ልጆቼ የሚወዱት❗ የፆም የዶሮ ፍርፍር አሰራር❗ በቀላሉ የሚሰራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 549

  • @gebetbogale6378
    @gebetbogale6378 2 роки тому +19

    አንደኛ የተረጋጋሽ እናት ነሽ ከነልጅሽ ስታምሩ ላይክ ይገባሻል

  • @werkenateethiopia245
    @werkenateethiopia245 2 роки тому +118

    ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ ማሚዬ እንኳን ደህና መጡ እናት ያላችሁ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅላችሁ ለሞቱብን ደግሞ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ለናት በሰማይም ቢሆን በምድር ጥሩነገር ነው የሚገባት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +3

      አመሰግናለሁ በጣም

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 2 роки тому +5

      አሜን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 2 роки тому +2

      Amen neffff amet yinurln ❤🙏

    • @mamethiopia5183
      @mamethiopia5183 2 роки тому +4

      አሜን በአፀደ ገነት ያኑራልን

    • @tegegnechmuluneh8613
      @tegegnechmuluneh8613 2 роки тому +2

      እዚህ ቤተሰብ ላይ በመገኝቴ ደስ ብሉኛል

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 роки тому +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ ለየት ያለ የጾም ፍርፍር ነዉ እናት የነካችው ሁሉም ነዉ የሚጣፍጠው

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому +37

    በጣም ነው የምታምሩት እናት እና ልጅ የተባረከ ይሁን❤️

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +1

      አሜን በጣም እናመሰግናለን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +5

    የድርቆሽ ፍርፍር በጣም ነው የምወደው :: የተባረክ ይሁን🙏🏽👍🏽👏🏽

  • @ነባይነነባይነ
    @ነባይነነባይነ 2 роки тому +18

    እውነት ነው የኔ እናት ሰው በመድሀኒዓለም ቸርነት ነው የሚኖረው....እግዚአብሔር ያስባት ሀገራችንን

  • @mesiabebe4887
    @mesiabebe4887 2 роки тому +2

    ታድለሽ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን በሀገራችን ወደ ቀድሞ ሰላሟ እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 2 роки тому +5

    ባለሞያ ፍርፍር ከእሳቱ ላይ ወጣ
    ተደርጎ ነው የሚፈረፈረው አለበለዚያ
    ይቦካል:: ቆንጆ ነው ሲያዩት ያምራል
    እጅሽ ይባረክ::

  • @myhero6436
    @myhero6436 2 роки тому +3

    እኔም በስደት እናቴ ናፍቃኛለች ደስታሽ ደስታየ ነው አላህ ያቆይልሽ እድሜዋን ያርዝምልሽ እናትሽም እጇ ይባረክ👌ምርጥ ገበታ ላይ ዳኝነት ይገባታል😍😀

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому +1

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን እናታችን የተባረከ ምግብ ይሁንላችው

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 2 роки тому +7

    ደስ እሚሉ ዘመናዊት እናት

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 2 роки тому +7

    እናትና ልጅ ስታምሩ እጅዎት ይባረክ ቆንጅ ነው እሞክረዋለሁ

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 2 роки тому +7

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች መባረክ ነው እንኳን ደህና መጡ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ 8 місяців тому

    ደስ የምትይ እናት ሁሌ እርግት ያልሽ ካንቺ ብዙ ሙያ ተምሬያለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናት ልጆችሽ ይባረኩ❤❤❤

  • @pennyhaile2078
    @pennyhaile2078 2 роки тому +11

    I like your interactions with your mom, so loving, and your mom is modern

  • @betelhemmelaku1674
    @betelhemmelaku1674 2 роки тому +2

    ዋው እጅ ይባረክ ደስ ስትሉ እናትና ልጅ

  • @yoditbeyene5075
    @yoditbeyene5075 2 роки тому +3

    ስታምሩ!!!! በጣም ታስቀናላችሁ!!!!

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 роки тому +3

    በጣም ታምራላችሁ አቤት ፍርፍር ውይ ሲያምር !!! የተባረከ ይሁን !!!

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +2

    የኔ መልካም እናት እድሜና ከሙሉ ጤና ጋር እመኛለሁ!!

