🛑ሀዋ ለሱመያ ምድናት❓

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 329

  • @HAWATUBEE
    @HAWATUBEE  2 роки тому +27

    ሱመያ ያለቀሰችበት ፕራንክ ሊኩን በመጫን ያገኙታል ua-cam.com/video/y3p0vRVF9JY/v-deo.html

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 роки тому +1

      ማሻኣላህ ውድድድ ያኔጥያቄ ባማጃማርያ ስላታማላሳልኝ

    • @semira7683
      @semira7683 2 роки тому

      ሀዋ ወሎየ ነሽ እንዴ ደስ ስትሉ ቄሮ መስለሽኝ ነበርኮ

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub 2 роки тому +1

      ሀወዬ እንዳው ሼርኣርጊኝ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 роки тому

      ሀዋ እኔም ወለዬ ነኝ ስርጉን አለሁበት እመጣለሁ ስለሚቀርበኝ

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 2 роки тому

      ሱምያና ሀዋ በአላህ ወደየመን ልመጣ ስለፈለኩ ተቀበሉይ እኔ ሳዉዲ ነይ በውስጥ አናግሩይ በአላህ

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 2 роки тому +33

    ሀዋ ሁለ ነገሪ ነች አለች ሱመያ አገላለፅሺ ደሰ ሲል የጓደኝነት ጥግ ይህ ነው አላህ ፍቅራችሁን ያዘልቅላችሁ እውነተኛ ጓደኛ እደሰማይ በራቀበት ዘመን ያሰቀናልመልካም ሰው ማገኘት ❤️

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትአለምየደምሪኝኝ

    • @fatmatube8375
      @fatmatube8375 2 роки тому

      @@kamilawollo7528 እሺ ማማየ አብሺሪ

  • @حليمةعبدالقدير
    @حليمةعبدالقدير 2 роки тому +17

    ማሻአላህ በጣሚ ነው የሚታሚሩት ሰይድና ሱመያ ማለት ልዩ ጥዶች ናቸው አላህ ሙሀባቸውን እስከ ጀነት ያድርግላቸው አማን በሉ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 роки тому +4

    እኔ የመንን ያየኋት በባህር ስመጣ ነዉ ሰወቹ በጣም ሚስኪኖች የዋሆች የሰዉ ዘር ናቸዉ ሰዉ ሰዉ እደሆነ ያመኑ ህዝቦች ናቸዉ ለሰዉልጂ ዝቅ የሚሉ የበላይነት አይታያቸዉ ለረሀሱ የኛ ሀገር ደላሎች ሆሽ ላይ ከባህርእደወረድን ዘበኞቹ የመኔወች ናቸዉ የኛ ሀበሾች ሲሰድቧቸዉ በገዛ ሀገራቸዉ ምንም አይመስላቸዉም እድሉ አልገጠመኝምጂ ዘመድ ኖሮኝ ወላሂ የመላይ የሆነ ስራ በራሴ እየሰራሁ ብቀመጥባት ብዬ ተመኝቻለሁ እና ይመቻቺሁ የመን ደስስስስስ ትለኛለች ሀቂቃ 👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ 2 роки тому +2

    አሚን ሡማያ ለዱአሽ

  • @جنىم-خ5ن
    @جنىم-خ5ن 3 місяці тому +1

    አሚንን❤❤❤

  • @مؤمنهورقو
    @مؤمنهورقو 2 роки тому +2

    አሚን ያረብ

  • @ራውዲ
    @ራውዲ 2 роки тому +1

    አሚንንንን ያረብ

  • @mamalov109
    @mamalov109 2 роки тому +46

    መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ እህቶቼ አላህ ያሳርፋቹ

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 2 роки тому +5

    ማሻረላህ ሳአዲ አላህ ፍቅርን ይጨምርልሺ እኔ ኤርሞ ትመይስይኝ ነበር ጎደሬዋ ማሻአላህ

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    ሡሙ የኔ ቆጆ የጉደሮዋ አበባ ሀውይ ወሎየዋ ሁላችሁንም እንወዳችሗለሁ❤️

