ጥሩ ባል ወይም ጥሩ ሚስት ለመሆን የሚያስፈልገው - Appeal for Purity

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 190

  • @appealforpurity
    @appealforpurity  5 років тому +49

    I'm so sorry guys. I completely forgot to write the titles of the books I recommended in the above video for all married couples. Okay, here they are:
    "Sacred Marriage:" What If God Designed Marriage to Make Us Holy More Than to Make Us Happy?
    "Cherish:" The One Word That Changes Everything for Your Marriage; and
    "Sacred Influence:" How God Uses Wives to Shape the Souls of Their Husbands, all three books by Gary Thomas.
    I bought all these wonderful and life changing books from Christianbookstore.com or amazon.com. I don't remember exactly where but you can check them out from both websites. I don't think if any of these books are translated in Amharic.
    Blessings!

    • @yoredanosbelaw1512
      @yoredanosbelaw1512 5 років тому

      Appeal for Purity እህቴ እባክሽ ማናገር እችላለሁ? ማለቴ ተ

    • @birtukanwendemagegne4935
      @birtukanwendemagegne4935 5 років тому

      Tebarke ehetachen enwodeshalen tedaresh yebarek

  • @faithhopelove2484
    @faithhopelove2484 5 років тому +20

    የኔ እናት ልዪነት አለብሽ እኮ ተባረኪልን ንግግርሽን ዝግታሽ የምታስረጂበት መንገድ ሁሌም ነው የሚገርመኝ ምንኛ ድንቅ ሰው ነሽ ስላቺ ጌታ ይባረክ

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 5 років тому +13

    አሜንንንን ጌታ ይባርክሽ ግሩም ሴት ግሩም ትምህርት ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይባርከው እወዳችሃለሁ።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 5 років тому +2

    የእግዚአብሔር ቃል ውስጣችን እንዲፅና በህይውትዘመናችን በእምነታችን የጠነከርን , በመኖር ውስጥ ያለውን ውጣ ውረድ በመቻቻል ለትዳር እጋራችን እክብሮት በመስጠት የስላም ትዳር እፍርቶ ቤተስብ ለመመስረት በጣም ቁልፎ ነገር ፀሎትና እግዚእብሄርን ማግኘት ነው !! ቢበላም ቢጠጣም ቤትም ቢሽበርቅ ሁሉም ቢሟላም ውስጣችን በየቀኑ በምናደርገው ነገር ሁሉ የእግዚአብሔር ቸርነትና ምስጋና ክእሌለን ቦዶ ህይውት ነው!!
    ዛሬ ባለሁበት ቦታ ላይ ሆኜ ትላንትናን ሳየው ባለቤቴ የሚለኝ ሁሉ እንቺ የምታቀርቢያቸውን ሰስማው ያስደስተኛል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን 🙏🏽
    ልጆቻችንም የተባርኩ የፍቅር ስው ሆነዋል ተመስገን ነው !!

  • @ዶርበጣምነውየምወድሽጌታአ

    ዶ/ር መስከረም በጣም የምወድሽና የምማርብሽ ሰው ነሽ ዛሬ ጊዜ አግኝቼ ብዙውን አዳመጥኩት በጣም ተምሬበታለሁ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @Yemedan
    @Yemedan 5 років тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የተወደድሽ እህቴ ገና ድምጽ ሽን ስስ ማው ውስጤ ይደሰታል ተባረኪ ያንች የሆነው ሁል ይባረክ!!

  • @kejeletumiesa4803
    @kejeletumiesa4803 11 місяців тому +1

    የኔ እናት ጌታ ይባርክሽ

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 5 років тому +1

    የምወድሽ እኔ ተጠቅሚያለሁ ብዙ ሰው እንደሚጠቀም አምናለሁ ቤቱን ልጆቹን በመማር በማወቅ ማትረፍ የሚፈልግ ያአንች ትምህርት አስፈላጊ ነው በውነት ባለቤትሽ ስለሚባርክሽ ለእኝም ስለሚፅልይልን ጌታ ዘመኑን ይባርክ የብዙ ቤተሰብ ትዳር ስለምታተርፎ ትውልዳችሁ ዘሮችህ ይባረኩ አሜን

