የጨዋ ልጅ አዲስ አማርኛ ሙሉ ፊልም ።Yechewa Lij - Ethiopian full Movie 2021 film.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • ቻናላችንን ሰብሰክራይብ ማድረግ አይርሱ።
    / @sunshinemediafilm
    #ethiopian_film #movie #fikir
    Sunshine Media is your new destination for the amazing latest and original Ethiopia movies.
    #Zinash Wube (#Manen New) #ዝናሽ ውቤ (ማንን ነው)
    #እረኛዬ #Eregnaye #ArtsTvWorld #kiya #telaye #ጥላዬ
    እረኛዬ ክፍል - Eregnaye
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 693

  • @bingidakokeb-dx3nk
    @bingidakokeb-dx3nk Рік тому +39

    ዋው ዋው የእውነት የእውነት 3 ጊዜ ደጋግሜ ያየውትና የራሴን የወንድሜን የቤተሰቤን ታሪክ ያየውበት ድንቅ ዘመን ለትውልድ ፣ተሻጋሪ ፊልም ፣

    • @orocell2369
      @orocell2369 Рік тому

      😢😢😢😢

    • @rashidalbloshi25
      @rashidalbloshi25 Рік тому

      😢

    • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
      @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 8 місяців тому

      Fatare lahagarachen salam yistelen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
      @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 8 місяців тому

      1Q,

    • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
      @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 8 місяців тому

      Ene

  • @almahi8958
    @almahi8958 3 роки тому +76

    ፍልም መጨረሻዉ እዳማረ የኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ፈጣሪ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +43

    ሰላም ፍቅር ጤና መረጋጋት ለውዷ ሀገራችን 🙏🏿🙏🏿😢😢እስኪ 2:00ሰዓት ሙሉ ቁጭ ብለን ፊልም ላይ ከምናጠፋት ሰዓት አስር ደቂቃ ስለሀገራችን እንፀልይባት ውድድድድድ ኢትዮጵያውያን 😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 роки тому +2

      ለምክሩ እናመሰግናለን ኣንተስ እዚ ምን ትሰራለህ

    • @kidist1955
      @kidist1955 3 місяці тому

      እውነት ነው🙏

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +85

    ሰለ ወሎ ዘም አልልም ጌታሆይ ሁሉም እሚሆነው በተነውእና ለተቸገሩ ሁሉ አሰባችው

    • @bruktya5119
      @bruktya5119 3 роки тому +2

      🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙇🏻🙇🏻🙇🏻እግዝያብሔር አገራችን ያስብልን የእኛ ተስፋ እሱ ብቻ ነው🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙇🏻🙇🏻🙇🏻

    • @khalifajamal742
      @khalifajamal742 3 роки тому

      ZesA!Etz

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 3 роки тому

      Shout out to Ethiopia, please do not shrink yourself to a specific region

  • @aketube8674
    @aketube8674 3 роки тому +27

    እስክ የቃልክደን እነት ይምትውዱት 👍

  • @alruwili4900
    @alruwili4900 3 роки тому +142

    ምርጥ ፊልም ከምቀኛ አላህ ይጠብቀን አቦ

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 3 роки тому +136

    ፍትህ ለ ወሎ ህዝብ እስኪ ማነው እንደ እኔ የአገሩ ጉዳይ ያሳሰበው😭😭😭

    • @amelework8204
      @amelework8204 3 роки тому

      😭😭😭😭

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 3 роки тому +4

      በጣም ይጨንቃል አወ እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm  3 роки тому

      አሜን

    • @tigryhager2033
      @tigryhager2033 3 роки тому +4

      የትግራይ ህዝብም 8 ወር ሙለ እንደዚ ነው ፍዳዉን ሲያይ የነበረው እናንተ ደግሞ በአንጻሩ ጁንታ ተደመሰሰ በሚል ዘፈን ጭፈራ ላይ ነበራቹ ምድረ መርጦ አልቃሽ ቲሽ

    • @tigesttefera4387
      @tigesttefera4387 3 роки тому +1

      Min honu

  • @SemiraNesrdin
    @SemiraNesrdin 7 місяців тому +3

    Betam nw yewdedkut Arif film nw ❤

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 3 роки тому +45

    በእውነተኛው ሕይወት እንዲህ አይነት መጨረሻ ለብዙወች የሚሆን ቢሆን ለእኔም እንዲሆንልኝ የምመኘው ነው።አጥቶ ማግኘት አሪፍ ነው

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    እናት እኮ በአንድሰው ስም የቢሊዮን ሰው ግምት ያላት ብቻ ቃል ያጥረኛል ስለናት ለመናገር የወደፊት የልጆቿ እጣፈንታ የሚታያት እንቁ ናት ምርጥ ፊልም

