Dn Tadele begena mezemure(sigefugne)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 962

  • @haregeweinagonafr9268
    @haregeweinagonafr9268 5 років тому +42

    አቤቱ ምንኛ መታደል ነው ዓለምን ንቆ ይህን ከጣእሙ የተነሳ አጥንት የሚያለመልም የመላክትን ዝማሪ ለህዝበ የክርስቲያን ለሃገር ለወገን ፀንተው የሚፀልዬ ቸሩ አምላካችንን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 8 місяців тому +6

    በሕይወቴ ውስጤ የገባ መዝሙር ቢኖር እሄ በገና መዝሙር ነው አቤቱ አምላክ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርው የወንቅሸትው ቅዱስ ገብርኤል 🤲🤲🕊️🕊️በእውነት አጥንት ሚያለመልመውን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉ምን አይነት መመርጥ ነው 🎉🎉ኡፍፍፍ አይ አንቺ ዓለም እያሳሳቅሽ ገደልሽን አምላኬ መንገድህን ምራኝ 🕊️🕊️👏👏👏

  • @emebeteshetu6734
    @emebeteshetu6734 8 років тому +210

    የተሰበረ ልብ የሚጠግን የበገና መዝሙር ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡፡ አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርስራውግሩምነው

    "ሌላ አምላክ የለኝም እንዳትለይ ከኔ
    ሌላ አባት የለኝም እንዳትለይ ከኔ
    ሌላ ንጉስ የለኝም እንዳትለይ ከኔ"አሜን አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ይደረግልን።ዝማሬ መላክእት ያሰማልን!!!

    • @balager21
      @balager21 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @misshana4735
    @misshana4735 8 років тому +95

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ይሔን መዝሙር ብሰማው ብሰማው መቼም አልጠግበውም እግዚያብሔር አምላክ በየገዳሙ ያሉ አባቶቻችንን ይጠብቅልን።
    እርደኤት በርከታቸው ጥባቆታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን

  • @RfewDge
    @RfewDge Рік тому +4

    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲አምላኬ ያተ ስም አይጠገብም ሁሌ ጣፋጭ ነዉ የኔ ቸር አባቴ ዛሬም ተመስገን🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @muhuraasli9878
    @muhuraasli9878 7 років тому +66

    ጸሎቶም በረከቶም ናይ ቅዲሳን ኣቦታት ምስ ኩልና ደቂ ተዋህዶ ይኩን ኣሜን

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 роки тому +2

      ኣሜንንን መረከታቸው ኣይለየን 🙏

    • @genetethiopia7299
      @genetethiopia7299 4 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @KDavid1619
    @KDavid1619 2 роки тому +14

    I always cry listening to this, Glory to you Lord!!! God bless you Tadele for doing righteousness! Amen!!!

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    የድንግል ማርያም ልጅ ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል የገዳማውያኑ እረዴት በረከት በሃገራችን ኢትዮጵያ ጸንቶ ለዘላለም ይኑር
    አሜን አሜን አሜን

  • @hannahoron9740
    @hannahoron9740 6 років тому +54

    I don't understand the language yet, just isolated words, but I can listen and look at the pictures of devotion again and again and again! Thank you so much!!! May God bless you!

    • @onedaygodwilljudgeonus.9247
      @onedaygodwilljudgeonus.9247 4 роки тому +5

      ሂዎት የነዚህ ሰዎች ነው ::

    • @hannasolomon7820
      @hannasolomon7820 3 роки тому +9

      I am not perfect in English let me explain how I understood it. Hope you will see it. Yes it’s very deep gospel song. They used music instrument called “begena “ . It’s also called “ye neseha mezmur” the literal-meaning is “repent gospel song “. We EOT followers listen this kind of gospel songs mostly during the last week of Easter fasting. I hope you know the last week of Easter fasting is called “ he’mamat”. It’s a very sad moment of all orthodox Christian or any other Christian. Since Jesus was crucified and died for our sin. So mostly we listen this kind of gospel song or mezmur to show how sad we are. Also this people u see on the video are very pure people. They departed their body and soul from the world.

