ኢየሱስ ይማልዳል ብለው የሳቱበት ጥቅስ || ሮሜ 8 ፥ 34 || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 10 місяців тому +17

    ለማምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ruheconsultancyplc8178
    @ruheconsultancyplc8178 2 роки тому +13

    ለውድ መምህር ፕ/ሮ ዘበነ፣ ከሁሉ አስቀድሜ በዚህ አጭር ነገር ግን በጣም ቁልፍ መንፈሳዊ አስተምህሮ ላይ የሰጡትን መልዕክት በጥሞና ከተከታተልሁ በኋላ ያለኝን አስተያየት በታላቅ ትህትና ላቀርብልዎ የግድ አስፈላጊ ሆኖ ተሰማኝ። በስነመለኮት ትምህርትዎ፣በልምድዎና በማናቸውም የእውቀት ሚዛን እኔ ከእርስዎ በእጅጉ የማንስ ነኝ። ሆኖም የእግዘብሔርን ቃል በቅን ልቦና እየተቀበልሁና እያመንሁ በአምላካችንና በመድኀኒታችን ጌታ ኢየሱስ የቤዛነት ስራ በማመን የዘላለም ህይወትን መቀበሌን የማምን፣ ዕለት ዕለትም መዳኔን ለመፈፀም በጌታ ምህረት የምተጋ በዕድሜዬ ምናልባት ከዕርስዎ ጋር የምቀራረብ አማኝ ክርስቲያን በመሆኔ በመልዕክትዎ ላይ መጠነኛ አስተያየት ለመስጠት የሚያስችል መረዳት አለኝ ብዬ በማሰቤ እነሆ ከዚህ በታች ልኬልዎታለሁ።
    በዕምነት የደከሙትንና የሳቱትን ለማቅናት ያለዎትን ቀናዒነት ከመልዕክትዎ ብቻ ሳይሆን ከፊትዎ ገፅና ከንግግርዎ ተገንዝቤያለሁ፣ ለዚህም አክብሮት አለኝ!
    ነገር ግን በሰጡት ትምህርት ላይ የመነቅፍብዎ ነገር አለኝ፣ በትዕግስት ይመለከቱልኛል ብዬ ከዚህ እንደሚከተለው ባጫጭሩ ለማስቀመጥ ሞክሬያለሁ።
    1. ይህ ርዕስ ሠፊና በፅሞና መታየት ያለበት ነው። መላውን የመፅሐፍ ቅዱስ አውደ ተርጉም ባገናዘበ መንገድ መታየትም ይጠይቃል። ከዚህ አንፃር 'ኢየሱስ ያማልዳል' የሚለውን ቃል ከሮሜ 8:34 ብቻ ጋር አዛምዶ ለማቅረብ መሞከር ትክክል አይሆንም። ይልቁንም ከብሉይም ሆነ ከሐዲስ ሊጠቀሱ የሚችሉ አያሌ ክፍሎች አሉ። ለአብነት ገና እግዚአብሔር ወልድ(ክርስቶስ) የኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ ለብሶ ወደምድር ከመምጣቱ 700 አመታት በፊት በተነገረው የነብዩ ኢሳያስ ትንቢት በምዕራፍ 53 ቁጥር 12 ላይ በግልፅ እናየዋለን። በሐዲስም ላይ በርካታ ክፍሎች አሉ። ለምሳሌ የዕብራውያን መላው መፅሐፍ ስለክርስቶስ ዘላለማዊ ክህነት የሚገልፅ ሆኖ እናየዋለን። በምዕራፍ 7:25 ላይም በግልፅ እንደሚያስረዳው "ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።" ይላል። እዚህ ላይ 'እርሱ እግዚአብሔር ሆኖ እንዴት አማላጅ ይሆናል?' የሚል ጥያቄ በሰው አእምሮ ውስጥ ሊነሳ ይችላል። ሆኖም እንዲህ ያለው ጥያቄ መልስ ሊሰጠው የሚገባው በክርስቶስ ተሥግዎ ላይ በተመሳሳይ የሰው አእምሮ 'እግዚአብሔር አምላክ ሆኖ እዴት ሰው ይሆናል?' በሚል ለሚያነሳው ጥያቄ መልስ በሚሰጥበት የቅዱስ ሥላሴ የመገለጥ አስተምህሮ ላይ መሰረት ተደርጎ መሆን አለበት እንጂ የእግዚአብሔር ቃልን እኛ እንዲልልን ወደምንፈልገው ሃሳብ ለጥጠን ለመውሰድ በመታገል መሆን አይገባውም ብዬ አምናለሁ።
    2. ሌላው በእውነት ያዘንኩትና በእርሶ ደረጃ ሳይመለከቱት እንዴት ቀረ ብዬ ጥያቄ የፈጠረብኝ ጉዳይ የ ኤርምያስ 7:25 እይታዎ ነው። (ይህ ምናልባት በስህተት ገብቶ ይሆን?)። በዚህ ክፍል 'አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።' የሚል ሲሆን እዚህ ላይ የተገለፀው 'እየማለድሁ' የሚለው ሃሳብ በመልዕክቶ ትኩረት ከሰጡበት ምልጃ( Intercession) ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ነው። ይልቁንም በማለዳ ስለመነሳት(rising up early) የሚል ትርጓሜ ያለው ሆኖ እናገኘዋለን።
    3. በመጨረሻ ሮሜ 8:34 ላይ ያለውን እና ሮሜ 8:26 ላይ ያሉትን ሃሳቦች የገለፁበትም መንገድ በሚገባ ቢያዩት መልካም ይሆናል። ይኸውም በሁለቱ ክፍሎች ላይ ሁለት የተለያዩ አማላጆች( ጌታ ኢየሱስና መንፈስ ቅድስ) እንደሆኑ አይነት አድርጎ መወሰድ አይኖርበትም። 2ቆሮ 3:18 ላይ በግልፅ እንደሚታየው ክርስቶስ(ወልድ) ራሱ 'ጌታ መንፈስ' ተብሎ መገለፁን እናያለን። ከዚህም በተጨማሪ ጌታ(ወልድ) መንፈስ ተብሎ የተገለፀባቸው ሌሎች ክፍሎች ያሉ መሆኑን እርስዎም እንደሚያውቁት አልጠራጠርም። ስለሆነም በኔ እምነት ጌታ ኢየሱስን በዘላለም መንፈስ ባለው ዘላለማዊ ክህነት በመንፈሳችን ለዘላለም እንደሚያማልድ ማመን ከእግዚአብሔር ያንሳል ማለት አይደለም። አንዳንዶች ወልድ ስጋ በመልበሱ ብቻ ጌትነቱን(አምላክነቱን) ክደው 'ፍጡር ብቻ ነው፣ አምላክ እንዴት ሰው ሊሆን ይችላል' ብለው እንደተሰናከሉበት አይነት ስህተት መሆኑ አይቀርም። ታውቆ የማያልቀውን ሚስጥራዊ የመለኮት አሠራር ከሰው ሃሳብ ጋር እንዲስማማ ለማድረግ በሚደረግ ጥረት እውነትን እንዳንጥል ልንጠነቀቅ ያስፈልገናል ብዬ በፅኑ አምናለሁ። እርሱ ፍፁም ሰው ምሉዕ አምላክ ነው። እርሱ የሰው ልጅ ነው፣ ደግሞም የእግዚአብሔር ልጅ ነው!
    "ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?
    ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው።" (ዕብራውያን 9:14-15)
    በመጨረሻ የተወደዱና የተከበሩ መምህር በዚህ ግልፅነትና ድፍረት የተሰማኝን ላቀረብ ያበረታታኝ ምሁር መሆንዎንና ለመማማር እንጂ ተራ ክርክር ወይም መልዕክቱን ለማጣጣል በማሰብ እንደማላደርገው ይረዱኛል ብዬ ስለማምን ነው።
    አክባሪዎ
    ሰለሞን

