Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ መዝሙር ሃረብ ሀገር ቤሩት ነበረየምሰማው አሁን ስሰማው ያን አስታወሰኝ ጌታ ይባርክሽ❤
የልጅነት ህይወቴ ላይ በፍቅር የምዘምረው ዝማሬ እስካሁን ስላነተማ እያልኩ ስዘምር ነፍሴ ወደ አምላኳ ትገሰግሳለች🙏ተባረኪ ቤቲዬ
አንዳንድ መዝሙር ግን እንደ ጣፋጭ ምግብ ነው፡፡
I was fresh christian when Betelehem release these songs of God. God bless her family.
ቤቲይ ድምጽሽ አልተቀየረ ያንቺን እና የሊሊን እዲሁም የምህረት ኢተፋን እየሰማሁ ነው ለጌታ ይበልጥ የቀረብኩት ተባረኪልኚ ዘመንሽ ይባረክ ቤቲይ ዘምሪ ዘምሪ ዝም አትበይ
ቅሬታዎችን ያላሳጣኸን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ
የኤሌክትሮኒክስ ዘመን የመንፈስ ብርሃንና ደመና አያስፈልግም። መዝሙሩ ብቻውን እኮ በቂ ነበር
we used to sing this starting from my child hood so inspiring n lovely
Do you know where I could find Catholic mezmurs? I used to go to San Salvatore at Legehar, Addis.
@@Mobile-qv6xo Amen Catholic mezmur collection
Yeah true, me too
i realize I am quite randomly asking but does anyone know a good website to stream new movies online?
@Francisco Mohamed I use flixzone. Just google for it :)
Ameen Ameen Ameeeeeeeen Kibir hullu teteklilo le Kidus EGZIHABHER Lij Le Nazretu Le IYESUS KIRISTOS yihun
ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ። ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ። ዮሐ 20፥31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና። መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።ሮሜ 8፥ 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።Revelation 14፥7 Saying with a loud voice, Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of waters. John 20፥31But these are written, that ye might believe that Jesus is the Christ, the Son of God; and that believing ye might have life through his nameGalatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ, that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the law: for by the works of the law shall no flesh be justified. Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved. Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of God, and the faith of Jesus.
Berekerekkk beyelign bettyy😍😘
የልጅነት መዝሙር እየሰማሁ ያደኩበት
My favourite singer❤❤❤ stay blessed 🥰🥰
ኢየሱስ አንተ ትለያላህ🙏
በጣም ነው የወደድኩት
የባረከሽ ጌታ ደግሞ ይባርክሽ ! ከልጅነቴ ጀምሮ አገልግሎትሽ ስወድ እዚህ ደርሻለሁ። ጌታ ስለ ረዳሽ ጌታ ኢየሱሴን አመሰግናለሁ !!!
Amen amen amen hallelujah
ቤቲ በጣም የማክብርሽ ያከበርሽ ጌታ ይባረክ መንፈስ ይብዛልሽ አሚን።።።።።።።።።
Yalsemaw yesmalegne; Yalayew yeyegn becha kemalete lala lezi Zemara men yebalal!!!!! Lezi Getaaaaaaa. Menese bisetwwe gen Geta mesgna mesgana becha:So thank you Beti for taking that promise into words! Praise the Lord!!!!!
እግዛብሔር ይባርክሽ❤❤❤
wow! very powerful touching song! Betty be Blessed in Jesus name!
My child hood Blessing Song ❤❤❤
i never forget this day in my life...HEAVEN ON THE EARTH....bless u bety & lili
ቤቴ ስላንቺማ ጌታ ይባረክ
beautiful worship
Recently discovered this wonderful singer ♥️
😳 I’ve been listing to her for the past at least 25 years she is one of the few singer I listen to.
Zemen teshagare mezemur tenant yesera zarem eyesera new hiwot yalew mezemur tebareke
Best mezmur ever , i loved it
ተባርክ ዘመንሽ ይለምል አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
Betye brkti zemenki ybarek
Betye betamnw emnwedesh egzeabher amelak yibarekesh tsega yibzalsh❤️❤️❤️❤️
ቤቴ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን
Zemnshi yebarik geta kezehi belay golto yetayebesh😊
በጣም የምወደው መዝሙር ነው። ጌታ ይባርክሽ።
GOD BLESS YOU BETI AND THANK YOU LOVE AND CARE ETHIOPIA, TEAMS
Bet inwodishalen bebizu Geta tsega yabzalish.yarkihlign bizu new wuleta Ameeeeeeen
Ante lene yaderkew keamero belay new eseyyy....eyesus geta new..eyesus dink setota tebarekulgn
Betty betam ewedeshalew beteleye yehen mezmuerrr tebareki
Bettye geta abzeto ybarkesh. Enanten bebetu yatsena amlak smu ybarek,🙌❣️❣️❣️
It's amazing God bless you
I want to be in this concert. I will be very happy if I go there
Blessing song, Jesus did for us beyond our mind,God bless you Beti
Bettya endete endemwedsh geta abezeto yebarkesh
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
አሜን ይሄንን መዝሙር ስወድልሽ
Thank you Betty. You a true blessing
Amennnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnn tebarekileg xega yebzalshe wedddddddddddddddddddd 💞💞💞💞🙏
አሜን ይሄንን መዝሙር ስወድሽልሽ ገና ጌታን እንዳገኘሁ ነበር .....