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 5 років тому +3

    እውነትሽን ነው የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ትዳራችንን መኖር እንዳለብን ይመክረናል ስሙ ይባረክ

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል

    መስኬ ተባርኪ ዘመንሽ ይባርክ ቃል ያለው ህየወት አለው ቃሉን ማንበብ በጣም።ነው ጥቅም ያለው ከእግዚአብሔር ያለን ግኑኘት ይጠበቃ ያድርገዋል ለእግዝአብሔር እንድምንገዛው ለባሉቻችን ማክብር እና መውደድ አለብን ጌታ ይባርክሽ
    አስመሳይ ሳንሆን የምንተገብር የምናስተውል ያርገን

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 років тому

    አንች የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ

    ዶ/ር እግዚያብሔር ቤትሽን ትዳርሽን አገልግሎትሽን ያንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ።

  • @salem4086
    @salem4086 4 роки тому +1

    ባሌ በጣም በጣም ያመነዝራል የእ/ር ቃል መፋታትን ይጠላለሁ ስለሚል ብዙ ጊዜ አቅርታ አድርገለት አብሬ መኖር ብሞክር አኔ ለመግደል አቅድ አዉጥቶ ከለላ ባል ካላት ሴት ጋራ ሰማከር ሰማዉ ይህ 7 ጊዜ. መሆኑ ነዉ አ/ር አያስመለጠጘ ዛሬን ደርሽለሁ ምንት መክርጘለሽ እህቴ

  • @wongelmelkamu9053
    @wongelmelkamu9053 5 років тому +1

    ለባልሽ ያለሽ ክብር እና ፍቅር በጣም ነው የምወድልሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 років тому

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዋው ምክርሽ ትትናሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔ እድሜና ጤና ያድልሽ ያክብርሽ እህቴ

  • @berhanumengistu4435
    @berhanumengistu4435 5 років тому

    መሲ ያባቴ ልጅ ጌታ ዘመንሽ አብዝቶ ይባር!! በአገልግሎትሽ ብዙ ተጠቅሚያለው።

  • @martamekonen2702
    @martamekonen2702 5 років тому

    ዘመንሽ ይለምልም እህቴ ቡሩክ ሁኝ ግን እነዚህን መጽሐፍቶች በአማርኛ ማግኘት የምንችልበት መንገድ ካለእባክሽ ከነ አድራሻው በትልኪልን ባለንበት ሀገር እንኳ ወተን ተመችቶን ባናገኘውም ሀገራችን ስንገባ ገዝተን እናነባለን ተባረኪ

  • @banabelay9246
    @banabelay9246 5 років тому

    ዘመናችሁሁሉይባረክ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 років тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ትምህርቱን በፍቅር ነው የምታስተምሪው ሁልግዜ ስለ ባልሽ ስትናገሪ እንዴት ፍቅር ነሽ ብቻ መታደል ነው ። እውንት ነው መፀሀፍ ቅዱስ በየቤታችን ከአንድም ሁለት ሶስት አለን ግን ቁጭ ብለን ለማንበብ ግን ጊዜ አንሰጥም እዛው ቤተክርስትያን ስንሄድ ከመማህራኖቹ ነው የምንሰማው እኔም ሁልልግዜ የሚያሳስበኝ ነገር ነው የነገርሽኝ እስኪ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርድን

  • @hiwotareda6881
    @hiwotareda6881 4 роки тому

    Mesikeye Geta Eyesus zemeneshin yebarek! Bebezu tekimeshignal yechemirebesh! Bless u and love you! Birekirek beyelign.

  • @amenmaranata3673
    @amenmaranata3673 5 років тому +28

    ጥያቄ....
    በመጀመሪያ ጌታ ኢየሱስ ቤትሽና አንቺን ይባርክ ተባረኪ በብዙ
    ወደ ጥያቄዪ ስመለስ ደሞ እስካሁን የምታስተዋዊቂን ወይም እንድናነባቸው የምትጋብዥን መጽሀፎች በብዛት በእንግሊዘኛ የተጻፉ ናቸው እና በአማርኛ የተጻፉ ወይም በአማርኛ የምናነባቸእ አማርኛ መጽሀፎች የምታውቂው ካለ ብትነግሪን ደስ ይለኛል. እናመሰግናለን🙏. And Bless you god for every tying Miss u💝

    • @appealforpurity
      @appealforpurity  5 років тому +5

      Amen Maranata, thank you for your blessings! And may God bless you and your whole household too!
      Regarding Amharic books to recommend to you, let me admit in public that I have never read Amharic books in my life. Yes, I am very ashamed to say that but I sure start to read but for now, I won’t be a good person to recommend. Please forgive me. I am sure there are good authors out there but I have never read their books.
      And if anybody out there who can recommend a book to my dear sister, please do so here. May God bless you!

