Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
"አብሮ መኖሩ እንጅ መለየት አይበጅም፣ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም"! ዋው በትክክል !!!
Waw it's amazing
ዋው ነው ባሉካየ ጋረ ተጣልተን እቢ ብየ ይሄን ሲልክልኝ ተመለስኩ 😂😂😂😂አሁን ግን በፉቅረ እየኖረን ነው አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
አውቆብሻል ማለት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@sebelezenebesebele መሰለኝ አሞኘኝ
❤😂😢
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉ዋናዉመመለሰሺነዉ❤❤❤❤❤
ብሰመው ብሰመው እማይሰለቸኝ ሙዚቃ የምር ሰው ከሚወደው ጋር ቢኖር ግን ምን አለበት እፍፍፍፍፍፍ 💕💕💕💕
ማንምአይኑራየኔዉድእኔምበተለያየንበአመታችንበናቱምክነያትመጨረሻዉትቸዉአድሰአበባመጣሁበኒካዉላይበአመቴሙተልሺሲሎኛአለመኩምእህህህህህህ😢😢😢
የድምፅ ቅላፄ በጣም ነው ሜያምረው ሀሪፍ ከለር አለው በባለፈው ሙዚቃህ አድንቀንህ ሳንጨርስ አሁንም በሜያምር ድምፅህ ከች አልክልን በጣም ሀሪፍ ሙዚቃ ነው በርታልን ወንድማችን ግን አንድ ሜስጥር ልገርህ ብዙ ሰዎችን በድምፀ መረዋህ እያስለቀስ ነው በአይኔ ስላየሁ ነው በርታልን መልካም አዲስ አመት ተመኘሁልህ!!
ምርጥ ባህላዊ ዘፈን ይመችህ አብሮ መኖር እንጂ መለየት አይበጂምሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም
ዋው በጣም ያምራል መለያየት ለማንም አይጠቅምም! በተለይ ለተለያየን ሰዎች ይህሙዝቃ ትዝታ ውስጥ ነው የሚያስገባን! ለማንኛውም በጣም ያምራል ድምፁና ዘፈኑእኩል ናቸዉ ማለቴ ግጥሙ ና ድምፁ ማች አድርጎታል እና በጣም ተመችቶኛል!!!!
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍በጣም፣ይመቻል።👍👍👍😍👌👌👌
🌹🌹🌹🌹
ዋው ድምፅህ ልዩ ነው "ውዶ ከመለየት አምላክ ይጠብቀን፣እስከመጨረሻው በፍቅርያዝልቀን፣አሜን ።
በእውነት ትክክክል ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያርጅም።።።።። ግን ድምፅ ለየት ያለ ነው በይበልጥ ፈጣሪን ብትመስግንበት ማለትም መዝሙር ብታወጣበት ይመከረል
ሣራ የማሪያም ልጂ ሣራ የማሪያም ልጂ በጣምአይበላሽም
😂
መተኪዬ ስልሽ ከናቴ ቀጥዬመመኪዬ ስልሽ ከናቴ ቀጥዬ ምን ሰው እሆናለው ካንቺ ተነጥዬ ሁሁሁፍፍፍፍ እህቴ እንዴት እንደምትወደው ይሄን ሙዚቃ 😍😍😍😍💖💖💖💖
ለዘመናችን የሚዋጅ የምርጥ ምርጥ መልክት አዘል ሙዚቃ ተባረክልን የሃገሬ የኢትዮጵያ ልጅ
የወንዶች የህወታቸው ሚስጥር እኮ ሴት ነች ያለ ሴት አያምርብንም አሉ ወንዶች wow arif ድምፅ አለክ brother
ፈቅረኛየን ለይቶ ሲወስደው አየሁት
wawa dimisihi
+Lubaba Eshetu ወው
Meron yadeta Gudeta እፍፍፍፍ
ሊክ ነሽ ወንድ ያለ ሴት እናዳልሽ ሁሉ ሴት ያለ ወንድ እነደዛው
ዘፈኑ እና ዘፋኙ በራሱ ፍቅር ያሲዛል በቀን ከ50 ጊዜ በላይ አየዋለሁ ይመችህ አቦ
ዋው ድምፅኽ ቅነብሩ ሁለመናኽ ፍቅር ነው ቤት እየተዋሱ የሚዘፍኑ ካንተ ይማሩ ምርጥ ኢትዮጲያዊ
ዋውውውው ድምጹ እንደት ያምራል (ተመለስ) በሚለው እውነትነው ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም!!!!!!!
ሥደት ሥወጣ ይህን እያዳመጥኩ ነው የወጠውት
ዋው ምርጥ ዘፋኝ ትክክል ነህ ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም እንድህ ያለ ሙዚቃ ልቀቁና እኛም ተዝናንተን እናንተም የሀቃችሁን ብሉ
መድና
ይሄንን ዘፈን ስሰማ ምንም የማያውቀው ትንሹ ወድሜ ይናፍቀኛል ፍየል እየጠበቀ ይቺን ሲዘፍን አሰማው ነበር የኔ ፍቅር እንዴት እደናፈከኝ❤❤❤❤❤
በሰላም ለማገናኘት ያብቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልህ
ውይ ድምፅህ እንዴት አባቱ ያምራል 👍🏻👍🏻ውይ የሀብታም ቢላ ቤት ማየት ስልችቶን ነበር 😜😜
መቲዬ የኔ ውድ የብቻዬ😘😘😘
😂😂😂😂😂
Metamen Leras new ክክክክክ
Metamen Leras new betam sekay New demtsi A new
Metamen Leras new ክክክክክክክ.እውነት.ነው
ከማር የጣፈጠ ድምፅ አለክ። Love it!!