    • @Meiraf-s7z
      @Meiraf-s7z 9 місяців тому +1

      ተባረክ! የጨዋ ሰው ንግግር

    • @tamenehonja4943
      @tamenehonja4943 5 місяців тому

      አቤት እንዴት ያለ ትህትና ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AsnakeHaile-xe4wn
    @AsnakeHaile-xe4wn Місяць тому +4

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋ 4:12 እባክህን መምህር ሰዎች የሚድኑት በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ መሆኑን አስረግጠህ ተናገር ይህ ነዉ ህይወት የሚሆነዉ ከዛን በህዋላ መናፍቃን ስለምትላቸዉ ስለስህተታቸዉ ትናገራለህ እሚቀድመዉን አስቀድም እርግጠኛ ነኝ ብዙ ተከታይ አለህ ይህንን ምእመን ይዘህ አትጥፋ

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Рік тому +2

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 роки тому +44

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በአቢይ ኃይል ወስልጣን
    አሠሮ ለሰይጣን
    አጋዐዞ ለአዳም
    ሰላም
    አምይእዜሰ
    ኮነ ፍስሐ ወሰላም፡፡
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
    በሰማነው ቃል ተጠቅመን በንስሐ ታጥበን ህይወት የሆነውን ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብለን ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርሰቶስን እንድንቀበለው ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፡፡
    ወለተ አብ ነኝ፡፡ በፀሎት አስቡኝ፡፡

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

  • @beunique5993
    @beunique5993 2 роки тому +24

    ሰሞኑን ይሄን ትምህርት ጨምሮ በጣም በጣም ደስ በሚሉ ርዕሶች ላይ ትምህርት እየሰጡ ስለሆነ መምህር ዘበነ ሳላመሰግኖት አላልፍም!!! ምክንያቱም በአሁን ሰዓት ምንፍቅና እጅጉን እየተንሰራፋ ነውና እነዚህ ትምህርቶች ያሉትን ያጸናሉ፤ ባለማወቅ የሔዱትን ደሞ ይመልሳል ብዬ አምናለሁ!! እና እንደዚህ ጊዜውን የዋጁ ትምህርቶች ይሰጡ በደንብ እላለሁ!! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እወድዎታለሁ!! አከብርዎታለሁ!! አሁንም ጸጋውን ያብዛልዎት!!😍😍

  • @health8075
    @health8075 2 роки тому +9

    “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤”
    - ዮሐንስ 16፥26 መምህር ፀጋ ይብዛብህና ይህ ቃል የኢየሱስ አማላጅነት የማይሆን ምንፍቅና እንደሆነ ያረጋግጣል።

    • @SelamHailu-e2w
      @SelamHailu-e2w Рік тому +1

      Ewunet new

    • @Meiraf-s7z
      @Meiraf-s7z 9 місяців тому

      ዮሐንስ 16 (አዲሱ መ.ት)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ለምኑ ትቀበላላችሁ፤ ደስታችሁም ሙሉ ይሆናል።
      ²⁵ “እስከ አሁን የነገርኋችሁ በምሳሌ ቢሆንም እንኳ፣ ከእንግዲህ ግን ስለ አብ በምሳሌ ሳይሆን በግልጽ የምናገርበት ጊዜ ይመጣል።
      ²⁶ በዚያ ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ ይህም በእናንተ ፈንታ አብን እለምናለሁ ማለቴ አይደለም፤
      ²⁷ ስለ ወደዳችሁኝና ከእግዚአብሔርም እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ ራሱ ይወዳችኋል።
      ²⁸ ከአብ ወጥቼ ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤ አሁን ግን ዓለምን ትቼ ወደ አብ እሄዳለሁ።”

    • @user-lu3ek4zu9k
      @user-lu3ek4zu9k 27 днів тому

      አሜን ለነ ዘበነም ልብንና ማስተዋልን ይስጥልን😢😢😢😢

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 роки тому +1

    አሜን. አሜን. አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን. እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን. ሰሚጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @SelamwetDiker
    @SelamwetDiker 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asrat7515
    @asrat7515 2 роки тому +11

    የኛ የቤተክርስቲያን አርበኛ መምህሬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን +++ ኑርልን +++

  • @eliavmedia3350
    @eliavmedia3350 2 роки тому +23

    (የዮሐንስ ወንጌል 14 )
    ------------
    13፤ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
    14፤ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።

  • @ሀኒሀቫኒያ
    @ሀኒሀቫኒያ 2 роки тому +12

    ስለትምህርቱ ያምላካችን የመድሃኒታችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንኦን የሚወዳት ድንግል ማርያም ትባርክልኦት የማርያምን ስም ሲጠሩ ልቤ በአሴት ትሞላለች በእምነት የምንነቃ ያድርገን!

    • @makiyebabi9573
      @makiyebabi9573 2 роки тому

      Yesun timhrt tayiwuna kidmeya kalun anbibi ye hiwot guday eko nw kalu min yilali?

    • @ሀኒሀቫኒያ
      @ሀኒሀቫኒያ 2 роки тому +1

      @@makiyebabi9573 ሎቱ ስብአት ቃሉ ምን እንደሚል አውቃለው አንተ የማይሆን መንገድ እየኤድ ስለሆነ እመብርሃን መንገድህን ታሳይክ ልብ ካለክ ልብ በል ኦርቶዶክ ትክክል ካልሆነች አንተ ነብይ ብለክ የምትከተለው ሰው ትክክል ነው ምትለው የሃሰት መንገድ እየኤድክ ያለከው አንተ ነክ ወንድሜ ስለኔ አትጨነቅ እምነቴን ጠንቅቄ አውቃለው

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ትምህርትህን ስሰማ ልቤ ሰላም ያገኛል 🙏❤አሜን

  • @mikoapp921
    @mikoapp921 Рік тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄን ጥቅስ ሳነብ ተጠራጥሬ ነበር እና ስለ ትምህርቶ እግዚአብሔር ይስጦት በመጠራጠሬ ተጸጽቺያለው ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @derefer6509
    @derefer6509 2 роки тому +79

    “እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23

    • @yonibe5605
      @yonibe5605 2 роки тому +1

      ዮሐንስ 16:26

    • @lulsegedlemalulsegedlema9114
      @lulsegedlemalulsegedlema9114 2 роки тому +7

      የኔ ውድ እርሳቸውም ኢየሱስን ነው የሚሰብኩት የአይሁድ መሰናከያ የሆነበት እኮ ስላላመኑት ነው ከማመንም አልፈን እናመልከዋለን ባይሆን እኔ ልፃፈው ደግሜ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ብል ይሻላል Dere ይህንን ጥቅስ መስሰናከያ የተባለውን ለሙስሊምና ለፕሮቴስታንቶች አካተህ ፃፍ እሺ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከስሟ ትርጉም ጀምሮ ኢየሱስን ትሰብኮለች ማን እንደሆነ ለምን እንደመጣ ታውቃለች ትሰብካለች