  • @semirahassen9755
    @semirahassen9755 2 роки тому +1

    Amin yarebi

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +12

    በጣም እኮ እመወዳችሁ ፀባይ ስነስርአታችሁ ሁሉ ነገራችሁ ዋው ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @fatiyayoutubekader2324
    @fatiyayoutubekader2324 2 роки тому +1

    Ammmeni 🤲

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 роки тому +6

    አሏህ ይጨምርላችሁ ጀምአችሁ ደስ የሚል ነው በርቱ

  • @ፎዝየክርታታዋ
    @ፎዝየክርታታዋ 2 роки тому +2

    አሚን ውደ

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 2 роки тому +4

    መሸአላህ ሀዋ ሱመያ ምርጥ ሰው ሰኢድ ምርጥ ሰው ናችሁ በርቱ ሀዋየ ሱመያን አክብሪያት በጣም ትወድሻለች በተረፈ ብርች እንወዳችኋል

  • @ሉሉየየሀራዋ
    @ሉሉየየሀራዋ 2 роки тому +3

    ማሻአላ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 роки тому +6

    ዉይይይይ ሀቂቃ እኔ ለራሱ ሱመያን በካሜራ ፊት ለፊት እደማያት ከሆነች ምነዉ ለወድሜ ሚስት ሆና ቢሆን ሰይድ እዳትቆጣብኝ እኔም ወድሞቼ በጣም ጥሩ ጥሩ ናቸዉ በተለይ ወላጆቼ የአላህ በጣም በጣም ጥሩ ናቸዉ ወላሂ ማንም ይመሰክርላቸዋል ((((((ግን የሀዋና የሱመያ ተከታታዮች አባቴ ታሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ )))))) እና እኔም ሱመያ ጋር ብኖር ደስ ይለኛል ሳስበዉ 👈👈👈👈👈👈👈

  • @أمزكريا-س9خ
    @أمزكريا-س9خ 2 роки тому +3

    امين يا رب ሱሜዋ እኳንደሥአለሺ እናትነትበጣምደሥሥየሚልነው

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 роки тому +10

    ኦሮሞ ነበር የምትመስሊኝ ሱመያ በርቱ ደስ ትላላችሁ አሚንን የጎንዴር ልጅ ነሽ ማሻ አላህ

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 2 роки тому +5

    ማሻኣላህ ጥያቄ ባማጃማርያ ስላታማላሳልኝ ባጣምዳስብሎኛል ውድድድ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +2

    አሚን ሱመያ ለዱአሽ

  • @ሰአዲየሀርቡዋ
    @ሰአዲየሀርቡዋ 2 роки тому +12

    የሱመያ ሳቅ ደስስስስ ሲለኝ ማሻ አሏህ 🥰

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 роки тому +4

    አሚንን ሀቢብቲ አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽን

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 роки тому +3

    ኪኪኪካኪኪኪወላሂ በጠም አሣቃችሁኝ ጨረሥን ብላ ሡመያ ትመታሽ በጣም ሣኩኝ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +13

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችዉ ሱመያ እና ሰይድ ቀጣም መልካም ሠዉ ናችሁ ሀዋየ የኔ የዉሎ ፍልቅልቅ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ

  • @hadya-3063
    @hadya-3063 2 роки тому +3

    ሱመያ ምርጥ ሰው ነሽ ማሻአላህ ስለዱአሽም አሚንንን

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 роки тому +3

    መሼአላሕ ከአይን ይጠብቃች የኔ ወዶች😘🌷🌻💚🙏

  • @bilisummahawwe8803
    @bilisummahawwe8803 2 роки тому +1

    Wowowowow Maashaallaa ❤️❤️❤️

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 роки тому +2

    አሚይንን ሱመያየ አላህ ይምዋዳችሁ አብሮ ያኑራችሁ

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 2 роки тому +63

    የሱመያ አድናቂዎች የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ

  • @መርየምነኝየአላህባርያ

    ማሻ አላህ አለይኩም

  • @xoyibaahamad7411
    @xoyibaahamad7411 2 роки тому +2

    H ..s በረቱልን ፍቅሩን ኣላህ ይጭምርላቹሁ በትርፍ እንውዳችሁልን

  • @ይሳካልአንድቀን
    @ይሳካልአንድቀን 2 роки тому +3

    የወሎ ልጅ ምድር ፍቅ ነን አድለኛ ነሽ የወሎን ልጅ ጓደኛ ስላገኝሽ ሱሙ አችም ፀባየ ሰናይ ነሽ ምርጥ ምርጥ ገደኘ ሰቶሻል ፈጣርን አመስግኒ መወለድ ቛንቛ ነው