አይ ወንዶች ተመለሽ ብላቹ ታስገቡና ከወራት በኃላ ነይ ዉጭ ብላቹ ታስወጣላቹ😎 ድምፅክ ያምራል.#ሸዋ tnx😘
Kal Ye Habesha Lij አይገርሙሽም😉በአዲሡ አመት አይደግሙትም😜#ምንጭ አግብተሽ ሞክሪው😜😜😜
yididiya Mesfin 😂😂😂😂😂 ወይ አንች ልጅ በሳቅ አነፈርሽኝኮ😂😂😂 በቃ በአዲሱ አመት አገባለሁ😜😜😜
Kal Ye Habesha Lij ኧረረረረረረ ቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂
Kal Ye Habesha Lij 😙😙
Kal Ye Habesha Lij Kkkkkkkkkkkkkkk uwunetishin new ayiyiyiyiyiyi wondoch 😂😂😂💆💆💆💆
ኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ ከዘፈኑ የድምፅ ማማሩ ሰላምክ ይብዛ አቦ ግን አልቻልኩም እኔም ተመለሰሽ ስባል ነው የወጣሁት አሁን ይህንን ሙዚቃ ስስማ ያ ቀን ትዝ አለኝ ወይኔ ፍቅርን ያክል ፀ ፀጋ ምን አለ እበላው አይጠጋኝ ብለብሰ አያምርበኝ ዉይ ስደት አይንህ ይጥፋ
አቤት ድምፁ አንጀቴን በላውሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም
በጣምደሥየሚልዘፈንነዉይመችህ
ተመለይ የኔ አለም የመለሽ አቤት ሰጥቶካል የማይጠገብ ድምፅ። በርታልኝ የኔውድ
ውይ ድምፅህ እንዴታባቱ ነው የሚያምረው ቀጥልበት ውድድድድድድድድ ነው የማረግህ
ወይ ይሄ ዘፈን አብራኝ የመጣችውን ልጅ አላህ ይማራት እና መንገድ ስንመጣ ትዘፍነው ነበር ምን ያረጋል ወይ ስደት እሷን አስቀርቶ እኛን አስገባኝ
ወዶከመለየት አምላክ ይጠብቀን እስተመረሻው በፍቅር ያዝልቀን እውነት በለሀል ድምፅህ ያምራል
አርቲስቶች ከዚ ሙዚቃ ይማሩ ቆጆ ሙዚቃ ነው ብዙነገር ኮፒ መውስድ ይችላሉ አያሌው በርታልኝ
ልመና ሲችልበት ያ ዘመን ድራማ የሚስራ ከህሉ መለመን ይችልብታል 👍👍👍👍👍👍👍
ዋው ድምፅህ በጣም ያምራል መልካምአዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን
ወይ ሥወድህ ይመችህ ኡፉፉፉፉፉ ምናለ ሠው ከሚወደው ባይለያይ ሥደት አይኑ ይጥፋ
What a lovely video clip, reminds the childhood.....አያሌዉ, ድምጽህ በጣም ያልምራ
አብሮ መኖሩ እንጂመለየት አይበጅምሰው ካላበላሼው ሆዴፍቅር አያርጅም😭😢😢😢😢ለኒ በትክክል ገልፀሀዋል ከምወደው በሰው ስለተለያዬው
አይዞን አይዞን
ማንዉ እዳኔ ይሄናን ሙዚቃ የሚዎደዉ ዳጋጊመዉ ባየዉ alixegib አልኩት አቤት ቂኔ አቤት ድምጽ አቤት መልክ እግዚአብሔር sexokal
ድምፅክ።።።በጣምምምምምም።።።ያምራል።።ቀጥልበት።።
belayesh yliak are.tmlshlt
belayesh yliak wowwww👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
አውቃለሁ ሰምተሻል የሠዎቹን ወሬ ሁሉንም ላስረዳሽ ተመለሽ ፍቅሬ ብዙ ትዝታ አለብኝ በዚ ሙዚቃ ግሩም ስራ ነው ወንድሜ በርታልኝ
እፍፍፍፍ ያምራ እኔም በጣም ድምፄ ያምርል መላው ኢትዮጵይ እኳን አደረሳችሁ 2010 አመተምርት
ዋው በጣም ነው የሚመስጠው ግጥሞችህ ድምስፅህ .ቁመናህ .ባጠቃላይ .መቶ በመቶ ይዥሀለሁ
I am Eritrean but i love to much Amharic music.i wish 2 mery Amhara man from the village.2 gather we will strong 🇪🇷❤🇪🇹💪
የኔ ማር አማሮች ለፍቅር ሟች ናቸው እኛም በጣም ነው ምንወዳችሁ
እይይይይይ ፎቃዬ ትዝአለኝ አልቅሼ ሙትሁ
milu♥️🇪🇷 here i am my dear from Bahirdar @AD Fnot Z Ethiopia
I will merry you from beta amhara(wollo)
subscribe አድርጌሻለሁ በታማኝነት subscribe አድርጊልኝ 🙏🙏
ዋው ውይ ድምፅህ ሥሠማው ውሥጤ ይረበሽብኛል እኔም ወድጀ ሥለተለየሁኝ
Ylegente gidgiya nbre ygibzg ewdhelhu mra zira bnelyyeme
በጣም ድምፅ ያምራል ሰላምህ ይብዛ ባለህበት
Wiyyyyyyyyyy yene wd ድምፅህ በጣም የተዋበ ነው ገጥሙማ ያበደ ነው ዋው ተጋብዤልሀለሁ ቀጥልበት ውውውውውውውውውውድድድድድ
ዋው ወንድም ድምፅህ ሳምር እውነት ነው ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም በስደትም በሀገርም ያላችህ ውድ ኢትዮጵያ ዊያን ወገኖቸ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችህ ያሰባህች ሁሉ ይሳካላችህች ።(2010)
Mgdes Khalid amen.mar.yahewlathinem.yesakalen
Tigist Tigist amen Ameb Amen
Mgdes Khalid አሜን አሜን አሜን
Mgdes Khalid አሜን
+Mesi አሜን አሜን አሜን ማር Mesi Love አሚንንንን
ዋው እንዲህ ነው ብቃት ድምፅና ቁመና አሟልቶ የሰጠህ
የሀምታም ቪላ ማየት ሰልችቶኝ ነበር የሀገሬን ጭቃ ቤት አሳየኽኝ ይመችህ
ምን
ከጓደኞቸ ጋ ነበር ሣደምጠው የነበረው አይ ትዝታ 😢😢😢😢
አይ እባየን አመጣሁ ምንያረጋል ቤታችንን ትትን የሰው ባት ስናሙቅ መቅረታችንነው እረ በቃችሁ በለን የኢትዮጵያ። ለዘላለም ትኑር
ትክክክል
መዝሙር እና ሙዚቃ አይከብድም ግን እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ😢😢😢😢
❤❤❤😂
❤😂❤😂
ዉይ ገጠር ዉጤ ነው ድምፅህ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረዉ❤️❤️👌👌👍👍
ዋው እንዴታባቱ ድምፅህ ያምራል ልብ ይሰርቃል ክሊቡም ወድጀዋለሁ ቀጥልበት ውድድድድድድድ
I like everything in this music, the gentleman "eskista " looks simple except, beautiful.