    • @yonibe5605
      @yonibe5605 2 роки тому +1

      @@lulsegedlemalulsegedlema9114 ሐዋርያው ጳውሎስ እንዳለው ከዚ በውላ በሥጋ እንደምናውቀው አይደለም

    • @yonibe5605
      @yonibe5605 2 роки тому

      @@lulsegedlemalulsegedlema9114 ማቴ ም24 ቁ 23-24 ማቴ 7;22

    • @tatekabera3130
      @tatekabera3130 2 роки тому +2

      @@yonibe5605 እና ይሄ ኦርቶዶክስን ነው ወይስ እናንተን? እኛ እኮ ከጥንት ክርስቶስን እናውቀዋለን ክርስቶስ በዚ ነው ምናምን የሚል ማደናገሪያ ያመጣችሁ እኮ እናንተ ናችሁ

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 2 роки тому +12

    1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 2 роки тому +5

    እኔኮ ስወድዎት መምህር የህይወት ቅመም ነዎት ማርያምን 👏በእግዚአብሄር ደስ ይበለን 🙏🙏🙏🙏

  • @Samualmamo-f9v
    @Samualmamo-f9v 2 місяці тому +1

    ቃለ ሒወት ያስማልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ❤❤❤❤❤❤

  • @habtehaile2810
    @habtehaile2810 2 роки тому +8

    አባታችን መጋቢያችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክ

  • @shaweldagnachew3754
    @shaweldagnachew3754 2 роки тому +14

    እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው።ይማለዳል እንጂ አይማልድም እራሱ እኮ አምላክ ነው።

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 2 роки тому

      @@awebesmile316 rome 8:26 lay yalews menfes kidus yimaldal milew kalu eco tsefoal

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому +1

      @@yeabsiragirma7245 sile menfes kidus yetetekesu kifilochin bemastewal eniy Wendime:-
      ዮሐንስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁷ እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።
      ⁸ እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤

      ¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።
      ¹⁴ እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና።
      ¹⁵ ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው፤ ስለዚህ፦ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋል አልሁ።
      ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
      ¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 2 роки тому

      @@awebesmile316 ena mn eyalk new? ene menfes kidus yimaldal alalkum gn yimaldal teblo tsifual mn litl new?

    • @Azalech-ep6qz
      @Azalech-ep6qz Місяць тому

      Menfes kidus aylm menfes new milew demo eyesusm menfes new aydel​@@yeabsiragirma7245

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 4 місяці тому

    እግዛብሄር ይመስገን እንደ እርሰወ ያለእንቁ መምህር ስለ ሰጠን ተመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MuluMegra-z7f
    @MuluMegra-z7f 9 днів тому

    “እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥19

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 2 роки тому +5

    መምህር በዕውነት እሎታለሁ ብዙ የማላውቃቸውን ነገሮች እንዳውቅ አድርገውኛል። የባለፉትን በአራትክፍል የቀረቡትን ጨምሮ ለጠያቂዎች የሰጡዋቸውን መልሶች ካዳመጥኩ በኋላ ልክ ሱስ እንደያዘው ሰው ቀጣዮቹን ትምህርቶች ለመስማት እናፍቃለሁ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @amaredessie4596
    @amaredessie4596 2 роки тому +36

    ምንም እንኳ በሀጢያትና በበደል የወደኩ እና የአፈርኩ ብሆንም የተዋህዶ ልጅ እንድሆን የአደረከኝ አምላክ ሆይ ተመስገን።እኛ ስንደክምና ስንዝል ቅዱስ ቃልህን እየመገቡ እንድንጠነክር እንድንጸና እንደነዚህ የአለ አባት የሰጠኸን አምላክ ሆይ ተመስገን።ውድ መምህራችን እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሀለን ።እግዘብሔርን በሰላምና በፍቅር ይጠብቅልን ።እኛም ቃሉን ሰምተን ህይወትን እናገኝ ዘንድ እግዘብሔርን ይርዳን አሜን።

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

    • @danielassefa7015
      @danielassefa7015 2 роки тому

      በእርግጠኝነት እየቀለድክ መሆን አለበት

    • @fkrusirak7900
      @fkrusirak7900 Рік тому

      ​smesegnalhu

    • @Birtukanmelkamu-iu8ih
      @Birtukanmelkamu-iu8ih 4 місяці тому +1

      Eweketo bayenoregeme yetewahido lege bemehona ekoralehe memeher egezebehar yetebekeh

  • @mintesnottariku287
    @mintesnottariku287 2 роки тому +1

    የምታስተምርበት መንገድ ይደሰታል ይላል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመናፍቃንም ልቦና ይስጥልን

  • @LiyaTatekTadesse
    @LiyaTatekTadesse 7 місяців тому +1

    Kale heyiwet yasemalen

  • @YibeltalMekete
    @YibeltalMekete Рік тому +7

    አባቴ የእርሰዎት ቅዱስ ት/ት እያለ በእውቀት እንጥለቀለቃለን ረጅም እድሜ የስጥዎት ፡፡

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 роки тому +12

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህር ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር አብርሃን አትለየዎት አሜን አሜን አሜን
    ለኛም የምንሰማውን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 роки тому +4

    ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቆት ቃለህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲

  • @bhailuyemene6068
    @bhailuyemene6068 2 роки тому +1

    Doc,I really do do love your teachings . Ever since.....

  • @abelyetewahedo
    @abelyetewahedo 2 місяці тому

    እኔም በት/ት ውስጥ በዚህ ጉዳይ ይነዘኑዝኛል አንብብ ብለው ይህን ሰጡኝ ሳነበው ገረመኝ ግን ፈጣሪ እንደ ሚፈርድ አውቄ እኔ በተራዩ ለማሳመን ይህን ትምርት እየሰማሁ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getnetgerma1448
    @getnetgerma1448 2 роки тому +8

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ረጅም እድሜ
    ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC1234 2 роки тому +4

    ይህንስ በደንብ ደጋግመን መስማት አለብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wadakesete5063
    @wadakesete5063 2 роки тому +18

    “ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
    - ዕብራውያን 7፥25 (አዲሱ መ.ት)

    • @Kaleab1265
      @Kaleab1265 Рік тому +2

      ትንቢተ ኤርሚያስ 7:25 = እግዚአብሔር ይማልዳል
      ወደ ሮሜ ሰዋች 8:27 = መንፈስቅዱስ ይማልዳል
      ወደ ሮሜ ሰዋች 8:34= እየሱስ ይማልዳል

    • @SamrawitFikir-sj5ez
      @SamrawitFikir-sj5ez 6 місяців тому

      መልሱን እኮ ዝቅ ብለህ አንብብ ትገኛለህ

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ

    ይማልዳልና ያማልዳልበሚለው በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት ብታስረዳን መምህር ዘበነ እባክህ።

    • @BirukTsehay
      @BirukTsehay 18 днів тому

      በቴሌግራም ላስረዳህ?