    • @nazarethayer1208
      @nazarethayer1208 5 років тому +1

      Dr Asayehegn’s book

    • @ተምኪናተምኪና
      @ተምኪናተምኪና 5 років тому

      የኔም ጥያቄ ነበር

  • @alem6447
    @alem6447 5 років тому

    ትክክል ነሽ ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ምክርሽ በጣም ደስ ይላል በርች ፀጉርሽ ያምራል ታድለሽ ባልሽን ከልብሽ ነው የምታከብሪው ደስ በሚሉ ቃላቶች ስታመሰግኝው ደስ ይላል አስቀናሽን በእውነት መንፈሳዊ ቅናት እግዚአብሔር ይርዳኝ እና ባሌን እንዳከብቴውና በማስተዋል ትዳሬን እንድመራ እግዚአብሔር ይርዳኝ ከልብ አመሰግናለሁ 👌👌👌

  • @kirubelayele198
    @kirubelayele198 2 роки тому

    Powerful and Genuine message u are blessed

  • @sandayjhon
    @sandayjhon Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ይባርካቹ

  • @zewdnehwada8343
    @zewdnehwada8343 4 роки тому

    Tebarek be bizu kanch bizu t/t aginchyalo

  • @mekonenabe1042
    @mekonenabe1042 5 років тому +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተበረኩ
    ጸጋ ይጨማርባችሁ

  • @tsaganeshdasalang4636
    @tsaganeshdasalang4636 4 роки тому

    Tabaraki geta yebarikeshi

  • @meronbeyene2290
    @meronbeyene2290 5 років тому +1

    May father God Bless you with all your wonderful family and lovely ministry abundantly!!!

  • @aynetrue2783
    @aynetrue2783 2 роки тому

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @sitotawbelete1660
    @sitotawbelete1660 5 років тому

    Dr Meski betam desi yemel neger nw yasitemarshgn,sageba min aynet bale mehon endalebign silasitemarshgn egzeyabher yibarkish,tsegawn yabzalsh,

  • @yididiaamanuel5488
    @yididiaamanuel5488 4 роки тому

    መስኪዬ በጣም እወድሻለሁ ጌታ ብርክ ያርግሽ

  • @dejenyemane6800
    @dejenyemane6800 5 років тому

    Ere Geta yesus ybarkish anchi ye/her set nesh tebareki betam new tmrtish miwedewu

  • @debretudemamu9724
    @debretudemamu9724 5 років тому

    Geta zemaneshin yebareki mesik

  • @ruthyohannes4007
    @ruthyohannes4007 5 років тому

    Tebareki messy

  • @BAslealBas-xf8pn
    @BAslealBas-xf8pn Рік тому

    Meski i love your teaching

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 5 років тому

    Anchii yetewededsh, yetebareksh getaa kezii belay yabzalish! betam ewedishalehu akebrisdhalew!!

  • @lidiyam.k.g7139
    @lidiyam.k.g7139 5 років тому

    Wow sle anchi getan amesegnalehu tebareku

  • @yousifbakri4451
    @yousifbakri4451 5 років тому +1

    ትብብር እግዚእ አብሮ ይብርክሽ

  • @banjuabeshu1553
    @banjuabeshu1553 5 років тому

    Selam nesh dr geta abzto yebrikish

  • @keariyamkebede3080
    @keariyamkebede3080 4 роки тому

    don't worry , keep preaching. so loving it.

