ፋኖዎችን በማስታረቅ የሚታወቁት አባት ተናገሩ! አባቶች ኑ ከልጆቻችን ጋር እንነሳ ..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 127

  • @MujaTube
    @MujaTube  13 днів тому

    ua-cam.com/video/EpJGxFjkyRs/v-deo.htmlsi=SEQ6AtvV0kLboF6f

  • @SeidAehmed
    @SeidAehmed 13 днів тому +1

    ማሽአላህእደህያሉአባቶችያብዛልን
    ድልለነፃነትተፋላሚፋኖ

  • @Siyumhaileleul
    @Siyumhaileleul 19 днів тому +15

    እንደ እስዎ ያሉ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን!

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 17 днів тому +3

    አባታለም፡እድሜ ጤና ይስጠወት፡አማራው፡ከመሰቃየት፡ወተን፡ አምላክ፡ያሳየን❤ ድል ❤ ለፋኖ ❤ ድል ❤ ለጀግኖቻችን ❤ አምላክ ❤ ይጠብቃቹ ❤

  • @Tesfahun-b6y
    @Tesfahun-b6y 19 днів тому +9

    አማራእኮልዩነው ስፈጠር የተባረከ የኒህአባት ቃልሰምቶ የማይቀበል ፋኖ ከአለ የተረገመይሁን

  • @ወይኩንፈቃድከ-ዐ9ጘ
    @ወይኩንፈቃድከ-ዐ9ጘ 13 днів тому +1

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g 18 днів тому +2

    እውነት ነዋት አባታችን እደእናተ አይነቱን ያብዛልን❤

  • @itealhabesha8050
    @itealhabesha8050 18 днів тому +4

    አባቴ ዛሬም በክብር ስላየዎት ደስ ብሎኛል

  • @henoktezera6956
    @henoktezera6956 19 днів тому +9

    ዛሬም አቡነ ጴጥሮስን የመሰሉ አሉ! በጣም ጀግና አባት!

  • @tibeyimer6575
    @tibeyimer6575 18 днів тому +2

    እናመሰግናለን አባታችን ሌሎቹንም እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቷቸው ከህዝብ ጎን ይቁሙ!

  • @AbrehamDegu-y1k
    @AbrehamDegu-y1k 13 днів тому +1

    እግዜር ይጠብቅዎት አባቴ

  • @K.T-mj9mj
    @K.T-mj9mj 17 днів тому +2

    አባቶችን ያብዛልን

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 13 днів тому

    እደሶ ያአ አብነ ጴጢሮስ አባት አጦ ነዉ ህዝብ አማራ እንደ ደሮ በየቦታው በየኽደበት የሚታረደዉ ድል ለአማራ ነፍጠኛዉ ፋኖ💪🐅🟢🟡🔴⛪️💒✝️🙏🕌🕌🙏

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 17 днів тому +1

    ድል ለ አሳረ ኛዉ አማራ ፋኖ ይሁን 💚💛❤ 💪💪💟

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 18 днів тому +4

    እባካችሁ የፋኖ አመራሮች አንድ ሁኑ መሪና ተመሪ ይኑረው

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 12 днів тому +1

    ለህዝብህለአማራህዝብ፡ለእምነትህስትልአንድሁነህጥቁርጣሊያኑንአብይአህመድንአስወግድታጣቅ፡ሠልጥንተዋግተህአሼንፍድልለፋኖ።

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie 18 днів тому +3

    ፋኖ ያሸንፋል አማራ ነፃ ይወጣል

  • @andu2129
    @andu2129 18 днів тому +4

    ድንግል ትጠብቃችሁ!!!

  • @محمدعلي-ي5ض4ج
    @محمدعلي-ي5ض4ج 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀወት አባታችን እዉነት ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @MuhabaAli4931
    @MuhabaAli4931 19 днів тому +4

    ተስፋ ቆርጠን ነበር አባቶች የሉም ብለን ተመስገን🙏🏻

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 18 днів тому

    በርቱ አባቴ አምላክ ይጨመርበት ። ሀሌሉያ። አምላኬ እባክህ ለህዝብ ድረስለት።

  • @MuluwerkBelay-cg1iw
    @MuluwerkBelay-cg1iw 15 днів тому

    እግዛብሄረ.እደሜነ.ጤነ.ይሰጥልን.አባታቺን.ምከረወት.በጣም.የተዴዴነዉ

  • @henoktezera6956
    @henoktezera6956 18 днів тому +2

    እኒህን አባት የማይሰማ አማራ መቼም ሊነቃ አይችልም!