  • @ግጥምንበምስል
    @ግጥምንበምስል 2 роки тому +1

    በእውነት መምህራችን "ነውራቸውን ጌጣቸው ላደረገት "በእውቀት በፍፁም ጨዋነት" ነውራቸውን ስለሚገልጡባቸው እየተግለበለቡ በአጋንንት አሰራር እየተንዘፈዘፉ ህዝቡን ወጨለማው የሚያግዙ ለምን እንደሚጠሉዎ ያሳየ የህይወት ትምህርት ነው ሰይጣን ባይጠላዎ ነው የሚገርመኝ ሲያጋልጡት እየጮኸ ይወጣል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ለአጋንንት አሰራር አትመችም ተቃጠልኩ ነው የምታስብለው ያው እየጮኸ እየለፈለፈ ይወጣል በርቱልን መመምህራችን በነውራቸው የሚያጌጡትን እንዲህ በአደባባይ ነውራቸውን ይግለጡልን

  • @tsigeredatewodros3437
    @tsigeredatewodros3437 2 роки тому +4

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ መምህር እርሶንም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @faarfannaadurii1002
    @faarfannaadurii1002 2 роки тому +4

    “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
    - ዕብራውያን 7፥25

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 роки тому +5

    አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ ያኑርልን ለኔምለበቤተሰቦች ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡኝን አሜን 🙏🙏🙏

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ እናመሰግናለን የደነደነ ልብ እግዚአብሔር ይመልሰው🙏🙏🙏

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg 2 роки тому +2

    በጣም ጥኦም ትምህርት አባቴ እደሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ በእውንት ትምረታችው በጣም ነው ይሚገባኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @samsafegacho4956
    @samsafegacho4956 2 роки тому +4

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን አባታችን አመሰግናለሁ!

    • @bhailuyemene6068
      @bhailuyemene6068 2 роки тому

      In Romans 8:34, what does it mean that Jesus "intercedes"?
      Rom 8:34 Who is the one to condemn? It is the Messiah Jesus who is interceding on our behalf. He died, and more importantly, has been raised and is seated at the right hand of God.

  • @seblemindaye2910
    @seblemindaye2910 Рік тому +3

    ጌታም ስምኦን ሆይ አነሆ ሰይጣን አንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ አኔ ግን አምነትህ አንዴይጠፍ ስለ አንተ አማለድሁ አንተም በተመለስህ ጌዜ ወንድሞችህን አፅና አለ።ሉቃስ 22:31-32

    • @SelemonMegstu
      @SelemonMegstu 7 місяців тому

      ፍቅር አባት ነወት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @seblemindaye2910
    @seblemindaye2910 Рік тому +1

    ቅዱሳን አንድም ቀን ከሱ ውጭ የሚንበረክ የሚዘምር የሚሰግድ ጉልበት ሁሉ ከአኛ ይራቅ። ምክንያቱም የሞተው ነብሱን የሠጠው ሁሉን የፈጠረ አምላክ ከእኔ በቀር የለም ላለው ከዘላለም አስከ ለዘላለም ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን።አስቀድሞ ይሄ አውነት የገበን አኛ ፈፅመን አንስትም። አባክ ስታስተምር ከራስህ አታውራ ቃሉን ብቻ አውራ። ከቻልክ አማላጅ የሚለውንም አትተወው የሚፈርድም አርሱ አየሱስ ነው አርሱ ሁሉ በሁሉ ነውና። የአግዚአብሔርን ቃል አትጠፍ አዘነም ተፀፀተም ያልነው አኛ ሳንሆን አግዚአብሔር አራሱ አንዳለ አትዘንጋ በተረፈ ለአኛ የበራው አውነት ለእናንተም አንዲበራ ፀሎታችን ነው።

  • @DejeneAb
    @DejeneAb 5 місяців тому

    ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +24

    እንደው ጌታዬ የኔ እድሜ ረዥም ከሆነ ለመምህራኖቼ ከፋፍለህ ስጥልኝ 🤲🏿😢እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስለሰጠን 🤲🏿

  • @eliavcondesigners315
    @eliavcondesigners315 2 роки тому +15

    "፤ ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው። "
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 59: 16)
    "፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። "
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 8: 34)

    • @addisnet21
      @addisnet21 2 роки тому

      ፕሮቴስቲንት ወንድሟቻችን እህቶቻን ዶክተር መምሀር ዘበነን ለማን ካላመናቹ ይሀው ነጮች ፖሰተሮቻቹውን ስሙ ሮሜ 8:34 በትክክል (interceding for us ) ምን 💁‍♂️ማለት እንድሆነ:: ሮሜ 8:34 👇ስለምልጃ አያወራም ::
      ua-cam.com/video/TzxVvtvSAyY/v-deo.html

    • @belayhunbinalfew181
      @belayhunbinalfew181 Місяць тому

      አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በመለኮት በስልጣን በአገዛዝ በባህሪ አንድ እና እንዴት ተብሎ ነው ከላይ በስልጣን አንድ እያልን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአባቱ ከአብ ጋር በስልጣን አንድ ሆኖ ከእርሱ የሚማልደው ይህ ማለት ከኢየሱስ በላይ ሌላ ይቅር የማለት ስልጣን ያለው አምላክ አለ እያልክ ነው ልቦና ለሁላችሁም ያድላችሁ

  • @merrydani990
    @merrydani990 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏💚💛❤️

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስንት ስለአምላክነቱ የሚናገረው ጥቅስ እያለ ባድና በሁለት ጥቅስ ሚሳሳቱበት ነገር ይገርማል ልቦና ይስጠን

  • @HabtamuAyka
    @HabtamuAyka Місяць тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @abrahammamo2133
    @abrahammamo2133 2 роки тому +4

    የኦርቶዶክስ እንቁ የልባችን ሞተር ነዎት ረጅም ዕድሜ ይስጥልን የእኔ ውድ መምህር

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon7976 2 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የጠፉትን የድንግል ማርያም ልጅ ወደቤቱ ይመልሳቸው ።የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ።

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 2 роки тому +21

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛሎት።የልባቸውን
    ብረሀንይክፈትላቸው ልብካላየ አይን አያይም።እኛንም በተዋህዶ ያፅናን
    አሜን

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому +1

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

  • @selamawitkibert62
    @selamawitkibert62 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🏽❤️🙏🏽

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Рік тому

    ክበርልን አባታችን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 роки тому +32

    አሜን መምህር ጸጋውን ሞገሱን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር የኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 👏👏👏

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 2 роки тому

      @@awebesmile316 ነገረህ እኮ የሦስቱን የአብ የወልድ ና የመንፈስ ቅዱስን ጥቅሶች

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      @@hanabogale286 yene ehit yetsafkutin mejemeriya anbibi

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      @@hanabogale286 memaled yetebalew Zebene endemilew "milja" sayhon betewat "early morning" malet new; yene ehit biblishin awtitesh anbibi Egzr yiredashal

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 2 роки тому

      @@awebesmile316ግዕዝ ብታውቅ እንዲህ አትመልስም ነበር

  • @tigistshibashejaber3808
    @tigistshibashejaber3808 2 роки тому +3

    አየሱስ ጌታ ነው 🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    መምህሬ እንኳን ደህና መጡ🍃👏እውነት አይናቸውም ልባቸውም ታውሯል እግዚአብሔር ይርዳቸው እኛን በቤቱ ያፅናን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ethiopihagere1451
    @ethiopihagere1451 2 роки тому

    መምህራችን ረዥም የአገልግሎት ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ-ህይወትንም ያሰማልን!!!

  • @meskimeski3157
    @meskimeski3157 2 роки тому

    የምር መምህር ስርሶ አላቅም ነበር ግን ትምህርቶት ልቤን በሀሴት ተሞላች ማርያምን አምላክ ይመስገን ስለ ኢየሱስ ማብራሪያው ማርያምን ተመቸኝ ስለእውነት ሳዳምጦት ውስጤ ዝም ብሎ በደስታ ተሞላች የኦርቶዶክ እምነት ተከታይ በመሆኔ አሜን አሜን አባቴ

  • @nononononono3721
    @nononononono3721 2 роки тому +4

    ውይ ለማናስተዋል ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይሰጠን እኔስ ከሳት ውስጥ ወጥቻለሁ እውነቱ ሲገባኝ አሁንም በስህተት መንገድ የምትሄዱ ተመለሱ መናፍቆች
    እግዚአብሔር ድንጋውን ልብ አውጥቶ የስጋ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @seblemindaye2910
    @seblemindaye2910 Рік тому +4

    እየሱስም አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።ሉቃስ 23:34

  • @simonsikle4739
    @simonsikle4739 2 роки тому +56

    “እናንተ ሕግ አዋቂዎች፥ የእውቀትን መክፈቻ ስለ ወሰዳችሁ፥ ወዮላችሁ ራሳችሁ አልገባችሁም የሚገቡትንም ከለከላችሁ።”
    - ሉቃስ 11፥52

    • @lulsegedlemalulsegedlema9114
      @lulsegedlemalulsegedlema9114 2 роки тому +3

      ህግ አዋቂዎችና ሰሪዎች ይለያያሉ ኢየሱስ ያላቸው በዘመኑ ለነበሩ ልክ እንዳንተና እንደመሰሎችህ ላሉ ሰዎች ናቸው ህግንስ የሰጠን እርሱ እግዚአብሔር ነው

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 2 роки тому

      ወይ ጉድ ግልጽና ግልጽ አድርጎ እያስተማረ ምንድ ነው ግራ መመለስ??እውነትን ከመቃወም ይሰውረን!!!!!

    • @bhailuyemene6068
      @bhailuyemene6068 2 роки тому

      In Romans 8:34, what does it mean that Jesus "intercedes"?
      Rom 8:34 Who is the one to condemn? It is the Messiah Jesus who is interceding on our behalf. He died, and more importantly, has been raised and is seated at the right hand of God.

    • @addisnet21
      @addisnet21 2 роки тому

      @@lulsegedlemalulsegedlema9114 🛑ጥቅስ ነፃ ነው ብለህ ዝም ብለህ እየመዘዝክ ስው ላይ አትለጥፍ ሚስኪን ጼንጤ: መፅሐፍን ቁጭ ብለህ አንብብ መጀመርያ::

    • @tadesebelay4522
      @tadesebelay4522 Рік тому

      Yes they are leading the people to hell.

  • @jerryroza1811
    @jerryroza1811 Рік тому +1

    Ameen ameen ameen 🙏 kale hiwot yasmalen tegawun yabzalot egzaber yestelegn edmena tena yestelegn

  • @roserosephone
    @roserosephone Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዎላቴምካኤል ነኝ።
    መጥፋታችን ይብቃን...
    አሁንምግን እግዚአብሔር አዋቅነው❗

  • @melesetekle3574
    @melesetekle3574 2 роки тому +17

    “Since the day that your fathers came out of the land of Egypt to this day, I have sent to you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them.” - Jeremiah 7:25 (WEB)
    "አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየቀኑ በማለዳ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬላችኋለሁ። - ኤርምያስ 7:25

    • @drtebejederikela6152
      @drtebejederikela6152 2 роки тому +2

      yes mele;broye,as it is the orthodox religious teachers had changed the holly bible in the year2000, and the aim of the changing was to deny the intercession of christ. so they changed this verse because they understood as if it was talking about intercession, EVEN THOSE SELECTED LITRATES NEVER READ THE ENGLISH BIBLE OR THE GREEK AND HEBREW.

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒👏❤

  • @mebtuabebe8428
    @mebtuabebe8428 2 роки тому

    መምህር ዘበነ ሆይ፦ እነሆ አንድ ጴንጤ፥ መናፍቅ የተባለ ሰው፦ እኔ የዳንኩት፥ የጸደቅኩት እና የዘላለምን ህይወት ያገኘሁት የሚከተለውን አምኜና ፈጽሜ ነው እያለ ቢናገር በእውነት ይህ ሰው አልዳነ ይሆን፦
    1. የእርሱ ወደሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም። ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው። እነሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለደለዱም። ዮሐ 1፥12-13። በዚህ ቃል መሰረት ጌታን ተቀበልኩ፤ በስሙ አመንኩ።
    2. በአፍህም በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው። ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር፥ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና፤ በአፉም መስክሮ ይድናልና። ሮሜ 10፥8-10። ስለዚህ እኔም በልቤ እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሙታን እንዳነሳው አመንኩ፤ ኢየሱስ ጌታ ነው ብዬ ዘወትር እየመሰከርኩ ነኝ።
    3. ነገር ግን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ህይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፏል። ዮሐ 20፥31። ስለዚህ እኔም ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ክርስቶስ ነው ብዬ አመንኩ።
    4. ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት ሊገባ አይችልም። ዮሐ 3፥5። ስለዚህ እኔም ተጠመኩ፥ መንፈስ ቅዱስ ተሞላሁ።
    እንግዲህ ከላይ የተገለጸው ለመዳን በቂ ካይደለ እንደ ጥሩ መካሪ ለመዳን ምን ማድረግ እንዳለበት ምክርህን ጻፍልን። እያንዳንዱን ማድረግ የሚገባውን ከመጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀስክ "ትድን ዘንድ እንዲህ አድርግ ተብሎ ተጽፏልና እንዲህ አድርግ" ብለህ ጻፍልን። በምትነግረን መንገድ የዳኑትንም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰህ አስረዳ። ንገረን ለመዳን ምን ማድረግ እንደሚገባ።

  • @akililufivecrowns7529
    @akililufivecrowns7529 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ቃል በአንተ ትምህርት አይሻርም ይህን ዕወቅ።

    • @YuneTaye
      @YuneTaye 9 місяців тому

      የተሻረውስ በ እናንተ ነው በዚ ጠባብ አምሮሃቹ ቅደሱ የሆነውን እናደሻቹ የምተሮጉሙት ደሞ ህልም እጂ የፈጣሪ ቃል አደመሰለን አይተሮገምም ፈጣሪ ልቦናና ማስተዋሉን ያድላቹ። ለ ምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @derefer6509
    @derefer6509 2 роки тому +17

    “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 2 роки тому +2

      mekakelenga malet fsiom amlak fsiom sew malet new

    • @SB-mq2eb
      @SB-mq2eb 2 роки тому

      ያው ጥቅስ ሳይረዱ በቁንፅል መጥቀስ ልማዳቹ ነው ምን ማለት ነው እስኪ መካከለኛ ማለት፡አብራራው እስኪ?

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 2 роки тому +7

    “የጠቢብ ዓይኖች በራሱ ላይ ናቸው፥ ሰነፍ ግን በጨለማ ይሄዳል...።”
    - መክብብ 2፥14
    ዓይንህን ወደ ሌላ ከማየት አንተ ራስህን ተመልከት ፈትሽ።"በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ሰው ይድናል"ሰው አያድንም።ኦሮቶዶክስነት ፕሮቶስታትነት ካቶሊክነት አያድንም።" ኢየሱስክርስቶስ አምላክ ነው ጌታ ነው አዳኝ ነው።

    • @lulsegedlemalulsegedlema9114
      @lulsegedlemalulsegedlema9114 2 роки тому +1

      ኢየሱስን እንድታውቅ ያደረገህ ማነው አለማዊነት አይደለም የመዳን መንገዱን ማን አሳየህ የጠቀስካቸው ስሞች ናቸው መዳን በማንም የለም በኢየሱስ ነው ግን ወንድሜ በመድሀኒትም ማለቴ በፓርስታሞንም ይዳናል እኮ ወንድሜ አዳኜ ነው ብለህ አታመልከውም ስላዳነህ እሱ ነው ያዳነኝ ብለህ ትመሰክራለህ ሰው ያድናል የቅዱሳን ሀዋርያት ያድኑ ነበር ግን የኢየሱስ ማዳን ይለያል በስጋም በነብስም ያድነናል የሲኦልም የገነትም መክፈቻ በእጁ ነው

    • @ChristianMetaphysician
      @ChristianMetaphysician 2 роки тому

      orthodox protestat catholic tekawmachihu behala ketefu behala endet new eyesusn mamlek michalew

    • @bhailuyemene6068
      @bhailuyemene6068 2 роки тому

      In Romans 8:34, what does it mean that Jesus "intercedes"?
      Rom 8:34 Who is the one to condemn? It is the Messiah Jesus who is interceding on our behalf. He died, and more importantly, has been raised and is seated at the right hand of God.

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 2 роки тому +15

    የውዷ የተዋህዶ እንቁው መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፣ እውቀቱን እግዚአብሔር አብዝቶ ይገለጥለዎ ። እጅግ አንገብጋቢ እና ብዙዎች የሳቱበት ጥቅስ ነውና ስለ አስተምህሮ በድንግል ስም እናመሰግናለን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏(🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Рік тому

      ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንፎ

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካች እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን💜

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእውነት በደንብ አስተምሮናል 🙏🙏🙏

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 роки тому +94

    ውድ የተዋእዶ እንቁ መምህራችን አባታችን እንኳን ደናመጡ በዚህች ውድ በሆነች በተዋእዶ እምነት ያፅናን አሜን ስለማይነገር ስጦታውና ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому +3

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

    • @selamayeleayele4107
      @selamayeleayele4107 2 роки тому

      @@awebesmile316 ች

    • @meseretshemenabute5491
      @meseretshemenabute5491 2 роки тому

      አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 2 роки тому

      @@awebesmile316 ይህን ቁልጭ ብሎ ተቀምጦ መለየት ያቃተን እኛ ነን፣መኮነን የሚለውን ፍቹን የማያቅ ሰው ነው የሚስትበት፣

    • @ermiyasene1443
      @ermiyasene1443 2 роки тому +1

      ለምን ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ : ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ መሆኑን መካድ ለምን አስፈለገ ?
      ለኣማላጅነቱ የበዛ ማስረጃዎች አሉ ፥ ከብዞዎች በጥቂቱ
      ወደ ዕብራውያን 07
      24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
      25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
      1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 2
      ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
      1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡5
      5 አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
      1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች, ምዕራፍ 15 : 21
      ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።

  • @simonsikle4739
    @simonsikle4739 2 роки тому

    እርሱ የላከልህ መልእክት ለሕይወትህ ወሳኝ ነው። እግዚአብሔር ቃሉን ሲሰጥ ትርጉሙን ደብቆ በፍለጋ እንድናገኘው አላደረገም። ይልቁንም በግልጽ በምንረዳቸው ቃላት አማካኝነት መልእክቱን አስተላልፎአል።

  • @ምህረትየጌታልጅ
    @ምህረትየጌታልጅ 2 роки тому +2

    ኢየሱስ ይማሌዳል
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ በእግዚአብሔር ቃል ላይ መጨመርም መቀንስም ያስፈርዳል

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +16

    ወዶና ፈቅዶ ለዚህ ሰዓት ያደረሰን ቸሩ መድሃኒአለም ስም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

    • @awebesmile316
      @awebesmile316 2 роки тому

      “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”
      - ኤርምያስ 7፥25
      “Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:”
      - Jeremiah 7:25 (KJV)
      "Eyemaledihu " yemilew Kal silememaled sayhon "early morning" yiwikilal.
      “ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።”
      - ማቴዎስ 9፥36
      Yihe bizu hizb yasazinegnal; Geta hoy memihir sitachew???????

    • @nunubetty9153
      @nunubetty9153 2 роки тому

      @@awebesmile316 nte tefteshal be adarashik chiferan mertenal yegna geta Medhanialem Eyesus kiristos ye meskelun sira serto wede kedmow kibru temelisual dirom ahunim wedefitim Nigusachin new.enante egnan tewun Orthodoxin yante ayinetu wetete ayisebikatim sile kesis Dr. Zebene kifu neger sitawera anisima demom ezih min tadergalek hid hidhid kezih

    • @berekettesfawtesema9231
      @berekettesfawtesema9231 2 роки тому

      @@awebesmile316 ፈፈጸዠጰ ጰ ጨ ጨጨጨጨጨሸኸሸኸኸዠጨወጸዘፈጠወጨወወወወወወወወወቑቨቨቨቨአጸኘሰበነከ ወኘወጠወጰአዘከጰበኸጸወወወሸኘበአበአሸሰቀበቀረሠሸከከከነሸረረሸቨሠጀጨኸ፣ሸኘሸሠሸሸሸበኘጸኸበኘነከረረሰሸከሰሰሰሰሰቨ

  • @derefer6509
    @derefer6509 2 роки тому +34

    “አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እንደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገልግሎት አግኝቶአል።”
    - ዕብራውያን 8፥6

    • @addisnet21
      @addisnet21 2 роки тому +2

      ዕብራውያን 8:6 መካከለኛ እንጂ አማላጅ አይልም:: መካከለኛ የሚለውን ቃል አማላጅ ብለሽ ወይንም ብለህ አታንቢ:: ጼንጤዎች መፅሐፉ ውስጥ የራሳቸውን አስተሳስብ እየጨመራቹ አታንብ:

    • @itsraeyy
      @itsraeyy 2 роки тому

      @@addisnet21 mekakelegna malet eko amalaj malet nw.. esti be orginal yetetsafewn greek eyut. Be english intercede yemil kal nw yetetekemew ya malet demo mekakelegna weys astaraki malet nw . Read with an open mind

    • @addisnet21
      @addisnet21 2 роки тому +2

      @@itsraeyy ✅Rome 8:34- it is not taking about እየሱስ is አማላጅ - Rome 8:34 - is taking all about እየሱስ is ፈራጅ/VITO በራሱ ስልጣን የሚወስን...
      👉It is proven contextually based on Bible
      👉it is proven grammatically based on Bible
      👉it is proven historically based on history
      Detail as follow….
      ************Point one*******************
      ✅It is proven contextually, based on Bible
      If you start reading from Rome 8:33 you will understand what Paul is talking about. Paul making his point by question and answer - he ask and he answered it himself.
      ✅👉He start from Rome 3-33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው ?
      you see he is asking now let’s go the read the next one ኳናኝ.
      ✅👉 የሚኰንንስ ማን ነው ? ብሏ ነው የጠየቀው እንጂ 👉የሚማልድ ማነው? ብሏ አልጠየቅም:: 💁‍♂️He is not talking about አማላጅ then…
      ************Point two**********************
      ✅ሮሜ 8:34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ 👉[የሚፈርደው] ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      You see [የሚፈርደው ] እንጂ "የሚማልደው" የሚለው ቃል ከPaul ሀሳብ ወይም ጥያቄ ጋር አይሔድም :: አማላጅ የሚለውን ቃል ስዎች ናቸው የጨመሩት:: let’s look king James verse of the Bible
      ✅👉Rome 8:34 Who is he that condemneth? It is Christ that died, yea rather, that is risen again, who is even at the right hand of God, who also maketh [intercession] for us. So let’s look at the meaning of 👉{intercession}
      👉 The meaning of intercession as follow dictionaryዶትcom ግብእና እየው
      💁‍♂️1- An interposing or pleading on behalf of another person.
      🤦‍♂️2- A prayer to God on behalf of another.
      💁‍♂️3- Roman History. the interposing of a veto, as by a tribune.✅
      So based
      ✅አየህ ቃሉ በሮም ዘመን በራሱ ስልጥን የሚፈርድ ፈራጅ (VITO) ማለት ነው: ሌላው ቃል አሁን አሁን እየተገልበጠ እና እየተጭመረ ነው የመጣው ስለዚ ትክክለኛው ትርጉም
      💁‍♂️ ከመፅሐፍ contextual ጋር እና
      💁‍♂️ከፁሁፉ Grammar/ግራመር ጋር
      💁‍♂️ከመፅሐፍ ታሪካዊ ግዜ ጋር የሚሔደው የRoman history ትርጉም ነው VITO የሚወስን የሚፈርድ እንጂ ሊላ አካልን የሚለምን አይደለም:

    • @itsraeyy
      @itsraeyy 2 роки тому

      @@addisnet21 i have seen.this exact thing over and over .
      Here is the answer
      The newtastament isnt written in Romans so using Romans culuture and definition to the scripture is a fallacy it doesn't apply.
      Paul used Greek and the exact word he used is ἐντυγχάνει meaning To chance upon, i.e., (by implication) confer with; by extension to entreat (in favor or against)
      Thats the exact definition of mamaled. If you deny this then you are denying the whole bible. Read it again with an open mind and i suggest you read or watch videos on how christ intercedes on our behalf. I'll pray for you to.find the truth

    • @addisnet21
      @addisnet21 2 роки тому

      በደንብ እንብብ እሱኪ አሁን ከጠቀስከው ጥቅስ ዝቅ ብለህ አንብብ? መልሱ እዛው አለልህ እየዘለላቹ ስለምታነቡ ነው እውነተኛ እየሱስን ያላወቃችውት- ✅👉ማሰረጃ - እየሱስ ክርስቶስ ካህን ነው ግን የክህነቱን ስራ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ፈፅሟል አይደጋግምም
      ✅ህብራውያን-9:12 የዘላለም ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም::
      💁‍♂️✅ህብራውያን 9-25 ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም::
      ✅ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም✅

  • @bhailuyemene6068
    @bhailuyemene6068 2 роки тому +20

    Jesus said to him, “I am the way, and the truth, and the life. No one comes to the Father except through me.
    1 Peter 3:18 For Christ also suffered once for sins, the righteous for the unrighteous, to bring you to God. He was put to death in the body but made alive in the Spirit.

    • @ereftbesu6222
      @ereftbesu6222 2 роки тому +2

      May God bless you

    • @ahadutech1519
      @ahadutech1519 2 роки тому +2

      እኔ እውነትም መንገድም ነኝ ሲል እኮ እኔ እራሱን እውነትን ነኝ መንገድ ነኝ እኔ እራሴ እግዚአብሔር ነኝ እያለ እንጂ እንዳንተ አተረጓጎም ወደ አብ የማደርሳቹ እሙነተኛው መንገድ እኔ ነእ እያለ አይደለም ።

    • @bhailuyemene6068
      @bhailuyemene6068 2 роки тому +1

      @@ahadutech1519 1 Corinthians 15:28 When he has done this, then the Son himself will be made subject to him who put everything under him, so that God may be all in all.

    • @ahadutech1519
      @ahadutech1519 2 роки тому +3

      @@bhailuyemene6068 bro bro you made another mistake here። አንተ የጠቀስከው ክፍል ላይ ይገዛለታል ተብሎ የተፃፈው ሞት ነው ገዢው ክርስቶስ ነው።1ኛ ቆሮንቶስ 15
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
      ²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ይሄን ክፍል ሲያብራራው ደግሞ = ሞት አለምን እንዲገዛ በ ክርስቶስ እንደተሾመ ክርስቶስንም ሞት ለ3 ቀን እንደሚገዛው ከዛ ግን ሞት በክርስቶስ ድል እንደሚነሳ እና ዘላለም እንደሚገዛ ሚያሳይ ክፍል ነው።

    • @bhailuyemene6068
      @bhailuyemene6068 2 роки тому +2

      @@ahadutech1519 give me more insight

  • @amarechmengiste2382
    @amarechmengiste2382 2 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ስለማርያም አማላጅነት ዩሴፍን ጠባቂ ብለን ነው በመፅፈፍ ቅዱስ የምንተረጉመው እስከ በደንብ የሚያብራራልንን ስብከት ብታዘጋጅልን በጣም ደስ ይለናል

  • @bamalearning123
    @bamalearning123 Рік тому +5

    Eyesus Yadinal

  • @keifa7569
    @keifa7569 2 роки тому +4

    “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም
    👉ማለደ👈።”
    - ኢሳይያስ 53:12

    • @keifa7569
      @keifa7569 2 роки тому

      “Who is he that condemneth? It is Christ that died, yea rather, that is risen again, who is even at the right hand of God, who also maketh 👉intercession👈 for us.”
      - Romans 8:34 (KJV)

    • @keifa7569
      @keifa7569 2 роки тому +1

      “Therefore will I divide him a portion with the great, and he shall divide the spoil with the strong; because he hath poured out his soul unto death: and he was numbered with the transgressors; and he bare the sin of many, and made 👉intercession👈 for the transgressors.”
      - Isaiah 53:12 (KJV)

    • @keifa7569
      @keifa7569 2 роки тому +1

      “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው 👉መካከለኛው👈 ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

    • @keifa7569
      @keifa7569 2 роки тому +1

      “ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን 👉መካከለኛ👈 ነው።”
      - ዕብራውያን 9፥15

    • @keifa7569
      @keifa7569 2 роки тому +1

      “የአዲስም ኪዳን 👉መካከለኛ👈 ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።”
      - ዕብራውያን 12፥24

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 2 роки тому +6

    የዘመናት ጥያቄዬን ስለመለሱልኝ ከልብ አመሰግናለሁ በተለይ ሮሜ 8: 26 ጀምሮ አለማስተዋል ለክህደት ይዳርጋል ድጋሚ መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል በሚለውም ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለጥልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ወመምህር ዘበነ ለማ።

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i Рік тому +1

    አሜን፣አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ፀጋውንና በረከቱን ያብዛልዎት አሜን❤❤❤

  • @HABESHAinfo-ql4dy
    @HABESHAinfo-ql4dy 2 роки тому +42

    ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    - ዕብራውያን 7፥25

    • @ellenibayleyegn5801
      @ellenibayleyegn5801 2 роки тому +5

      ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና፡፡ መሉ ምእራፉን ብትጨርሰው ቁጥር 27

    • @addisnet21
      @addisnet21 2 роки тому +4

      💁‍♂️ስለ እነማ? ስለ እነሱ
      ✅የመንፈስ ቅዱስ ቃል የሚጋጭ አይደለምና ፡ እንግዲህ አንድ ጊዜ ብቻ መስዋእት የሚያቀርብ ከሆነ የዘወትር ማማለድ ከወዴት ነው? በአንድ ጊዜ ራሱን የመሰዋት አገልግሎት ስለኅዝቡ ሁሉ ሃጢያት መቆሙ ከበቃ ለዘወትር መቆሙ እንዴት ይስማማል? እንግዲህስ እንደቀደሙት ካህናት ለዘወትር ሊያማልድ ከቆመስ ከአይሁድ ካህናት ምን ብልጫ ሊኖረው ይቻላል?
      ✅አንድ ጊዜ የሰዋው መስዋእትስ ሃያል ሆኖ ለሁሉ ለዘላለም ካልበቃ የመስዋእቱ ፍፁምነት እንደምን ሊታወጅ ይገባል?
      ✅ነገር ግን ተወዳጅ ጳውሎስ "ስለእነሱም ሊያማልድ ዘወትር" ማለቱ ክርስቶስን እንደአይሁድ ካህናት የአንድ ጊዜ አገልግሎቱ ፍፁም አለመሆኑን ሊመሰክር አይደለም ፡ የክርስቶስ አገልግሎት ፍፁም ነውና ፡ ይልቅስ ቀጠል አድርጎ "ፈፅሞ ሊያድናቸው ይችላል" በማለቱ “አዳኝ” ሲያደርገው እናያለን እንጂ ፤ ወደእግዚአብሄር የሚመጡትን በእግዚአብሄር ፊት ይጮህላቸዋል ሳይል ያድናቸዋል ብሏልና ከሌዋውያን ክህነት እጅግ ሻል ያለ ካህን እንደሆነ ያሳየናል ፡ እነርሱ ስለምህረት ይጮሃሉና ክርስቶስ ግን ፈፅሞ ያድናቸዋል

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 2 роки тому

      Yemaledal Ena yamaledal "opposit "qale nachew

    • @Sewe_mindenew
      @Sewe_mindenew 9 місяців тому +1

      @@addisnet21ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ደስስስስስ ይበለው🙏🙏🙏🙏
    ዲያብሎስ/ሴይጣን ይፈር መድረሻ ይጣ!!!

    • @bhailuyemene6068
      @bhailuyemene6068 2 роки тому

      In Romans 8:34, what does it mean that Jesus "intercedes"?
      Rom 8:34 Who is the one to condemn? It is the Messiah Jesus who is interceding on our behalf. He died, and more importantly, has been raised and is seated at the right hand of God.

  • @addisalem1212
    @addisalem1212 2 роки тому +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ሞገሱን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር የኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የጠፉትን የድንግል ማርያም ልጅ ወደቤቱ ይመልሳቸው የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ።

  • @debabeGirma
    @debabeGirma 2 місяці тому

    አሜን እድሜናጤና ይስጥልኝ።

  • @emebetargawu5721
    @emebetargawu5721 Рік тому

    ቃለ ህይወት ይስጥልን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያበርክትልን እመአምላክ ከነልጃ ከነሰራዊታ ትጠብቅልን አሜን

  • @ድንግልማርያምሆይፍቅርሽን

    ቄስስ እኔን የሚገርገመኝ ክርስቲያን ነን ብለው እየሱስ ይማልዳል አይፈርድም ይላሉ
    አረቧ ሙስሊም ግን በፍርድ ጊዜ የሚፈርደው እየሱስ ነው አለችኝ ታዲያ ለምን አታምኑበትም ስላት የአላህ መልእክተኛ ነው በመልክተኛ አናምንም ስሉኝ ታዲያ መልእክተኛ እኮ ብዙ አሉ ኤሊያስ ዳኒኤል ብዙ አሉ ግን ለምን እየሱስ ስላቸው ግድ ነው እየሱስ ሊፈርድ ይመጣን ብለው ቁጭ
    በነገራችን ላይ እየተከራከርነ ነው ተሰብስበው

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 роки тому +1

      ትክክል የእኔዋው ያው ሆናብኛለች እኔማ መልክተኛ እንዴት ይፈርዳል አልኳት አላህ ሁሉን ማድረግ ይችላል አለችኝ የሚገርመኝ ነገረ ግን ሤትየዋ ሢያማት በርጭቆ ውሀ ታደርግና ንፁህና ፃድቅ የሆንክ ኢሳ በስምክ ጠጥቼ አፈውሰኝ ዘንድ እርዳኝ ብላ ትጠጣለች አምላክነቱን አታምንም መፃፍ ቅዱስ ግን በአረብኛ ሞባይሏላይ አለ የምፈልገው አንድ ነገር አለ ትላለች ምን እንደሆነ ግን አላቅም በጣም ታነባለች 🤔🤔

  • @useruse6250
    @useruse6250 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን መምህራችን ከክፋ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 2 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር በርታልን!

  • @fikirugaroma2636
    @fikirugaroma2636 2 роки тому +9

    Thank you our father. You have taught what I was asked by Tahadiso. God bless you

  • @faarfannaadurii1002
    @faarfannaadurii1002 2 роки тому +18

    ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    - ዕብራውያን 7፥25

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 2 роки тому +4

    1ኛ ዮሐንስ 2
    1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

    • @addisnet21
      @addisnet21 2 роки тому

      ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
      ✅📖መፅሐፍ ቅድሱ መካከለኛ የሚለውን ቃል ለዳኛም ለፈራጅም ይጠቀምበታል::
      ✅📖እዬብ( 9:33) አንብብ-32፤ እንድመልስለት አብረን ወደ ፍርድ እንገባ ዘንድ፥እርሱ እንደ እኔ ሰው አይደለምእጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር (ዳኛበመካከላችን) ምነው በተገኘ!
      ✅🟦አንብ ወንድሜ
      ✅ሌላው ሮሜ 8:34 የራሳቹ ፓስተር ስለምልጃ እንደማያወራ አስተምሮል ለ2ደቂቃ ብቻ ስሙት
      ua-cam.com/video/TzxVvtvSAyY/v-deo.html

  • @roserosephone
    @roserosephone Рік тому

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    መረዳት እግዚአብሔር ነው ለነገርሁሉ
    ማስተዋል ይስጠን።
    አው ዘ.ፍ11፥7...እንረዳለን።❤🌏⚖️✍️✍️✍️

  • @MuluMegra-z7f
    @MuluMegra-z7f 9 днів тому

    “እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።”
    - ዕብራውያን 7፥27

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 роки тому +67

    ወዶና ፈቅዶ ለዝህ ሰአት ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጂ ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው እንደተለመደው ተመን የልለውን የህይወታችንን ምግብ ይዘው እንኳንም በሰላም መጡልን እርሷን የሰጠን በርሷላ አድሮ ቀጥተኛውን መንገድ እንድንጏዝ የረዳን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን