🛑 የዘጠናዎቹ ትዝታ ከሙዚቃ እስከ ፖለቲካ ወርቃማ ወይንስ አመዳማ ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie

КОМЕНТАРІ • 25

  • @kukutilove
    @kukutilove Місяць тому +3

    እኛ የዘጠናዎቹ❤ ሁሉ ነገር ደስ ይል ነበር❤ በወያኔ ጊዜ I Miss Woyane❤❤❤ God Bless WOYANE ❤❤❤

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Місяць тому +2

    ከደጃፍ ቀጥሎ የምወደው ፕሮግራም እኛ የዘጠናዎቹ ማህበራዊ ህይወታችን ፍቅራችን አንድነታችን የሚያስቀና የዘፈን ክሊፕ እንደ ፊልም ተመስጠን ያየን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል በትዝታ ወደ ኋላ መለሳቹኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Місяць тому +1

    I was in high school early 90's and college mid 90's. It was good times of our life. Even if there was political crisis back in 97 but still it was safe for majority of People. I remember 100dollar was 800birr.

  • @LeilaSengero
    @LeilaSengero Місяць тому

    በእውነቱ እኮ ሁሉም እየቀጣን ስላደግን እፍረት እና ነውሩን አውቀን እንድናድግ ሆነናል ደግ ግዜ ደስ ነበር

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Місяць тому +1

    የኛ ወላጆች ቢሉም ልክ ናቸው እኮ እኛም 90s ብንሆንም የነሱንም ዘመን በፍቅር እናዳምጠዋለን ።ያሁኖቹ ግን እርግጠኛ ሁን ድሮ ቀረ ሊሉ አይችሉም

  • @AsmeretHile
    @AsmeretHile Місяць тому +1

    Wel come balfew setasetaweweke begugut neber yetbekut mikeneyatum ene betam tezeta alegi 😊😊😊😊😊 ahune Esti lesemacu 😊😊😊keza melesi esifalhugi betam selegogow nw

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 Місяць тому +4

    በዘጠናዎቱ የሀይስኩል ተማሪ ነበርኩ. የፍቅር ደብዳቤ ይፃፍልኝ ነበር😂 እኔም አላማ አለኝ እያልኩ ቅርፅ እይዝ ነበር የዛሬን አያርገውና😂😂😂

    • @benjatube
      @benjatube Місяць тому

      አላማሽ ተሳካ😂😂

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 Місяць тому +2

    5 ደቂቃ ሙሉ መግቢያ ዝግጅት ግን አይከብድም?!

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Місяць тому +1

    The 90s ( European Calendar)are who were born in late 70s. Am one of them.

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Місяць тому +2

    90s ሚጣል የላቸውም

  • @abotewena7197
    @abotewena7197 Місяць тому

    still 90's artists as whole were different and still relevant ...teddy afro, abdu kiar, gossay, abinet all merkato

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 19 днів тому

    የ90ዎቹ ነኝ ገና ትኩስ ወጣት ነበርኩኝ ተማሪ ሆነን ቦይፍሬዶቻችን ስልክ በሴት የሚያስደውልልንስ ስልኩን ለማውራት የምንቀጠቀጠው ለናትና ለአባት ክብር ስላለን ነው ስልክ ማውራት እምንፈራው ከዛ ደሞ ቅዳሜ ቅዳሜ ማታ ቤተሠብ ሲተኛ ድምፁን ቀንሠን የምናየው ታላቅ ፊልምስ ድምፅ ስንሠማ ቲቢውን የምንቀንሰው አይ ዘ90ናዎቹ

  • @MatiyosMaye-p7v
    @MatiyosMaye-p7v Місяць тому +1

    Tinageru new wendema 90 s lij setune new miyamerew

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Місяць тому +1

    እረ አታስታውሱኝ የጊዜው ፍጥነት አሁን 90ዎች ላይ ሃይስኩል ነበርኩ አዲስ ከቴ ግን ዘፈን አድማጭ አይደለሁም ለውጥ አለ ግን ኢንትሩ አታብዙ ስራ አለብን

  • @esmailibrahim642
    @esmailibrahim642 Місяць тому +1

    ሚገርማችሁ ለእናቴ 100 ብር ስጥቻት 30 ኪሎ ጤፍ ግዝታ የሳምንት አስቤዛ ገዝታ ተርፏት ነብር ምትመለስ ጤፍ 1.75 አንድ ብር ከሰባ አምስይ ሳቲም ነበር በጣም ሀሪፍ ግዜ መበር

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Місяць тому +2

    ግን ይህ ነገር በኢትዮጲያ አቆጣጠር ነው ወይስ ኤሮፒያን ነው ግልፅ ይሁንልን

    • @benjatube
      @benjatube Місяць тому +1

      በኢትዮጵያ ነው

  • @welela3403
    @welela3403 Місяць тому +2

    Ene ye 90 wochu negn be 75 new yeteweledikut

  • @TatooTt
    @TatooTt Місяць тому +1

    Ende weze becha ………. Hulum yane መረቅ neberew enji 90 wochu mibalew be ferenje 90s yefenedut malet new

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 22 дні тому

    ስወዳችሁ በተለይ ነቆራችሁ😂 ሰወች ግን ጅጅ ኪያ እና ሊያ ተጣሉ ሲባል ግርርር ብላችሁ ወሬ ለመስማት ብዙ ቪዉ ይኖራል በማይጠቅም እና ለወረደ ወሬ 🤔 ያዉ እንግዲህ እንደደረጃችን ነዉ

  • @PyjamaTube
    @PyjamaTube Місяць тому +1

    አንዱ አለም አራጌ የኢዜማው

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m Місяць тому +1

    አቤት ለተጋሩ ያላቹሁ ጥላቻ የሚያሳየው በተቻላቹሁ መጠን ኢሃዲግን በማስመሰል ህዋሃትን ባራዳ መልክ ታነቁሩታላቹሁ ደግነቱ አቢቾ ለናንተ ሲል ነው የመጣው ሃሌሉያ !!!!!!😅😅

    • @LeilaSengero
      @LeilaSengero Місяць тому

      ኤጭ ማነህ ደሞ ይሄ ያራዶች ቤት ለቀህ ውጣ ምን እዚ በየቦታው ታላዝናላችሁ😮