  • @1122-w3s
    @1122-w3s 2 роки тому +5

    ዋው የሜሉ እናት የዛሬው ፍርፍር በድንች ያበደ ነው በስማም ሰርቼ እሰክበላ ቸኩያለሁ 😋😋😋👌🥰🥰🥰

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 роки тому +17

    የቃል እና የሜሉ እናት እንኳን በሰላም መጡ። የዘይቱን ነገር አደራ እንግዲህ ብለዋል ቃል።

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 роки тому +4

    ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ደስ ስትሉ♥♥

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 2 роки тому +4

    በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ እናታችን

  • @melatabeye8221
    @melatabeye8221 2 роки тому +22

    Kali is having her life time .she cant even stop smiling may God protect our mothers

    • @zemenawit
      @zemenawit 2 роки тому +4

      አዎ ሜሊዬ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውድድ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 роки тому

    ክቡር ዘበኛ የሚባል ብርጭቆ አለ እናቶቻችንም ሲሉ እንሰማለን እንደነዚህ አይነቶች ብዙ አሉ ሚሊ ስፓይሲ she is nice with reminding our culture and way of life back home.

  • @craven13yt23
    @craven13yt23 2 роки тому +6

    ውይ እናታችን እንካን ደስ አለሽ በሰላም ተገናኛችሁ

  • @mistermessele514
    @mistermessele514 2 роки тому +6

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ። መልክ ስጠኝ እጅ ሙያ ከጎረቤት ነዉ አዲስ ሙያ ተማርኩ።ፈጣሪ ይባርካችሁ በጣም ነዉ ምወድሽ የምከታተሽ ❤

  • @sweetykonjo6501
    @sweetykonjo6501 2 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +3

    የኔ ባለሞያ አሜሪካ ገባሽ ዋው እንኳን ሠላም ገባሽ ቆጆ ልጅ አለችሽ

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 роки тому +6

    በጣም ነዉ የምታምሩት እናትና ልጂ በጣም ነዉ የምወዲሽ በሪቶልኝ ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmasethiopiankitchen
    @emmasethiopiankitchen 2 роки тому

    It looks so delicious!!! Thank you for sharing!

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 2 роки тому +1

    ቃልዬ በጣም ነው የምታምሩት እናትሽ ደስ የምትል ሴት ደርባባ ቆንጆ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ፡፡

  • @marthaassefa9552
    @marthaassefa9552 Рік тому

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ። ምርጥ እናት ነሽ ባለሙያ ኖት።

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому +5

    ወይ ቃልዬ ታድለሽ የእናት እጅ ልዩ ፍርፍር ነው የተባረከ ይሁን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ሪታ ደምርኝውዴ በቅንነትቤተሠብእንሁንማር

  • @rayaanhassan7656
    @rayaanhassan7656 2 роки тому

    Wow ya kaliye enat enkun dahna matu welcom 🥰🥰🥰🥰

  • @selamtadess7328
    @selamtadess7328 2 роки тому +6

    ደስ የሚሉ እናት... የተባረኩ ልጆች... ከሜሉ ጋር አብራችሁ ብናያችሁ በጣም ደስ ይለናል። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +2

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @abebaeshetu9737
    @abebaeshetu9737 8 місяців тому

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው እድሜና ጤና ያድልንል

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 11 місяців тому

    አቤት መረጋጋት ከሞያ ጋ ይህ ቤተሰብ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 2 роки тому +1

    በጣም የምታስቀኑ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! እንክዋን ደህና መጡ!!

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 роки тому +8

    🙏🏾❤️እናታን አይተህ ልጅታን ብላል የሀገሬ ስዎች እጅ ይባረክ🙏🏾

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን እናታችን የሻይ ቅመሙን ሰሪልን እናታችን

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 2 роки тому +5

    ሚሉ እና ቃል እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ማዘርዬ እናመሰግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 2 роки тому

    Mashaallah betam tameralachu tena yaderegelachu 👍👍👍

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 2 роки тому +4

    ምርጥ እናትና ልጅ ደስ ስትሉ

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 2 роки тому

    የበርበሬው ከለር በጣም ያምራል እጆዎት ይባረክ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 2 роки тому

      የቅመም ሻይ ማለት ምን ማለት ነው እናቴ ከምን ከምን ነው የሚዘጋጀው ልክ እንደሻይነው መልኩ በውነት ለእናቶቻችን እረጂም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +1

      አሜን

  • @meazabeyene8125
    @meazabeyene8125 2 роки тому

    ወግ በዓይን ይገባል ነው ነገር አደለም !የተባረከ ማዕድ ይሁን !!

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 роки тому

    ቀልዬ እንኳን ደስ አለሺ በጣም ደስይላል እንኳን ደህና መጡ ።ተባረኩ

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 2 роки тому +1

    እጅግ ደስ ትላላችሁ ጤና እድሜ ይስጣችሁ። መልካም ጊዜ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @harmonaraya7485
    @harmonaraya7485 2 роки тому +3

    You guys are Lucky enough to have ur mum beside you .look after her like a queen that you get happiness in ur lifetime.