  • @zbhzbh.4283
    @zbhzbh.4283 Рік тому +2

    አስመሳይ ጎደኛን ያርቅልን በአገራችን ሁሉ ሰላም ይስፈን።

  • @AlemMulugeta
    @AlemMulugeta 3 роки тому +46

    እግዚአብሔር ለሀገራች ለተቸገሩት ለተራቡት ወገኖችችን ምህረቱን ይላክልን ። አሜን

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 3 роки тому +4

    መስቀሉን ቆቡን ካባውን መቀለጃ አታርጉት አባቶች ካህናት በፍርሃት የሚለብስቱን በድፍረት በረከሰ ገላችን አትልበሱ ተው

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 3 роки тому +5

    ዋውውውውውው በጣም አስተማሪ ነው በዛው ልክ ደሞ አዝናኝም ነው ጋደኛ መስሎ ከአጥፊ ፈጣሪ ይጠብቀን ሃገራችን ሙስሊም ክርይስታን ተዋደን ተከባብረን ተሳስበን እንደምንኖረው አሁንም በዘረኝነት መልኩ ውስጣችን ገብቶ የሚያጣላንን ሰይጣን የፈጠረን አምላክ ከላያችን ላይ ያንሳልን እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን በሉ ምታነቡት ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹-.- -.- -.- (ምኞት በረካ )-.- -.- -.-

  • @amelework8204
    @amelework8204 3 роки тому +98

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ ህዝብ እባካችሁን ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ለወገኖቻችን ድምፅ በመሆን በርሃብና በመድሃኒት እጦት ሚሞቱትን ቤተሰቦቻችንን እናትርፍ ፍትህ ለወገኔ🙏😭😭😭

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 3 роки тому

      Justice for entire northern Ethiopia Godar, Wollo, and Afar regions. Justice is getting served, thanks to the triumphant national army and the regional forces' swift and tactical moves.

  • @NadiaNadia-cm1nk
    @NadiaNadia-cm1nk 3 роки тому +5

    እስኳሁን በጎደኛ ተጎድቼ አላቅም ለነገሩ መናጢደአ ነኝ ምኔ ትቀማኛለች ግን የምር
    አንዳንዴ ፍልሞች ገድመን እንድንዘጋጅ ያረጉናል ምርጥ ፍልም ነበር እኔ ማለት ነው
    ጋሼ ጎደኛ ሲመጣ ምን አልኩኝ መሰላቹ
    እሱ ከናቱና ከሚስቱጋር ተመካክሮ ነው ብዬ
    እኔ የገመትክት ልክ አይደለም ስል
    በአጃቢ አልወጣም እና አንጀቴ ቅቤ ጠጣ
    ብቻ ንፁ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን አሜን

  • @binyamin1836
    @binyamin1836 3 роки тому +21

    ፍትህ ፍትኽ ፋትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ

  • @meaza2509
    @meaza2509 3 роки тому +31

    በእውነት በጣም ደስ የሚልና አዝናኝ አስተማሪ ፊልም ነው ❤️ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🤲😭😭

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 3 роки тому +20

    ዋው ምን አይነት ሃሪፍ ፊልም ነው😭😭❤❤❤💋💋💋ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር ሰላምሽም ይብዛልን ሰላም እና ፍቅሩን ይመልስልሽ እማየ ሃገሬ 😭😭😭😭😭

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 роки тому +5

    ኸረ የመጨረሸዉ ተመቸኝ እጀራ ሣይበላ ሣህን እደታቀፈ ታሠረ😀😀😀😀 ኸረ ወጥ ጨምሩላቸዉ ደረቅ እየበሉነዉ ማርትየ የኔ ዉድ አች ላለሽ ነዉ በጉጉት ሥጠብቀዉ የነበረ ዋዉ ነዉ ሠዉ የዘረዉን ያጭዳል