እፍፍፍፍፍፍ ድምፅህ እንድት አባቱ ያምራል ዋጥ ላድሪገው እንዴ በሪታልን አርፍ ነው እባክህ ተመለስልኝ ልበል እኔ ደሞ♥♥
I'm from Mali i like ethiopian music so much
ውይይይይይ ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ እረ ስደት አይንህ መቼነው የሚጠፋ እፍፍፍፍ ♥♥♥♥♥♥
ውይ ድምፅህ እንዴት እንዴሚያምር። በጣም ሀሪፍ ነው ሁሉም።
Sofiya Ethiopia ይፍቅገመዩማስሮሳይላትክክክክክክአማንይሲሬህንይስት
Jessica Haddad አቤት
Sofiya Ethiopia und
@@sofiyaethiopia3913 ቤትች
ውይይይይይይ ትዝታ ከጓደኞቸጋር ምርጥግዜ አሰለንፍበትነበር ሀዩዩዩዩ ስወድሽ የኔኔ ትዝታ
ወይ ፍቅር አያረጂም ምን ታዳያ አለዉ አላህ የፈቀደለት ቢሆንጂ ሠዉ የወደደዉ ጋር አይኖር
እሥላም ነዉ ህይወቴ ወሎ ወግዲ Mob ትክክል
እሥላም ነዉ ህይወቴ ወሎ ወግዲ Mob
፭፭
ትክክል.
በጣምሰውየወደደውጋቢኖርእኔምኑሬቆይአይይይያአለህየምወደውሰውይስጠኝኝኝኝለሁላችንም
አብሮ መኖሩእንጅመለየት አይበጅም ሰዉካላበላሸዉ ፍቅር አያረጅም 😢እዉነት ነው 😢
ተመለሽ የሚለኝ በነበር መች እጓዝ ነበር😉አብሮ መኖሩ እንጅ መለየት አይበጅም!!!ሠው ካላበላሼው ሆዴ ፍቅር አያረጅም😢
ያምራል
ድምፅህ በጣም ያምራል ለምን ሌላ ሙዚቃ አታወጣም
t
👍☝👍👍👍👍👍👍💕💕👍👍👍👍👍
ውውውውውውውውውውይይይይይ ልብ ይሰርቃል ይሄ ሙዙቃ ከነድምጽህ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
I miss my home land wollo.i love wollo very much. Thank you very much! Love it.
ዋው ያምራል ድምፅህ በርታ ወንድሜ።ይመችህ አቦ።
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰውየው እዴት አብቱ ያሳዝናል። ፍቅር አያረጅም ትክክል።ውድ የሀገሬ ልጆች እኳን ለ2010 በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም በአል ማሮች
yeshi weloyewu እክዋን አብሮ አደርስን
ማሚ እወድሻለሁ መልካም በአል የኔ ውድ
yeshi weloyewu ይ
እሱስ ለገቢው ነው ግን ቁስሌን እየነካ አርፌ እንዳልሰራ ሰቀቀን ላከብኝ አይይይይይይ ናፍቆት ከሚወዱት ሰው።ተለያይቶ መኖር እንዴት ከባድ ነው ለጠላቴም አይስጠው
Kadejah Asdf የኔ ውድ አይዞን
ውይ አንተ ልጅ ስወድህ ስራዎቺህ በጣም ቆንጆ ናቸው በዛላይ ቁመናህ ዋው ነው አቦ ሰላምህ ይባዛ በርታልን ውድድድድድድድ
Emuዋው በጣም ያምራል እግዛቤርያ መጨረሻህን ያሳምርልህ Emu . .מיקס
hi im philippne but i like too much eithopia music..very nice...gudlck
nina del pilar thanksss
rowena orpilla tank u
Jag
Jag x
እፍፍፍፍፍፍፍ አረ እንደት አባቱ ያበደ ሙዚቃ ነው አቦ ይመችህ
Iam from Somali I like Eithopian Music too much one I wish I will Mary eithopian gril
ዋውው
I wish you good luck
ድምጽህ እንዴት ደስ እንደሚል ግጥሙም አሪፍ ነው። የገጠር ልጅ ውስጤ ናቸው።
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል 😘😘😘😘
Hana Aa ktvj
እኔ ያማረኝ ይህ የገጠር አካባቢ ነው ወይ አገሬ ያን ሁሉ ፍቅር ወያኔ በላው እግዜር። እባከህ ከወያኔ ዳኘን ተባረክ ድምፅህ ያምራል
ኣሁን በእጥፍ ተክሰሻል
ስደት ስሄድ ፍቅሬኛየ ጋብዞኛል አይ ትዝታ እድፍ💝💝💝💝💝😘😘
ስደት ስሰደድ ጎጓደኞቼ የጋበዙኝ😢😢😢😢2011😥💔 ትዝታ ብቻ😢 ስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ክፉ አይካችሁ
አቤት ድምፅህ ብዙ እንጠብቃለን አይዞህ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውይ
አዩ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አጎቴ ያምራል ግን ይቅርታ አርግልኝ እና አጎቴ በዚህ በድምፅህ በዘምርበት ዋው ነበር
I'm malian i like ethiopian music so much
ይሄንሙዚቃያልፈለኩበትቦታየለም ትዝታየ ኡፍፍፍፍፍፍ በዚህሙዚቃትዝታአለብኝ😢😢😢😢 ፍቃየ ናፍቆትህሊደፋኝነዉትዝታየ አይስደት
እኔ ራሱ ግን😢😢😢
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ድምፅህ ምችትይበልህ ልብየሚመሥጥ፡ሙዚቃ፡እናመሠግናለን፡ቃላትየለኝም
እግዛብሄርፍቅርነዉ። እግዛብሄርፍቅርነዉ። 😶😶😶😶😶😶
@@monasalem92250545
@@monasalem9225 ያምራል
ጀሀ
ያዩ ጎበዝ ሁሌም ክሊፖችህ ለየት ይላሉ ከዉብ ድምፅ ሀገር እንደኔ አይነት ባላገር የከተማ ቪላ ምኑ ነዉ?
