ስለወሲብ ማወቅ ያሉብን 5 ሚስጥሮች(ለሴቶች)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 291

  • @mikiayall1729
    @mikiayall1729 Місяць тому +1

    በርቺ እህታችን ጀግና ሴት ነሽ ሁላችንም ችግር ሊኖርብን ይችላል አንዳንድ ሰዎች በችግር ተፈትነዉ ያንንም አልፈዉ ሌሎችን ከችግር ከመከራ ሊያወጡ ይመጣሉ ከነዛ ሰዎች መካከል አንዷ አንቺ ነሽ አግዚአብሔር ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ይጠብቅሽ ከነባለቤትሽ እንዲሁም ይህችን ምድር ከሚቀላቀለዉ ልጃችሁ ጋር ተባረኩ.........!!!!!!!

  • @GirmayTube01
    @GirmayTube01 4 роки тому +13

    እንወድሻለንም እናከብርሻለንም እውነት ምርጥ አስተማሪ ነሽ ፍቅር

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 роки тому +7

    ፍቅር በርቺ አሪፍ ትምህርት ነው የእኔ ቆሆንጆሆ ብዙ ስው ትዳሩ መስናክል የሚገጥሙው በባህላችን ነው በጣም ጫና እየፈጠረብን ያለው ብዙ ስው ኢማራል በዚህ ትምህርት ብዬ አስባለው እናመስግናለን

  • @fafitube7519
    @fafitube7519 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ፍቅር ቆንጆ ስዋድሽ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ በርች ማማየ

  • @konte5222
    @konte5222 4 роки тому +4

    It is really grateful to see an Ethiopian woman coming in the fore front and discussing such important issues and is a first step forward versus on our backward culture, keep up dear

  • @wedmagentamru6201
    @wedmagentamru6201 4 роки тому +2

    ፍቅር ይበልጣል በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ ምታሥተምሪው እናመሠግናለን እህትየ ቀጠይበት

  • @Dadimose
    @Dadimose 3 місяці тому +1

    ፍቅር በሪቺ እግዛአብሕረ ያግዛሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyaman2112
    @seyaman2112 4 роки тому +8

    እስከዛሬ ከተረዳሁት እና ካነበብኩት በላይ ማራኪ ነው ቀጥይበት በርቺ ከተገለጹት አምስት ምክኒያቶች ሶስቱ በኔ ላይ የደረሱም ስለሆኑ ያቀረብሺው ሃሳብ እውነትን የተከተለ ነው ቀጥይበት!!

  • @aberhamgebeyehu6753
    @aberhamgebeyehu6753 4 роки тому

    ትምህርቱ። በጣም አርፍ ነው ደስ። ይለል ወድጃሃሎ

  • @rutaaraya5666
    @rutaaraya5666 4 роки тому +8

    ክክክክ ስትናገሪ እየተሳቀሽ የኔ ማር አይዞሽ እኛ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ብዙ ጠቃሚ ነገር ነው የተናገርሽው ከልብ እናመሰግናለን እነዛን ተሳዳቢዎች ላሽ በያቸው

  • @dakashemelstamru8152
    @dakashemelstamru8152 4 роки тому +4

    ጥሩ ትምህርት ነው ማክራፎንሽን አስተካኪው ።

  • @habtomtewelde7785
    @habtomtewelde7785 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ ኣስተማሪ ነሽ እናከብርሽና እንወድሽ ኣለን ቀጥይው ፍቅሪየ ። በሁለቱ ጾታዎች ጉሉጽነት መኖር ኣለበት ምስጋና መለዋወጥ ደግሞ የፍቅር ነዳጅ ወይ ሓይል ነው እና መመስገን መኖር ኣለባቸው በሁለቱ ወገኖች እናመስግንሽ ኣለን ኑሪልን ።

  • @hadiyass6761
    @hadiyass6761 4 роки тому

    ፍቅር በጣም ሀሪፍነው ቀጥይበት ልዩ
    ውይ ኮሜቶች ቆላችሁ እኮ እስኪ ሰላም ተናገሩ የምን ስድብ ነው እህ

  • @ሰውያስጎነብሳልእግዝኣብሔ

    ምርጥ እኮ ነሽ እንደ ስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ

  • @ammhret4504
    @ammhret4504 4 роки тому

    ሰላምዬ በርቺልን 👌👌👌👌

  • @hiwetyyeswa5326
    @hiwetyyeswa5326 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቆንጆ በርቺ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 роки тому +1

    ፍቅራችን ፍት የተሰራው ወደ ፍት ነው ስለዚህ ጊዜ ኣትስጭያቸው መልካም ቃል ለማይወጣቸው እርሽያቸው በርች ኣንች ፀሎት እንዳይረሳ እናመሰግናለን የኔ ደግ ሴት ውድድድድድድ!