  • @AbdeSemsden
    @AbdeSemsden 4 місяці тому +2

    አመርኘ ፊልም ከየሁ 10 አመት አለፈኝ እሔኘዉ ፊልም ስንቴ ደገግሜ እንደዬሁት ቁጥሩን አለዉቀዉም አርቲስቶቸችን ከልብ አመሠግነለሁ እኔ በምችለዉ ነገር በሙሉ ከጎነቹ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 роки тому +7

    አሪፍ ነው ብዙ ሰው ገንዘብ ሲኖረው ሚያልቅ ሚቸግረው አይመስለውም ከመሰሪ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @helenfiker4916
    @helenfiker4916 3 роки тому +11

    በጣም በጣም ምርጥ ፌልም ነው አስተማሪም ነው ውድጀዋለሁኝ እስቴ እደኔ የወደዳቹት

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому +11

    በጣም ቆንጆ ነዉ በርቱልን ያላያችሁ መልካም እይታ ያምራል ያስተምራል ሰላማችሁን ያብዛዉ እናመሰግናለን በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @zmohammed5099
    @zmohammed5099 3 роки тому +9

    🙏አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን😭😭💔ያረብ

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 роки тому +12

    ዋው ምርጥ ፊልም ጓደኛው ግን በስመ ሃብ የተወጋ የታባቱስ ሳህኑን ይዞ ሳይበላ ወደ እስር እንደው ድፍረቱ ከደዚህ አይነት መርዝ ጓደኛ ይጠብቀን ኢትዮጵያዬም እንደዚህ አይነት ባንዳ ልጆቿ ናቸው ሰላም የነሷት

    • @sabiasabia3912
      @sabiasabia3912 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭ምርጥፊልምነው እናቱን ማግኘቱበጣምአስደሰተኚ የሞተእሚመጣመስሎኚ እናቴተመልሳየምትመጣልኚመሰለኚ

  • @tigiisthaabtaamu4555
    @tigiisthaabtaamu4555 3 роки тому +5

    ለምን ቄስን ወክሎ እንደሚሰሩ ግን ይገርመኛል

  • @mametube491
    @mametube491 3 роки тому +35

    እንደዚ አይነት ምቀኛ ጎደኛ ሁሉም ቦታ ነው ያለው አላህ ከንደዚ አይነት ሠው ይጠብቃቹ።

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 роки тому +7

    ከምቀኛ አላህ ይጠብቀን
    ከመከራም ቡሀላ ደስታ አለ መጨረሻው ያምራል ለሰው ክፈ የሚያስብ መጨረሻው እስርቤትነው ምረጥ አስተማሪ ፈልም የቃልየ እናት ና ልጆ የልጆሚስት ስወዳችሁኮ💋👈

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ

    ፍትህ ለወሎ ለራያ ፍትህ😭😭😭😭😭

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 2 роки тому +2

    ምርጥነው
    ድሮም ማርቲ ያለችበት አሪፍ እደሚሆን አልጠራጠርም መስላነው የምተውነው የእቅልፍ ሰአቴን ትቺነው ያየሁት

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው እኮ ይሄ ነው! ወዳጀ መሰሎ ወድቀትን የሚመኝ መጥፎ አወዳደቅ ይወድቃል ምርጥ ፈልም ነው ተመችቶኛል

    • @almazalmaz1418
      @almazalmaz1418 2 роки тому

      Memeya yanichi komante eko ayitagbme salamishe ybiza

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    ባዶ እኮነን አይ ሰው መሆን አምላክ ብቻ እሱን ከልባችን ብናመልክነው የሚያዎጣን ወገኖቼ 😭😭😭💚💛❤🙏

  • @edene8812
    @edene8812 3 роки тому +19

    የተዋጣለት ፈልም ነው በትወና. በታሪክ ፍሰቱም ጭምር ☺️....በተለይ የፊልም ኢንደስትሪው በጣም የደከመበት ጊዜ ላይ እንደዚ አይነት ፈልም ማግኘት በጣም ደስ ይላል በረቱ 😙😍

    • @alemalem2203
      @alemalem2203 3 роки тому +1

      ገራሚ ፊልም ነው አቦ ይመቻቹህ❤👌👍

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 роки тому +7

    ሰላማቹ ይብዛ ይገሪማል ከወዳጂ መሰሎ ጠላት ፈጣሪ ይጠብቀን አብሮ የበላ የጠጣ ጉሪጋዲ ይቆፊራል ግን መልሶ ኤራሱ ይገባበታል ይገሪማል የምያመልጥ መሰሎ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Рік тому