ድምፅህ ዋውው🤨የጀርመን ቢላ ቤት ማየት ያስለቸው አይን ገለባ ሳይ ደስ አለኝ ሀገር ሚስ ዮ😭
😭😭አይዞን
መለየት አይኑ ይጥፋ ቤተሰቦቸን በጣም ነው የማስታውሳቸው ማርየ በጣም ነው የምውድሽ የኔ ውድ እህት ለኔና ለአንች መለየት አይበጀንም
እውነቱን ነው ተመለሽ😊ባዲስ አመት ቤት ጥሎ መሄድ ደግ አይደለም😜#መለየት አይበጅምሠው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም😍
yididiya Mesfin ፖ ገጠምሽዉኮ😊😊 ዉዴ አበባየ አይ ላቪዉ😍😍😍😍
yididiya Mesfin ክክክ ልክ ብለሻል እውነትም ተመቸኝ በጣም
yididiya Mesfin kkkkkkkkk አንቺ ማል ትክክል ነሽ
yididiya Mesfin 😍😍
yididiya Mesfin 😂😂😂😂😂😂😂
አወ ትክክል ነህ መለየት ክፉ ነው ዉይ ድምፅ እንዴት ሆድ ይበላል 💪💪💪💪👈
ደስ የሚል ሀገርኛ ሙዚቃ ነው የሚያሳዝን ቅላጼ
እካን ተሳካልህ የሰፌሬ ልጅ በርታ በጣም ለፍተሀል 😍😍😍😍
የፍቅር ማሰሪያው ገመዱ ሳይላላ፡እንዴት ሰው ይሄዳል አንጀት እየበላ፡፡
ኡፍፍፍፍ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ውስጤ እርብሽብሽ ነው የሚልብኝ
I like ethiopian music so much
ኡፍፍፍ ለምንድን እንደሁ አላውቅም ማርያምን የዚህን ልጅ ሙዚቃወች ስሰማ ሆደ ይረበሻል 😢😢😢😢
❤❤💋
ዋው የኛ ቤትኮ እደት አባቷ እደምታምረኝ ይመችህ ሲያምር ከነክሊፑ ከነድምፁ እረ ምን ልበል።
Hawi የጎጃሟ dgdgd
አይ ከጮኛ ጋ ሥለይ የበረራየ ቀን የተጋበዝኩት 😭😭😭😭 ግን አሁን ሁሉም ነገር ተሥተካክሎል አልሀምዱሊላሕ
ዋው ድምፅህ ልብን ይስርቃል ክሊቡም ወድጀዋለሁ ቀጥልበት
ወይኔ ድምፅህ ያምራል ዋውውው -♥♥♥♥♥♥♥
Nardi Belay አች አይጥ መቸም አያመልጥሽ በየት ብቅ አልሽ ለማንኛውም ሙዚቃውን ሥሠማ ፍቅሬ ጨምሯል ክክክክክ ምን ይሻለኛ
ክክክክክ ማን ልበል
Nardi Belay ክክክክክክ አሥረበብ ነኝ ማር
እናተ ምትሰራላችሁ እዚህ
እረባከክ በጣም ነው ዬምውድውቤቴን ትዳሪን አረሸ ሰድት እናም ይህን ሙዚቃ ሰስማ፡በጣም አዝናለሁ እና ጠዋት ማታ መልቅሰ ነው ሆዴ ነው ዬሚርበሸው ፈ
ወይ ትዝታ ምን ነበረበት ሰው ከሚወደው ጋር ቢኖር
Yny wed aw ysezn Al
ከሚላ የደሴ ልች حجج። አይ ምን አባታችን እንሁን። ያልፍ ይሆን ከሚላ
አይዞሽ የገር ልጀ ያልፍል
meta kssawo wlloywa እከ። እዴት ነው ማር ያምርብሀል ይመችህ አወ ያልፋል የማያልፋ ነገር የለም
መቅደስ.መብራቱ mas እሺ ሀቢበቲ እስኪያሚልፋ መታገስ ነው
ወዉ አቦይመችህ ትክክክል አብሮመኖረ እይ መለየት አይበጅም ሰዉታለበላሸዉ ፍቅረ አያረጅም እውነት ምንዋጋአለዉ የዘመኑ ወዶች አላህ ህዲያ ይሰጣችዉ እና በሰቱ ሴት ተጫወቱ😍😢😢😢😢😍👍👍👍👍🌹👍🌹🌹
ብሌን ማሞ በጣም ነው እምትወደው
እንደው ባሌ ይሄን ሙዚቃ ሰምቶ በመለሰኝ ምኞትአለኝ😂😂😂😂😭
Kkkk yenga age wendoch fkr ayge bachewum kurata chewu mekeranewu
ዘፋኙና ተወዝዋዞች አንዲሁም ሙዚቓው በጣም ሓሪፍ ነው ቐጥልበት የነ ወንድም
Wow yergleche wedffddddf
yatakalkal film
ድምፁያምራል ዋው
ዋው
ዜማው በቅርቡ በመኪና አደጋ ህይወቱን ያጣው አንጋፋው የባህል ሙዚቀኛ ሀፍተሚካኤል ደምሴ ነው ይህ ወጣት ድምፃዊ ልብን በሚነዝር መረዋ ድምፁ ተጫወተው ደጋግሜ አጣጣምኩት አይሰለችም በርታልን ብየሀለሁ
ፍቅር በሙዚቃና በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ
Salam Ali ****************** አይደለም እቴ ፍቅር ከሂወታችን በምንም አይጠፋም እኔን አስጠይቂ ... ሴቶች በዚች አለም እስካላቹ እኛ ወንዶች ከፍቅራቹ አናርፍም ፠
ፍቅር እኮፊልም ላይሆነ
Salam Ali ትክክል
የአንፆኪያ ልጅ ነኝ eyu ×××××××××××××××××××× የተኛው ነው ትክክል ማርየ ፍቅር ምንግዜም አይጠፋም
ክሪ - 7003 አበራ የሚፈቀር ስላጣሁ ነዉ አትፍረድብኝ
Waaaawwwwww ያምራል አቦ ፈጣሪ ይባርክህ
ዋዉ ድምፅህ ያምራል😍
ስሙንማነውላኩልኝ
Ksa Makkah Ayalew nigussie new SMU aeytaym eday
selina yemariyam lji +1 (313) 723-5696imo
የኸንን ሙዚቃ እንደኔ የሚወደው አለ
"አብሮ መኖሩ እንጅ መለየት አይበጅም፣
ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም"!
