ደመራ ና ልጄ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 156

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  2 роки тому +45

    እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ ! መልካም በዓል !
    official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 роки тому +157

    ናቲ ግን ይሄንን ጣፍጭ የሆነ ልጂ ዶንኪ ቲብ ድንቅ ልጆች ላይ አቅርበው ፍልም ላይ ቢስራ ምርጥ ቅጥፍ ያለ ማር

  • @zewdzewd5027
    @zewdzewd5027 2 роки тому +26

    በናትህ ከዚህ ልጅጋር ሁሌም ስራልን😍😍😍😍😍😍

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому +19

    ወይኔ ይሄ ልጅ ❤️❤️❤️❤️ገና ትልቅ ታዋቂ ይሆናል🙏🤞 ከዚህ ልጅ ጋር ምትሰራቸዉ ሥራዎች መቼም እማይጠገቡ ናቸው ❤️❤️ክብር እንዲህ አድርገው ለሚያሳድጉ ወላጆች 🙏🙏🙏

  • @yitayal2024
    @yitayal2024 2 роки тому +23

    እረ በጣም የሚገርም ልጅ ነው፣ከዚህ ልጅ ጋ ስጸሩ ሁሌም ደስ ይላል።

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 роки тому +23

    ይሄን ልጅ ስወደው የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @yirgalemassegid9926
      @yirgalemassegid9926 5 місяців тому

      Ghgvnn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏🙏

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +2

    ይህን ህፃል እንዴት እደምወደው አደበቱ ጣፋጭ ነው እንካን አደረሰክ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @figfjf6473
    @figfjf6473 2 роки тому +18

    ከዚህ ልጅ ጋ ሁሌም ሥራልን የማይጠገብ❤❤

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 роки тому +24

    ውይ ይሄ ልጅ እንዴት እንደምወደው ቤተሰቦቹ ታድለው ወላጆቹ 😍😍😍😍😍😍

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 2 роки тому +6

    በጣም በጣም Sweet የሆነ ልጅ ነው ደሞ ሲያምርበት 🥰

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 роки тому +8

    የዘመኑ ልጅ 😂😂
    ለናንተ ሲል አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @fasiltadesse1083
    @fasiltadesse1083 2 роки тому +1

    ናቲዬ የምትሰሯቸው ስራዎች በጣም ነው ደስ የሚሉት በርቱ .... ልጁ በተለይ የሚገርም ትወና ነው የሚተውነው አንተም ትችላለህ 1ኛ ነህ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +6

    ናቲዬ ❤እውነት እልካለሁ ሁሌም ከዚህ ጣፋጭ ልጅ ጋር ሥራ 💝ስታምሩ 💝💝

  • @metasebiaatnafu4104
    @metasebiaatnafu4104 2 роки тому +5

    😂😂😂 😂🤣ናቲይዬዬ ቤቶች ድራማ ላይ ያለውን ዘሩ ቀለጠን ሆንክኮ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ያሳድግህ ቤቢዬ ጣፋጭ የሆነ ልጅ

  • @etfh5200
    @etfh5200 2 роки тому +3

    ውይ ስወደው ልጁ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @sadorab7
    @sadorab7 2 роки тому +6

    ይሄን ልጅ ለፊልም ካስት አስደርጉት ይችላል👏🥰

  • @nilevet.clinic6871
    @nilevet.clinic6871 2 роки тому +7

    ይሔ ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሦ ማየት እፈልጋለሑ።

  • @wollotimes
    @wollotimes 2 роки тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂ኧረ እንደዉ ይሄ ልጆ ወድጀዉ ልሞቶ ነዉ

  • @zaid.0115
    @zaid.0115 2 роки тому +3

    የኔ ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግህ ሲስቅ ደስ ሲል ድምፁ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +5

    ይሄ ልጅ ከእናቱ ሆድ ወሬን ቀምሞ ነው መሰል የመጣው😍😍😘😘😘💖💖💖😂😂😂

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 2 роки тому +4

    እኔ የዚህን ልጅ እድሜ መገመት ነው የከበደኝ😂

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 роки тому +4

    እርግጠኛ ነኝ ጩጬው ጎበዝ አርቲስት ይሆናል

  • @hananhammadi8999
    @hananhammadi8999 2 роки тому +2

    ይሄ ልጂ 👍👍❤❤❤

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 2 роки тому +4

    ይህ ልጅ ግን እድገቱን የጨረሰ ይመስላል ወሬው የጠጠረ ነው 😂

  • @zedazeda1405
    @zedazeda1405 2 роки тому +2

    ቅመም ድንቅ ልጆች ላይ ይቅረብልን 🥰🥰🥰

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 роки тому +3

    አኅቴ እንኳን አደረሳችሁ የን ዉድ ልጅ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግክ አሜን