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 4 роки тому +4

    ፍቅርዬ ቆንጆ ስወድሽ በርቺልኝ
    ስድብን ለባጌ የኔ ቅመም የልተመቸዉ ዝም ማለት እኮ የጨዋ ምርጫ ነዉ 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 роки тому +1

    ተያቸው እየተሳደበ ያደገ ይሳደባል እንኳን መጣሽልን

  • @wakumaalemu2593
    @wakumaalemu2593 3 роки тому

    It's Good Message God Bless you Just I Appreciate you!!

  • @helenhilmangawa1054
    @helenhilmangawa1054 4 роки тому

    Thanks fikir yemitsaciw timihirt wow naw 😍😍😍👍👍

  • @tsheymola
    @tsheymola 5 місяців тому

    እውነት ነው እኮ ማሬ ስወዲሺ ❤❤❤

  • @ኢክራምትዩብ
    @ኢክራምትዩብ 4 роки тому +1

    ፍቅርዬ እኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ስስት
    በግልፀኝነት ባ5 ነገሮችሽ የእህትነት ባህሪ ይሰማኛል
    1 ፀባይሽ
    2አቀራረብሽ
    3አስተሳስብሽ
    4መረጃሽ
    5 ሁሉም ነገርሽ በቃ ወዘተ))
    አትጥፊ ቁጥርሽ አስቀምጭልኝ የኔ ውድ ነገር ክፉሽን አርቆ ሰላምሽ ያብዛልኝ
    ግን ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ እገባልሻለው

  • @yo.b1434
    @yo.b1434 4 роки тому +1

    እናመስግናለን ፍቅር

    • @mizantesfamariyam6515
      @mizantesfamariyam6515 4 роки тому

      Arif tmrt new yene konjo
      Ketybet🇪🇹😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @comceil1325
    @comceil1325 4 роки тому

    Betami turu timert nawu thanks❤😘

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    ፍቅር ውስጤ ኑረልኝ የኔ ጅግና የምውድሽ

  • @getinetwondimu2823
    @getinetwondimu2823 4 роки тому

    Waw betam arif program.keep it up

  • @melesetsegaye5830
    @melesetsegaye5830 4 роки тому +4

    ፍቅርዬ እንክዋን ደህና መጣሺልን ሀበሻ ልዪ ምልክታችን ከመስራት ትችት ነው ምናበዛው ስለዚ ለኮንፕሌክሳሞች ቦታ አትስጪ በርቺልኝ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Місяць тому

    ስላም ለዚህ ቤት ይሁን ከአለም ስግድ ቤት ነው የመጣሁት❤

  • @mesitube4079
    @mesitube4079 4 роки тому +1

    Thank you fikir ❤

  • @ነባጎንደሬ
    @ነባጎንደሬ 4 роки тому +3

    ሀሳቦችሽ ልክ እንደ ውበት አንደበትሽ ቆንጆዎች ናቸው ❤️❤️❤️

  • @ABCDABCD-iw2fp
    @ABCDABCD-iw2fp 4 роки тому +1

    ዋው

  • @ftsummezgebe6750
    @ftsummezgebe6750 4 роки тому

    ጥሩ ነው ቀጥይበት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @fozitube274
    @fozitube274 4 роки тому

    You are the best girl sis I love your channel

  • @22danielzula
    @22danielzula 4 роки тому +1

    Thanks alot keep up a good work stay well

  • @masreshalegesse1450
    @masreshalegesse1450 4 роки тому

    Enamesegnalen fikerye.