ዋው በትክክል !!!
Waw it's amazing
ዋው ነው ባሉካየ ጋረ ተጣልተን እቢ ብየ ይሄን ሲልክልኝ ተመለስኩ 😂😂😂😂አሁን ግን በፉቅረ እየኖረን ነው አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
አውቆብሻል ማለት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@sebelezenebesebele መሰለኝ አሞኘኝ
❤😂😢
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉ዋናዉመመለሰሺነዉ❤❤❤❤❤
ብሰመው ብሰመው እማይሰለቸኝ ሙዚቃ የምር ሰው ከሚወደው ጋር ቢኖር ግን ምን አለበት እፍፍፍፍፍፍ 💕💕💕💕
ማንምአይኑራየኔዉድእኔምበተለያየንበአመታችንበናቱምክነያትመጨረሻዉትቸዉአድሰአበባመጣሁበኒካዉላይበአመቴሙተልሺሲሎኛአለመኩምእህህህህህህ😢😢😢
የድምፅ ቅላፄ በጣም ነው ሜያምረው ሀሪፍ ከለር አለው በባለፈው ሙዚቃህ አድንቀንህ ሳንጨርስ አሁንም በሜያምር ድምፅህ ከች አልክልን በጣም ሀሪፍ ሙዚቃ ነው በርታልን ወንድማችን ግን አንድ ሜስጥር ልገርህ ብዙ ሰዎችን በድምፀ መረዋህ እያስለቀስ ነው በአይኔ ስላየሁ ነው በርታልን መልካም አዲስ አመት ተመኘሁልህ!!
ምርጥ ባህላዊ ዘፈን ይመችህ
አብሮ መኖር እንጂ መለየት አይበጂም
ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም
ዋው በጣም ያምራል መለያየት ለማንም አይጠቅምም! በተለይ ለተለያየን ሰዎች ይህ
ሙዝቃ ትዝታ ውስጥ ነው የሚያስገባን! ለማንኛውም በጣም ያምራል ድምፁና ዘፈኑ
እኩል ናቸዉ ማለቴ ግጥሙ ና ድምፁ ማች አድርጎታል እና በጣም ተመችቶኛል!!!!
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍በጣም፣ይመቻል።👍👍👍😍👌👌👌
🌹🌹🌹🌹
ዋው ድምፅህ ልዩ ነው
"ውዶ ከመለየት አምላክ ይጠብቀን፣
እስከመጨረሻው በፍቅር
ያዝልቀን፣
አሜን ።
በእውነት ትክክክል ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያርጅም።።።።። ግን ድምፅ ለየት ያለ ነው በይበልጥ ፈጣሪን ብትመስግንበት ማለትም መዝሙር ብታወጣበት ይመከረል
ሣራ የማሪያም ልጂ ሣራ የማሪያም ልጂ በጣምአይበላሽም
😂
መተኪዬ ስልሽ ከናቴ ቀጥዬ
መመኪዬ ስልሽ ከናቴ ቀጥዬ ምን ሰው እሆናለው ካንቺ ተነጥዬ ሁሁሁፍፍፍፍ እህቴ እንዴት እንደምትወደው ይሄን ሙዚቃ 😍😍😍😍💖💖💖💖
ለዘመናችን የሚዋጅ የምርጥ ምርጥ መልክት አዘል ሙዚቃ ተባረክልን የሃገሬ የኢትዮጵያ ልጅ
የወንዶች የህወታቸው ሚስጥር እኮ ሴት ነች ያለ ሴት አያምርብንም አሉ ወንዶች wow arif ድምፅ አለክ brother
ፈቅረኛየን ለይቶ ሲወስደው አየሁት
wawa dimisihi
+Lubaba Eshetu ወው
Meron yadeta Gudeta እፍፍፍፍ
ሊክ ነሽ ወንድ ያለ ሴት እናዳልሽ ሁሉ ሴት ያለ ወንድ እነደዛው
ዘፈኑ እና ዘፋኙ በራሱ ፍቅር ያሲዛል በቀን ከ50 ጊዜ በላይ አየዋለሁ ይመችህ አቦ
ዋው ድምፅኽ ቅነብሩ ሁለመናኽ ፍቅር ነው ቤት እየተዋሱ የሚዘፍኑ ካንተ ይማሩ ምርጥ ኢትዮጲያዊ
ዋውውውው ድምጹ እንደት ያምራል (ተመለስ) በሚለው እውነትነው ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም!!!!!!!
ሥደት ሥወጣ ይህን እያዳመጥኩ ነው የወጠውት
ዋው ምርጥ ዘፋኝ ትክክል ነህ ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም እንድህ ያለ ሙዚቃ ልቀቁና እኛም ተዝናንተን እናንተም የሀቃችሁን ብሉ
መድና
ይሄንን ዘፈን ስሰማ ምንም የማያውቀው ትንሹ ወድሜ ይናፍቀኛል ፍየል እየጠበቀ ይቺን ሲዘፍን አሰማው ነበር የኔ ፍቅር እንዴት እደናፈከኝ❤❤❤❤❤
በሰላም ለማገናኘት ያብቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልህ
ውይ ድምፅህ እንዴት አባቱ ያምራል 👍🏻👍🏻ውይ የሀብታም ቢላ ቤት ማየት ስልችቶን ነበር 😜😜
መቲዬ የኔ ውድ የብቻዬ😘😘😘
😂😂😂😂😂
Metamen Leras new ክክክክክ
Metamen Leras new betam sekay New demtsi A new
Metamen Leras new ክክክክክክክ.እውነት.ነው
ከማር የጣፈጠ ድምፅ አለክ። Love it!!
አይ ወንዶች ተመለሽ ብላቹ ታስገቡና ከወራት በኃላ ነይ ዉጭ ብላቹ ታስወጣላቹ😎 ድምፅክ ያምራል.#ሸዋ tnx😘
Kal Ye Habesha Lij አይገርሙሽም😉በአዲሡ አመት አይደግሙትም😜
#ምንጭ አግብተሽ ሞክሪው😜😜😜
yididiya Mesfin 😂😂😂😂😂 ወይ አንች ልጅ በሳቅ አነፈርሽኝኮ😂😂😂 በቃ በአዲሱ አመት አገባለሁ😜😜😜
Kal Ye Habesha Lij ኧረረረረረረ ቃል 😂😂😂😂😂😂😂😂
Kal Ye Habesha Lij 😙😙
Kal Ye Habesha Lij Kkkkkkkkkkkkkkk uwunetishin new ayiyiyiyiyiyi wondoch 😂😂😂💆💆💆💆
ኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ ከዘፈኑ የድምፅ ማማሩ ሰላምክ ይብዛ አቦ ግን አልቻልኩም እኔም ተመለሰሽ ስባል ነው የወጣሁት አሁን ይህንን ሙዚቃ ስስማ ያ ቀን ትዝ አለኝ ወይኔ ፍቅርን ያክል ፀ ፀጋ ምን አለ እበላው አይጠጋኝ ብለብሰ አያምርበኝ ዉይ ስደት አይንህ ይጥፋ
አቤት ድምፁ አንጀቴን በላው
ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም
በጣምደሥየሚልዘፈንነዉይመችህ
ተመለይ የኔ አለም የመለሽ አቤት ሰጥቶካል የማይጠገብ ድምፅ። በርታልኝ የኔውድ
ውይ ድምፅህ እንዴታባቱ ነው የሚያምረው ቀጥልበት ውድድድድድድድድ ነው የማረግህ
ወይ ይሄ ዘፈን አብራኝ የመጣችውን ልጅ አላህ ይማራት እና መንገድ ስንመጣ ትዘፍነው ነበር ምን ያረጋል ወይ ስደት እሷን አስቀርቶ እኛን አስገባኝ
ወዶከመለየት አምላክ ይጠብቀን እስተመረሻው በፍቅር ያዝልቀን እውነት በለሀል ድምፅህ ያምራል
አርቲስቶች ከዚ ሙዚቃ ይማሩ ቆጆ ሙዚቃ ነው ብዙነገር ኮፒ መውስድ ይችላሉ አያሌው በርታልኝ
ልመና ሲችልበት ያ ዘመን ድራማ የሚስራ ከህሉ መለመን ይችልብታል 👍👍👍👍👍👍👍
ዋው ድምፅህ በጣም ያምራል መልካም
አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን
ወይ ሥወድህ ይመችህ ኡፉፉፉፉፉ ምናለ ሠው ከሚወደው ባይለያይ ሥደት አይኑ ይጥፋ
What a lovely video clip, reminds the childhood.....አያሌዉ, ድምጽህ በጣም ያልምራ
አብሮ መኖሩ እንጂ
መለየት አይበጅም
ሰው ካላበላሼው ሆዴ
ፍቅር አያርጅም😭😢😢😢😢
ለኒ በትክክል ገልፀሀዋል ከምወደው በሰው ስለተለያዬው
አይዞን አይዞን
ማንዉ እዳኔ ይሄናን ሙዚቃ የሚዎደዉ ዳጋጊመዉ ባየዉ alixegib አልኩት አቤት ቂኔ አቤት ድምጽ አቤት መልክ እግዚአብሔር sexokal
ድምፅክ።።።በጣምምምምምም።።።ያምራል።።ቀጥልበት።።
belayesh yliak are.tmlshlt
belayesh yliak wowwww👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
አውቃለሁ ሰምተሻል የሠዎቹን ወሬ ሁሉንም ላስረዳሽ ተመለሽ ፍቅሬ ብዙ ትዝታ አለብኝ በዚ ሙዚቃ ግሩም ስራ ነው ወንድሜ በርታልኝ
እፍፍፍፍ ያምራ እኔም በጣም ድምፄ ያምርል መላው ኢትዮጵይ እኳን አደረሳችሁ 2010 አመተምርት
ዋው በጣም ነው የሚመስጠው ግጥሞችህ ድምስፅህ .ቁመናህ .ባጠቃላይ .መቶ በመቶ ይዥሀለሁ
I am Eritrean but i love to much Amharic music.i wish 2 mery Amhara man from the village.2 gather we will strong 🇪🇷❤🇪🇹💪
የኔ ማር አማሮች ለፍቅር ሟች ናቸው እኛም በጣም ነው ምንወዳችሁ
እይይይይይ ፎቃዬ ትዝአለኝ አልቅሼ ሙትሁ
milu♥️🇪🇷 here i am my dear from Bahirdar @AD Fnot Z Ethiopia
I will merry you from beta amhara(wollo)
subscribe አድርጌሻለሁ በታማኝነት subscribe አድርጊልኝ 🙏🙏
ዋው ውይ ድምፅህ ሥሠማው ውሥጤ ይረበሽብኛል እኔም ወድጀ ሥለተለየሁኝ
Ylegente gidgiya nbre ygibzg ewdhelhu mra zira bnelyyeme
በጣም ድምፅ ያምራል ሰላምህ ይብዛ ባለህበት
Wiyyyyyyyyyy yene wd ድምፅህ በጣም የተዋበ ነው ገጥሙማ ያበደ ነው ዋው ተጋብዤልሀለሁ ቀጥልበት ውውውውውውውውውውድድድድድ
ዋው ወንድም ድምፅህ ሳምር እውነት ነው ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም በስደትም በሀገርም ያላችህ ውድ ኢትዮጵያ ዊያን ወገኖቸ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችህ ያሰባህች ሁሉ ይሳካላችህች ።(2010)
Mgdes Khalid amen.mar.yahewlathinem.yesakalen
Tigist Tigist amen Ameb Amen
Mgdes Khalid አሜን አሜን አሜን
Mgdes Khalid አሜን
+Mesi አሜን አሜን አሜን ማር Mesi Love አሚንንንን
ዋው እንዲህ ነው ብቃት ድምፅና ቁመና አሟልቶ የሰጠህ
የሀምታም ቪላ ማየት ሰልችቶኝ ነበር የሀገሬን ጭቃ ቤት አሳየኽኝ ይመችህ
ምን
ከጓደኞቸ ጋ ነበር ሣደምጠው የነበረው አይ ትዝታ 😢😢😢😢
አይ እባየን አመጣሁ ምንያረጋል ቤታችንን ትትን የሰው ባት ስናሙቅ መቅረታችንነው እረ በቃችሁ በለን የኢትዮጵያ። ለዘላለም ትኑር
ትክክክል
መዝሙር እና ሙዚቃ አይከብድም ግን እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ😢😢😢😢
❤❤❤😂
❤😂❤😂
ዉይ ገጠር ዉጤ ነው ድምፅህ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረዉ❤️❤️👌👌👍👍
ዋው እንዴታባቱ ድምፅህ ያምራል ልብ ይሰርቃል ክሊቡም ወድጀዋለሁ ቀጥልበት ውድድድድድድድ
I like everything in this music, the gentleman "eskista " looks simple except, beautiful.
እፍፍፍፍፍፍ ድምፅህ እንድት አባቱ ያምራል ዋጥ ላድሪገው እንዴ በሪታልን አርፍ ነው እባክህ ተመለስልኝ ልበል እኔ ደሞ♥♥
I'm from Mali i like ethiopian music so much
ውይይይይይ ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ እረ ስደት አይንህ መቼነው የሚጠፋ እፍፍፍፍ ♥♥♥♥♥♥
ውይ ድምፅህ እንዴት እንዴሚያምር። በጣም ሀሪፍ ነው ሁሉም።
Sofiya Ethiopia ይፍቅገመዩማስሮሳይላትክክክክክክአማንይሲሬህንይስት
Jessica Haddad አቤት
Sofiya Ethiopia und
@@sofiyaethiopia3913
ቤትች
ውይይይይይይ ትዝታ ከጓደኞቸጋር ምርጥግዜ አሰለንፍበትነበር ሀዩዩዩዩ ስወድሽ የኔኔ ትዝታ
ወይ ፍቅር አያረጂም ምን ታዳያ አለዉ አላህ የፈቀደለት ቢሆንጂ ሠዉ የወደደዉ ጋር አይኖር
እሥላም ነዉ ህይወቴ ወሎ ወግዲ Mob ትክክል
እሥላም ነዉ ህይወቴ ወሎ ወግዲ Mob
፭፭
ትክክል.
በጣምሰውየወደደውጋቢኖርእኔምኑሬቆይአይይይያአለህየምወደውሰውይስጠኝኝኝኝለሁላችንም
አብሮ መኖሩእንጅመለየት አይበጅም ሰዉካላበላሸዉ ፍቅር አያረጅም 😢እዉነት ነው 😢
ተመለሽ የሚለኝ በነበር መች እጓዝ ነበር😉
አብሮ መኖሩ እንጅ መለየት አይበጅም!!!
ሠው ካላበላሼው ሆዴ ፍቅር አያረጅም😢
ያምራል
ድምፅህ በጣም ያምራል ለምን ሌላ ሙዚቃ አታወጣም
t
ያምራል
👍☝👍👍👍👍👍👍💕💕👍👍👍👍👍
ውውውውውውውውውውይይይይይ ልብ ይሰርቃል ይሄ ሙዙቃ ከነድምጽህ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
I miss my home land wollo.i love wollo very much. Thank you very much! Love it.
ዋው ያምራል ድምፅህ በርታ ወንድሜ።ይመችህ አቦ።
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰውየው እዴት አብቱ ያሳዝናል። ፍቅር አያረጅም ትክክል።
ውድ የሀገሬ ልጆች እኳን ለ2010 በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም በአል ማሮች
yeshi weloyewu እክዋን አብሮ አደርስን
ማሚ እወድሻለሁ መልካም በአል የኔ ውድ
yeshi weloyewu ይ
እሱስ ለገቢው ነው ግን ቁስሌን እየነካ አርፌ እንዳልሰራ ሰቀቀን ላከብኝ አይይይይይይ ናፍቆት ከሚወዱት ሰው።ተለያይቶ መኖር እንዴት ከባድ ነው ለጠላቴም አይስጠው
Kadejah Asdf የኔ ውድ አይዞን
ውይ አንተ ልጅ ስወድህ ስራዎቺህ በጣም ቆንጆ ናቸው በዛላይ ቁመናህ ዋው ነው አቦ ሰላምህ ይባዛ በርታልን ውድድድድድድድ
Emuዋው በጣም ያምራል እግዛቤርያ መጨረሻህን ያሳምርልህ Emu . .מיקס
hi im philippne but i like too much eithopia music..very nice...gudlck
nina del pilar thanksss
rowena orpilla tank u
Jag
J
ag
J
ag x
እፍፍፍፍፍፍፍ አረ እንደት አባቱ ያበደ ሙዚቃ ነው አቦ ይመችህ
Iam from Somali I like Eithopian Music too much one I wish I will Mary eithopian gril
ዋውው
I wish you good luck
ድምጽህ እንዴት ደስ እንደሚል ግጥሙም አሪፍ ነው። የገጠር ልጅ ውስጤ ናቸው።
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል 😘😘😘😘
Hana Aa ktvj
እኔ ያማረኝ ይህ የገጠር አካባቢ ነው ወይ አገሬ ያን ሁሉ ፍቅር ወያኔ በላው እግዜር። እባከህ ከወያኔ ዳኘን ተባረክ ድምፅህ ያምራል
ኣሁን በእጥፍ ተክሰሻል
ስደት ስሄድ ፍቅሬኛየ ጋብዞኛል አይ ትዝታ እድፍ💝💝💝💝💝😘😘
ስደት ስሰደድ ጎጓደኞቼ የጋበዙኝ😢😢😢😢2011😥💔 ትዝታ ብቻ😢 ስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ክፉ አይካችሁ
አቤት ድምፅህ ብዙ እንጠብቃለን አይዞህ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውይ
አዩ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አጎቴ ያምራል ግን ይቅርታ አርግልኝ እና አጎቴ በዚህ በድምፅህ በዘምርበት ዋው ነበር
I'm malian i like ethiopian music so much
ይሄንሙዚቃያልፈለኩበትቦታየለም ትዝታየ ኡፍፍፍፍፍፍ በዚህሙዚቃትዝታአለብኝ😢😢😢😢 ፍቃየ ናፍቆትህሊደፋኝነዉትዝታየ አይስደት
እኔ ራሱ ግን😢😢😢
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ድምፅህ ምችትይበልህ ልብየሚመሥጥ፡ሙዚቃ፡እናመሠግናለን፡ቃላትየለኝም
እግዛብሄርፍቅርነዉ። እግዛብሄርፍቅርነዉ። 😶😶😶😶😶😶
@@monasalem92250545
@@monasalem9225 ያምራል
ጀሀ
ያዩ ጎበዝ ሁሌም ክሊፖችህ ለየት ይላሉ ከዉብ ድምፅ ሀገር እንደኔ አይነት ባላገር የከተማ ቪላ ምኑ ነዉ?
ድምፅህ ዋውው🤨የጀርመን ቢላ ቤት ማየት ያስለቸው አይን ገለባ ሳይ ደስ አለኝ ሀገር ሚስ ዮ😭
😭😭አይዞን
መለየት አይኑ ይጥፋ ቤተሰቦቸን በጣም ነው የማስታውሳቸው ማርየ በጣም ነው የምውድሽ የኔ ውድ እህት ለኔና ለአንች መለየት አይበጀንም
እውነቱን ነው ተመለሽ😊ባዲስ አመት ቤት ጥሎ መሄድ ደግ አይደለም😜
#መለየት አይበጅም
ሠው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም😍
yididiya Mesfin ፖ ገጠምሽዉኮ😊😊 ዉዴ አበባየ አይ ላቪዉ😍😍😍😍
yididiya Mesfin
ክክክ ልክ ብለሻል እውነትም ተመቸኝ በጣም
yididiya Mesfin kkkkkkkkk አንቺ ማል ትክክል ነሽ
yididiya Mesfin 😍😍
yididiya Mesfin 😂😂😂😂😂😂😂
አወ ትክክል ነህ መለየት ክፉ ነው ዉይ ድምፅ እንዴት ሆድ ይበላል 💪💪💪💪👈
ደስ የሚል ሀገርኛ ሙዚቃ ነው የሚያሳዝን ቅላጼ
እካን ተሳካልህ የሰፌሬ ልጅ በርታ በጣም ለፍተሀል 😍😍😍😍
የፍቅር ማሰሪያው ገመዱ ሳይላላ፡
እንዴት ሰው ይሄዳል አንጀት እየበላ፡፡
ኡፍፍፍፍ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ውስጤ እርብሽብሽ ነው የሚልብኝ
I like ethiopian music so much
ኡፍፍፍ ለምንድን እንደሁ አላውቅም ማርያምን የዚህን ልጅ ሙዚቃወች ስሰማ ሆደ ይረበሻል 😢😢😢😢
❤❤💋
ዋው የኛ ቤትኮ እደት አባቷ እደምታምረኝ ይመችህ ሲያምር ከነክሊፑ ከነድምፁ እረ ምን ልበል።
Hawi የጎጃሟ dgdgd
አይ ከጮኛ ጋ ሥለይ የበረራየ ቀን የተጋበዝኩት 😭😭😭😭 ግን አሁን ሁሉም ነገር ተሥተካክሎል አልሀምዱሊላሕ
ዋው ድምፅህ ልብን ይስርቃል ክሊቡም ወድጀዋለሁ ቀጥልበት
ወይኔ ድምፅህ ያምራል ዋውውው -♥♥♥♥♥♥♥
Nardi Belay አች አይጥ መቸም አያመልጥሽ በየት ብቅ አልሽ ለማንኛውም ሙዚቃውን ሥሠማ ፍቅሬ ጨምሯል ክክክክክ ምን ይሻለኛ
ክክክክክ ማን ልበል
Nardi Belay ክክክክክክ አሥረበብ ነኝ ማር
እናተ ምትሰራላችሁ እዚህ
እረባከክ በጣም ነው ዬምውድውቤቴን ትዳሪን አረሸ ሰድት እናም ይህን ሙዚቃ ሰስማ፡በጣም አዝናለሁ እና ጠዋት ማታ መልቅሰ ነው ሆዴ ነው ዬሚርበሸው
ፈ
ወይ ትዝታ ምን ነበረበት ሰው ከሚወደው ጋር ቢኖር
Yny wed aw ysezn Al
ከሚላ የደሴ ልች حجج። አይ ምን አባታችን እንሁን። ያልፍ ይሆን ከሚላ
አይዞሽ የገር ልጀ ያልፍል
meta kssawo wlloywa እከ። እዴት ነው ማር ያምርብሀል ይመችህ
አወ ያልፋል የማያልፋ ነገር የለም
መቅደስ.መብራቱ mas
እሺ ሀቢበቲ እስኪያሚልፋ መታገስ ነው
ወዉ አቦይመችህ
ትክክክል አብሮመኖረ እይ መለየት አይበጅም ሰዉታለበላሸዉ ፍቅረ አያረጅም እውነት ምንዋጋአለዉ የዘመኑ ወዶች አላህ ህዲያ ይሰጣችዉ እና በሰቱ ሴት ተጫወቱ😍😢😢😢😢😍👍👍👍👍🌹👍🌹🌹
ብሌን ማሞ በጣም ነው እምትወደው
እንደው ባሌ ይሄን ሙዚቃ ሰምቶ በመለሰኝ ምኞትአለኝ😂😂😂😂😭
Kkkk yenga age wendoch fkr ayge bachewum kurata chewu mekeranewu
ዘፋኙና ተወዝዋዞች አንዲሁም ሙዚቓው በጣም ሓሪፍ ነው ቐጥልበት የነ ወንድም
Wow yergleche wedffddddf
yatakalkal film
ድምፁያምራል ዋው
ዋው
ዜማው በቅርቡ በመኪና አደጋ ህይወቱን ያጣው አንጋፋው የባህል ሙዚቀኛ ሀፍተሚካኤል ደምሴ ነው ይህ ወጣት ድምፃዊ ልብን በሚነዝር መረዋ ድምፁ ተጫወተው ደጋግሜ አጣጣምኩት አይሰለችም በርታልን ብየሀለሁ
ፍቅር በሙዚቃና በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ
Salam Ali ****************** አይደለም እቴ ፍቅር ከሂወታችን በምንም አይጠፋም እኔን አስጠይቂ ... ሴቶች በዚች አለም እስካላቹ እኛ ወንዶች ከፍቅራቹ አናርፍም ፠
ፍቅር እኮፊልም ላይሆነ
Salam Ali ትክክል
የአንፆኪያ ልጅ ነኝ eyu ×××××××××××××××××××× የተኛው ነው ትክክል ማርየ ፍቅር ምንግዜም አይጠፋም
ክሪ - 7003 አበራ የሚፈቀር ስላጣሁ ነዉ አትፍረድብኝ
Waaaawwwwww ያምራል አቦ ፈጣሪ ይባርክህ
ዋዉ ድምፅህ ያምራል😍
ስሙንማነውላኩልኝ
Ksa Makkah
Ayalew nigussie new SMU aeytaym eday
selina yemariyam lji
+1 (313) 723-5696
imo
የኸንን ሙዚቃ እንደኔ የሚወደው አለ