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 роки тому

    ገራም ልጅ ነው የሳቄ ምንጭ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግህ ናት ሁለም አብራችሁ ስሩ

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ

    አግዚአብሔርያሳድግህ የኔ ማር በጣም ጥሩ አስተማሪ በርቱ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    ጠፋጭዬ 💝💝መጣ የኔ ከረሜላ ❤❤💝እድግ በልልን የኔ ንጉስ 💝💝💝

  • @lididuye
    @lididuye 2 роки тому +4

    ሸሚዙ ሲፀዳ 🥰

  • @መቅዲ-ኀ6ደ
    @መቅዲ-ኀ6ደ 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ እምወደዉ ይሔ ልጅ

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም

    ሲወደዉ ሊጁ

  • @yitayal2024
    @yitayal2024 2 роки тому +3

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ፣በርቱልኝ።

  • @romanzegeye2080
    @romanzegeye2080 Рік тому

    ህፃን ሲፈጥን አልወድም ይሄ ግን ማር ነው አድግ በልልን

  • @versavelmelaku5106
    @versavelmelaku5106 2 роки тому +1

    የኔ ጣፋጭ

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 2 роки тому +2

    I love this kid

  • @EbrahimIndris-r1m
    @EbrahimIndris-r1m Місяць тому

    ማሻ አላህ ጥሩ ስራ ነው

  • @talatalaco4945
    @talatalaco4945 2 роки тому

    ናቲዬ ምርጥ ባባዬ እድግ በል ጣፍጭ ነገር

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 2 роки тому +3

    ይልጅ ሁልጊዜ በጉጉትየምጠብቅህነህባቢየማር ደግበል

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 2 роки тому

    ህልሞን እኔን ነኝ መዝናናክ አላለም 🙄😂😂

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 роки тому +2

    አፉ ሲጥም በጌታ ❤❤❤

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ

    ህፃኑ የኔ ማርርርር💚💚💚👈

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +4

    እስትይ ይሄን ጣፋጭ እሼ ላይ እንየው የሚል 💝💝💝111

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому +1

    ኑ 👉ወድ ቻናሌ የሂዉታችን👉 አስፈላጊ ትምህርት እንማ🌹👉 ያአደም ልጆች ሆይ ንቃ ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል ።
    👉አቡ ደርዳዕ (ረ.ዐ) ነብዩ 🌹(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል 👉‹በዕለተ ቂያማ ከአማኝ 🌹የመልካም ስራዎች ሚዛን 👉ውስጥ ከመልካም ስነ ምግባር 👉የበለጠ የሚከብድ ስራ 🌹የለም፡፡ አላህ ባለጌን አይወድም
    🌹ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል
    👉‹‹ እምነትን መሰረት ያደረገ መልካም ስነ ምግባር በዕለተ ቂያማ ሚዛን ይደፋል፡፡
    ‹‹ አላህን ባለጌን አይወደውም በሁለቱም አለማት ከሳሪ ነው፡፡ 👉ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክክክ 🌹🌹

  • @zenayacoob3641
    @zenayacoob3641 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ስወድክ እደግልኝ😘😘😘😘

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 роки тому

    እሰይ ስጣፍጥ ልጅ የኔ ቅመሚ።

  • @gaema9673
    @gaema9673 2 роки тому +1

    Yeh I lije lasabdan now
    Endit endamwedow
    ❤️‍🔥❤️😂😂😂😂
    😍💞💕👏👏👏🙏

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 2 роки тому +1

    Yena Fekreeee Egzibehare Yasadeghei Enkane Adarasahei Yena Fekreeee

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 2 роки тому +1

    Selam Nat inkwan aderesachu Eyen lij wedijewu😍 😘limot newu Egizahber yasadegewu ufff anegageru ulu maraki Yenne Xafaci 😍😍

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 роки тому

    ወይኔ ይሄ ጣፍጭ የሆነ ልጅ

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 роки тому

    ካማራ ነገረ የታየዉ እንደኔ🤣🤣🤣🤣

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому +1

    Yene Tafach 😘😘🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😝😝

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 місяці тому

    😂😂😂❤❤ለሊት ለሊት

  • @yemariam1745
    @yemariam1745 2 роки тому +1

    ድሮ የግል ትምህርት ቤት ነበር
    ....

