Thanks Dave affer long time I see my elementary best friend Henock, what it makes me surprised I i didn't know he born in Teklahaymonet I thought he is Abinet 26 kebele Can you ask him since he was in high school addis ketma is there any chance met him Admasu in high school because Admasu was also my best friend as far as I know I had no chance henock to see with admasu that time anyways, Dave great interview like as usual.
እኔ የሚገርመኝ ይህ "ደጃፍ podcast" ለምን ቢያንስ በመቶ ሺዎች ሰብስክራይበር እንደሌለው ይገርመኛል! ዴቭ ምርጥ ነሽ ጥያቄዎችህ፣ እርጋታህ፣ ተጫዋችነትህ፣....... በቃ 1ኛ ነህ! በእርግጠኝነት በጥቂት ጊዜያት ውስጥ የኢትዮጲያ ምርጡ Podcast ይሆናል! በርታ!
አብዛኛ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ቁምነገር; ስነምግባር ለመማር የሚፈልግ አይመስለኝም ለአሉባልታና ለጨዋታ ብቻ ቅርብ ስለሆኑ ሙሰለኝ
ቁም ነገር ስለማነወድ ይሆናላ
ድንቁርና ከተፀናወተው ማህበረሰብ ምን ይጠበቃል?
@@MillionBedo ማህበረሰቡን መሳደብ አዋቂ ያረጋል እንዴ?
እኔም በጣም ይገርመኛል!
ስለ ኤኒ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ለሞያው ያለው አክብሮት ለስራው ያለው ታማኝነት እጅግ በጣም ድንቅ ነው ''ስብራት'' የተሰኘው ፊልም ድርሰቱም ፕሮዲውስ ያደረኩትም እኔ ነኝ ዳይሬክት ያደረገው ደግሞ ሄኒ ነበር ለስራው ከወጪ ጀምሮ እስከ ስራው መሳካት ከባለቤት በላይ የሚጨነቅ እኔ ብቻ ስለ ሄኒ ብዙ ብል ጊዜ የሚበቃኝ አይመስለኝም ብቻ ''ድብቁ እንቋችን'' ነው ሄኒ እረዥም እድሜ ተመኘሁ ወዳጄ
ሄኖክ ከአነጋገሩ በጣም ትሁት humble ነው፥፥እስኪ የሰራቼውን ስራወች ዘርዝሩልን፥፥ የሚገርመው ነገር እራሱን ዝቅ አድርጎ ነው በሁሉም ነገር ሌሎችን የሚያከብረው፥፥ ስዕል ሲባል እህቱን፣ትምህርት ሲባል ሌሎቹን፣ኳስ ሲባል ልጆቹን፣ፊልም ዳይሬክቲንግ ሲባል ሌሎች ታዳጊወችን፣አያቱን ያከብራል፣አባቱን ያነሳል፣ ወንድሙን ያከብራል፣የእህቱን ጫማ መላክ ያስታውሳል፣ውለታ አይረሳም የሁሉንም፥፥የሚገርመው ነገር ያለ ብዙም ጥረት የትምህርት ብቃቱ ሳይጠቅመው አይቀርም፥፥ለብዙ ተማሪወች የሚጨንቀውን ፊዚክስን የሚወድ ልጅ ነበር ሄኖክ፥፥ይሄ ልጅ ጥረት እና ክት ትል ቢኖረው ምርጥ ፊሲስት ይሆን ነበር፥፥ይሄ የሚያመላክተው በተሰማራበት ሙያ ምርጥ መሆን መቻሉን ማሳየቱ ነው፥፥ ብቃቱ ሊከበር ሊደነቅ ይገባል፥፥
የተደበቀ ግን ትልቅ ሰው አቀረክብልን እናመሰግናለን the man .