      ከወዴጄ አንተ ጠብቀኝ ከጠላቴ እኔ እራሴን ጠብቃለሁ ፀሎት ለዚ ነው

  • @ShadhaHasen-mr8vt
    @ShadhaHasen-mr8vt Рік тому +3

    በጣም ደስ እሚል ❤መጨረሻው በተለይ ከንደዚህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን ወዳጅ መስሎ ጎጅን ደግሞ እነጀራም ወጥም ጨርሰዋል በተለይ ደግሞ ወፍራሙልጅ😂😂😂

  • @ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ
    @ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ 3 роки тому +5

    ማርታ ያለችበት ፊልም ምንግዜም ይመቸኝል ሰወድሽ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 роки тому +8

    ይሄ ልጅ ይችላል ልታይ ልታይ የማይል ለሥራ ግን አንደኛ ነዉ በጣም የማደንቅህ. ፍትህ ለወገኔ ለአማራዬ ለወሎ ህዝብ

    • @tomaswondimu119
      @tomaswondimu119 3 роки тому

      wegenh yesew lj new lesew kalk hulunm maseb alebh endezih eyalachhu new etiopian betatnachhu mtaskerubn

    • @gjgu8564
      @gjgu8564 2 роки тому

      በጣም ይችላል👍👍

  • @helentube4131
    @helentube4131 3 роки тому +10

    እውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይህ ነገር የኔንም በር አንኳኩትዋል ግን ፍፃሚ ሳልሰጠው። ውደዚች ሀገር መጣው እዚክም ሆኜ ያሰቃየኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abeltegenaw2981
    @abeltegenaw2981 2 роки тому +2

    ጥሩ ነው ከኮሮና ከገባ ቡኃላ አየተሰሩ ካሉት የመንደር ፊልሞች የጨዋ ልጅ ና ገናዡ አልመድባቸውም ምክንያቱም ጥሩ ልፋት ና ጥረት አይቼባቸዋለው በርቱ ጥሩ ነው የሀገራችን ፊልም ማሰደግ በአይቻልም ወደ በፊቱ አቋም መልሱት አሁን ላይ በፊት ከነበረበት
    ማደግ ሲገባው እየወረደ ነው ያለው።

  • @thistathlq1843
    @thistathlq1843 3 роки тому +9

    ምርጥ ፊልም ጠላቴን እጠብቀው አለው ወዳጀን ግን አተ ጠብቅልኝ

  • @sofiyamohmed1986
    @sofiyamohmed1986 3 роки тому +2

    ምነው መልሶ ማግኘት ቢቻል እናቴ ብትመለስልኝ

  • @عليمحمد-س4د7ح
    @عليمحمد-س4د7ح 3 роки тому +3

    በጣም አስተማሪ ነው በሁለት በኩል አየሁት ሀብታሞኝ ገንዘባቸው ሀብታቸው የሚያልቅ አይመስላቸውም ሁሉንም ነገር በገዘብ የሚገዙ ይመስላቸዋል ባዶእጅህን ስትሆን ያጎረሥህው ሁሉ ይጠላሀል ጎደኛው የጅህን ነው ያገኘኸው ሠላምዬ ደግሞ ላድዬ ስሚኝ ሲልሽ ሰምተሽው ቢሆን ይቅርታውን ተቀብለሽው ቢሆን ሌላ ሴት አያይም ነበር ግን ውሸቱ በዛብሽ አይፈረድብሽም የውነት ባዶጁን ሲቀር አስለቀሰኝ እደዚህ አይነት ሰው አይጠፋም ብዬ

  • @AlexKb-w1e
    @AlexKb-w1e 2 місяці тому +1

    እኔ 10አመቴ ነዉ ፊልም የመስራት ፍላጎት አለኝ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ልምዱም አለኝ በት/ቤት 3የራሴ ፊልም አለኝ 3 ቱምላይ በብቃት የራሴን ገፀ ባህሪ ተወጥቻለው እና እባካቹ ፊልም አሠሩኝ።ተባበሩኝ

  • @strong1220
    @strong1220 2 роки тому +5

    የመጨረሻ የተጨበጨበለት ፊልም ዋው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልና ልብ ይስጠን የሰው ልጅ ካልሞተ በስተቀር ይለወጣል