  • @siaw5419
    @siaw5419 2 роки тому +1

    The boy is wonderful acter

  • @birukzerhun3748
    @birukzerhun3748 2 роки тому

    ምርጥ ልጅ

  • @chaltubeshir3032
    @chaltubeshir3032 2 роки тому +1

    Sweet boy welcome 🙏 again sewadew woooooow 💕💕💕💕

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 2 роки тому

    ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @mulugetagetachew6210
    @mulugetagetachew6210 2 роки тому +1

    እሬ ፈላዉ እሳት ነዉ ::👏

  • @yasina63
    @yasina63 2 роки тому +4

    Man, this child speaks inspiration for me. 😂❤🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    ታምራላችሁ ❤❤❤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому

    Marconye❤edegilgn❤betam adnakih begn❤❤❤

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 роки тому +1

    የኔ ኬክ 🥰

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 роки тому

    እሄን ልጅ ስዎድህ ❤️❤️

  • @tilahunyemata1025
    @tilahunyemata1025 7 місяців тому

    ደስ ይላል

  • @sewlesew8135
    @sewlesew8135 2 роки тому

    ምርጥ እና ተመራጭ ናችሁ

  • @SelamShawol-v7i
    @SelamShawol-v7i Рік тому

    አቤት አንተ ልጀ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 роки тому

    I love the small boy he is so cute

  • @Woldeselasie
    @Woldeselasie 2 роки тому +1

    edeg temendeg.ante tru akter ywetahal gobez.

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 роки тому

    Mengest new yesetegn,.... 😂😂😂😂

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 роки тому +2

    እውይ የልጅ አፍ 😂😂

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому

    Welcome nateye babey yen mar

  • @millitesfaye6861
    @millitesfaye6861 2 роки тому +1

    ይህን ህፃን ወደድኩት

  • @lulumelash7790
    @lulumelash7790 2 роки тому +1

    Wow🥰😍😘wow

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 роки тому

    አባባ..ማሙሽ..ስወድህ

  • @natiyohannas5304
    @natiyohannas5304 2 роки тому +4

    Beautiful

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 2 роки тому

    Well done!!!

  • @mekiadiau7487
    @mekiadiau7487 2 роки тому +1

    Tap on a clip to paste it in the text box.

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 роки тому

    Yene Tafach ❤️❤️❤️❤️

  • @TadelLinger-b9v
    @TadelLinger-b9v 4 місяці тому

    Goodjob💖💖

  • @ንዝጸበቦኩሉይርሃዎ

    Please don't leave this cute baby in ever you work I love him

  • @kedus2010
    @kedus2010 2 роки тому +1

    Kezi liej gar sitsera new yemiyamrew marrr yehone esan

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 2 роки тому +1

    Mn Ayinet LejiNew egr yitebk YeneWud
    💔💔💔💔🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ms-yg1wv
    @ms-yg1wv 2 роки тому

    ihe lij nitir birr new💥😂

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +1

    ቆይ ግን ይሄንን ልጅ ለምን በአንድና በሁለት ልጆች ዘላለም የሚያዝጉን አላዩትም ?
    ምን አለ እድሉን ቢሰጡት

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 роки тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonaszewdu5673
    @yonaszewdu5673 2 роки тому

    ገራሚ ልጅ ነው

  • @eyobgezachew4834
    @eyobgezachew4834 2 роки тому

    ናቲ ግን እሔን ጣፋጭ የሆነ ህፃን ኮሜዲያን እሸቱ ላይ አቅርቀው

  • @lulumelash7790
    @lulumelash7790 2 роки тому

    Wow🥰😍😘😂🤣❤

  • @orican7730
    @orican7730 2 роки тому

    Naty hulem ke leju gar seralen 🥰🥰

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lazd3754
    @lazd3754 2 роки тому

    kinewo yamal🤣🤣

  • @alebo3421
    @alebo3421 2 роки тому

    Kkkkkkkkk Kkkkkkkkk ohhhh very funny

  • @BanoBano-w2s
    @BanoBano-w2s 11 місяців тому

    😅😅😅😂

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 роки тому

    Ababy afia yikorti. Sewodwo iko nti

  • @benjaaddis
    @benjaaddis 2 роки тому +2

    first

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 2 роки тому

    ትንሹ😘😘

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 роки тому

    😂😂😂😂😂

  • @henoktebik7356
    @henoktebik7356 2 роки тому

    ይመችህህ