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 роки тому +2

    አሚን የኔህት

  • @susutube360
    @susutube360 2 роки тому +9

    ኧረ ሱመያ ባል እማ ዳሪያት ደህነኛ ጋገኘች🥰🥰

  • @hikmabintahmed1201
    @hikmabintahmed1201 2 роки тому +1

    Masha allah

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 9 днів тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨመረላችህ

  • @ሚያዲይዩታብሲባሰክበሙደረ

    ማሻአለህ💝🌹

  • @suleymanyoutube6688
    @suleymanyoutube6688 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቃቹህ በጣም ነዉ የምወዳቹህ

  • @Borena-r3s
    @Borena-r3s 2 роки тому +3

    " ደልቶሻል አትበሉኝ "
    ........በእኔ ቦታ ሁነው ኑሮዬን ሳይኖሩት
    ሲባል ውጭ ሀገር ነውበምቾት ስለውት
    ....አንችማደልቶሽ ነዉ
    ብዙ አመት የኖርሽው ብለው የሚያወሩት
    ...ባያውቁት እኮ ነው
    ደስታ እና ፈገግታ ከላዬ ላይ ጠፍተው
    እንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው
    በይሆናል ተስፋ አካሌን አፅንቼ
    ልቤን በሙሉ እምነትበተስፋ ሞልቼ
    ናፍቆት ባይገታ ጉልበቴን ታቅፌ
    በእንባ ጠብታ ልቤን አሸንፌ
    አንዱ ሞላልኝ ስል አንዱ እየጎደለ
    ነገ ወይ ዛሬ ስል ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ
    ......እስከዛሬ ድረስ ሳይፈታ ህልሜ
    በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ተሸክሜ
    ለነገ እንደምኖር ለዛሬ ደክሜ
    እናም ወዳጆቼ
    የጥርሴን ፈገግታ ከውጭ እያያችሁ
    የልቤ ኡኡታ ፍፁም ሳይገባችሁ
    ደልቶሻል አትበሉተውኝ እባካችሁ
    ፖሮፋይሌን በመጫን ሠብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው ወገኖች አትለፊኝ አሳድጉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ

  • @Zeieb-TUBE
    @Zeieb-TUBE 2 роки тому +2

    አስላሙአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻላህ አላህ ልጃቹሁን ያሳድግላቹህ

  • @hadiyoutube1047
    @hadiyoutube1047 2 роки тому +3

    ማሻአላህ 🥰🥰🥰

  • @ARITi01
    @ARITi01 2 роки тому +4

    የኔ ገራገሮች ስዉዳችሁ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ጀሙን ሳሚለኝ

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 5 місяців тому +1

    ማሻአሏህ ከዛሬ 4አመት በፊት እከታተልሺነበር ሱመያልዩነሺ

  • @yeshetube3912
    @yeshetube3912 2 роки тому +2

    ሰሙዬ ሳቅሽን ስውድልሽ። በተርፊ እውዳችሀኋለሁ። ጀሚላን ሳሙልኝ

  • @medinabetgerage6156
    @medinabetgerage6156 2 роки тому +3

    ወላሂ ቃላት አጠረኝ ሱመያ ሃዋ ሁለነጌሪ ናት ስትይየተሠማይኝ ደስታ ወላሂ ቃላት አጠረኝ አላህ እስከ መጨረሻ አይለያቹ
    ደሞ ወላሂ እንዴት እደምወዳቹ ወላሂ እኔጃ ዬትም ብትሆኑ ወይም ብትሄዱ አደራቹ አትለያዬ አደራቹ 🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝ ለዱአሽ ደሞ አላሁመ አሚንንንንንንንንን☝☝☝☝