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 роки тому +4

    ዋው እንኳን በሰላም ተገናኛችው ታስቀናላችው እህትማማቾች ነው የምትመስሉት ተባረኩ ,,,,,,,

  • @faysigizmu6997
    @faysigizmu6997 2 роки тому

    ዋውው በጣም ነው ደስ ስል👍❤❤❤እናተ❤❤❤👍👍🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @joniamazon8506
    @joniamazon8506 2 роки тому

    በጣም ደሰ ይላል እናት ከያት ትገኛለች

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 2 роки тому +8

    ማማየ ከልጅሽጋ ሰላየሀችሁ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ደሰሰ ትላላችሁ ይመቻችሁ መልካም ጊዜ

  • @MedanitMekonnen-bj5cj
    @MedanitMekonnen-bj5cj 8 місяців тому

    በጣም ደስ የሚሉ አናት ኖት አድሜና ጤና የስጦት ሙያውን ተምሬዋለው አመሰግናለው

  • @melakuzeleke4498
    @melakuzeleke4498 Рік тому

    Fantasic family!
    God bless you!!!
    Mam you have golden hand!

  • @hiwot1237
    @hiwot1237 Рік тому

    Enate new yemtemseyegn yena enat edema ketena yestesh ewdeshalhu❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 роки тому

    Wow setimru regm edemna tena lenstweche 😍😍😍😋 balafey mert moya selseyshen enmsgenaln 👍👌

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 2 роки тому +1

    ዋው ለካ እችን ነገር ሌላ ሰውም ያውቃታል የኔ እስፔሻል ፍርፍር ብቻ ናት ልክ እንደኔ አሰራር በርቺ እናታችን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 роки тому +4

    የኔ ምርጥ ❤️እናት እንኳን በሰላም ከልጅሽ ጋር ተገናኛችሁ ደስ ትላላችሁ 😍

  • @zoeinblen2661
    @zoeinblen2661 Рік тому

    Eskezare yet neberesh .....berchi ...we need more more of your skill

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ማሜዬ እጅሽ ይባረክ መልካም ቁርስ ❤️🙏

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 роки тому +2

    እጀወት ይባርክ በጣም ያምራል💚💛❤👏

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 Рік тому

    Amen Amen yanorali Egzaber imama taberk

  • @mesidemise4459
    @mesidemise4459 2 роки тому +1

    እናትና ልጅ ነፍ እድሜ ኑሩልን ቃልዬ ጌታን ካንች ብዙ ነገር ተጠቅመናል ለምልሙ።

  • @yeshilegesse2037
    @yeshilegesse2037 8 місяців тому

    Looks delicious enjoy gooday

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 роки тому

    ዋው በጣም ያምራል

  • @mamitugobena7717
    @mamitugobena7717 2 роки тому

    ዋው ታድለሽ ማን አለ እንደ እናት ተባረኩ

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 2 роки тому +3

    Your mom has very sweet personality ❤️🤗

  • @enanuhaile341
    @enanuhaile341 2 роки тому

    እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት በርቺ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @aynadisyihuna5930
    @aynadisyihuna5930 2 роки тому

    እናት እንኳን በሰላም ከልጅሽ ጋር ተገናኛችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @marame_marame871
    @marame_marame871 2 роки тому

    ያምራሉ ፈጣሪ. ያኑርልሽ

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 роки тому +1

    አንከዋን በስለም ምጥ 🥰በጣም ደስ ያለለ #rowfoodletay 👈

  • @hiwottessema9152
    @hiwottessema9152 2 роки тому +1

    የተረጋጉ እናት እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @mesidemise4459
    @mesidemise4459 2 роки тому

    አንደኛ ነቸዉ እጃቸዉ ይባረክ።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +23

    Beautiful mother and daughter 😍🥰

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 роки тому

    Wawooo ... des telalachu.... mother and daughter...thanks for sharing!

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm 8 місяців тому

    So Wow❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому

    ዋው.... እትዬ... እንኩዋን ስላም መጣሽ
    ወደ ሀገራችን... ጥሩ ስአት ነው የመጣው
    ከ 2 ወር በዋል ሳመር ስለሆነ... ፈታ
    ትያለሽ... ሙያሽማ... ከደርባባነትሽ ጋር
    ለሄ..100% ነሽ.... እጅሽ ይባረክ
    እድሜ @ ከ ጤና ጋር ይስጥሽ
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️….💚💛❤️👈

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @linahabshawit1144
    @linahabshawit1144 2 роки тому

    ላይክ ሰብስክራይብ አርግያለው ረጅም እድሜ አላህ ይስሽ ኡሚዬ😍

  • @konjolove3954
    @konjolove3954 Рік тому

    ቆንጃወቹው።ስታምሩውማሻአላህ

  • @unify9481
    @unify9481 2 роки тому +2

    በርበሬው ፡ ቢጫ ፡ ነው ፡ እንዴ ፡ እርድ ፡ ነው ፡ የሚመስለው ፡ ወይ ፡ ካሜራው ፡ ይሆናል። ሁልጊዜም ፡ ስራችሁ ፡ የእናትና ፡ ልጅ ፡ በጣም ፡ ግሩም ፡ ነው። እግዚአብሔር ፡ ይጠብቃችሁ ፡ ቤተሰብ❤️❤️።

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 2 роки тому +2

    ቃልየ ታድለሽ እናትሽ ጋር በጣም ታምራላችሁ እድሜ ጤና ይስጥልኝ🙏🙏👍👍💖💖

  • @compunour1250
    @compunour1250 2 роки тому

    እጆት ይባረክ የኔ እናት አቤት ሲጣፍጥ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому

    ታድላችሁ.... እናትና ልጆች.... እድሜ ከ
    ጤና ጋር ይስጣችሁ... ልዩ ስራ
    ከ አፍ ይልቅ... አይን ይበላል... ይባላል
    በቃ ነገ... ምሳዬ ይሄ ነው... እጅሽ
    ይባረክ... ሼር ሼር ሼር.... ላይክ.., ስብስክራይብ.... 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👈

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 роки тому

    Betam des telalachu long live mommy betam konjo aserar😄❤️🙏

  • @proudethio1594
    @proudethio1594 2 роки тому

    Betam des tilalachu 😍thank you

  • @Eftah67mihret
    @Eftah67mihret 2 роки тому

    Wawww fqrachu endiet des ylal qalye keep it up mama gobez enat nesh

  • @MeronMulugeta-p9c
    @MeronMulugeta-p9c 8 місяців тому

    እናትና ልጅ ደስስትሉ ሁለታችሁም ግራኝ ናችሁ ደግሞ ሲገርም 🥰🥰🥰

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 2 роки тому

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ቀናሁብሽ ደግሞ በጣም ቆንጆ እና እኩያ እናት አለችሽ መልካም ጊዜ

  • @gulfmuna
    @gulfmuna 2 роки тому +1

    I have no words I cried for a reason u remind me of my mum

  • @martatafesse1608
    @martatafesse1608 2 роки тому

    Beautiful mom

  • @tigistmoges9033
    @tigistmoges9033 2 роки тому

    ስታምሩ 💕💕

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 роки тому +2

    እናቴ እጆት ይባረክ ጥሩ ትምህርት ነዉ ቃልዬ የማን ልጅ ሆንሽና ዛሬ አረጋገጥኩ የጤና ምግብ ያድርግላችሁ

  • @fantayesintayehu2778
    @fantayesintayehu2778 2 роки тому

    wow Mami Betam Des Tilalachihu Gobez

  • @ልጂደሞዝ
    @ልጂደሞዝ 2 роки тому

    የኔ እናት እኳን ደና መጣሽ እኳንም በሠላም ተገናኛችሁ ፈጣሪ ለልጆችሽ እድሜና ጤና ከቦዝቶ ይስጥሽ ዘላለም ኑሪላቸው እናት በጣም እወጅሻለሁ አከብርሻለሁ እማ 🌷🌷🥰🥰🥰🥰💔💔 እኔ ለናት ያለኝ ክብር ግን እየወድድናት ተለየችን ፈጣሪ አፈቀደልንም እናት እዲኖረን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 2 роки тому

    ምርጧ እናታችን እንኳን ሰላም ገባሽ የሜሊ እናት በእውነት ሜሊ ታድለሽ ምርጥ እናት ባለ ሙያ እናት ነው ያለችሽ
    ቀላል ቀናሁ 😃 እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 2 роки тому +1

    አሠራርሸ ለየት ይላል እሞክራለሁ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 роки тому

      ውዴ ደምርኝበቅንነትውዴቤተሠዪብእንሁን

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 2 роки тому

    i love this cute family!!! Moyaayaya kebetu newa

  • @yasmintadi-ee8dx
    @yasmintadi-ee8dx Рік тому

    ማዘረዬ እደሜና ጤና ይስጥልን

  • @YatenayetWeldamasekal
    @YatenayetWeldamasekal 11 місяців тому

    ፍቅር የሆናቹቤተሰብ ናቹ በርቱ ሁላችውም