ለካ ጁነይድ አነደዚህ እሮማቲክ ነው እስማኢል አና አሊ ሆድ ይፋጀው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 456

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 роки тому +41

    ማሻ አላህ የጂናይድ አገላለፅ ደስ ይላል
    ረምላዬ አብሽሪ እህቴዋ አላህ ከባልሽ ጋ ያገናኛችሁ

    • @ወሎደሴገራዶ
      @ወሎደሴገራዶ 3 роки тому

      አልመጣልኝም ግን እመጣለሁ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 роки тому

      @@ወሎደሴገራዶ beteseb enhune gora beye

    • @lishantube3157
      @lishantube3157 3 роки тому

      @@mimifkr1743 betsabi enhon wude

    • @lishantube3157
      @lishantube3157 3 роки тому

      @@ወሎደሴገራዶ neya betsebi enhon wude

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 роки тому

      @@lishantube3157 eshi gora beye emlesalewu ehete

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 3 роки тому +7

    ፍቅርን በቃላት መገላለፅ እኮ ግልፀኝነትን ይጨምራል በርቱ

  • @tubemedinatube7008
    @tubemedinatube7008 3 роки тому +1

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ምርጥ የፍቅር አገላለፅ ነው አሏህ እውነተኛ የውስጥ ፍቅር ያድርግላችሁ ውዶች እስከጀነት አይለያችሁ

  • @semirachannel9495
    @semirachannel9495 3 роки тому +7

    እውነት በጣም ደብሮኝነበር በጣም ፍታ አደርጋችሁኝ ሀገራችንንም ሳላም ያድርግልን የጀማአ

  • @sheikhakhalid3382
    @sheikhakhalid3382 3 роки тому +11

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ፍቅር እስከጀነት ለኛም ለሸቃሎች ያረብ መልካሙን ስጠን

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 роки тому +12

    ማሻ አላህ ወገኖች አላህ ይጠብቀችሁ ለምላየ አብሽሪ እህቴ አላህ ከውዱ ባልሽጋ ያገነኒሽ

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 3 роки тому +1

    ሀራም አለይኩም እኔ ባሌን በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ በናቆት ልሞት ነው አዱኒያ አትሞላም አንዱን ስለው አዱ ይተካል ተተለየሁት ሀቢቢን 5አመት ሊሞላኝ ነው እስኪ ዱአ አድረጉልኝ አላህ በስላም እዳገናኝኝ ስደት በቃ ይበለን ረበና

  • @ሀዩወሎይቱብ
    @ሀዩወሎይቱብ 3 роки тому +2

    ኧረ ወላሂ በጣም ያሳቀኝ አሊ የምን መከፋፈልነዉ አለ እኛም እኖዳቸዋለን የኔ ዉዶች ማሻ አላህ ተባረክአላህ

  • @መዲናነኝየደሴዋቆጆ

    Masha allah beyalhu yeni wedochi

  • @የተንታዋልጂ
    @የተንታዋልጂ 3 роки тому +5

    አብሽሪ ራምሊየ አንድ ቀን አብራችሁ ትሆናላችሁ ኢንሽ አላህ

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 9 днів тому +1

    ማሻአላህ አብሸሬ

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 3 роки тому

    ረምላየ ማሻአላህ አገላለጽስሽ ያምራል አላህ ያገናኛቹ

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 6 місяців тому

    የኔዋ እረምሊ ❤❤😂😂 አገላለፀ ትጠላላችሁ ማሻ አላህ ደሥ ትላላችሁ ጀመአችሁ ይብዛእላለሁ❤

  • @ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ

    ሰዓድ በጣም አምሮብሻል🥰ማሻ አላህ
    ረምልየ አሳዘንሽኝ አላህ ባልሽን ነጃ ይበልልሽ የኔ ውድ እህት 😘🥰🇪🇹🌹♥️🇪🇹🌹 ደግሞ ፍቅር አገላለፅሽ በሳቅ ያደክማል ረምሊ ክክክክክክ

  • @wayiizadiroo2096
    @wayiizadiroo2096 3 роки тому

    Romas lajunedii mnu nat ??