tebarekilegn beruk ye geta agelegaye
Amen Amen!!! Eleleleleele
ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ቤቲዬ ።
Thanks
Kaymiro Belay new fikrih egnan mewdedih ...
Geta yebarkesh bateye sewodeshe❤❤❤
What a song. Thank you dear.
betam begugut setbkw nebr God bless u betyyyyyy and liliii thank u Dawit Getachw
Still it is like a new song
tebareki
Amen amen
ያረክልኝ ብዙ ነው ጌታ ቤቲ ተባረኪ
Betiy tebareki
Amlakachn egziyabeher yimesgen
Ameen
Shine more!!
haleluyaaaaa silantema bizu minagerewu alegn ameeeeeeeeennn stay blesss
God bless u more and more
God blesse. you Betty 🤲🏻💕
betiye tebarkilgn betammmmmmmmmmmmmmm new mewdesh
tebareki yene widd
Amen amen praises lord.
Beti, may almighty God bless you more!
Glory be to You 🙏💯💪 God alpha and Omega.
Ameeeeeeeeeeeeen
Amazing worship ❤️
God bless u beti...
Tebrekee!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Bitiye mezmurishin beimbanew yemadamitew lig honyenew sisema yeneberew tebareki bebizu
You are blessed
BLESS YOU BETI
ተባረኪልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
ዘመንሽ ይባረክ
ቤቲዬ ስወዳት እኮ
blessed all of you
ለምንድነው ግን አንዳንድ መዝሙር ልዩ የሚሆነው?
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gooftaan kiyya sihaa'ebbisuu
GOD BLESS U BETTy
Always good to see yoGod bless u
Betty I live for you gurl !!! Love love love this
You live for her?
Nice song!
Golry to God
❤❤❤
🙏🙏❤️❤️❤️
Betty God bless you
What a graceful worship
ቤቲ - ሞገስ 👌🏼
blessssssssssssssssssssssssssssssssssss
❤
Esay Esay elllllll amen
Good bless you
ብሩክሊን ሁኚ ቤቲ
Nesary songs
ይሄ መዝሙር ሃረብ ሀገር ቤሩት ነበረየምሰማው አሁን ስሰማው ያን አስታወሰኝ ጌታ ይባርክሽ❤
የልጅነት ህይወቴ ላይ በፍቅር የምዘምረው ዝማሬ እስካሁን ስላነተማ እያልኩ ስዘምር ነፍሴ ወደ አምላኳ ትገሰግሳለች🙏ተባረኪ ቤቲዬ
አንዳንድ መዝሙር ግን እንደ ጣፋጭ ምግብ ነው፡፡
I was fresh christian when Betelehem release these songs of God. God bless her family.
ቤቲይ ድምጽሽ አልተቀየረ ያንቺን እና የሊሊን እዲሁም የምህረት ኢተፋን እየሰማሁ ነው ለጌታ ይበልጥ የቀረብኩት ተባረኪልኚ ዘመንሽ ይባረክ ቤቲይ ዘምሪ ዘምሪ ዝም አትበይ
ቅሬታዎችን ያላሳጣኸን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ
የኤሌክትሮኒክስ ዘመን የመንፈስ ብርሃንና ደመና አያስፈልግም። መዝሙሩ ብቻውን እኮ በቂ ነበር
we used to sing this starting from my child hood so inspiring n lovely
Do you know where I could find Catholic mezmurs? I used to go to San Salvatore at Legehar, Addis.
@@Mobile-qv6xo Amen Catholic mezmur collection
Yeah true, me too
i realize I am quite randomly asking but does anyone know a good website to stream new movies online?
@Francisco Mohamed I use flixzone. Just google for it :)
Ameen Ameen Ameeeeeeeen Kibir hullu teteklilo le Kidus EGZIHABHER Lij Le Nazretu Le IYESUS KIRISTOS yihun
ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
ዮሐ 20፥31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
ሮሜ 8፥ 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
Revelation 14፥7 Saying with a loud voice, Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of waters.
John 20፥31But these are written, that ye might believe that Jesus is the Christ, the Son of God; and that believing ye might have life through his name
Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ, that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the law: for by the works of the law shall no flesh be justified.
Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved.
Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of God, and the faith of Jesus.
Berekerekkk beyelign bettyy😍😘
የልጅነት መዝሙር እየሰማሁ ያደኩበት
My favourite singer❤❤❤ stay blessed 🥰🥰
ኢየሱስ አንተ ትለያላህ🙏
በጣም ነው የወደድኩት
የባረከሽ ጌታ ደግሞ ይባርክሽ ! ከልጅነቴ ጀምሮ አገልግሎትሽ ስወድ እዚህ ደርሻለሁ። ጌታ ስለ ረዳሽ ጌታ ኢየሱሴን አመሰግናለሁ !!!
Amen amen amen hallelujah
ቤቲ በጣም የማክብርሽ ያከበርሽ ጌታ ይባረክ መንፈስ ይብዛልሽ አሚን።።።።።።።።።
Yalsemaw yesmalegne; Yalayew yeyegn becha kemalete lala lezi Zemara men yebalal!!!!! Lezi Getaaaaaaa. Menese bisetwwe gen Geta mesgna mesgana becha:
So thank you Beti for taking that promise into words! Praise the Lord!!!!!
እግዛብሔር ይባርክሽ❤❤❤
wow! very powerful touching song! Betty be Blessed in Jesus name!
My child hood Blessing Song ❤❤❤
i never forget this day in my life...HEAVEN ON THE EARTH....bless u bety & lili
ቤቴ ስላንቺማ ጌታ ይባረክ
beautiful worship
Recently discovered this wonderful singer ♥️
😳 I’ve been listing to her for the past at least 25 years she is one of the few singer I listen to.
Zemen teshagare mezemur tenant yesera zarem eyesera new hiwot yalew mezemur tebareke
Best mezmur ever , i loved it
ተባርክ ዘመንሽ ይለምል አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
Betye brkti zemenki ybarek
Betye betamnw emnwedesh egzeabher amelak yibarekesh tsega yibzalsh❤️❤️❤️❤️
ቤቴ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን
Zemnshi yebarik geta kezehi belay golto yetayebesh😊
በጣም የምወደው መዝሙር ነው። ጌታ ይባርክሽ።
GOD BLESS YOU BETI AND THANK YOU LOVE AND CARE ETHIOPIA, TEAMS
Bet inwodishalen bebizu Geta tsega yabzalish.yarkihlign bizu new wuleta Ameeeeeeen
Ante lene yaderkew keamero belay new eseyyy....eyesus geta new..eyesus dink setota tebarekulgn
Betty betam ewedeshalew beteleye yehen mezmuerrr tebareki
Bettye geta abzeto ybarkesh. Enanten bebetu yatsena amlak smu ybarek,🙌❣️❣️❣️
It's amazing God bless you
I want to be in this concert. I will be very happy if I go there
Blessing song, Jesus did for us beyond our mind,God bless you Beti
Bettya endete endemwedsh geta abezeto yebarkesh
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
አሜን ይሄንን መዝሙር ስወድልሽ
Thank you Betty. You a true blessing
Amennnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnn tebarekileg xega yebzalshe wedddddddddddddddddddd 💞💞💞💞🙏
አሜን ይሄንን መዝሙር ስወድሽልሽ ገና ጌታን እንዳገኘሁ ነበር .....
tebarekilegn beruk ye geta agelegaye
Amen Amen!!! Eleleleleele
ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ቤቲዬ ።
Thanks
Kaymiro Belay new fikrih egnan mewdedih ...
Geta yebarkesh bateye sewodeshe❤❤❤
What a song. Thank you dear.
betam begugut setbkw nebr God bless u betyyyyyy and liliii thank u Dawit Getachw
Still it is like a new song
tebareki
Amen amen
ያረክልኝ ብዙ ነው ጌታ ቤቲ ተባረኪ
Betiy tebareki
Amlakachn egziyabeher yimesgen
Ameen
Shine more!!
haleluyaaaaa silantema bizu minagerewu alegn ameeeeeeeeennn stay blesss
God bless u more and more
God blesse. you Betty 🤲🏻💕
betiye tebarkilgn betammmmmmmmmmmmmmm new mewdesh
tebareki yene widd
Amen amen praises lord.
Beti, may almighty God bless you more!
Glory be to You 🙏💯💪 God alpha and Omega.
Ameeeeeeeeeeeeen
Amazing worship ❤️
God bless u beti...
Tebrekee!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Bitiye mezmurishin beimbanew yemadamitew lig honyenew sisema yeneberew tebareki bebizu
You are blessed
BLESS YOU BETI
ተባረኪልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
ዘመንሽ ይባረክ
ቤቲዬ ስወዳት እኮ
blessed all of you
ለምንድነው ግን አንዳንድ መዝሙር ልዩ የሚሆነው?
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gooftaan kiyya sihaa'ebbisuu
GOD BLESS U BETTy
Always good to see yo
God bless u