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ዋዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ አጨራረሱ ደስ ይላል ማንም ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ አይ የዛሬ ጋደኝ ቴዲ በጣም ክፉ ሰዉ ነክ ደስ የሚለዉ ነገር መጨረሻክ አላማረም ቀጥሉበት ምርጥ ስራ ነዉ👍👌

  • @kedi6285
    @kedi6285 3 роки тому +113

    ለፌል ኮሜን ፀፌ አላቅም ዛሬ ፃፍኩ አንድኛ አስተማሬ ነገር ስው የዘራውን ያጭዳል ቢዘገይም መልካምነት ዞሮው ለራስ ነው ምናል ህዝቡ ከዚህ ብንማር

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا Рік тому +6

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ሀገራችንን ፈጣሪ ሠላሟን ይመልስልን 🤲🤲💔🥰❤💔🥰

  • @Rich_tube7613
    @Rich_tube7613 2 роки тому +2

    ወይኔ ወይኔ ዛሬ ገና ኢትዮጵያ ፊልም መጨረሻውን ሳላቀው ጨረስኩት ኡፍፍፍ ደስ ሲል

  • @media-nc3yn
    @media-nc3yn 3 роки тому +7

    ይገርማል... እውነተኛ ታሪክ ኣውቃለሁ: እሱን በፊልም ያየሁት ያህል ነው የተሰማኝ::

  • @babolove5198
    @babolove5198 3 роки тому +5

    የሚገርመኝ ነገር የኢትዮጵያ ፊልም ከመጠጦ ቤት ውጭ አይሰራም እንዴ ኤጭ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому +6

    ዋውውው ምርጥ ድራማ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው የንፁሀን ደም ያፈሰሰትንም ፈጣሪ እንዲህ ፍርዱን ስጣቸው

  • @የደሙፍሬነኚ
    @የደሙፍሬነኚ 3 роки тому +9

    ዎው አጨራረሱ በጣም አሪፍ ነው አምላኬ ሆይ ከስመሳይ ጓደኛ አተው ሰውረን 🙏

  • @muniramunira3644
    @muniramunira3644 3 роки тому +10

    ዋው ያበደነው በተለይ መጨረሻው 🥰🥰🥰🥰

  • @MafiBogale
    @MafiBogale 5 місяців тому +1

    ቢኒዬ የኔ ባል እወድሀለው ... የባሌን ውበት be film ነው ማየው ❤

  • @jeryzewdu7904
    @jeryzewdu7904 3 роки тому +3

    Betam des yemil movie new beteley acheraresu yamral

  • @Fifud
    @Fifud Рік тому +3

    ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ፈጣሪ ኢትዮጽያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ

  • @meba192
    @meba192 3 роки тому +6

    Nice film. thanks.
    Marti , we love you.

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ Рік тому +2

    እማዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @መሲጎጃሜዋይቱብ
    @መሲጎጃሜዋይቱብ 3 роки тому +2

    ቄስ ሆኖ የሚሰራው ጴጤ ነው
    በፍልም ጥሩ ሰው መሆን ሆ

  • @endris960
    @endris960 3 роки тому +16

    ዋው ጥቅቅ ያለ ፊልም ሰው ከለፋ አይቀር እንድህ መልክት ያለው ፊልም ነው መስራት ፈጣሪ ከጁታ ጓደኛ ይጠብቀን🙏

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 3 роки тому +5

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው መጨረሻ አካባቢ ጓደኛው በፖሊስ ስለተወሰደበት ነገር ሁሉም ቢሰሙት እና እንዴት እንዳቀናበረው ግልፅ መሆን ነበረበት

  • @bertekbertek6258
    @bertekbertek6258 Рік тому +2

    በጣም ድስ የምል ፊልም ነው እግዚአብሔር ከምቀኛ ይጠብቀን 🥰🥰🥰🥰

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 3 роки тому +7

    መጨረሻው ግን የሌላ ድግስ ወጥ አሳይታቹ ደረቅ እንጀራ ከምታቀርቡ ምናለ ሽሮ ብታደርጉበት

  • @zenab8853
    @zenab8853 2 роки тому +2

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው አላህ ሆይ ከመጥፌ ጎድኛ አንተ ጠብቀን ያርብ

  • @selamleethopiahagerekidusg1364

    ገራሚ ድርሰትና ትወና አረ እን ቢኒ ተናፍቃችዃል ኑ

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 3 роки тому +5

    እውነት ገራሚ ፌልም ተመስጨ ያየሁት ፊልም አቦ ተስርቷል

  • @betty4950
    @betty4950 3 роки тому +6

    መጥፎን በጥሩ ተቀይሮ ማየት እድልን ይጠይቃል አሪፍ ፊልም ነው

  • @HewatH-r4l
    @HewatH-r4l Рік тому +2

    ምርጥ ፊልም ከምቀኛ ጓደኛ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን❤

  • @እናትኢትዮጵያከፍበይ

    እዉነት እስካሁ ስላላየሁት በጣም ተናደድኩ በስሜት ኤርፎኔን ቆራርጨጣለሁት የእዉነት የተመቸኚፊልም ሀገሬገብቸ ፊልም ሰሪብሆን በጣም ደስ ይለኛል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ❤️🇪🇹❤️እናት ኢትዮጵያየ ሰላምሺን ያሰማኚ 😭

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح Рік тому +1

    አሪፍነዉ ቴድአናዶኝነበር ክፉጓደኛ መጨረሻዉያምራል ዋዉነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotzerihun3302
    @frehiwotzerihun3302 2 роки тому +2

    ከምቀኛ ጎደኛ ፈጣሪ ይሰዉረን

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 роки тому +2

    አስተማሪና ምርጥ ፊልም ነው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል እደከበረ የሚቀር የለም እደወደቀ የሚቀር የለም ይፈራረቃሉ መውደቅና መነሳት በነዚ ውስጥ መልካምነት መልሶ ይከፍላል እና መልካም እንሁን ምቀኝነት ከኛ ይራቅ

  • @tube-qm5di
    @tube-qm5di 3 роки тому +7

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ አግኝቶ ማጣትን የአስመሳይ ጎደኛን ጥግ ያየውበት ነው ::

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed1155 2 роки тому +2

    እሚገርም ጥበብ ነው በተለይ ልጆን የመለሰቺበት ምንገድ ጠፍጥፋ ነው የሰራይው ማለት ይቻላል አራፍ ፊልም ነው ዋውውውውው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 роки тому +2

    ከዚህፊልምብዙተምሪያለሁ የሣቀልንሁሉአይወደንም አብሮእየበላ አብሮ እየጠጣ ያጠቃናል

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 роки тому +8

    በጣም የሚያምር የሚያስተምር ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 роки тому +3

    ማርያምን በጣም ወድጀዋለሁ ያስተምራል የጎደኛም መጥፎ እንዳለ ያስተምራል እናመሰግናለን !!!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ

    ማርቲ የሰው ማኛ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ማለት አንቺ ነሽ፡ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማር።

  • @TUBE-hh8ls
    @TUBE-hh8ls 3 роки тому +2

    ጥርስህ ይርገፍ ውይ ጥላት መቸም ከሩቅ አይመጣ ከጎረቤት ከጓደኛ አያልፍም ምቀኝነት ምንይመስላል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +6

    ማርትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ወይ እንባሽ ከየት ነው የሚመጣው ግን አልቅሰሽ አስለቀሽኝ መጨረሻው ደስ የሚል ነው ድግሱ ግን የወጡ አይነት ብዛት ግን ሰዎቹ ባዶ እንጀራ ነው እየበሉ ያሉት ሚኮ ግን እንዴት እንዳሳቀኝ የጎወደኛውን እንጀራ ተቀለለው እኮ በድንጋጤ ክክክክ አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 3 роки тому +2

    ኢግዚአብሔር ይጠብቀን ከወዳጅ መስሎ ጠላት ሀገራችንም ኢንደዚች የምያምሰው አፈ ዝቤ ሆዴ ጩበዎች የዉስጥ ጠላቶች ናቸው
    ከቅርብ ጠላት የሩቅ ጠላት ይሻላል ጉዳቱ ብዙም አያሰጋም ህምምም ደስ የምል ፍልም ነው

  • @ማርያምነችየቅርብተጠሪየ

    የላይኛው ዳኛ እሱ ካለ የማይቸግረው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ፍትህ ለናፈቀው ፍትህ ይስጠን በያለንበት ወጦ ከመቅረት ያድነን ፍትህ ለወሎወች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +3