Dagmawi Ali interview aregewena sele 90s music bedenb enesema please Dave
Yes Please
Dave you’re one of the most gifted people that I know !!!! I can tell you’re so prepared for your show !! Please keep it up😊
ሄኖክ አየለ በጣም የማከብረው የፊልም ባለሙያ ስርዓት ያለው ንግግር አቅራቢው ዳዊት ተስፋዬ ደስ ነው የምትለኝ match የሚያደርግ ነው በርቱ
Content, editing, video፣ አጠያየቅ.... ምን አይነት ውብ podcast ነው❤
ሔኒ በስመ አብ፤ የሚገርም ትውስታ ፤ በእድሜ ታናሼ በአስተሳሰብ ታላቅ ወንድሜ፤ አክብርሃለሁ።
ጆን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዴቭ ወንድሜን ሰለ ጋበዝከው አመሰግናለሁ ጆ ከዚህ በላይ ትልልቅ ስራዎችን ሰርተህ ለማየት ያብቃን እ/ር ይጠብቅህ ።እህትህ
ስእል ጎበዝ እንደነበርሽ የነገረን መሰለኝ አሁን እንዴት ነው እየሰራሽ ነው ወይስ ተውሽው?
ምርጥዬ ነበር ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በድጋሚ እንጠብቃለን!!! ሄኒ ምርጥዬ ነህ!!!በርታ
ሁለት story tellers ሲገናኙ ሌላ አዲስ ደስ የሚል story ነው
ሄኖክ አየለ ይድነቃቸው ሹመቴ አብርሃም ገዛኻኝ የራሳቸውን ቀለም ይዘው ከፍተኛ ተፅዕኖ መፈጠር የቻሉ ፊልም ሰሪዎች ናቸው።
including yonas brihane mewa
ሄኒ በጣም ጎበዝ ዳይሬክተር ነው የኢትዮጵያ ፊልም አንድ እርምጃ ከፍ እንዲል ያደረገ ጎበዝ ዳይሬክተር ነው ❤❤❤
እኔምለው ዳዊት የተጠያቂዎቹን ማይክ ግን ለምን እንዳንተ አስታስተካክልላቸውም። በአቅጣጫው የተነሳ ድምጻችሁ ይለያያል። እንደ ዓለማየሁ ዋሴ ያሉትማ አስቸጋሪ ነበር። ያንተ ጥሩ ነው!
+1
ጥሩ እይታ ነው እኔም ተቸግሪያለሁ መኪና ላይ በተለይ የተጋባዥ እንግዶችን ድምጽ ለመስማት የመጨረሻውን ድምጽ አድርጌው የዴቭ ድምጽ ሲመጣ በጣም ይጮሀል! እሱ ቢስተካከል ጥሩ ነው!
ሄኒ በጣም የሚገርም የጥበብ ሰው ነው ዴቫ ስለ ጋበዝከው ደስብሎኛል
ዴቭ አጠያየቅህና አድማጭነትህን አደንቃለው ሀሳብ ታስጨርሳለህ ይህ ብዙዎቹ ላይ አይታይም
Henok arif arif hasaboch agartonal thank u.... Dave dmo no word👍👍👍👍
It's great to hear that two amazing storytellers are sitting together and sharing stories. 😇
ሄኒ ምርጥ ሰው
❤❤❤ ዴቭ እናመሰግናለን
ግን ድምፁ አንዳንዴ አይሰማም 😮😢
ዴቭ በርታልኝ ፍላጎቴን የተሟላበት ኘሮግራም ነው አቦ በቃ ደስ ሲል
ስሜት የሚሰጥ ደስ የሚል የወዳጆች ወግ ::
Dave ዝግጅትክ ይደንቃል
ዳዊት እባክህ ዘነበ ወላን ጋብዝልን please 🙏
Dave you are brilliant
ሄኒ በጣም ጎበዝ ዳይሬክተር ነው
Thanks Dave!! 1st comment!
This was what we were waiting for!!
ውይ ሄንዬ የማይጠገብ ጨዋታ ነው። I am proud of you😂❤
Dawa Thank you from Denver 😊
ግሩም ጨዋታ ነው በጣም።
eweyyy henok betam tsede sew❤❤
Thanks Dave affer long time I see my elementary best friend Henock, what it makes me surprised I i didn't know he born in Teklahaymonet I thought he is Abinet 26 kebele Can you ask him since he was in high school addis ketma is there any chance met him Admasu in high school because Admasu was also my best friend as far as I know I had no chance henock to see with admasu that time anyways, Dave great interview like as usual.