    • @Siyumhaileleul
      @Siyumhaileleul 16 днів тому

      በትክክል!

    • @Siyumhaileleul
      @Siyumhaileleul 16 днів тому

      የልባቸውን ነው የተናገሩት ትክክለኛ አባት ናቸው!

  • @ТесфайеДегефа
    @ТесфайеДегефа 19 днів тому +4

    አስታራቂ አባት አብዝቶ ይስጥልን።

  • @Ruhamah-y1o
    @Ruhamah-y1o 19 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አባታችን

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 18 днів тому

    ላሞግስዎት ብየ ማዋረድ እንዳይሆንብኝ ዝም አልኩ። እድሜ ይስጥልን

  • @yvaneyvane-hp1go
    @yvaneyvane-hp1go 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤💔😭💔😭❤️❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛💛💔💔💔💛💛አሜን አሜን አሜን

  • @Goliyadtamru4773
    @Goliyadtamru4773 19 днів тому +2

    እኒህ አባት በጣም የሚደነቁ ናቸው! የፋኖ እንቅስቃሴ ሲጀምር ጀምሮ ጥረት እያደረጉ ነው::

  • @abugida794
    @abugida794 18 днів тому +1

    ግሩምነው ምን አገር ቢፈር ፣ ሰው ቢከዳ ፣ አንድ ቆራት አባት አይጠፋም ይላን" መጽሐፍ ቅዱስ"

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 18 днів тому +1

    ጀግና አባት ❤❤❤❤❤

  • @AbelTaye-tr5vr
    @AbelTaye-tr5vr 18 днів тому +1

    ይባረኩ

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 18 днів тому +2

    All true Dele le Amhara fano

  • @سعيد-ز8ل
    @سعيد-ز8ل 18 днів тому +1

    እግዛብሔር ይጠብቃቺሁ አባታቺን❤❤❤❤

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 19 днів тому

    እውነት ነው አባታችን እንደእርሶ አይነት ያብዛልን!!😊😊😊

  • @ይማምአደም
    @ይማምአደም 11 днів тому

    በትክክልአባ

  • @MasereshaMasreshaa
    @MasereshaMasreshaa 18 днів тому

    አማራ ፍኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 18 днів тому

    የአማራ ፋኖ በወሎ አንድነቱን በዕርቅ ማጥበቅ አለበት:: ልዩነቶችን በውይይትና በይቅርታ መንፈስ በሚያከብራቸው ሽማግሌዎች እየፈታ በመጨረሻም የ4ቱ ጠቅላይ ግዛቶች አንድ ማዕከላዊ ዕዝ ባስቸኳይ መመስረት አለባቸው::የአማራ ፋኖ አንድ ማዕከላዊ ዕዝ ባስቸኪይ ካልፈጠረ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን አስተባብሮ ለመንግስትነት ሊበቃ አይችልም!

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 13 днів тому

    abatachin kalehiwt yasemaln leloch abatochim kerswo memar alebachaw jegna abat ❤❤❤❤

  • @itealhabesha8050
    @itealhabesha8050 18 днів тому

    አባቴ ዛሬም በክብር ስላየዎት ደስ ብሎኛል

  • @user-cx2ws7kj2x
    @user-cx2ws7kj2x 18 днів тому +2

    አው በትክክል ወላሂ አው❤

  • @alexombui1098
    @alexombui1098 16 днів тому

    Good

  • @Ruhamah-y1o
    @Ruhamah-y1o 19 днів тому +2

  • @HabtamuYedemie
    @HabtamuYedemie 18 днів тому

    አዎ እውነት ብለዋል አባ ከ አረብ ሃገር የተመለሱ ሴቶች 85%የአህምሮ በሽተኛ ናቸው ሀቅ ነው

  • @monasterytube3764
    @monasterytube3764 18 днів тому

    እኒህን አባት ፋኖ ቢሰማ አንድ ሆኖ በቅርብ አራት ኪሎ ይገባል:: እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አባታችን:: እንደ እርስዎ ያሉ ብዙ የእውነት አባቶች አሉ የእርስዎን መንገድ ተከትለው ለህዝባቸው የሚቆሙበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም::

  • @hfgy872
    @hfgy872 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤በትክክል

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 13 днів тому

    አባቴ ተባረኩ ግን ትውልዱ በቁሙ ሙቶል። ፋኖ አድሁን ከጎንህ ነን ከደቡብ

  • @Phi595
    @Phi595 18 днів тому

    እባካቹ አባቶች በውስጥ ይሁን ሚዲያ አታውጧቸው እባካቹ ለቤተክርስቲያኒቱ መጥፎ ስም እየሆነባት ነው እባካቹ ሚዲያ አታውጧቸው በዚህ ንግግር የሚነግዱቧቸው ብዙ ናቸው

    • @Goliyadtamru4773
      @Goliyadtamru4773 16 днів тому

      አሁን መደባበቁ ምንም አያዋጣም! ይፋዊ ጦርነት ላይ ነን::

  • @MekdisAddisu
    @MekdisAddisu 6 днів тому

    ዘመኑን የዋጁ ብልህ አባት

  • @احمدياسين-د5ن
    @احمدياسين-د5ن 18 днів тому

    ትክክል

  • @BerhanuMelaku
    @BerhanuMelaku 18 днів тому +1

    የመረረው፡መነኩሴ

    • @Siyumhaileleul
      @Siyumhaileleul 16 днів тому

      እውነት ነው! እሳቸው ግን ቆይተዋል ብዙ ስራ እየሰሩ ነው ድንቅ አባት ናቸው:: ባለ ራዕይም ጸጋ ያላቸው ናቸው:: ከህጻንነት ጀምረው በገዳም ነው ያደጉት::

  • @user-yo5uy8vh3c
    @user-yo5uy8vh3c 5 днів тому

    እውነት ነው

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 18 днів тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ትክክል ነውበጣም ጠንከረው ያስተምሩልን አንዳይሰለቹ

    • @Goliyadtamru4773
      @Goliyadtamru4773 16 днів тому

      አሜን! በጣም ጥሩ ስራ እየሰሩ ያሉ አባት ናቸው::

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 18 днів тому

    ለመጀመሪያ ጊዜ በሚድያ እውነት የሚናገሩ አባት በማዬቴ ተደስቻለሁ ሌሎች ግን ሆዳቸውን እየሞሉ አገር እየታመሰች ምንም የማይመስላቸው አሳማዎች ናቸው ።

  • @MohamedYmam-gt9fv
    @MohamedYmam-gt9fv 13 днів тому

    እውር እኛ አሳምነው አባታችን አይደለም እያንዳንዳችን ውድ አባት አሉን አጉል ሂወታችሁን እምገብሩ በሚድያ ያበዳችሁ በፋኖ እራሳችሁን መልሱ ቤተሰባችሁን አታስጨርሱ ወይ እይተው ወይ አይገፋ አማራ ጀግናነው እያላችሁ በቀረርቶ ያበዱትን አስተካክሏቸው ተሸንፈዋል ሲሏችሁ አትስሙት ግማታም ሁለት አመቱ ወሬውም ተግባሩ ግን ኔጌቲቭ ዜሮ ውስጥ ነው

    • @MuhabaAli4931
      @MuhabaAli4931 13 днів тому

      እኛ የጫላን ምክር አንሰማም! አማራ ነቅቷል!😂

  • @alexombui1098
    @alexombui1098 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @shandaalhasan7027
    @shandaalhasan7027 18 днів тому

    🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 19 днів тому +1

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @AbebeAsresia
    @AbebeAsresia 13 днів тому

    ቀጥሉበት

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 13 днів тому

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @AgerminbelAweke
    @AgerminbelAweke 18 днів тому

    😊

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-cx2ws7kj2x
    @user-cx2ws7kj2x 18 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @tiruworku
    @tiruworku 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @triotrio-b8d
    @triotrio-b8d 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WebalemAlehegn-xx8py
    @WebalemAlehegn-xx8py 19 днів тому

    💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chereka203
    @Chereka203 18 днів тому

    👍🦁💚🌷💛🌷❤️🌷

  • @user-ps4ys3ug3h
    @user-ps4ys3ug3h 17 днів тому

    ❤❤❤💪💪💪💪💪👍👍👍🌟🌟🌟

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 18 днів тому

    ዎራኛ፣ፋኖ፣ኣንፋልግም፣እኛ፣ቤሔር፣ቤራስቦች፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @demsashtemesgen4439
    @demsashtemesgen4439 18 днів тому

    😅😅😅😅😅😅 ጽንፈኛው ቆብ አልብሶ ለምስክርነት አበቃዎት

    • @triotrio-b8d
      @triotrio-b8d 18 днів тому

      ደደብ

    • @demsashtemesgen4439
      @demsashtemesgen4439 18 днів тому

      @@triotrio-b8d 😂😂

    • @firewarega-y8z
      @firewarega-y8z 18 днів тому

      ዛፍ አምላኪ

    • @firewarega-y8z
      @firewarega-y8z 18 днів тому

      ዛፍ አምላኪ

    • @MuhabaAli4931
      @MuhabaAli4931 16 днів тому

      ዛፍህን በደንብ ቀባ! አማራ በአላህ ወይንም በእግዚአብሔር የሚያምን የነጠረ ህዝብ ነው!

  • @GetanehKassa-rl3vu
    @GetanehKassa-rl3vu 18 днів тому

    ወይ ጉድ ቄሱም ፖለቲከኛ አይ ሃገሬ ጥናትሽ

    • @Chereka203
      @Chereka203 18 днів тому

      🥱🪰☠️💀🤧👹💩🦴🦷👎🛌

    • @Goliyadtamru4773
      @Goliyadtamru4773 16 днів тому

      ብሎ ነገር የለም! መንግስት ሃገርንም ሃይማኖትንም ለማጥፋት ነው የተነሳው:: እንዳውም አባቶች ዘግይተዋል

    • @MuhabaAli4931
      @MuhabaAli4931 16 днів тому

      እንደዚህ እያልን ነው የተጠቃነው:: የሃይማኖት አባቶች ከፋኖ ጋ ሆነው ሀገርን ነጻ ማውጣት አለባቸው::

  • @Morrisonleee1748
    @Morrisonleee1748 12 днів тому

    አንተ ቄስ እረፍ።

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 18 днів тому +1

    እረ እሚጣሉ ብቻ አይደለም እያገቱም የሰዉ ሂወት እያበላሹ ነዉ ከምር በጎጃም ህዝቡ እየተጨቆነ ነዉ ያለዉ ፊታቸዉን ጭንብል እየለበሱ ህዝቡን እያገቱ እየደበደቡ ብር እየጠየቁ እና እየዘረፉ ነዉ

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 18 днів тому

      zm bel mnabah agebah woregna manm emiyaget yelem yemiyagt yante mengist beadien ena bilgna newu

    • @Goliyadtamru4773
      @Goliyadtamru4773 16 днів тому +1

      ሀሳዊ ፋኖ ናቸው:: ብልጽግና ያሰማራቸው በፋኖ ስም የሚንቀሳቀሱ አሉ ህዝቡን ለማማረር:: እውነተኛዎቹ ፋኖዎች ስርዓት ያላቸው ናቸው

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 18 днів тому

    አጭበርባሪ

    • @MuhabaAli4931
      @MuhabaAli4931 16 днів тому

      ተነቃባችሁ! አማራ ተስቶባችሗል ህጻኑም አዛውንቱም ሴቱም ወንዱም ሸሁም ቄሱም ሁሉም ለነጻነት ተነስተዋል::

    • @MuhabaAli4931
      @MuhabaAli4931 16 днів тому +1

      ተከባብረን ካልኖርን በክንድ እንለካካለን

    • @henoktezera6956
      @henoktezera6956 16 днів тому

      ድል ለፋኖ ውድቀት ለብልጽግና! በቅርብ ኦሮሞ ፋኖን ያግዛል በጣም በቅርብ!

    • @akabeka2352
      @akabeka2352 16 днів тому

      @@MuhabaAli4931 ክንዳችሁን እየተቆረጠ ነው ባንዳዎች ፌክ አማራዎች 🤣🤣🤣

  • @alexombui1098
    @alexombui1098 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