    ዋው ደስ የሚል ፍልም የሰው ልጅ የዘራውን ያጭዳል ሠላምዬ እንባሽ ታብሷል ❤👍

  • @eskedargatachew8318
    @eskedargatachew8318 3 роки тому +2

    😳ቆይ ያልገባኝ ነገር እሷ ፍቅረኛው ናት እንዴ ከሆነች የማይመስል ነገር ጭራሽ ቁማር ቤት በር ጠብቃ የሚታስገባ ሚስት ሆ

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 3 роки тому

      የስራው ባህሪ ነው🤣🤣🤣🤣

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 Рік тому

      አወፈቅርአደል😮😮

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 2 роки тому +1

    አብሮ በልቶ ጠጥቶ ጠላት ከሚሆን ጓደኛ ይሰውረን አምላክ ግን ሴራውን ሁሉም ቢያውቅ አሪፍ ነበር ይመቻቹ ::

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому

      😢😢በጣም የሚገርም ነው ጠላት ሲጀመር ከማያህ ሰው ዉጭ አይመጣም

  • @TheYeabsira
    @TheYeabsira 7 місяців тому +1

    Abatoch eko netela dereb yadergalu direkteru ayteykem ended?

  • @yemisrachbekeleenu2628
    @yemisrachbekeleenu2628 2 роки тому +3

    በህይወትዬ አባቴ ቢመጣ ብዬ ተመኘሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 3 роки тому +8

    መጨረሻላይ አጋጦ እያየ ከሚስቱ ሰሀን የበላውነገርስ ሞትኩክክክክክክክክክ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 роки тому +12

    የውነት አብሮ በልቶ አብሮ ኖሮ የሚከዳውን ፈጣሪ ይክዳው። ሁላችንም የዘራናት ችግኝ አድጋ ትፋረደናለች በደስታም በመጥፎም የምር ጋደኛ ማለት የመሞትን ጉድጋድ አብሮክ ሆኖ የሚቆፍር ነው እኔ በጋደኛዬ ጥግ ድረስ ክህደት ስላስተማሩኝ። መቼም አላስብም ጋደኛ የሚባል የሰው ተናካሽ ውሻ ማለት ነው አስተማሪ ነው በርቱ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Рік тому

      ከጠላቴ አኔ እራሴን ጠብቃለሁ አንተ ከወዳጄ ጠብቀኝ አይደል ፀሎቱ ወዳጅ ይከዳል

  • @Haymi-cp7xv
    @Haymi-cp7xv Рік тому +1

    ዋው አንደኛ ነው በእውነት በገንዘብ ምክንያት እራሳቸውን ላጡ ሰዎች ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አኔ ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @yoditadmasu7358
    @yoditadmasu7358 3 роки тому +4

    አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነዉ ዛሬ ገና ለፊልም ኮሜንት የፃፍኩት በእዉነት የሚገርም ፊልም ነዉ በርቱ ሁሉም ደስ ይላል

  • @tamerateabata9523
    @tamerateabata9523 3 роки тому +5

    የተዋጣለት ፊልም ነው ደስ ይላል ብዞቻችን ሲመክሩን አንሰማም መከራ ሲመክረን እንጂ

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 2 роки тому +3

    በጣም ደስይላል ሁሉም የስራዉን ያገኛል

  • @Milash39
    @Milash39 Рік тому +1

    አልቅሸበት መጨረሻው ደስ የረገኝ ፍልም የጋደኛ ምቀኛ ያርቅልን ፈፈጣሪ

  • @የሽየእማየየአባየናፋቄ

    መጨርሻ ላይ ሰላም ይዛው ስትሄድ ጠርጥሬ ነበር እናቱን እደማገኝ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 роки тому +2

    ገራሚ መልእክት አለው መጀመርያ አካባቢ መጠጡ ምሽት ክለቡ ምንድነው እያልኩኝ መጨተሻው ገራሚ ትምህርት አለው ምርጥ ፊልም ነው ኡፉ የሁላችንም መጨረሻ እንዲህ ያማረ እና በንስሀ ፀፀት 😭 የታጠበ ያድርግልን

  • @mitagoldlove6768
    @mitagoldlove6768 2 роки тому +1

    በቃ 1ኛ ምንም አልልም 😍😍😍😍😍😍

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 2 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ❤️ነው የእናቱ በሕይወት መኖር በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️ዝናሽዬ ❤️ማርቲ..... 🌺ምርጥ ናቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @zeytunaamohammad9004
    @zeytunaamohammad9004 Рік тому +1

    እናት እና አባት በሕይወት እያሉ ያለማስቀየም ያስፈልጋል