  • @adielmeka6388
    @adielmeka6388 5 років тому +1

    DR. Geta eysus abzito yibarkeshi Tebarki ❤🙏

  • @hanansentayeu9737
    @hanansentayeu9737 5 років тому

    ብሩክ ነሽ እህቴ በርቺ ትምርትሽ ያንፃል

  • @keyamfahed8462
    @keyamfahed8462 5 років тому

    Selam yebzalshi meskye wow dnk balebat gata slesteshi slebalebatshim gata yekber tmhrtshin yantal yemekral tebareki tegawu yebzalshi

  • @samsongmariam3593
    @samsongmariam3593 4 роки тому

    It is really trims irregularities of couples keep it up God bless you

  • @MaryGrace484
    @MaryGrace484 5 років тому +1

    Meskiye am very happy to get you in this kinf of time...u teach me n my friend life lesson...

  • @esayasgebrehiwot7652
    @esayasgebrehiwot7652 4 роки тому

    Thank you for your message the word of God it is the manual for our life when we live on the land.

  • @yedilbekele7173
    @yedilbekele7173 5 років тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ይባረክ

  • @abigiyasamrawit9716
    @abigiyasamrawit9716 5 років тому

    Oh GOD THANKS FOR Powerful message #ALMIGHTY LORD BLESS YOU and all ur family's!!!

  • @saraassefa2376
    @saraassefa2376 5 років тому

    Dr. Mesi, God bless you please please keep sharing /suggesting books for us. But on your other video it was hard to see the titles. please either put the titles of the books in the description box or hold them close to the camera long enough for us to catch the titles. I love that you show us the books but sometimes it’s far from the camera or it’s not focused closely so it’s hard to read the title. But thank you so much for all you do. It would be nice also if you can share the books on your social media. Thank you!!

  • @Saeitoshi11
    @Saeitoshi11 5 років тому

    Dr,it's my first comment, i am waiting ur videos daily, i don't know what to say but,i just want to say u r so special, God bless u with all ur family, i subscribe ur Chanel's with all our family members mobiles and iPads ,i recommended my friends to watch ur videos 😍😍😍😍😍go i head my sis

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 5 років тому +2

    I ordered the book , finding your hero in your husband, thanks

  • @zerubabelfentaw3779
    @zerubabelfentaw3779 5 років тому

    oooooooooooooohhhhhhhhhhh what a message full of grace

  • @addiskassa6903
    @addiskassa6903 5 років тому +2

    Thank you! Meski ...You're a gift of God! Stay blessed!🙏

  • @lidulidu6800
    @lidulidu6800 5 років тому

    Tebarekulgn.

  • @badhatubanti9370
    @badhatubanti9370 5 років тому

    nice teaching God bless you

  • @munazs4bm
    @munazs4bm 5 років тому +1

    Dr.Meskey I really Love you so Much ! God bless you and your family’s 🙏😍

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes645 5 років тому +1

    እወድሻለሁ መስኪ ልክ እንደታላቅ እህቴ ነው የማይሽ

  • @betelhemwakijrra119
    @betelhemwakijrra119 2 роки тому

    Please post the books name. GOD bless you

  • @ok4757
    @ok4757 5 років тому +2

    ዋውውውውውውውውው አሜን ተባረክልኝ በብዙ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘🌹😘🌹😘🌹😘🌹✔✅✔✅💯💯💯💯💯የስስስ

  • @hymayhyamanot6708
    @hymayhyamanot6708 5 років тому

    ጌታ ይባርክ ተባረኪ

  • @wondwosenkebede3766
    @wondwosenkebede3766 5 років тому

    Dr I would say God bless you and your whole family for your strong endiviour to help people have a sacred marriage.

  • @mihertmamo8888
    @mihertmamo8888 4 роки тому

    Meski you are such blessed woman I love you so much !!! Zemaneshi yeberk

  • @alitamamo7281
    @alitamamo7281 5 років тому

    Yetebarekeshi sete neshi teleke mesetwalene yabazaleshi neshi betame new yemwedew temerteshine betecerstina kalune semato mesetwale kelelew tergume yelewm ewente new kalune endenerda mestwelene yebezalenez

  • @meronbezabh8688
    @meronbezabh8688 5 років тому

    ዘመንሸ ይባረክ ።

  • @sarahdeberetu1562
    @sarahdeberetu1562 5 років тому

    Geta eyasusi zemaneshin yebareki taberaki

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 5 років тому

    Tebareki

  • @tegestbayu6028
    @tegestbayu6028 5 років тому

    Dr mesik betam wedeshilehu timehirteshin hulem eketatelalehu tisemeto ayitegebim ke zehe belay yabezaleshi

  • @sabaelfay5997
    @sabaelfay5997 5 років тому

    God bless you and your family beloved sister you gave your time your knowledge for your people !!!