    • @hannasolomon7820
      @hannasolomon7820 3 роки тому +8

      The holy song is saying “ when they push me you (God ) carried me ,
      when I starved, you feed me with your hands
      When I feel trusty , you gave me drink
      For everygood thing you are, for being my God, you are my forever God, you are the one that I have .
      Let me call your name again and again
      With out you I didn’t live( age ) for even a min
      I said thank you lord standing in front of u
      .......... I don’t have another God so don’t depart from me ...
      I don’t have helper so don’t depart from me I don’t have a king , don’t depart from me
      I don’t have father , don’t depart from me “ and it continues. I will try to translate it if u want me but as I told u English is my second language. I might be wrong but I just tried

    • @ኢትዮማእድሚዲያ
      @ኢትዮማእድሚዲያ 2 роки тому

      @@onedaygodwilljudgeonus.9247 *ahun yete hedo new gen?mezemur ayawetalenem?*

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ 2 роки тому +1

      @@hannasolomon7820 God bless You ,that is good willing and effort to help others .

  • @yonastemesgen8991
    @yonastemesgen8991 4 роки тому +2

    ሁሌም ያንተን በገና ስሰማ አለም በጣም ቀላል ሆና ትታየኛለች፡፡ ለማለፍ የማይታሰቡ ብዙ ችግሮችንም ባንተ የበገና ምስጋና ተጽናንቸ ማለፍ ችያለሁ ፡፡እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ወንድማችን፡፡

  • @SelamtaLondon
    @SelamtaLondon 7 років тому +45

    እንደዚህ ያለ ከሃዘንና ከትካዜ የሚያጽናና፤ በዕምነት የሚያፀና ዝማሬ ለመስማት በሕይወት ያቆየኽን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባህ። ዘማሪውንም ቃለሕይወት አሰማልን። አሜን።

  • @wu6219
    @wu6219 5 років тому +1

    የተሰበረ ልብን የሚጠግን ተስፋ የቆረጠውን ተስፋ የሚሰጥ ከእግዚአብር ጋር የሚያገናኝ የበጋና መዝሙር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 7 років тому +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከእግዚያብሄር ጋር የሚያገናኝ መሰላል ነው !!!!አጥንትን ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን!!!!

    • @adonaialohi7653
      @adonaialohi7653 7 років тому +2

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
    @ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 років тому +2

    ሁሌም ሰምቼ የማይጠግበው የበገና መዝሙር ስጭንቀን ሁሌ የሀን አዳምጣለው ሁሌም ጭንቄቴን ይፈወሳል።ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድመ ከጤና ጋር ለአባታችን ይስጥልን።

  • @michaeltube8770
    @michaeltube8770 2 роки тому +3

    በውነእት ልብን የሚጠግን የምስጋና ዝማሬ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @beszii1238
    @beszii1238 8 років тому +2

    አሜን አሜን ውስጥ የሚገባ ጣዕም ያለው መዝሙር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ::

  • @etetuabebe3455
    @etetuabebe3455 7 років тому +45

    አሜን አሁንም ከእቅፉ አያውጣን፤ የአባቶቻችን ፀሎት ልመናቸው ይርዳን

  • @tigisttesfaye6825
    @tigisttesfaye6825 Рік тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን፡፡ በእንባ የታጀበ የምስጋና መዝሙር ነው፡፡ እድሜ ይስልጥንል፡፡

  • @meazatefera2494
    @meazatefera2494 8 років тому +40

    እንዴት ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mezekerfitwi8472
    @mezekerfitwi8472 8 років тому +7

    ኣሜን እግዚኣብሄር ኣምላክ ዝማሬ መላእክት ዝተቀበለ ዝማሬኻ ይቀበለልካ ድያቆን ሓውና

  • @meazaeshetu9359
    @meazaeshetu9359 7 років тому +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪመላዐክት ያሰማን
    አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hamelmalgurms5315
    @hamelmalgurms5315 6 років тому +9

    በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @Regina-ws7sp
    @Regina-ws7sp 8 років тому +31

    This Harp of David is awesome. It sounds like the Schuhmann-Frequency of Mother Earth and that Frequency is DNA REPAIRING. Thanks for sharing.

  • @አንጀቴምስለእርሱታወከችነ

    ዲያቆን ዝማሬ መላእክት ያሰማህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህ ይብዛ .በጣም ደስ እሚል አጥንት እሚያለመልም ነው

  • @liyamichael3996
    @liyamichael3996 7 років тому +102

    ዝማሬ፡መላእክትን፡ያሰማልን፡በየገዳሙ፡ስለ፡ኢትዮኢትዮጰያ ፡እና፡ህዝቦችዋ፡የሚፀልዮትን፡አባቶቸቻችንን፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡

  • @bayuzebene3903
    @bayuzebene3903 4 роки тому +2

    ከዚህ ዓለም ጣጣ የሚያረጋጋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @abeneazermulugeta1099
    @abeneazermulugeta1099 8 років тому +91

    ልብ የሚሰብር መዝሙር፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ!

    • @tigdamd3775
      @tigdamd3775 7 років тому +1

      Abene'azer Mulugeta አሜንንንን

    • @tighai1186
      @tighai1186 5 років тому +1

      Amen Amen Amen

    • @KalkidanTsegaye-r1g
      @KalkidanTsegaye-r1g 9 місяців тому

      ቃለ ሒይወት ያሠማልን
      ረጅም እድሜ ይይጦት
      ደስይየሚል ተባረኩልን

    • @KalkidanTsegaye-r1g
      @KalkidanTsegaye-r1g 9 місяців тому

      ua-cam.com/video/QP5K44VrUSQ/v-deo.htmlsi=6K4z4lHD50AIy9Th

  • @kalkidanmetku3841
    @kalkidanmetku3841 8 років тому +16

    ተደምጦ የማይጠገብ መዝሙር LOVE IT SO MUCH!!!!! ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ስላሰማከን አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ማሚየናፊቅሽኛልማሚየስወድ

    ተመስገን አምላኬ የሄ ሙዝምር የሰማዉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላሃለዉ ጥዋት እና ማታ እግዛብር ይመስገን የሰጣሃን ፀጋ ና ጠና አመሰግናሃለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ አባቶቸችንን በእድሜ በጤና ያጠብቅልን በረከተችው ያደርብን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hannahoron9740
    @hannahoron9740 5 років тому +17

    Greetings! I do not know this style of music, it is very different from the usual EOTC mezmure, but it is absolutely beautiful!! Thank you! God bless!
    I am Surinamese from Holland and I have started attending the Eritrean Tewahedo EOTC in Rotterdam, so I have a lot to learn ...

    • @hannasolomon7820
      @hannasolomon7820 3 роки тому +2

      I am not perfect in English let me explain how I understood it. Hope you will see it. Yes it’s very deep gospel song. They used music instrument called “begena “ . It’s also called “ye neseha mezmur” the literal-meaning is “repent gospel song “. We EOT followers listen this kind of gospel songs mostly during the last week of Easter fasting. I hope you know the last week of Easter fasting is called “ he’mamat”. It’s a very sad moment of all orthodox Christian or any other Christian. Since Jesus was crucified and died for our sin. So mostly we listen this kind of gospel song or mezmur to show how sad we are. Also this people u see on the video are very pure people. They departed their body and soul from the world.

    • @hannasolomon7820
      @hannasolomon7820 3 роки тому +1

      They gospel song is saying “ when they push me you (God ) carried me ,
      when I starved, you feed me with your hands
      When I feel trusty , you gave me drink
      For everygood thing you are, for being my God, you are my forever God, you are the one that I have “ and it continues. I will try to translate it if u want me but as I told u English is my second language. I might be wrong but I just tried

  • @yenbaethiopia8613
    @yenbaethiopia8613 6 років тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁል ጊዜ በፍቅር የምሰማው! እድሜና ጤና ይስጥልፕ

  • @younatanteshome5940
    @younatanteshome5940 7 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን .በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው አባቶቻችንም የሚገርም ናቸው በጣም ደስ ይላል።

    • @emabiteemabite2990
      @emabiteemabite2990 6 років тому +1

      Younatan Teshome አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @elizabethyonas6944
    @elizabethyonas6944 9 років тому +6

    አጥንት የሚያለመልም የማይጠገብ መዝሙር በጣም ደስ ይላል መዝሙረ ዜማ ያስማህ!!

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 7 років тому +22

    እግዚአብሔር አምላካችን ከዚህም በላይ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን!!!

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 7 років тому

      ጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ wow

  • @almazetaye3682
    @almazetaye3682 7 років тому +5

    Amen በጣም ይመስጣል በጣም መንፍስን ያደሳል እናመስገን እለን እደሜና ጤና ይስጥልን እሜን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HenryPalmer-co3qk
    @HenryPalmer-co3qk 8 років тому +9

    አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @wondemumelsamo3827
    @wondemumelsamo3827 6 років тому +1

    ቃልህ ለጉሮ ሮዬ ጣፋጭ ለመንግዴ ብርሃን ነው ። መጀመር እንጅ መጨረስ አልችልም ወንድሜ ሆይ ቀለ ህይወት ያሰማልን።

  • @sarasara1359
    @sarasara1359 7 років тому +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በጣም ልብ የሚሠብር መዝሙር ነው ሠምቼው ሠምቼው አልጠግብ አልኩት

  • @bettyweldemeskelbogale7717
    @bettyweldemeskelbogale7717 8 років тому +78

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በህይወቴ በቤቴ ስላደረክልኝ ሁሉ ተናግሬ ስለ ማልጨርሰው ውለታህ ዘወትር አመሰግናለሁ
    ዝማሬውንም ለዘመሩልን ዘማሪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ግዜውን ይባርክሎዎ አሚን

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 8 років тому +26

    የናንተ ጸሎት ህገራችንን ካለችበት ቀውስ ያውጣ ት!!!!!

  • @getachewastatike8622
    @getachewastatike8622 6 років тому +2

    የተሰበረ ልብ የሚጠግን የበገና መዝሙር ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡፡ አሜን አሜን አሜን
    የተሰበረ ልብ የሚጠግን የበገና መዝሙር ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡፡ አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotgebre40
    @hiwotgebre40 Рік тому +4

    ወደ ማንንነት ሚመልስ ውስጥ የምያረሰርስ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሲሰማ ቢዋል የማይጠገብ ❤

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd 5 років тому +1

    የመለአክት ዝማሬ ያሰማልን:: እኛም ሆንን ሀገራችን ያለነው እንደኛ ስራ ሳይሆን በአባቶቻችን የማያቋርጥ ፀሎት ነው:: እረጅም እድሜ ይስጥልን::

  • @neg6897
    @neg6897 8 років тому +20

    አሜን አባታችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን በርከታችሁ ይደርብን አሜን

    • @letaiberhe5516
      @letaiberhe5516 6 років тому +1

      Dabashi የማርያም ልጅ Neg .
      ?for ttyo.

    • @makdisome9631
      @makdisome9631 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ን

  • @urael225
    @urael225 2 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ !!!
    እንደዚህ አይነት መንፈስ የሚያለመልም መዝሙር ለእኛ መዘመርህ ቃላት የለኝም የማመስግንበት ብቻ ተባረክልኝ !!!

  • @kalkidantsegaye7336
    @kalkidantsegaye7336 Рік тому +6

    አቤቱ አምላኬ ወደ ቤትክ መልሰኝ 😢😢😢

  • @سارهالشمري2112
    @سارهالشمري2112 9 років тому

    አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላእክትን ያሠማልን በጣም ልብ የሚነካ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ተባረክ ያገልግሎት ዘመንህን አምላክ ያርዝምልህ

  • @SaraSara-wn9wr
    @SaraSara-wn9wr 7 років тому +39

    አለም ከቱ ኑናት ግን እኛ አይገባንም

  • @afomya-ngy
    @afomya-ngy Рік тому

    በገና የነብስ ምግብ ነው ልብን የሚያረሰርስ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @ስለማይነገርስጦትውእግዚአ

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    የቅዱሳኑ እረድኤት በርከታቸው አይለይን አሜን

    • @zeinabichchorumu4855
      @zeinabichchorumu4855 6 років тому

      ስለ ማይነ ርህየፈራጁያኖረኛል ርህየፈራጁያኖረኛል ርህየፈራጁያኖረኛል ርህየፈራጁያኖረኛል ርህየፈራጁያኖረኛል ርህየፈራጁያኖረኛል ርህየፈራጁያኖረኛል ርህየፈራጁያኖረኛል ርህየፈራጁያኖረኛል a ስጦትው እግዚአብሔት

    • @zeinabichchorumu4855
      @zeinabichchorumu4855 6 років тому

      እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ

    • @zeinabichchorumu4855
      @zeinabichchorumu4855 6 років тому

      ስለ ማይነSisay ገር ስጦትው እግዚአብሔት ይመስገን

    • @samiconoco
      @samiconoco 6 років тому

      ስለ ማይነገር ስጦትው እግዚአብሔት ይመስገን God is good all the time.

  • @ስደተኛዋነኝየድንግልልጅስ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው መንግስተ ተሰማያት ያውርስልን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sebledemis1291
    @sebledemis1291 8 років тому +15

    ዝማር መልአክ ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናወን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @yohanesasmare2806
    @yohanesasmare2806 8 років тому

    አሜን ወድማችን ዝማሪ መላክት ያሰማል አጥትን የሚያለሰልሰ መዝሙር ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ

  • @ማርያምድንግልያማኑኤልእና

    አሚን አሚን አሚን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እርስት መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን አሚን

  • @hanakabatha6545
    @hanakabatha6545 8 років тому

    ዝማሪ መላክት ያሰማል አጥትን የሚያለሰልሰ መዝሙር ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ወድማችን

  • @yemaryamgta5162
    @yemaryamgta5162 7 років тому +6

    Amen amen amen ❤
    Zimara melaki Yasemaln
    Sigafugi ke ekifk arefkugi :-
    Sirbagi antank yablkgi
    .......

  • @SaraSara-wn9wr
    @SaraSara-wn9wr 7 років тому +144

    ምንኛ ታድለዋል አለምን የናቁ

  • @mimali374
    @mimali374 5 років тому

    አሜን። እ ር ይመስገን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው። እ ር ይባርክ።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልህን።

  • @mesanbitmissi80
    @mesanbitmissi80 7 років тому +27

    አሜን አሜን አሜን። ዝማሪ መላክት ያሰማልን መንግስተሰማየትን ያውርስልን። በእውነት የአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @ezgihibuhaile7029
      @ezgihibuhaile7029 6 років тому

      Mesanbit MMissions

    • @salamsaleta488
      @salamsaleta488 6 років тому

      Mesanbit Missi .,። ኣል ።። ። ያናናንንን።ኣ።ን።ይ።ኣ።ይ ኣይይ።ብ4ርዝዝጥጽ

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 6 років тому +2

    አቤቱ እንደሃጥያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ..ዝማሬን መላእክትን አሰማልን...አሜን...

  • @plsstopusingmyname
    @plsstopusingmyname 5 років тому +4

    I grew up listening Begna at lente fasting time. However this song heart touching. I thought I no longer had emotions, was I wrong.

  • @selemuntnsae1484
    @selemuntnsae1484 2 роки тому

    I’m happy good please ኣሜን (3) ዝማረ መላእክቲ የስምኣልና

  • @web4924
    @web4924 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ፈጣሪ ለንሀ አብቃ እኔ ሀጢያተኛውን ዘማሪቃል ህወሃት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እና ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን⛪💚💛❤💮

  • @endalkachewmisganawabate4085
    @endalkachewmisganawabate4085 7 років тому +1

    ይሔን መዝሙር ብሰማው ብሰማው መቼም አልጠግበውም እግዚያብሔር አምላክ በየገዳሙ ያሉ አባቶቻችንን ይጠብቅልን።
    እርደኤት በርከታቸው ጥባቆታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን

  • @sebleseblewongel1459
    @sebleseblewongel1459 9 років тому +3

    Kale hewot yasemalen leb yemeneka orthodoxawe mezemur fetare yagelegelot zemenehen yarezemelen eresu yetebekeh yehewot megeb new yakafeleken tebarek*

    • @selamseelam3156
      @selamseelam3156 7 років тому

      Seble Seblewongel ዝማራ መላምት ያስማልን

  • @AdonyasNigusu
    @AdonyasNigusu 3 місяці тому

    ሲርበኝ በእጅህ ያበላሀኝ ሲጠማኝ አንተን ያጠጣሀኝ የዘላለም አባት አንተው ነህ ያለህኝ ☦️❤🙏

  • @hagoszerezgi4452
    @hagoszerezgi4452 7 років тому +5

    Amen amen amen may Lord Jesus Christ bless you
    I'm really glad to hear that lovely holy song

  • @elisayemaryamlij6679
    @elisayemaryamlij6679 6 років тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    አጥንት የሚአለመልም መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር

  • @ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ

    እኔስጌታየንእወደውአለሁ
    እግዛብሔርአምላኬሆይ
    ስለማይነገርስጦታህ
    አመስግናለሁ
    ዛሬምነገምዘውትርምከፉበልልኝ

  • @ማእሌትስላሴ
    @ማእሌትስላሴ 5 років тому

    ሳላለቅስ መስማት የማልችለው መዝሙር ጌታ ዎይ ዘመኔን ሳመሰግን ልኑር ለዘማሪው እድሜ ጨምሮ ይስጥ😥😥

  • @minawshawa2220
    @minawshawa2220 7 років тому +3

    Amen Amen Amen kalehiwot yasamalin

  • @letayletay6288
    @letayletay6288 6 років тому

    የመዝሙሩ ባለቤት ሉኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ሂልናችን ብጭንቀት በተወጠረበት ግዜ በነዚህ በረቂየ አባቶች አደረክ አጥንት የሚጠግን መዝሙር አንደንሰማ ስለፍቀደክልን እናመሰግንሃለን

  • @mekdasgetechew9236
    @mekdasgetechew9236 7 років тому +4

    amen amen amen abatachinn zmare melaektn yasemaln!!