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 роки тому +2

    congrats for 50 k feker! 👏👏👏

  • @ambesrezene4126
    @ambesrezene4126 4 роки тому

    I hear your idea very excellent please continued

  • @አማኑኤልአማን-ጨ2ከ
    @አማኑኤልአማን-ጨ2ከ 4 роки тому +1

    አዎፍቅር እዲ አስተምሪልን በማይሆን ባህል ውስጥታጥረን ውስጣቸውን ሳያወሩ ለሚለያዩ ሰዋች በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለፍ ፍቅር

  • @wuduwendmagen7463
    @wuduwendmagen7463 4 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @አህመድ-ቈ9ኰ
    @አህመድ-ቈ9ኰ 4 роки тому +1

    እኔ ብዙ ሤቶችን አይቻለሁ ግን ሁሉም ይለያያሉ ይህ ማለት ደስ የሚሉት ከፈገግታ ይጀምራል እያለ ይቀጥላል

  • @evahall8994
    @evahall8994 4 роки тому

    Tnx batme 🙏🙏👍

  • @Sefiw-rp1nb
    @Sefiw-rp1nb 6 місяців тому

    ለወሲብ ነሚያነቃቁ ምግቦች ምን ምን ናቸው ከጥራጥሬ (ከእል)ዘሮች

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 роки тому +1

    ወሲብ መዳኒት ነው የጤነኝነትም መልክ ነው ግን ከትዳር በፊት ማድረግ ሀፅያት ነው እንዲሁም
    ስለዚህ ያላገባችሁ አግቡ ማግባት የማትችሉ ወሲብ ነክ ነገር አትስሙ

    • @ሞልቶበአራዳ
      @ሞልቶበአራዳ 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂 ሙድ ትይዣለሽ እንዴ? ሳይሞካከሩ ታዲያ ሊጋቡ ነው መኪናን ሳትነጂ ወይም check ሳታደርጊ ትገዣለሽ እንዴ?? 😂😂😂😂

  • @Sefiw-rp1nb
    @Sefiw-rp1nb 6 місяців тому

    ለወሲብ የሚያነቃቁ ምግቦች ምን ምን ናቸው ከጥራጥሬ (ከእል)ዘሮች

  • @kesaabdisiar615
    @kesaabdisiar615 4 роки тому

    I am happy with your experience my sister. Thanks

  • @ናብቤትእግዚኣብሄርንኪድም

    ጎበዝ በርቺ ማርርር

  • @jonasyitbarek8509
    @jonasyitbarek8509 4 роки тому +5

    የኔ ቅመም ስወድሽ ብታይ! ምን አለ እንዳንቾ wise የሆነች እንስት ባገኝ፤ ኡፋፋፋፋ,,,
    የሆንሽ ፍቅር❣️❣️❣️

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 4 роки тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @زهرهحبشي-خ5ح
    @زهرهحبشي-خ5ح 4 роки тому

    የኔን ማሬ ሰውድሺ እና መልካም ሰራ😘😘😘

  • @alemayehueshetu827
    @alemayehueshetu827 4 роки тому +2

    #Fiker good points raised! #women, these secrets are the key to get closer to your man!

  • @maamiloveyoum2037
    @maamiloveyoum2037 4 роки тому +1

    ፍቅር ቆንጆ እናመሰግናለን ❤️

  • @maxbal6050
    @maxbal6050 4 роки тому +1

    gobez des ye mity nesh

  • @addistefera1509
    @addistefera1509 4 роки тому

    አግብተሻል

  • @mekonnenalemu7019
    @mekonnenalemu7019 4 роки тому

    በጣም አስተማሪ ነበር ጥበቡን ያብዛልሽ።

  • @بنتحوسين
    @بنتحوسين 4 роки тому

    እናመሰግናለን♥️👌

  • @HananMehdi-ew9wd
    @HananMehdi-ew9wd Місяць тому

    ሴት ከእግሯ በፊት ልቧ ነዉ የሚወጣው ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም በስሜት ሳይሆን በስሌት የምንኖር ፍጡራን ነን

  • @marlyric1167
    @marlyric1167 4 роки тому

    Betam arif nw wedjewalehu beteley netsanetshin

  • @ekeramassen3485
    @ekeramassen3485 4 роки тому

    ሃይ ፍቅርዬ እዴት ነሽ እናመስግናለን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +1

    ቅመማ እንኳን በደና መጣሸ እኔም እወድሻለሁ ምርጤ እኛ ሴቶች በግልፅ መናገር እንፈራለን ወንዶች ግን ምንም ለመናገር አያፍሩም ግን ለምን እንፈራለን

  • @deborabeker6235
    @deborabeker6235 3 роки тому

    nice advice

  • @Saeeda-m4n
    @Saeeda-m4n 4 місяці тому

    ትኽክል ❤❤

  • @getch1145
    @getch1145 4 роки тому

    You explain this taboo idea in such a simple and easily understandable way and it sounds good. That is a great talent . Keep on going.