  • @jemila602
    @jemila602 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላ አላህ ዱኒ አሄራቺሁን ሁሉ አብሮ ያድርግላቺሁ አላህ ይጨምርላቺሁ ጁነይድ ሙሀመዲ በለጣቺ መዛዞቺ ሣከብራቺሁ ከልቤን ነው

  • @sofiyamehemed1577
    @sofiyamehemed1577 2 роки тому

    መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እሥማኢልና ሚሥቱ እህትና ወዲም ይመሥላሉ

  • @ዙዙየቦረናዋ
    @ዙዙየቦረናዋ 3 роки тому +24

    ኡፍፍፍፍ ረምሊ እንደትእንዳሳዘነችኝ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 роки тому

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ና አስደስቺኝ ነይ ቤቴ

  • @hikmatube65
    @hikmatube65 3 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረከለህ
    ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ።

  • @FaMe-j6c
    @FaMe-j6c 9 місяців тому

    mashalah fkrachu alh ychemrlachu❤❤❤❤❤

  • @nanfukaaisha1021
    @nanfukaaisha1021 3 роки тому +1

    ረምልየ አላህ በቅርብ ያገናኚሽ አብሽሪ

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 6 місяців тому

    ሞኸከል ሽርክ ነዉ ቃሉ እራሱ አኡዙቢላህ ያገራችን የጂኒ ገባሪወች ስም ነዉ

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb 3 роки тому

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከነ ሰአድ ቤት ነው የመጣሁ

  • @badiriyaabadiriyaa2471
    @badiriyaabadiriyaa2471 3 роки тому +1

    Masha Allah masha Allah masha Allah masha Allah masha Allah

  • @ggvbv8211
    @ggvbv8211 3 роки тому

    ማሻላ አለይኩም በጣም ጡሩ ጥያቄነው

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 роки тому

    ረምሊየ የኔ ውድ አብሽሪልኝ ሀያቲ አላህ ከውዱ ባለቤትሽ ጋር በቅርብ ያገናኝች ♥

  • @ሰአዳነኝያባቷቅምጥል

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاءالله

  • @fuadilibi440
    @fuadilibi440 3 роки тому

    በትክክል. ሀዊ ፊቅራቹ ለካሜራ ቡቻ ሰይዮን. በትግባርም ያርግላቹ ፊቅር እስካ ጄናት ያርግላቹ

  • @meditube.....8535
    @meditube.....8535 3 роки тому

    አቤት አቀማመጥ ማሽአላህ ጥንዶች ብሎ ዝም. አይለያችሁ

  • @የአላህባሪያነኝ-የ6ተ
    @የአላህባሪያነኝ-የ6ተ 3 роки тому +1

    የዕኔ ባል እወድሃለሁ አፈቅረሃለሁ ሁለየም ስወድህ እኖራለሁ የአላህ ስጧታዬ የዕኔስ ባል ለምን ይቅርበት ሆ

  • @toibaali8997
    @toibaali8997 2 роки тому +1

    ሠአድዬ ብልጥ ናት የሁለት ጥንዶች ለእኛም አርአያ ሆናችሇል !!::👈👈👈👈👈👈

  • @LeilaNurye
    @LeilaNurye 7 місяців тому

    ማሻአላህ አቀማመጣችሁ ራሱ ደስስ ይላል

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

    _በሳቅ ወላሂ ሪምላየ አላህ ካለበት አስወጥቶ ከጎንሸ ያድርግልሸ_

  • @rahmaakudalee6593
    @rahmaakudalee6593 3 роки тому

    Mashaa allaah

  • @ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ

    ጁነይድየ የኛ ጄግና አንተን የማያቅ ማን አለ

  • @mieriytube6931
    @mieriytube6931 3 роки тому

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አጂመኢን ማሻ አላህ በጣም ድሥ የሚል ቀይታ ነው አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 👉👍👍👍👏👏👏

  • @sablejara2501
    @sablejara2501 3 роки тому

    Masha Allah masha Allah masha Allah

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому

    Wa wr wb Masha Allah

  • @የሰኢድልጅ
    @የሰኢድልጅ 3 роки тому +1

    አላህ እርዚቃችሁን ያብዛላችሁ በርቱ ወገኖቼ ለእናንተ እርዚቅ እኛን ሰበብ ካረገን አብሽሩ ከጎናችሁ ነን እናንተም በተቻላችሁ መጠን ጊዜ አባክነን ስለምናያችሁ ጥሩ ነገር እያቀረባችሁ ትምህርት የምንወስድ አርጉን ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @የወሎቀበጥ
    @የወሎቀበጥ 3 роки тому

    መሻአላ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 роки тому

    ረምሊ ሳይሽ እዴት እደምታሳዝኚኚ አላህ በሰላም አላህ ያገናኝሽ አላህ በሰላም ከእስር ያውጥቶ በሰላም አብሮ ያኑራችሁ ረምሊዪ አገላለፅሽ ያምራል ረምሊዪ አላህ በሰላም ያገናኝሽ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 роки тому +9

    ማሻ አላህ ታድላችሁ ክክክክክክክክክክክክ ረምላ ሚስኪን

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 роки тому +8

    እረምሊ፣የኔበቆልት😂😂😂😂ባልሺን፣አላህያሠፈታልሺ፣ረምልየ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 роки тому +1

    ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ብለናል ከነሰአዲ ቤት የመጣሁት ተሰባስባችኃል ማሻአላህ

  • @abaoou5937
    @abaoou5937 Рік тому +1

    እሸ

  • @faziatube1986
    @faziatube1986 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ በርቱ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 3 роки тому

    እረምሊ የኔውድ አይዞሽእስኪአጠናክሯት ካለችበትሙሢባ ትውጣ

  • @ሁለገብYouTube
    @ሁለገብYouTube 3 роки тому +1

    ዱኒድ ጥሩ ፍቅር ገላጪነው ጀሙ መብሩክ ረምላግን መወከልማለትምንማለትነው ከኢስላም አትውጪ ወደሽክ እዳያመራ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 3 роки тому +1

    መሻላተባርክላ።አላህይጠብቃችሁ

  • @saditube5199
    @saditube5199 3 роки тому +2

    ጎመን በጤና። ሪም ግን ከሱ ስውይ ራቅ ብለሸ ትቀመጨ መችም አሰሙም 😃 ያው ሰለምሳሰለሸ ነው

  • @rabijemal4171
    @rabijemal4171 Рік тому

    😁😁😁😁😁አይ እራምሊ ኮንፊደንስሽ እና ብቃትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 3 роки тому

    ማአሻ አሏህ ደስ ትላላቹ ክክክክ ረምሊ አንቺም ከነባልሽ ምትቀረቢ አሏህ ያድረግሽ

  • @tube3507
    @tube3507 3 роки тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሎየዎች ❤ሀሀሀ እክማኤል😀 😀 በሳቅ የኔ ማር ወዘተ ብትላትስ ተለማመድ😀ረሚላ መወከሌ 😀 ሠአዲ አይናይኑን ስታይ በስስት ኮ ስወድሽ የኔ ዘፋላ😀ነፈርኩ

  • @yahyafifi-j7c
    @yahyafifi-j7c Рік тому

    Walakum.asalam❤

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ማሻአላህ
    አረፍቅረአገላለፀእራሚሊየ
    የኔውድ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የረምላ አገላለጥ ደስ ሲል

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 роки тому

    🌹👍👍

  • @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ
    @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ 3 роки тому

    እረ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ብዬለሁ ረምሊዬ የሀቢብ የመስከረም አበባ ብዬሻለሁ የኔ አበባ ልልሽ ነበር የሀቢብ አበባ ብዬሻለሁ አብሽሪ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Рік тому

    ማሻአላህ👍👍👏👏

  • @miserutube7681
    @miserutube7681 3 роки тому

    ሰአዲነ አሊ እነንተ እንግደ መቀበል ብቻ እነንቴን መነው እግድነት የምቀበለቹ

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    ለፍቅራችሁ ማሽ አላህ ሁላችሁም ማሌሽ ጁነይድ ግን ሀድስ ቁረአን እያወክ ከሴቶች ጋር መነካካት እረ ተዉ አንድ ነገር ልገራችሁ ሚስቱን የሚወድ ወንድ በሚድያ ላይ እድትሸቅል አያዋጣትም አዱና ነዉ ሴት ልጅ በሚድያ አልተፈቀደም ሀያዕ አይይናፋርነት በሴትም በወንድም ግድ ነዉ ነገሩ እያወቃችሁ ነዉ አዱና አታሏችሁ አላህ ይምራችሁ ወገኖቸ ያች ቀብር መግባት ሳትመጣ

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 3 роки тому +1

    ከከከከከከ ጥሎብኚ እኔም እባሌ ሰር መሸርኮት እወዳለሁ አድሷ ሙሺራ ሺርኩት ትላለች ወደባሏ ዛሬ ማሻአላህ ለውጥ አለ

  • @sikosilo5729
    @sikosilo5729 2 роки тому

    ማሻአላህ ወላሂ በሳቅ ወደኮ
    ግን ለኛም እስቡ እሩዋ እሩዋ

  • @zed_oukt_seid_aselefly7250
    @zed_oukt_seid_aselefly7250 3 роки тому +1

    ማሻአላህ አትበሏቸው ሚስቱን ፀሀይ እያስመታ አኡዙቢላህ እጭ

    • @fatimaa2958
      @fatimaa2958 3 роки тому

      አጀብ ያለሽው ዶላር አስክሮቸዋል እህቴ

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ

    ማሸአሏህ ታስቀናላችሁ እራ ለሩምላ አስቡላት አብሽሩልኝ የኔውድ

  • @temeratube6140
    @temeratube6140 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 6 місяців тому

    የስአድ ይለያል አልየ ስትል ግን ልቤ ህው እያለ ነው የባሌ ስም ስለሆነ ናፈቀኝ አይይይይ 😢😢😢

  • @fgwg2802
    @fgwg2802 2 роки тому

    ወአለይኩምሠላም ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @salimtubes
    @salimtubes 3 роки тому

    ማሻ አላህ በረቱ. ሂዊዬ. ኮመንት ላይ ሸረ አረጊልኝ

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 роки тому

    መወከሌ አላለችም የኔ መወከል ረምሊ

  • @hayatomar8013
    @hayatomar8013 3 роки тому +1

    አሊ ያሣዝነኛል ሚሢኪን የዋህ

  • @ዜድዩቱብ-ዠ4ዘ
    @ዜድዩቱብ-ዠ4ዘ 3 роки тому

    አላህ ሆይ ሳታጃጅል ቶሎ ግደለኝ አለች ጓደኛዬ ፋጢማ ጀማል ዛሬ አይተሽ ቢሆን በሳቅ ንፍር ነበር የምትይው ወላሂ እኔ ባሌን እንዲህ ብዬ አላቅም እፈረዋለሁ አከብረዋለሁ የምን ሞሟዘዝ ነው እንዲህ ብለው አትመናጀሪ ነው የሚለኝ እኔም አልልም ልቡ ያውቃል ልቤ ያውቃ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 роки тому +7

    ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ረምላ እህህህህህህ አሳዘንሽኝ ባለቤቴን አስናፈቃችሁኝ ክክክክክ

  • @ritaseid
    @ritaseid 3 роки тому

    ረምሊ ሴት ወይዘሮ ስታምር እኮ የኔ ዉድ

  • @ዜድነኝየወሎልጅ-ቨ8ሐ

    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ እረምላ ለጁነይድ ምኑ ናት ሁሌም አብሯት ነው የማየው

  • @qwqeh1889
    @qwqeh1889 3 роки тому

    ማሻ አላህ ውዴታ እስከ ጀነት አላህ ያርግላችሁ

  • @የመርየምእናትዜድ
    @የመርየምእናትዜድ 3 роки тому

    ሀዊይ የኔ ለስላሳ በጣም እወድሻለሁ

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 роки тому

    Mashe alhe tabrklhe setmur mashe alhe 🥰🥰🥰nahje mashe alhe tabrklhe

  • @hawaadem1668
    @hawaadem1668 3 роки тому +1

    ክክክክክክአረምልየ የኔውድድድአደኛ እርምጃ ናት

  • @Vip-kh6df
    @Vip-kh6df 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃቺሁ የኢስላም እህት ወንድሞቸ ታምራላቺሁ

  • @Vip-kh6df
    @Vip-kh6df 3 роки тому

    ማሻላህ በጣም ታምራላቺሁ

  • @asute_tube
    @asute_tube 3 роки тому

    መሸአ አለሀ

  • @ሀርቡዩቱብ
    @ሀርቡዩቱብ 3 роки тому +1

    ረምላየ ባልሽ በሰለም በቅርብ ቀን ወቶ አብራችሁ ሁናችሁ እናያችሁ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 роки тому

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝና አስደስቺኝ ነይ ቤቴ

  • @hasinahasina7601
    @hasinahasina7601 3 роки тому +2

    ሳዳየምኮ ትችላለች አገላለፅ ኑሩልን እናመሰግናለን ለሌላውም ተምሳሌት ሁናችሁናል

  • @aa-lu6kn
    @aa-lu6kn 3 роки тому

    ያሰላም

  • @እሥላምዲኑሠላምያርብሙሥሊ

    ውይ ጁነይድ ማሻአላህ ረምላ የኔ ቦቀልት አላለችውም

  • @zeyinbomer3212
    @zeyinbomer3212 3 роки тому

    Sent geza ayehute ehan vido

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 17 днів тому

    ረምሊ በሳቅ😅😅😅 አቺ ምት ❤❤

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ

    ለምራዬ የኔ ማር አላህ ዘውጅሽን ከጎንሽ አላህ ያቅርብልሽ ሀያቴ አሣዘንሽኝ ሀቂቃ ጁናይድ ደሞ ተመቸኽኝ የሚስትክ ልክ እደኔ ባል ፍቅርህን ገለፅክላት

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 роки тому

    😜ረምላየ መወከሌ ቦቀልቴ ሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ልዩወች እኔም እወዳችኃለሁ ዉዶቸ ኢሥላም እህታችሁ ነኝ የአልብኮዋ ቀበሮ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ እደናተ አይነት ትዳር እድሠጠኝ 😍😍😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 3 роки тому

    ሰዓድ አፋጠጠችው ማሻአላህ ዴስ ይላል

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 3 роки тому

    ማሻአላህ እኔንም ቤተሰብ አርጎኝ ስውድችሁ

  • @ፍቅርጉራጌዋ5
    @ፍቅርጉራጌዋ5 3 роки тому +3

    ክክክክክክ ወይ ረምላ ወላሂ ሰታሰቅ ሰታዘናና ማሻአላህ አላህ ይጨምረላት

  • @woloywa5729
    @woloywa5729 3 роки тому +2

    የወሎ ስብስብ እውነትነው አንድነት ውበትነውማሻአላህ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 3 роки тому +3

    *ወላሂ አሊ እደት እዳሳቀኝ እስኩን ስል የነበረውን ነው እጂ ሌላ አልልም አላለም ወይ አሊ የዋህ ነህ እኮ*

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 роки тому +3

    ሠአዲ፣የኔዘፋላ፣አልሺዉኮ፣አያሠበትም😂😂😉
    ለማንኛዉምበረቱ፣ሀዊ፣ብዙነገረእጠብቃለን፣በረች

    • @zuzu4849
      @zuzu4849 3 роки тому

      ምንቢሆን ለሷ ባላነው ዘካታም ትበለው ዘውድ እሷ እቆመችበት ካልቆምሽ አይታይሽም ለዟነው😂😂

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 роки тому

      @@zuzu4849 ክክክክክ ወይ ኮመንቶች

  • @እሙጀማልየረሱልወጃጅ

    ውይረምሊ።የኔአሳዛኝ።አብሽሪ።

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 3 роки тому

    ወላሄ ጥዶቺን ሣይ ባሌ ይናፍቀኛል

  • @anumohammed6762
    @anumohammed6762 2 роки тому

    Allahn feri remla mewekel mndn new atawekim sherk new

  • @Fggyh-q1t
    @Fggyh-q1t 7 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