  • @yearsiiassalalij2668
    @yearsiiassalalij2668 2 роки тому +1

    Sumiye siwodish jagna eko nesh yene konjo jamiyen samilgn iwodahalohu ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍💐💐

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 2 роки тому +1

    ማሻአላህ የኔ ማር ስወዳቺሁ አላህ አይለያቺሁ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ስታምሩ ሱመያልዬናት ሀዋዬፍቅራችሁይብዛ

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc 5 місяців тому

    ማሻ አላህ የኛዉ ጎንደሬነሽ ማለትነው❤❤❤

  • @hhvg8451
    @hhvg8451 2 роки тому +4

    ሀዋ ደሞበጣምነዉ እምወድሺ ሱመያን ሳሚልኝ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 місяців тому

    አላህ ይጨምርላችሁ አይለያያችሁ❤❤

  • @romanseid6516
    @romanseid6516 2 роки тому +1

    ማሻላህ

  • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ

    ፍቅራን ከመግለጧ ጀምላየዬንም አለች ትሥሚላቸዋለሽ አለይ አይ እግዛብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @ءمرحية
    @ءمرحية 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ፍቅራቻሁ ደስ ይላል

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت 2 роки тому +1

    👍🏼👍🏼👍🏼

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 2 роки тому +3

    የኔዉቦች ሱመያ እደዉ ስወድሽ የኔ የዋህ🥰🥰🥰👈

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ አላህ ፋቅራቹህን ይጨምርላቹህ ❤❤

  • @sofiamohammed4609
    @sofiamohammed4609 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ስታምሩ በአላህ ሳሚያን ጥያቄ ጠይቁልኝ የየት ሀገር ልጅ ነው ባለትዳር ነች ወይስ ከሆነችስ ልጅ አላት ስደትስ ከወጣች ስን አመት ሆናት በአላህ እንዳታልፍኝ

  • @hanamulat
    @hanamulat 2 роки тому +1

    Wow setameru liyu konijo marrrrrrrrrrrrrr

  • @mehubayoutube3464
    @mehubayoutube3464 2 роки тому +1

    መሿአለህ ስታምሩ ሱመያ በጣም ደስ ይለኛል ሰቅሽ ዝም ብለሽ ሰቂ እሺ ቆንጆ ነሽ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому +1

    ትክክል ሶመያየ

  • @halimahahmed728
    @halimahahmed728 2 роки тому +2

    ማሺአላህ. አላህ ይጭምርላችሁ

  • @hadiyoutube1047
    @hadiyoutube1047 2 роки тому +1

    Amiiiinn😭😭yerb

  • @hayute
    @hayute 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ 🥰🙌

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 2 роки тому +2

    አሚን ሱመያየ ታምራላችሁ በርቱ

  • @medenimahemede7436
    @medenimahemede7436 2 роки тому +1

    አሚን

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +27

    እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ በቃ በቃ ከፍቶኛል

    • @fatoomaahmed1354
      @fatoomaahmed1354 2 роки тому

      አላህ ይርዳሽ ውደ አይዞሽ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 2 роки тому +1

      አብሽሪልኝ ሦብር አርጊ ማማየ አላሕ ያበርታሽ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      አብሽሪ ማማየ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      @@alinaalina212 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @shebrestotaw8648
      @shebrestotaw8648 2 роки тому

      አይዞሺ እግዚአብሔር ይርዳሺ ውደ

  • @raheemamuhammad8573
    @raheemamuhammad8573 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ❤️❤️❤️❤️
    💕💕💕💕

  • @jdjdjjjssjsj9063
    @jdjdjjjssjsj9063 2 роки тому +1

    አሠላሙ አለይኩም ውዶችየ
    እኔ ጥያቄ አለኝ የመን መምጣት
    እፈልጋለሁ ትቀበሉኝ ይሆን የሳውድ
    ኑሮሰለቸኝ በጣም

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ

    የጎደር ቆጆነሺ ሱሜ🥰🥰

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ብያለሁ ውዶችዬ

  • @ሶፊ-ከ3ኸ
    @ሶፊ-ከ3ኸ 2 роки тому +5

    ሱመያ ጎደሬነሽ ያገሬልጅ በይ ነይ እንተዋወቅ ክክክ😍

  • @shawakaba
    @shawakaba 2 роки тому +3

    Saudi Arabia 🇸🇦🇸🇦😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪dhugadha 💔💔🖤gubane.

