Ethiopia_ የዘንባባ ዳንቴል ስራ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • / ethio_crochet
    Facebook page : goo.gl/bdo1rL

КОМЕНТАРІ • 125

  • @user-sm6qn2yc4h
    @user-sm6qn2yc4h 5 років тому +3

    እኔ ገናዛሬ አየሁሽ በጣም አሪፍ ነው እሻአላህ እሥኪ እማራለሁ እናመሠግናለን

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 6 місяців тому +1

    ያንቺን እያየው በጣም ቆንጆ አድርገ
    ሥራውት🎉🎉❤እጅሸ ይባረክ🎉

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Рік тому +2

    ወላሂ እጅ ስራ በጣም ምወደው ስራ ነው ግን ዲዛይን አላቅበትም ግን ወላሂ አንቺን እየተከታተልኩ ልክ እዳንቺ ይሄ ስራ ልጨርሰው ትንሽ ክር ብቻ ነው የቀረኝ በጣም አመሰግናለሁ ለመልካም እነትሽ ቃላት የለኝም 🙏😍

  • @nabanb3034
    @nabanb3034 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት ፈጣሪ ይባርክሽ ምርጥ ስራ ነው ውድጀዋለሁ ክፍል ሁለት ልቀቂልን 🙏🙏🙏

  • @user-tn7jd6jo9b
    @user-tn7jd6jo9b 5 років тому +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ እህት😍😍😍የተለያየ ዲዛይን ካቺ የተማርኩ ነው በጣም አመስግናለሁ ቪድዬ ዳውሎድ እያረኩ አስቀምጠዋለሁ ኢትዮ ስገባ ለመስርት ስራዎችሽ በሙሉ በጣም አሪፍ ናቸው በርቺ ጠክሪ የኔ ባለሙያ

    • @martashadi1546
      @martashadi1546 5 років тому

      የኔ፣ማር፣ስርቸው፣በጣም፣ያምራል፣እባክሽን፣ስምት፣ቁጥርን፣እና፣ብስቁት፣ዳንቴልን፣አስይን፣ማር፣ከልብ፣እናመስግናለን

  • @Asiatube
    @Asiatube Рік тому

    ሰላም እህት የእጅ ስራወችሽ በጣም ማራኪ ናቸው በርች እናመሰግናለን

  • @user-jv2vz3gx9i
    @user-jv2vz3gx9i 6 років тому +3

    እስኪ ፀሃይ ግባት የሚባለውን ዳንቴል አሳይኝ እህት በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ ማርዬ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 роки тому +1

    Thank you konjo for refreshing my mind! አርስት አድርጌው ነበር

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 3 роки тому

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ እምወድሽዋ

  • @AlamAlam-kh6rl
    @AlamAlam-kh6rl Рік тому +2

    ዘንባባ ዩቲዩብ ላይ አንቺጋ ብቻ ነው ያለዉ የሚያምር ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @kamila-xw1rg
    @kamila-xw1rg 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ በርችልኝ የኔ ቆጆ እድሜ ላቺ ባለሞያአረግሽኝ🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🍬🍬🍬🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahbubaumeryalhabareya2095
    @mahbubaumeryalhabareya2095 4 роки тому +1

    ከስር ያለው በጣም ያምራል ፕልስ እሱን አሰራር አሳይን ሙያ ብሎ ዝም ነው እናመሰግናለን

  • @user-em9sj6cl4k
    @user-em9sj6cl4k 4 роки тому

    betam new mamesegenshe ewedeshalh berchey ena sercawalu Tank you

  • @alhamdulillahlknowthatalla6302
    @alhamdulillahlknowthatalla6302 5 років тому +1

    wow betam yamrale fasi brechi bezu emalakachewn dizaynochi temryalehu ejishin ayekoretmwe .Ewqetun chemro chemamro yestshi.

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 6 років тому +2

    በጣም ቆንጆ ነው እኔ አራት ማዘን አልችልም ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽን ይባርክልን እህት

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому +1

      Aginche Genet አሜን

  • @mariammar3711
    @mariammar3711 6 років тому

    ወይኔ በጣም ሀሪፍ ነበር ግን አልወዲዱ አለኝ እህቴ እናመሰግናለን

  • @loveLove-ev7mq
    @loveLove-ev7mq 6 років тому +5

    Woooow እኔ ገና ዛሬ አየሁሺ በርቸ ጎበዝ ለመማር እሞክራለሁ አልችልም ዳቴል

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      sebrina Love እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ: ምንአልባት ይህ ሊረዳሽ ይችላል
      ua-cam.com/video/JpE9qJf2qp8/v-deo.html

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 4 роки тому

      እኔ ወለሂ እንዴትም እንደምሠራ አለቅም

    • @semira1209
      @semira1209 4 роки тому +1

      እኔ አቃለሁግን ብዙ ዲዛይን ስላለ መማር እፈልጋለሁ

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 4 роки тому

      @@semira1209 አለህ ይጫምርልሽ መር መወቅ ይጠቅማል

  • @neima5439
    @neima5439 5 років тому

    ውይይይይ እጅሽን አይቆርጥምሽ ማማየ በጣም ያምራል

  • @bashaduleloo1497
    @bashaduleloo1497 6 років тому

    Wooooooooow tebarekii terebezashi layii yalew siyameriiiiiiiiii

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      Bashadu Leloo amen amen amesegenalew

  • @user-nc7si7tt7d
    @user-nc7si7tt7d 2 роки тому

    ማሻአላህ በርቺ 👍👍🌹

  • @mahlatmolayoutube6665
    @mahlatmolayoutube6665 3 роки тому

    እጅሽይባረክእህቴኑሪልን ማርያምንካንችብዙድዛይኖችንእየተማርኩነውምንምአላውቅነበርእግዚአብሄርያቆይሽ

  • @user-et1gf2mu1y
    @user-et1gf2mu1y 5 років тому +1

    ፈሲዬ አይቼ እየሰረሁ ነው እስከመጨረሸ አሰይን

  • @user-lk2fy5wg2m
    @user-lk2fy5wg2m 6 років тому

    በጣም አሪፋ ነው የምልሽ አዳዳስ ዲዛይነሮች ካሉሽ መስራት ፈልጋለሁ

  • @ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅር

    እነመሰግነለን እህታችን በጣምባለሙያነሽ እኔም ሀገሬ ስገባ እሰራላሁ እዚህኳንአይታሰብም

  • @user-fn2xo7sp5d
    @user-fn2xo7sp5d 4 роки тому +2

    ሰራውት የኔ ባለሙያ እናመሰግናል

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 6 років тому

    Wawu fasi inkuwan beselam matash wawuuuuu ijish yibarak berchi mare

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      Mesi Gemechu አሜን መሲዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 років тому

    Good job konjo !

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      frity getachew Thanks konjo

  • @ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ

    በርቹልን ያምራል ይጅሽ ይባረክ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      ስም ለምኔ የቢላል ዘር የአላህ ባሪያ ነኝ አሜን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 роки тому +1

    እሰከመጨረሻው አሳይኝ ወዴ

  • @maryamassenassenmaryam7930
    @maryamassenassenmaryam7930 4 роки тому

    በጣም አሪፍነው እናመስግናለን

  • @aminahshefa5916
    @aminahshefa5916 6 років тому +1

    የእኔ ማር ስራው በጣም ያምራል ግን ከበደኝ ለምን እንደሆነ አላቅም በጣም ነው ማመሰግንሽ እህት ቀጥይበት ጎበዝ ብዙ ሰርቻለው ከስራዎችሽ ግን ይሄ ከበደኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      Aminah Shefa ለሚቀጥለው ቀለል ያለ እሰራለው እሺ እህቴ

  • @user-yt1vs3ju4y
    @user-yt1vs3ju4y 5 років тому

    በጣም ነው የሚያምረው

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 років тому +5

    በፊት ዳንቴል መስራት ስፌት መስፋት ጥጥ መፍተል ሞያ ነው አሁን ግን ብዙም ስው ትኩርት አያድርግበትም ይህን ስርተሽ በቪዲዮ መልቀቅሽ በራሱ ሊጠፋ ያለውን ነገር እያቆምሽ ነው በግልሽ ማለት ነው ጠንክር በይ ሞያ ለራስ ነው ብችል ምን ያህል ደስ ባልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому +1

      Nina Tadesse አመሰግናለው 💝ልክ ብለሻል አሁን ላይ ብዙም ሰው አይሰራም ነገር ግን የተወሰኑ ሰዎች እየሰሩ ገበያ ላይ በውድ ነው የሚሸጡት: ለዛም ነው የጀመርኩት ፍላጎቱ ካለሽ ሞክሪው የማይቻል ነገር የለም ቆንጆ:

    • @user-hl3bl6gd9s
      @user-hl3bl6gd9s 5 років тому

      ኘጠጠከ

    • @user-ln5vg2zw9q
      @user-ln5vg2zw9q Рік тому

      አይይ ልድርሽ ቆይ ተዉኩት ሰነፍ

  • @aminahshefa5916
    @aminahshefa5916 6 років тому

    አሚን ማር ፋስዬ የfb ኒክ ኔምሽ ይሄው ነው እድሜ ለአንቺ ጎበዝኩኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому +1

      Aminah Shefa Ethio crochet ነው የሚለው: በርችልኝ እህቴ

  • @እማየበሰምሸልጠራ
    @እማየበሰምሸልጠራ 4 роки тому

    በጣን ደስ ይላል እጅሸ ይባረክ

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 3 роки тому

    ከአንችብዙሙየተምሪያለሁ የኔ ቆንጆ አላህ ይስጥልኝ

  • @ፍቅርጉራጌዋ5
    @ፍቅርጉራጌዋ5 4 роки тому

    ማሻአለለህ በጣም አሪፍነው

  • @rabiaaladewuyah9453
    @rabiaaladewuyah9453 4 роки тому +1

    የዘንባባ ሆኖ የመሶብ አሳይን በተረፈ በርቺ

  • @halimahalima6276
    @halimahalima6276 6 років тому +1

    thank you 👍

  • @ሁንፍይኩንእላህሁንያልውይ

    እህት ብጣም ያምራል እናምስግናልን

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      ሁን ፍይኩን እላህ ሁን ያልው ይሆናል አመሰግናለው

  • @banchukasa312
    @banchukasa312 6 років тому

    የእኔ ቆንጆ እጅሽ ይባርክ ውይ ምንም ሊገባኝ አልቻልም ሰንሰሎን እየስራሁ ነበር ድርብ ክሮሼ ሲጀመር እንቢ አለኝ

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 6 місяців тому

      ቀላል ነው ደጋግሜሸ ሞክር
      እችላለሁ ብለሸ ራሰሸን አሰሚነሸ👍👍

  • @fatiamusata8888
    @fatiamusata8888 6 років тому

    ዋዉዉዉ አሪፍ ነው

  • @ተዋህዶናትእምነቴኢትዮጵያ

    ዋውውውውውበታም ያምሪልእህቴ በርቸ

  • @ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ

    የኔ ቆንጆ እጅሽን ለወርቅ ይበለው እኔም እሞካክራለሁ አንችን እያየሁ ግን አልተቻልኩም ችግሩ ለመዳም አልፈጋም እንዳው እኔማ እዚህ ዩቱ ዩብ ውስጥ ያላችሁ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 6 років тому

    ዋው ብየለው እኔ በልሰረም የምስቴን ድርሻ ልይ ብዬ ነው

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      RESHAD APP አመስግኛለው: አብረሽኝ ስሪ በልልኝ

  • @sosualp3249
    @sosualp3249 6 років тому

    ፍሲካየ እርጋታሽ እራሱ በጣም ነው እምወድሽ የኔ አመለ ሸጋ እኔ ግን ክብ ስስራ እየጎደጎድ እደኳፍያ ይሆንብኛል ምን ላድርግ እና ደግሞ ማንኛውንም አይነት ክር ለተለያዩ ዲዛይኖች ብንጠቀምበት ችግር አለው መልሽልኝ ማርየ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      Sosu Alp እንዴት ነሽልኝ ቆንጆ: ለሚቀጥለው ቪዲዮ ክብ ዳንቴል ሳይጎደጉድእንዴት እንደሚሰራ አሳይሻለው: እኔ ለጠረንጴዛ ቀጭን ክር ነው ምርጫዬ: አንዳንድ ሰው በወፍራም ክር የሚሰራም አለ እነወደፍላጎት ነው: አንቺም በፈለግሽው የክር አይነት ልትሰሪ ትችያለሽ ነገር ግን የኪሮሽሽን መጠን ከክርሽ ጋር አንድ አይነት መሆን አለበት ።ያለበለዚያ ሊጎደጎድብሽ ወይም ክፍተት የበዛው ስራ ይሆንብሻል

    • @sosualp3249
      @sosualp3249 6 років тому

      አመሰግናለሁ የኔ ናት አላህ ይጠብቅሽ

    • @sosualp3249
      @sosualp3249 6 років тому

      ፍሲካየ ቴሌግራም ከፍተሽ ብትለቄልን እያወረድን ለመስራት አንቸገርም እዚህ ላይ ግን የግድ ኔት ያስፍልገዋል

  • @tebeynberhan925
    @tebeynberhan925 2 роки тому

    ሠላም እናመሠግናለን የኔ እህት ክሩን የት ነው ምናገኘው ኢትዮጵያ ነው ያለሁት

  • @hawanurye3144
    @hawanurye3144 6 років тому

    ማሻ አላህ ደሥ ይላል ረ በናታችሁ እንደት አርጌ ላውርድ አብ እምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ

    • @user-et1gf2mu1y
      @user-et1gf2mu1y 5 років тому

      ቲዩብ ሜታ የሚለውን አዊርጂ

  • @aminahshefa5916
    @aminahshefa5916 6 років тому

    እሺ የእኔ ማር ደሞ ይንን።ስራ ስለወደድኩት ተመችቶኝ ሰራውት እኮ ግማሽ ደርሻለው አመሰግናለው ማር ውድድ በርቺ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      Aminah Shefa ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እህቴ እኔም ውድድ

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 6 років тому +1

    wow betam arif new fasi

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      Salem tube Thanks gn Fasi negn

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому

      Fasi crochet sorry fasi

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      Salem tube mesim gobez lij nech tata yelewem

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому

      Fasi crochet awo gin yaw yeha yanchi sera new yameral betam

  • @kalkidanmengste6807
    @kalkidanmengste6807 3 роки тому

    Fasi egzabher ystlgn kebadun kelal argesh nw ymtakerbiwu edme lanchi beten bedantel asheberekut

  • @user-ep8xi2ic7k
    @user-ep8xi2ic7k 4 роки тому

    የኔእህት ስሯሽ ሁሉሀሪፍነው እስኪየፀሀይግባት አገባብ አያይኝ

  • @rabiaaladewuyah9453
    @rabiaaladewuyah9453 4 роки тому

    ፋሲዬ እንደዚህ ድዛይን ሆኖ በሞሰብ አሳይን??

  • @abebaalemu4622
    @abebaalemu4622 4 роки тому

    ፋሲዬ ጥሩ ክሮችን ኢትዮጵያ ማግኘት እንችል ይሆን እምታውቂው ነገር ካለ

    • @FasiNico
      @FasiNico  4 роки тому +1

      ኢትዮጵያ አለ የተለያየ ክር እህቴ ግን ይሄ የምሰራበትን እዛ የነበርኩ ግዜ አላገኘሁም ። የሚያውቁ ካለ እጠይቃለው የሚገኝ ከሆነ

    • @abebaalemu4622
      @abebaalemu4622 4 роки тому

      @@FasiNico እሺ ፋሲዬ አመሠግናለሁ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 5 років тому +1

    ይሄን ዳቴል ሰራሁት ሲአምር ሳላመሰግንሽ አላልፍም

  • @user-jd6hj6gr6w
    @user-jd6hj6gr6w Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zeenatmuhamed3732
    @zeenatmuhamed3732 6 років тому +1

    እናመሰግናለን ግን ሀገር ስገባ ኢንተርኔት ነለም እዴት እያየው እሰራለው ዳውሎድ አድርጌ እዳልይዝ ስልኬ እየሞላ እቢ አለኝ

    • @zeenatmuhamed3732
      @zeenatmuhamed3732 6 років тому

      @Hayat Hayat ሚሞሪ 50 ድርሀም ገዝቸ ሚሞሪውን ስስገባው እዳለ ፎቶወቼና ቪድዪ ይበላሻል አይሰራልኝም ሚሞሪውን ሳወጣው ደሞ ጥሩ ይሆናል ለምን እደሆነ አልገባኝም እጅ ሚሞሪው ቢሰራልኝ እዴት ደስ ይለኝ ነበር

  • @zaraalo150
    @zaraalo150 5 років тому

    Very nice

  • @semira1209
    @semira1209 4 роки тому

    እሽ እናመሰግናለን እህት እስከመጨርሻው ድርስ ስድስት ኪሮሸነው የሚሆነው እስከሚቆርጥ ድርስ

    • @FasiNico
      @FasiNico  4 роки тому

      አዎ በዛው ነው የሚቀጥለው

    • @semira1209
      @semira1209 4 роки тому

      ሰራሁት እህት ግን መጀመሪያው ላይ እየርገበ እቢአለኝ ስተየ ተርተርኩ ምን ላርግ

  • @aminahshefa5916
    @aminahshefa5916 6 років тому

    ok konjo thanks

  • @maryamassenassenmaryam7930
    @maryamassenassenmaryam7930 4 роки тому

    እንደትነው ከስር ጎፍላ ማውጣት እምችለው

  • @semira1209
    @semira1209 3 роки тому

    እህት ብዙ ግዜ ሞከርኩት እየተቆርፈ እቢ አለኝ

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 років тому

    Thanks my sweet

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      zmta wste new!! wollo yefqr hager! U r welcome

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 3 роки тому

    ይችንም ሰርቻታለሁ

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 4 роки тому

    እየሞክርኩ ነበር ግን እንደ ኮሮያ ይጠቀለልብኛል ምንድነዉ ችግሩ?

  • @astergirma8728
    @astergirma8728 5 років тому

    በጠም የምረል ፈስ እጅሽ ይበረክ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 6 років тому

    Batam yamral

  • @yezemenmisale
    @yezemenmisale 5 років тому

    የኘሮደሪ አሰራር አሳይን

  • @Aysha-oy9pf
    @Aysha-oy9pf 6 років тому

    በጣም አመሠግናለሁ እህት ለጥያቄዬ መልስ ስለመለስሽልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      Aysha 123 ምንም አይደል

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j Рік тому

    እማ እባክሽ መልመድ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም

    • @FasiNico
      @FasiNico  Рік тому

      ይህን እይው ይረዳሻል
      ua-cam.com/video/HGIPvlmPp1Y/v-deo.html

  • @ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ

    የክሮሹ ቁጥር ስንት ሳንቲ/ሜ ነው

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      ስም ለምኔ የቢላል ዘር የአላህ ባሪያ ነኝ 1·00 mm

    • @ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ
      @ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ 6 років тому

      እሺ የኔ ማር እየሰራሁት ነው በጣም ቀላል ነው ከልብ አመሰግናለው ስጨርስ እንደ ተለመደው እመጣልሻለው በርቺልን

  • @user-kh3js2wv9q
    @user-kh3js2wv9q 6 років тому

    ማርርየ መሥፍውንየትነውየምናገኝው እሥቲንገሪኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      ባለዝናነሽ ጎደር ር የት ሀገር ነው ያለሽው እህቴ

    • @user-kh3js2wv9q
      @user-kh3js2wv9q 6 років тому

      ለግዜው አርብሀገርነኝ ማሬ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 років тому

      ባለዝናነሽ ጎደር ር ሳውዲ ወይም ኩዌት ከሆን አሁን የለቀኩት ቪዲዮ አለ እይው እስቲ ያለበትን ቦታ ልጆች ነግረውኝ

    • @user-kh3js2wv9q
      @user-kh3js2wv9q 6 років тому

      ማርየ እኔ ኦማን ነው ያለሁት መሥፈው በግልዘኛ ሥሙ ምድነውየሚባለው ሡቅእድጠይቅ

    • @user-kh3js2wv9q
      @user-kh3js2wv9q 6 років тому

      ውይምባርበኛ ሥሙንተባበሪኝ

  • @maryamhassen8096
    @maryamhassen8096 6 місяців тому

    ትሽጨያለሽ

  • @user-sm6qn2yc4h
    @user-sm6qn2yc4h 5 років тому

    👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍

  • @zaitholahmed6206
    @zaitholahmed6206 4 роки тому

    Eskmchrswu.asayn