ❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 9 місяців тому

    ይመቻችሁ ውዶችዬ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 місяців тому

    ዮኒዬ በላፊያ ብለናል አበላሉን አውቀህበታል ሶስዋ እንዴት እንደምትቀላቀል አገሬ ሰላምሸ ብቻ ይብዛ እንጂ የሰደት ምግብ አለ እናት አገሬ እንመጣልሻለን እኛ ልጆችሸ የማዳም ቅመሞች

  • @EndashawGetu-qm9tr
    @EndashawGetu-qm9tr 5 місяців тому

    ዋው ደስ ይላል ሼፉ ፈጣን ነው አድራሸው የት ነው

  • @lemlemhilmariamgliteguilty
    @lemlemhilmariamgliteguilty 9 місяців тому +1

    በሄዳችበት መብላት ነው መብላቱ እኮ ማስታወቂ እየሰራችሁ ስለሆነ ሰልካቸው ቦታው በደንብ ማስታወቅ አለባችሁ

  • @rabiamuhemd5668
    @rabiamuhemd5668 9 місяців тому

  • @markonhede745
    @markonhede745 9 місяців тому +2

    Location atinagerum why

  • @april7609
    @april7609 9 місяців тому

    ቤኪ እንወድሻለን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 9 місяців тому

    ምንድነው እግርሽን ፋሽን እንደሚያሳይ ሰው የምካጥመለምይው??

  • @Tammy.12345
    @Tammy.12345 8 місяців тому

    ዯናስ መቼም አዳንቄ ነገር ነህ አንተ እና ሉላ ጥሩ በይ ናችሁ በጤናችሁ እንደዚህ አልስፋችሁም ይቺ ግን ስታሳዝን ያንቺም ስውነትሽ ይመሰክራል ብዙ አጥቂ አይደለሽም

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v 9 місяців тому

    ምራቄን አስዋጣችሁኝ ሻወርማ እወዳለሁ በያላይ ነፍሰጡር ነኝ😢❤

  • @hanakedir2355
    @hanakedir2355 9 місяців тому +1

    pppp አበላልሽ የተዘጋ አፒታይቴንአኮነው ሚከፍተው ስክን ያልሽ ምርጥ ምግባር ነው ደሞ የለሽ ይመችሽ

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q 9 місяців тому

    ከበሉ እንደ ዮኒ ነዉ አቦ ይመችህ አብታይቴ ነህ

  • @user-xj2sw9dg7z
    @user-xj2sw9dg7z 9 місяців тому

    Minaw Gin Migib Abezachu

  • @ambasselmenelik7996
    @ambasselmenelik7996 9 місяців тому

    ከአክብሮት ጋ ከዲያስፖራ

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 9 місяців тому

    ብታገኙ አንጨት ትበላላችሁ አበላላችሁ አውይ አውይ 😃😃😃

  • @nadumohammed9484
    @nadumohammed9484 9 місяців тому

    Location Bisrate gebriel behind South Africa embassy next to new leaf fertility center

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 9 місяців тому +1

    አይ ዮኒ ሁሉ ነገርክ እኮ ይጋባል ይመችክ አተ ስትበላ እኔን የሚርበኝስ ነገር

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny 9 місяців тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 9 місяців тому

      @@Medinayesuf-ob4ny ትስቂያለሽ አይደል ደሞ እኮ የማዳምን ስራ ጨርሼ ቁጭ ብዬ ሳይ ዮኒን በቃ ሆዴ ይጮሃል

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny 9 місяців тому +1

      @@user-ri9xq2or8r ምላድርግ እኔም ጨርሸ ቁጭ ብየ ሆደ እየጮኸ ነዉ

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 9 місяців тому

      @@Medinayesuf-ob4ny 🤣🤣🤣 እደኔ ነሻ ውዴ ዮኒዬ አደራ እደዚ እዳስጮህከን አቀርም 🤣🤣🤣

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny 9 місяців тому

      @@user-ri9xq2or8r ኢሻአላ በቅርቡ ሄደን እንበላለን

  • @user-hz8vn5hg9i
    @user-hz8vn5hg9i 9 місяців тому

    😂😂😂😂😂

  • @selam7469
    @selam7469 9 місяців тому

    ይሄን እየበላሽ ካልወፈርሽማ ችግር አለብሽ ማለት ነው ተመርመሪ

  • @rabiamuhemd5668
    @rabiamuhemd5668 9 місяців тому