  • @mismarifa5913
    @mismarifa5913 2 роки тому +2

    ሱምያየ የኔመልካም ሙቸነው የምወዲሺ

  • @asg5875
    @asg5875 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @salesale2542
    @salesale2542 2 роки тому +3

    ማሻአላህ
    ደስትላላችሁ
    ጓንደርናወሎአንድነዉ
    ጠንክሩ

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 2 роки тому +1

    ሡሚ፡ተባረኪየምር

  • @fafitube596
    @fafitube596 2 роки тому +1

    Masha.allah

    • @fafitube596
      @fafitube596 2 роки тому

      Ehte sumeya selkshin sechign

  • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ

    እኔምወላሂልክእደናተየምወዳትየጎጃሜልጂአለችኝእደህቴአድርጌየማያትበጣምእንዋደዳለን እኔየወሎልጂነኝከተገናኜን6አመታችንግንበጣምእንዋደዳለን

  • @romioroman8011Hy
    @romioroman8011Hy 17 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @zebibatube8574
    @zebibatube8574 2 роки тому +1

    Mashaa Allah habaybi

  • @امييالقمر
    @امييالقمر 2 роки тому +1

    Yemen wellahi des yemil hager New ybalal, miskin hizboch nachew,Allah selam adergot memtat efelegalew

  • @ጎንደሬዋ-ለ8ሐ
    @ጎንደሬዋ-ለ8ሐ 2 роки тому +2

    ያገሬ ልጂ ሱመያ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 2 роки тому +1

    ሀወን እኔም ወዳታላዉ 😍😍😍😍😍😍

  • @sofiamohammed4609
    @sofiamohammed4609 2 роки тому +1

    እናተ ልጆች በጣም ትለያላችሁ በጣም እወዳችሃለሁ

  • @ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ

    ማሻአላህ

  • @zainabalslman3639
    @zainabalslman3639 Рік тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 2 роки тому +3

    የጎደሮ ቆጆ እርጋታሽ ማሻአላህ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      እሕትአለምየየደምሪኝ

    • @seadaabera4805
      @seadaabera4805 2 роки тому

      @@kamilawollo7528 አብሽሪ ምቸገረሽ

  • @jnhg5407
    @jnhg5407 2 роки тому +1

    ሱማያ በአላህ በዴትነው የማገኝሽ ፈልጋሽነው

  • @امعبدالله-ك1ظ3ش
    @امعبدالله-ك1ظ3ش 2 роки тому +7

    ለዱአሽ።አሚን።ሱመያ።የኔውድ።እህቴ።አብሽሪ።አላህ።ፍቅራችሁን።ይጨምርላችሁ።በዱንያም።።በአሄራም።አይለያችሁ።።ውዶቼ።

  • @hikmatube8624
    @hikmatube8624 2 роки тому +3

    እኔንም ውሰዱኝና ገናግሉኝ ከስኡድ ሰልችቶኛል በተረፈ እውደዳችሀለሁ በርቱ

  • @madiinobashiir114
    @madiinobashiir114 2 роки тому +2

    አይለያቺሁ እህቶቸ😍😍😍😍😍😍

  • @shanto9016
    @shanto9016 2 роки тому +1

    🌹🌹🌹👍♥️♥️

  • @zemzemmustefa5012
    @zemzemmustefa5012 2 роки тому +2

    እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @mekdesadis3924
    @mekdesadis3924 2 роки тому +1

    💔💔💔💞💞💕

  • @እየሩሥወሎየዋ
    @እየሩሥወሎየዋ 2 роки тому +8

    ይገርማል ሀዋ ኦሮሞ ትመሥለኝ ነበር ለማንኛውም ታምራላችሁ ፈጣሪ አይሉያችሁ