👉🏾የፀበል ቀናት ገደቦች እንዴት ተሰጡ ለምሳሌ 5ቀን 7ቀን❓

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 4

  • @HabtamuAlemayehu-i6w
    @HabtamuAlemayehu-i6w Місяць тому

    በጣም ይጨንቀኛል አለማመን እና መጠራጠር በውስጤ አለ ጭንቅላቴ በጣም ይወጠራል ሁለት ሳምንት ሆኖኛል ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ምን ላድርግ

    • @Melaku-Tebeje
      @Melaku-Tebeje 6 днів тому

      ምንም ማድረግ አይጠበቅም እጅግ አዝታችሁ ጸለይዩ ይህ የሰይጣን መንፈስ ነውና ማሸነፋ የሚቻለው በመጸለይ በመጾም ያባቶችን ገድል በማንበብ ነው ስለእውነት በፈጣሪ ስራ መጠራጠር ይቻላልን??

  • @HabtamuAlemayehu-i6w
    @HabtamuAlemayehu-i6w Місяць тому

    ንስሀ ገብቶ የንስሀውን ስርአት እየፈፀሙ ፀበል መጠመቅ ይቻላል ወይ?

    • @Nati_Gang
      @Nati_Gang 11 днів тому

      ንሰሀዉ ከተፈፀመ ቡሀላ መጠመቅ የተሻለ ነዉ