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 5 років тому +1

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @adaamaadamaa441
    @adaamaadamaa441 7 років тому +7

    አቤቱ ጌታአየ እየሡሥ ክርሥቶሥ ሆይ እንደኛአ ሀጣአት ሣአይሆን እንደ አንተአ ቸ
    ርነት ይቅር በለን አሜን አሜን

    • @azebyeheyis3193
      @azebyeheyis3193 6 років тому +1

      Ejege betame yemewedew begena
      Semechawe aletegebem zemare melaketen yasemalen! !!!

  • @kbromlove3692
    @kbromlove3692 6 років тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ውስጥህ የሚቀሰቅስ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @salamha8626
    @salamha8626 6 років тому +2

    የተሰበረ ልብ የምመልስ መዝሙር ነው ዝማሬ መለእክት ያሰማልን አባታችን

  • @masramasara2161
    @masramasara2161 8 років тому +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክ ያሰማልን!!!

  • @netsiali1428
    @netsiali1428 8 років тому +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎት አስቡኝ

  • @shewaneshegozays766
    @shewaneshegozays766 7 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እዴኔ በዝች አለም ሃጺያት የበዛበት የለም እሱ አድዬ ይጠበኝ

    • @yaredsyum8251
      @yaredsyum8251 7 років тому

      amen amen amen zemare Malakka yasemalena!!

  • @ashenafimegersa5900
    @ashenafimegersa5900 7 років тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት

    አምላኪ አባቴ መጠጊያየ የድንግል ማርያም ልጅ እባክህን ለንስሃ አብቃኝ

  • @yfk244
    @yfk244 7 років тому +6

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን፡፡

  • @መርሃዊትሽሻይጎል70እንደር

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን መሀርና ክርስቶስ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️ ቃል ሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 7 років тому +6

    Betam des yemil Mezmur new zemare Melaektn yasemalen 💚💛❤

  • @ethofriendship3973
    @ethofriendship3973 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ምድርህን እና ፍጥረትክን ጠብቅ ከጥፋት ጠብቀን🙏🏾

  • @senaitb.s9897
    @senaitb.s9897 8 років тому +2

    Tebarek! it has power to communicate with our Almighty God.

  • @AlazarAraya-o8e
    @AlazarAraya-o8e 4 місяці тому

    ሰማይ ደርሼ መጣሁኮ እንዴት ደስ ይላል ደሓየ ዳዊት

  • @tigistgetachew8322
    @tigistgetachew8322 8 років тому +21

    AMEN AMEN AMEN ❤️❤️❤️

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በሰማት ጊዜ ልብ ወደ መቅደሱ ወደገዳም ተሳበ አቤቱ የልቤ መሻት ፈፅልም ጌታሆይ

  • @hiruttola1595
    @hiruttola1595 7 років тому +4

    Amen Amen Zimare melahiktin yasmalen.. .♥♥♥♥♥

  • @moloa9076
    @moloa9076 5 років тому

    በጣም ውብ ዝማሪ እድሜን ጤናን ተመየውልክ ዘመን ይባረክ ከጭንቀት የሚያላቀኝ መዝሙር

  • @dawitdawit8358
    @dawitdawit8358 7 років тому +3

    kale hewet yasemalin Deyakon

  • @እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ

    ማነዉ እንደኔ እያለቀሰ የሚያዳምጠዉ 😢😢 ለንሰሀ ያብቃን በስደት ያለነዉን 😢😢

  • @sofintayalew7594
    @sofintayalew7594 7 років тому +3

    አሜን ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን

  • @odenaglow69
    @odenaglow69 8 років тому

    ዝማሪ.መልእክት.ያስማልንአባታችን.የእድሜ.ዘመንወትን.ይባርክልን.እድሜና.ጤናይስጥልን.እግዚብሒር.አላክ.ይባርክልን

  • @ድንግልማርያምእናቴእየሱስ

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @liyayosef4975
    @liyayosef4975 3 роки тому +1

    ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