  • @ሰላምህንፃ
    @ሰላምህንፃ 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ 🤔🤔🤔

  • @tesfakiroskahsay4905
    @tesfakiroskahsay4905 4 роки тому

    ግልፅነት ጥሩ ነው

  • @aishafantawahimadahimad8430
    @aishafantawahimadahimad8430 4 роки тому +2

    ፀባይሽ ደሰ ይላል ቅጥይበት መረጠዋ እህት

  • @አሜንአሜን-ሰ4ጰ
    @አሜንአሜን-ሰ4ጰ 4 роки тому

    ጎበዝ

  • @ritarita9675
    @ritarita9675 4 роки тому

    Yanewude Gobazi,Sewu Mewerati Eyeferal Seyaderge Ayafermi,Anchi Gin Yalmadeneke Ayechalmi😍😍😍

  • @Haimanotyibeltal-dz9rv
    @Haimanotyibeltal-dz9rv 20 днів тому

    ❤የኔ ጀግና

  • @zenatube2
    @zenatube2 4 роки тому +2

    ተመቺሸኛል ኪዊት ነሽ

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 роки тому

    እንኳን፣ደህና፣መጣሺ፣ማር

  • @sadalove2469
    @sadalove2469 4 роки тому

    የምታስተምሪው ሁሉ ይመቸኛል ግን እኔ ሲበዛ አይናፈር ነኝ ፈርች አስፈራለሁ በምንእደሚለቀኝ አላቅም ብቻ

  • @toebatube4067
    @toebatube4067 4 роки тому +3

    ስለምክርሽ ከልብ እናመሰግናለን ልክ ነሽ ወንድ ብቻ መጨነቅ የለበትም ግንኙነት ላይ ግደታ እሱ ብቻ ለሷ ደስታ መጨነቅ የለበትም እሷም ከሱ የበለጥ ለሱ ደስታ መጨነቅ አለባት ስደክመውም ትገዘው ምን ችግር አለው እኔ የምወደውም ባሌን በግልፅ ነው ሁሉንም ነገር የምንነጋገረው እሱ ለኔ እኔ ለሱ ስለምናስብ ደስ በሚል ሁኔታ ነው ግንኙነት የምናደርገው ።

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 роки тому

      እሺ እባክሽ ሌላስ 😋🙄🤔🤔🤔

    • @Mነኝየአባቴልዕልት
      @Mነኝየአባቴልዕልት 2 роки тому

      @@Nejat197 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጨረሳአወራችዉኮ ምንቀራት🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      @@Mነኝየአባቴልዕልት እስከ አሁን ወይ ተረተዋል 🙄😀ካመት በፊት ነው የፃፈችዉ

    • @Mነኝየአባቴልዕልት
      @Mነኝየአባቴልዕልት 2 роки тому

      @@Nejat197 እኔ ዛሬ ማየቴነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      @@Mነኝየአባቴልዕልት አሀ ዛሬ ምነዉ በሰላም መልካም ነው ተማሪ መማር አይከፋም እኛ ተምረን ካመት በፊት ተመርቀናል

  • @samuelalem1904
    @samuelalem1904 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @mamokillo7749
    @mamokillo7749 4 роки тому +1

    በአምስቱ ዙሪያ
    አንደኛ ... ውጥረት አለባቸው
    ሁለተኛ ... ዕውቅና / ምሥጋና ...
    ሦስተኛ ... ???
    አራተኛ ... ያሳስበዋል
    አምስተኛ ... በጭራሽ አይፈልግም

  • @nahomtadesse4975
    @nahomtadesse4975 3 роки тому

    Tiru Saab new yagarashen

  • @qalkidaanmulu7850
    @qalkidaanmulu7850 4 роки тому +1

    Fiqir yene liyyu barch❤

  • @tesfaabate6630
    @tesfaabate6630 4 роки тому +2

    ፍቅር በፊትም አሁንም ተምህርትሽ መልካምና አስተማሪ ነው ሆኖም ግን ጠፊ ነው ነገር ግን
    እግዚአብሔር ሰምንም ዕድልንም ሰጥቶሻል ለምን ስለ በክርስቶስ አንድ ቀን እንኳን አታወሪውም !!

  • @momilove5098
    @momilove5098 4 роки тому

    ኧረ ቅመምየ ምክር እማይወድ ሰው ጥሩ ነገር የለውም እናመሰግናለን 😍

  • @temesgentsehay3242
    @temesgentsehay3242 4 роки тому +3

    Fiker ene ahun ahun Camerawun sayhon enen yemitayign eyemeselegn new, berchiii 100Like.....