  • @fretamehreteab5172
    @fretamehreteab5172 5 років тому +1

    Again i love sis.Jesus is Lord. Thank you sis.🌷🌹❤💗

  • @SelamAsnake-l8d
    @SelamAsnake-l8d 9 місяців тому

    ተባረኪ❤

  • @abeyeneshgadebo8535
    @abeyeneshgadebo8535 5 років тому

    Geta yibarkish inmasginalen.

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 Рік тому

    May God bless you More ➕

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 5 років тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ውዷ መስኪ

  • @jerusalem1073
    @jerusalem1073 5 років тому

    Thank you for your wonderful message can you please put the name of the book and righter
    God bless you and all your family

  • @beatbuddiestv
    @beatbuddiestv 5 років тому

    keep up the good work, here I finish watching your video ! :)

  • @bayushyourkasa3474
    @bayushyourkasa3474 5 років тому +1

    It touch my heart word of God wow

  • @netsanetzeray8353
    @netsanetzeray8353 3 роки тому

    thanks sis in Christ .I honor God for He has given u. I am so
    blessed by your messages b/c it is based on the wordof

  • @mihrettadese2101
    @mihrettadese2101 5 років тому

    Yene konjo weddeddss new yemargeah tebarekshal

  • @kidistalemu4160
    @kidistalemu4160 5 років тому

    ጌታ በብዙ ይባርክሽ

  • @Kininet
    @Kininet 5 років тому

    Thank you so much.
    4:00 so humble...bless you Dr.

  • @slamamm919
    @slamamm919 5 років тому

    እሺ ማር ጌታ ሁለ ነገርሽን ይባርክ።

  • @tigistkinde3927
    @tigistkinde3927 3 роки тому

    Yene mar tafach bless you more

  • @zerubabelfentaw3779
    @zerubabelfentaw3779 5 років тому

    zemenesh yibarek meskiye, you are a blessing

  • @yoredanosbelaw1512
    @yoredanosbelaw1512 5 років тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ተባረኪ ፣ አንቺን በውስጥ መስመር ማግኜት ፈልጌ ላገኝሽ አልቻልኩም እዴት ላናግርሽ እችላለሁ ።

  • @bluemelese5097
    @bluemelese5097 5 років тому

    Geta abizito yibarkish

  • @iyesusselamenew7107
    @iyesusselamenew7107 5 років тому

    Berihci mikirsh betam desi yilal
    Ye abate buruki

  • @bikilaregassa5773
    @bikilaregassa5773 5 років тому

    Thank you very much. May God of heaven bless you and your family! Am blessed

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 5 років тому

    ተባረኪ

  • @hymanothgeorgise5488
    @hymanothgeorgise5488 3 роки тому

    Love u Dr meski.. !!

  • @እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ

    Tabarkln

  • @ሰብለ-ዐ9ጠ
    @ሰብለ-ዐ9ጠ 5 років тому

    Geta Brekkkk yargesh Dr

  • @betelhemakmel2600
    @betelhemakmel2600 5 років тому

    hey Messi ...u are person with remarkable personality ........May God bless U and ur beloved family always!!!...i was wondering if there is another means i mean .....email...or other

  • @iyesusselamenew7107
    @iyesusselamenew7107 5 років тому

    Zemensh yibarehki
    Mesikiye ❤🌹🌹

  • @shalom5536
    @shalom5536 5 років тому +1

    God bless you Miskya

  • @mazudibaba1564
    @mazudibaba1564 5 років тому

    Tebareki🙏🏻

  • @zeze4837
    @zeze4837 5 років тому +2

    God bless you

  • @rachelrachel701
    @rachelrachel701 5 років тому +1

    Thank you

  • @btheladmasu5828
    @btheladmasu5828 5 років тому

    ዋው ተባረኩ

  • @hiwetasmerom135
    @hiwetasmerom135 5 років тому

    Tebarke

  • @mekdilove9234
    @mekdilove9234 5 років тому +1

    I always waiting u meski God bless u