Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ምወደው መንታ መንገድ 4አመት በሆላ መልሸ እንዳድስ ዛሬ ላይ ያዳመጥኩ ነው❤❤❤
አይ ይሄ ታሪክ 😢😢4አመቴ ከሠማሁት ደስ የሚል ትረካ
ለሁለተኛ ጊዜ ሳደምጠው ይሄን ታሪክ😢😢😢❤❤❤
ፀገሽ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😢 በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን በርታልን ወንድማችን
ፀግዬ አንተን እምገልፅበት ቃላት አጣሁልህ በዚህ የስዴት ኑሮየ አንተ ባትኖር ምን ይሻለኝ ነበረሰ😢😢😢 አይይይይ ሪች ባትሞት🥺🥺
ሀሣብሽን እጋራለሁኝ
ለ5ኛ ስሰማው😭😭😭😭😭😭
በሂወቴ ተራኪ እንዳተ የምወደዉ የለም 😥😥😥😥
4 አዳምጬውዋለሁኝ ሁሌም አዲስ ያደርገኛል ለመጀመረያግዜ ስግደትላይ ነበርኩ እናም እናም የመጣሁበት መንገድ ያሰታውሰኛል ተራኪው ፀጋዬ አብራር ከማደንቃቸው ሰዎች አንዱነው ❤❤❤❤❤
እንደተለምደው ምርጥ ታሪክ ከምርጥ ተራኪ ጋር ይገርማል በመሃል የሚገባው ሙዚቃ እጅግ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን::
ፀግሽ ትረካ በጣም ትችላለህ ደራሲው ፉዓድም በርታ አሪፍ አሪፍ መፅሐፍትን እያበረከትልን ነውና ሁሌም እጆችህ መፃፋቸውን ከአዕምሮህም አዳዲስ ሃሳብ ማፍለቁን ፈጣሪ አያቋርጥብን ለሁለታችሁም እድሜን ከጤና ተመኘሁላችሁ በርቱ🙏
Betam yemigerim tarik new masha allah hulum alfo lazi labey❤❤❤❤
ዋውውውውውምርጥ የፃፈውን ምርጥ ሲተርከው አቤት ውበት አቤት ለዛውተመስጨ ጀምሬ ተመስጨ ጨርስኩት በርቱ
ዋው ወላሂ በጣም ምርጥ ትረካ
Arayel asazenechign uffffff arif sra new
ዋው በጣም አሪፍ ትረካነው
ጸጋዬ አብራር የሚገርም ትረኳ ነው በስደት እያለሁ መጽሀፍ ስለማላገኝ ሁሌ ከቤትህ ነኝ ያልሰማሁት ታሪክ የለም
በጣም አስተማሪ ነው
አንተን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ዋውውውው ቀጥልበት የድምፅህ ሰሰኛ ሀኛለሁኝ በነገራችላይ ኩመንትስስጥ የመጀመራየነው
እኔም ዛሬ ከ 5 አመት ቦኀላ ደግሜ እያዳመጥኩት ነው❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በዛላይ በአንተ ድምፅ 👌
ደስ ያሚል ታሪክ ናው
አክራም እራሄል ሀያት በፀጋዬ ድምፅ ዋዉ
Ante terk👌✌️
Lemen vedyo atserum😢😢😢😢😢😢
ይገርማል በጣም
Mert aterarek! enamesegenalen
ዋዉ ምርጥ ነዉ
ዋው""
እስላም ሞሆን እንዴት መታደል ነው አልሃምዱሊላህ ያረብ👸 🙏
😂😂😂😂😂😂አራጅ
አያሽ ወይስ አነበበሽ የለ መረጃ መውራት አይከብድም!!!
kkkkkkk
wow Des Sel
ፀግሸዬ ለ30 ጊዜ ብሰመመው የማይሰለች 💐
Dems iko waw new
Tafahaki
ወንድ ልጅ በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ማፍቀር ይችላል ማለት ነው ሴት ልጅ ግን አንድ ሰውካፈቀረች ቡሀላ ለማንም ልብዋ አይከፈትም
ኦ ዊል ብሮ
የስለላ መፅሐፍ እባክህ በዚ ድምፅ በዚ ክረምት Please 🙏🙏🙏
telegram link kalachu please
Wow
ከራስህ ጨመርመር የምታደርጋት ግንት ያላት አገላለፅህስ ... ስለተመቸኝ ነው ;)
አንደኝ ፅግሽ አድነቂ ነኝ
በጣምትምህርትአዘልደሥየሚልበጣምአመሠግናለሁሠብርጠካራአማኝመሆንያላህእገዛካለበትሁሉምለከይርነውግንየማንኛውምእምነትዝሙትንያወግዛልሠውሆኖመፈጠርበጣምመታደልነውግንእደሠውእንሠብ
Nice
Waw became des yemil tireja new
Tsegish yelehal teleyalesh eko
ወይኔ እርችየ አሳዘነቺኚ አይ ፍቅር ፍቅር ፍቅር
😢😢
ሪች 😥
Waw
ፀግሽ አንተ ባታነበው ይህ ፅሁፍ እንዲ ይማርክ ነበር ? የፉአድ ሙና ፅሁፍ ግን በመርዝ እንደ ተለወሰ ማር ነው ክርስቲያኖችን ለማራከስ የሚሄድበት level በጣም ነው ሚያበሳጨው all he’s point is about he’s religion making it seems perfect መጀመሪያ እኔም wow ብዬ ነበር ደጋግሜ ስሰማው ነው የተርዳውት ገደል ግባ ብለው ደስ ይለኛል ግን ፀግሽ ላንተ ክብር አለኝ
Aww Islam perfect haymanot new Alhamdulilah ya malet gn teketayochu enken alba nachew malet aidelem mewkes kalebsh teketayochun enji Emnetun aidelem
ውላሂ ሪች አሳዝነቺኝ ምን አለ እራሷን ከመጥፋት ሁለቱንም ብታግባቺው ጥሩ ነበር የህ የተመታ ፍቅር እራሷን አጠፋች
😂😂😂😂😂እኛነን የተመታንዉ እባክሺ
ኮሜታተሮችግን ስታስጠሉ ማንም ሰዉ ሰለሀይማኖቱ ቢናገር ቢያስተምር ምንድነዉ ክፋቱ😳😳😳ሆ ሙስሊሞችም አትሳደቡ ክርስቲያኖችም አትሳደቡ
ሙስሊምባትሆን እዝሙትላይወድቀህነበር ስንትነገርተማርኩበት ቢስሜላህ በጣምደስይላል
🤔🤔🤔🤔
ሙሱሊም ዝሙት አያረጉም እያልሽን ባልሆነ ንፍጥ እንደውም አንቺ ግፋ ቢል አንቺ እራስሽ ከስንት ወንድ እንደወጣቭ ልቦናሽ ያውቀዋል
So many Muslims have a boyfriends i
Yanten dimts lemje eko lela tireka altem alegn
ኒካ ማለት መገበት ሰይሆን መጫት ወይም ቀል ኪዳን መግባት / ቀለበት ማሰር ማለትኖ ሙሽ😂 መግባት
ቀለበት ማሰር ነው
በፈጠረክ ሁሌም ተርክ
መኖር ግን እደመሞት ቀላል አይደለም
አይ ራሄል
❤️🥰👍
ጸሓፍው ግን ደራሲው በልቦለድ ስም ሊያይጸባርቅ ያሰበ (ማለት), አስላም ወንዶች በምንም ታምር ክርስቲያን ሴት ብታፈቅረው ሙሱሊም ሴት ሴት ካልሆነች እያገባም እያልከነው ሲቀጥል ሙሱሊም ሴቶች ኒካ ሳያስሩ ሴክስ አያረጉም ኑጹሆች ነን ያልክ ነው ሌላው የግርስቲያን ሴቶች ከማንም እምነት ተከታይ ጋር ወሲብ እንደሚፈጽሙ ለማለት በአንድ ምህራፍ ለመግለጽ ሞኮርክ ግን የሙስሊም ሴቶቸ ም ክርስቲያን ሆንዶች ወልደው ትዳር የመሰረቱ ሌላም ቦታም እንደሚገኙ የዘነጋከው ትመስላለ ወይም አንተ ልዬ ዓለም ውስጥ የምትኖረው ደራሲ
ግን ምንም አስተማሪ ነገር የለውም
የሆነነገርውስጥሽከሌለከመጀመሪያእስከመጨረሻበምንምአቅጣጫብታይውትምርትነውእውነትንመቅበርውሸትንማገሥሆኖእጆስራችን
እውነትን ስላማይገባቹነው የሀሰት ትምህርትን ስላ ጠገባቹ አይወጥላቹም አልሀምዱልላህ ሙስልም ላደራገኝ አላህ ጥራት ይገባ
ስላላደመጥከው ነው
ይሄ ልቦለድ ትረካ ሳይሆን የእስልምና ሀይማኖት ስብከት ነው😄
ሰለምን ስብከትነዉ እኔደስነዉ ያለኝ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ስሙእራሱ ቢስሜላህ እደትደስይላል
😂😂😂😂😂
በጣም ምወደው መንታ መንገድ 4አመት በሆላ መልሸ እንዳድስ ዛሬ ላይ ያዳመጥኩ ነው❤❤❤
አይ ይሄ ታሪክ 😢😢4አመቴ ከሠማሁት ደስ የሚል ትረካ
ለሁለተኛ ጊዜ ሳደምጠው ይሄን ታሪክ😢😢😢❤❤❤
ፀገሽ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😢 በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን በርታልን ወንድማችን
ፀግዬ አንተን እምገልፅበት ቃላት አጣሁልህ በዚህ የስዴት ኑሮየ አንተ ባትኖር ምን ይሻለኝ ነበረሰ😢😢😢 አይይይይ ሪች ባትሞት🥺🥺
ሀሣብሽን እጋራለሁኝ
ለ5ኛ ስሰማው😭😭😭😭😭😭
በሂወቴ ተራኪ እንዳተ የምወደዉ የለም 😥😥😥😥
4 አዳምጬውዋለሁኝ ሁሌም አዲስ ያደርገኛል ለመጀመረያግዜ ስግደትላይ ነበርኩ እናም እናም የመጣሁበት መንገድ ያሰታውሰኛል ተራኪው ፀጋዬ አብራር ከማደንቃቸው ሰዎች አንዱነው ❤❤❤❤❤
እንደተለምደው ምርጥ ታሪክ ከምርጥ ተራኪ ጋር ይገርማል በመሃል የሚገባው ሙዚቃ እጅግ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን::
ፀግሽ ትረካ በጣም ትችላለህ ደራሲው ፉዓድም በርታ አሪፍ አሪፍ መፅሐፍትን እያበረከትልን ነውና ሁሌም እጆችህ መፃፋቸውን ከአዕምሮህም አዳዲስ ሃሳብ ማፍለቁን ፈጣሪ አያቋርጥብን ለሁለታችሁም እድሜን ከጤና ተመኘሁላችሁ በርቱ🙏
Betam yemigerim tarik new masha allah hulum alfo lazi labey❤❤❤❤
ዋውውውውው
ምርጥ የፃፈውን
ምርጥ ሲተርከው
አቤት ውበት አቤት ለዛው
ተመስጨ ጀምሬ ተመስጨ ጨርስኩት
በርቱ
ዋው ወላሂ በጣም ምርጥ ትረካ
Arayel asazenechign uffffff arif sra new
ዋው በጣም አሪፍ ትረካነው
ጸጋዬ አብራር የሚገርም ትረኳ ነው በስደት እያለሁ መጽሀፍ ስለማላገኝ ሁሌ ከቤትህ ነኝ ያልሰማሁት ታሪክ የለም
በጣም አስተማሪ ነው
አንተን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ዋውውውው ቀጥልበት የድምፅህ ሰሰኛ ሀኛለሁኝ በነገራችላይ ኩመንትስስጥ የመጀመራየነው
እኔም ዛሬ ከ 5 አመት ቦኀላ ደግሜ እያዳመጥኩት ነው❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በዛላይ በአንተ ድምፅ 👌
ደስ ያሚል ታሪክ ናው
አክራም እራሄል ሀያት በፀጋዬ ድምፅ ዋዉ
Ante terk👌✌️
Lemen vedyo atserum😢😢😢😢😢😢
ይገርማል በጣም
Mert aterarek! enamesegenalen
ዋዉ ምርጥ ነዉ
ዋው""
እስላም ሞሆን እንዴት መታደል ነው አልሃምዱሊላህ ያረብ👸 🙏
😂😂😂😂😂😂አራጅ
አያሽ ወይስ አነበበሽ የለ መረጃ መውራት አይከብድም!!!
kkkkkkk
wow Des Sel
ፀግሸዬ ለ30 ጊዜ ብሰመመው የማይሰለች 💐
Dems iko waw new
Tafahaki
ወንድ ልጅ በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ማፍቀር ይችላል ማለት ነው ሴት ልጅ ግን አንድ ሰውካፈቀረች ቡሀላ ለማንም ልብዋ አይከፈትም
ኦ ዊል ብሮ
የስለላ መፅሐፍ እባክህ በዚ ድምፅ በዚ ክረምት Please 🙏🙏🙏
telegram link kalachu please
Wow
ከራስህ ጨመርመር የምታደርጋት ግንት ያላት አገላለፅህስ ... ስለተመቸኝ ነው ;)
አንደኝ ፅግሽ አድነቂ ነኝ
በጣምትምህርትአዘልደሥየሚልበጣምአመሠግናለሁሠብርጠካራአማኝመሆንያላህእገዛካለበትሁሉምለከይርነው
ግንየማንኛውምእምነትዝሙትንያወግዛል
ሠውሆኖመፈጠርበጣምመታደልነውግንእደሠውእንሠብ