"የኮሪደር ፖለቲካ ሲፈተሽ፣ የፓርቲዎች አፍራሽ ግብረኃይል?፣ የመግደርደር ፖለቲካ..."

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @mengestabegezaei
    @mengestabegezaei 4 дні тому +2

    ማርያምናሚካኤል

  • @tesfayetegegne916
    @tesfayetegegne916 4 дні тому +3

    ኢዜማ
    ኢ= ኢትዮጵያዊያን
    ዜ= ዜጎችን
    ማ= ማሰቃያ(ማፈናቅያ)(ማስጨፍጨፊያ)
    ፓርቲ
    በሚል ይስተካከል

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 4 дні тому +3

    መሬቱን እንጅ ለደሀዉ ግድ የለለዉ መሬቱን ለባእዳን ለመሸጥና የራሳቸዉ ሀብት ለማካበት ነዉ ኮሪድር ልማት የሚሉት ። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 4 дні тому +2

    ትክክለኛ አገላለጽ

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 4 дні тому +1

    ሞገሳችን በእውነት እንደ ሁልግዜም ሁሉንም ነጥቦች ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ግሩም ቡፌህን ጋብዘኸናል። በተለይ ግርማ ሰይፉ የተባለ ዘረጦ የተናገረው እኔንም አብግኖኛል። እንዲያው ምን ጉድ ነው እንዲህ አደድርጎ ህሊናን መሸጥ። ሀገሪቱ በማፈሪያዎችና የታሪክ አተላዎች ነው የተሞላችው።
    አሳዛኝ ዘመን😢😢

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 дні тому

    የፋኖ መሪዋችን በመግደል የሚቆም የአማራ ህልዉና ተጋድሎ የለም። ፊኖ በታሪኩ ላያቸንፍ የጀመረዉ ትግል የለም። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 3 дні тому +1

    Orthodox??? ሌብነቱን እየሰማህ ነው AA ወስጥ... ያሳዝናል... ለፍትህ ማን ይቁም... ሰሚ ያጡ ዜጎች የት ይተንፍሱ.. ማን ሀቅ ይናገር... የኑሮ ውድነት... የሚገርምህ ተማርዮች የመማርያ መፀሐፍ ማግኘት አልተቻለም... ስንቱ ነገር..

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 3 дні тому

    ኮሪደር ብቻ አይደለም.. የወንዝ ልማት.. Side by side.. ከዚህ ካለፍክ.. ለልማት ይፈልጋል ትባላለህ.. ምንም ይሁን ምንም ልቀቅ ነው... መስራት እንዳትችል.. አዲስ ሕግ ወጣ... የምትጠየቀው ገንዘብ.. Capital ተወው... አላማው.. ያለከው ነው.. ሰላም ሁን ወንድሜ 🙏

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 16 годин тому

    የመንግስትን እርምጃ ባይወዱም መደገፍ: ሲያፈርሱም ደግ አደረጋችሁ: ማለት ግድ ነው መሰለኝ:: በደላቸውን ለህዝብ ነግሮ እርዳታ መለመን በተቃራኒው የህይወት ግዴታ ነው::

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 дні тому

    በብሄር ስም ተጠራቅመዉ አዲስ ላይ በሌሎች ሰቆቃ ደልቱዋቸዉ እየኖሩ ሌላዉ አሳሩን እየበላ እስከመቸ ይቀጥላሉ ነዉ ጥያቄዉ እድሚያቸዉ ይጠርና። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @binyamalemayehu4773
    @binyamalemayehu4773 3 дні тому

    እባክህ ምትችል ከሆነ ጓዳና አንተላይ ሚቀርበት ግዜ ይኖር ይሆን

  • @tesfayetegegne916
    @tesfayetegegne916 4 дні тому

    ዋናው ምክንያት ፋኖ የፖለቲካ ክንፍ የለውም

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 4 дні тому

    የዘመነ መለያ ቁጥር ማርያምና ሚካኤል መሆኑ ነው።

  • @mesfinamanew7553
    @mesfinamanew7553 4 дні тому

    You are distorting the truth