Dave plsss Kirubel tesfaye or dagmawi alin akrbln
ጐበዞች በጣም Respect
ዴቭ ድምፁ ትንሽ ጨመር ቢደረግ ለማዳመጥ ኤርፎኔን ስገፋዉ ስገፋዉ በአፌ በኩል ሊወጣ ነበር 😂
በተረፈ አድናቂህ ነኝ ምስጥ ቦድ ካስት ነዉ 👏👏👏👏
ይሄ ነው ተብሎ በማይገለፀው የኢትዮጵያ ፊልም ሄኖክ የራሱ ተች ያለው ባለሙያ ነው 👏 የእሱ ሰራዎችን አይቻለሁ ጎበዝ ዳሬክተር ነው 🙏 ሀገራችን ብርቅዬዎቹ ዳሬክሮች ከሚባሉት አብርሃም ገዛህኝ ፣ ሰውመሆን ፣ ዴቭ 😂😉 ሄኖክ ናቸው ።
Interesting, thanks
Please find Out Gtenet Enyew
Part 2 please
ይመቻቹ
ሠላም ሠላም ዳዊቴ
ጓዶች እረ አንድ ሚሊዮን ሰብስክራይብ እናድርሰው ለሁሉም ወዳጆቻችን እናሳውቅ ለትውልዱ የሚጠቅም ሥራ እየተሰራ ነው ዴቮ እናመሰግናለን
Hani ✌️❤️
ዴቭዬ በርታልኝ 👏👏👏👏👌👌👌👌❤❤❤❤
ርስቴንእንዳለ
የሞተው ናቡቴን
ዛሬም ተደገመ አጣሁ ርስቴን
ይፍረድልኝ ይምጣ
ነብዩ ኤርሚያስ
ውሽትን በእውነት
የማያለባብስ
አቤቱታየንም ላንተ አቀርባለሁ
ርየናቡቴን አምላክ
ወዴት ነህ እላለሁ::
ua-cam.com/video/Olyo0ll7wOM/v-deo.htmlsi=SrytxAJkUHAg1UzU
Michael Belayneh needs to come
ዴቫ ልመሰጥ ነው 😂🙏❤
በሃይል አሰፋ (ዋጄ)ን ጋብዝልን ቢኒ ...በሳምንት በጉጉት የምጠብቀው ፖድካስ ያንተን ነው አንደኛ ጋዜጠኛ ነህ !!
This podcast is my no# 1 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እናመሰግናለን!
Ethiopian movie god
በተለይ ዘጠኝ ሞት ፊልም ከተለቀቀ በኋላ የsubscription ፍጥነቱ ይፈጥናል ብዬ ነበር። ለማንኛውም ተመስገን ነው። በሂደት ያድጋል። አሁንም ወደ መቶ እየገሰገሰ ነው።
🙏🙏🙏
Dave hermon haylain akribilin please
ስለሄኒ ማውራት ቃላት የለኝም ስራዎቹ ያወራሉ
ዳዊት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ።
Please Mohamed dawedn gabzelen Please bemaryam
Have you noticed how dawit loves wearing sweaters?
Why are you consumed by his wears, what have you taken from this interview instead.
❤
Dev Ze man emilew Henok Wondmu new
Dave please ask heny about dagmawit film
ናስር ቪዲዮ ቆጪ ሰፍር 31ቀበሌ ተክለ ሀይማኖት ሰፈር ወረድ ብሎ አሁን ፈረሶል ሻንጣ ሰፈረ አሁንም አለ
ሻንጣ ሰፈርን ፈጣሪ ይጠብቀዉ ታሪካችን ተደመሰሰ እኮ
ምነው ጠላው የለም??
Dev anbesa
ነፃ ትዉልዲ ላይ ያሉ ሲኖች ከ አይምሮ አይጠፉም
ሄና የጎላ ሰፈር መኩርያ!
Akbareh nagn heni kefl 2 be gugut new metebekew dejafr suse hone eko 😂😂😂
😂😂😂😂 ene selnberenge filingun awkwalhu
ይሄ ነው ተብሎ በማይገለፀው የኢትዮጵያ ፊልም ሄኖክ የራሱ ተች ያለው ባለሙያ ነው 👏 የእሱ ሰራዎችን አይቻለሁ ጎበዝ ዳሬክተር ነው 🙏 ሀገራችን ብርቅዬዎቹ ዳሬክሮች ከሚባሉት አብርሃም ገዛህኝ ፣ ሰውመሆን ፣ ዴቭ 😂😉 ሄኖክ ናቸው ።