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +16

    ግልፅነትሸ ይመቸኛል የሚሳደቡ የአንቺ ኮንፊደንስ ስለሌላቸው ነው እኔ በግሌ ተመችቶኛል

  • @abebeengda73
    @abebeengda73 4 роки тому +1

    Hasabochish temechitewugnal. Keep up!

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 4 роки тому +1

    ፍቅርዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ በርችልን

  • @biruckmotichibesa3104
    @biruckmotichibesa3104 4 роки тому

    Perfect true

  • @fasikugetoch6859
    @fasikugetoch6859 6 місяців тому

    ፍቅር ቆንጆነሽ ምክርሽም ጥሩ

  • @elsabetbirhnu5142
    @elsabetbirhnu5142 4 роки тому

    Yena konjo bzew ktye balsema elfachew

  • @alkwt7641
    @alkwt7641 4 роки тому

    ጡሩነውበርች
    ነጫነጫን
    የሚትናገሪው

  • @GirmayTube01
    @GirmayTube01 4 роки тому +5

    ዋውውውውው ደስ የሚል ነው በናትሽ ፍቅር ነሽፕ

  • @betia5392
    @betia5392 4 роки тому +3

    ፍቅርዬ መጣሽልኝ ❤

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 роки тому

    እንኳን ደናመጣሽ ፍቅር

  • @ahmedendres5063
    @ahmedendres5063 4 роки тому

    ልክነሽ የኔቆንጆ

  • @EmanAli-yr4qm
    @EmanAli-yr4qm 4 роки тому

    የኔ ቅመም ስወድሽ ኑሪልኝ

  • @aishafantawahimadahimad8430
    @aishafantawahimadahimad8430 4 роки тому +1

    ፀባይሽ ደሰ ይላል ቅጥይበት መረጠዋ እህተ

  • @alextube4311
    @alextube4311 4 роки тому +10

    አንች የደላሽ ሰው የሚበላው እና ሰላሙን አጥቶ አንች ወሲብ ወሲብ ትያለሽ አሁን ላይ የወሲብ ችግር ሳይሆን የመኖር ችግር ነው ያለብን

  • @ideagraphics6516
    @ideagraphics6516 4 роки тому +5

    ፍቅር ሰላም ነው
    You can be anything you want to be. Eradicate impossibility from your mind. Increase your capacity and be ready for greatness !!!!!!!

  • @dawitabebe8950
    @dawitabebe8950 4 роки тому +1

    U got great mind !

  • @wuduwendmagen7463
    @wuduwendmagen7463 4 роки тому

    ፍቅር የምሰጭው ተመችቶኛል ሴቶችን በሴክስ መደሠታቸውን ወንዶች ብዙጊዜአናውቅም ይህን በምን እናውቃለን

  • @aberadabi9671
    @aberadabi9671 4 роки тому

    ስለወሲብ፡ 5 ነገሮች (ለሴቶች)
    ======================
    ከተለየዩ ወንዶች ጋር ግንኙነት የሚታደርግ ሴት ፍቅረኛ ነበረችኝ፡፡ በተለያዩ አጋጣሚ ማያት በማልፈልግበት አጋጣሚ አየኋት፡፡ በተረጋገ ሁኔታ ሆኜ በወንዱ ጓደኛዩ ፍቅረኛ አስመስዩ የመወስለቷን ጉዳት አስረዷት፡፡ ይህቺ ፍቅረኛዬ የነበረች ሴት በተወሰነ መንገድ የተመለሰች ቢሆንም ዛሬም በዚያ ውስጥ እንዳለች እያየኋት ነው፡፡
    የተለያዩ ምክንያትን ፈጥሬ ፍቅራችን ያቋረጥን ቢሆንም ከሥራ መልስ ከተረጋገሁ በኋላ ስለእሷ ሳስባት ነገ ችግር ሊገጥማት እንደሚችል ውስጤ ይገምታል፡፡
    እንደኔ የተቸገረ ሊኖር ስለሚችል፤ እስኪ በዚህ ላይ ፕሮግራም ሥሩን፡፡ አንድ ሴት የተለያዩ ወንድ ስፐርም በማህፀኗ ስትቀበል፤ የተለያዩ የወንዶች ላብ ገላዋን ስታስነካ ምን ጉዳት ይፈጥርበታል፡፡

  • @tbletsgereziher9342
    @tbletsgereziher9342 4 роки тому

    ፍቅርየ ፍቅር ነሽ እንደ ስምሽ ኣድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን !