የአበባ ደሳለኝን እችላለሁ ሙዚቃ መቅደስ አስመስላ ስትጫወተዉ በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 118

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 роки тому +26

    እኛ ሴቶች ሁሉንም እችላለን 😍😍😍 መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል አልተቻልሽም

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    4 ደረጃ ላይ ተቀመጥኩኝ የተዋህዶ የልጆች እንካን ለታላቁ አብይ ጾም አደረሳችው አደረሰን በሰላም ያስፈጸመን

  • @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ስወዳችሁ ቤተሰብ እንሁን

    • @bettybetty7880
      @bettybetty7880 3 роки тому +1

      Amen enkuan abiroo aderesn ewnta egzbher yaaselam fkr andanata yarigilin Ethiopia lazelalem tinuraa

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 3 роки тому

      Amen amen amen enkuna abro aderesen

    • @arsemakdsttube2617
      @arsemakdsttube2617 3 роки тому

      ነይ እኔ ጋ

    • @mestaurmarat2052
      @mestaurmarat2052 3 роки тому

      Amen

    • @jonsiinnat7835
      @jonsiinnat7835 3 роки тому

      ቆንጆ 👍👍👍👍👍👍👍👍❤💋💋🌹🇪🇹🥰

  • @leetube9513
    @leetube9513 3 роки тому +20

    አሁን እኮ ይሄ ሙዚቃ የሤቶች ቀንን በማስመልከት ነው ትሉናላቹ እኛ የሴቶች ቀን ሣይሆን በሴትነታችን እንድንከበር ነው የምንፈልገው ፍትህ በየ ጉራንጉሩ ሴት በመሆናቸው ብቻ ግፍ እና ሠቆቃ ለሚደርስባቸው ሴቶች ፍትህ በገሀድ ተደፍረው እና በአንዳንድ መጥፎ ወንዶች ግፍ ህሊናቸው ቆስሎ እራሣቸውን መሆን ላቃታቸው ሤቶች ፍትህ በየ ሠው ቤቱ ተቀጥረው እየሠሩ በአሪዎቻቸው ተደፍረው ሚደርስላቸው አተው ከነ ልጆቻቸው ጎዳና ለተጣሉ ሤቶች

  • @habitiku3146
    @habitiku3146 3 роки тому +27

    ማስመሰል አይከብድም መሆን ነው ከባዱ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 3 роки тому +13

    እችላለሁ እኔ መምራት እችላለሁ መማር እችላለሁ ሁሉንም ማድረግ እችላለሁ እኔ ጠንካራ ሴት ነኝ👍👍👍👍

  • @Zenat-nb6zp
    @Zenat-nb6zp 3 роки тому +3

    ሁሌ የምሰማዉ ሙዚቃ ቢኖር እሄንነው 1ደኛ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому +5

    ጎበዝ ነሽመቅዲየ አበባ የእኔ ልዩ እንዴት እንደምወዳት😘

  • @amira7372
    @amira7372 3 роки тому +9

    መቅዲዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ

  • @marakiye5706
    @marakiye5706 3 роки тому +4

    መቅዲየ ስወድሽ እድሜ ጤና የማይቻል አይኖርም እንችላለን

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 роки тому

      ጉበዚ አንደኛ ነው ድምጵሽ

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 роки тому +1

    Oh my God I love this woman so much
    እንዴት እኮ እንደምወድሽ!!!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому +3

    አንደኛ መቅዲዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌷❤❤💖💖💖❤💖😘💖❤❤💖💖💖💖😘😘😘😘💖💖😘😘💖

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij9982 3 роки тому +3

    ዋው ትችያለሽ አይገልፀውም መቅዲዬ

  • @መሲይ
    @መሲይ 3 роки тому

    ጥሩ.አስተሳስብነው.እህታችን.እስኪ.እህቶቸ.ሁሉን.እንሞክር.እችላለን

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @tigistnagesh6132
    @tigistnagesh6132 3 роки тому

    መቅዲ ዋው እውነትም ትችያለሽ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sintayehumoges8673
    @sintayehumoges8673 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ መቅዲዬ ስወድሽ እኮ ጥሩ አርገሽ ሠርተሽዋል

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 роки тому

    የምትሰሩት ስራ ትውልድ ላይ ትልቅና ገንቢ ሚና እየተጫወተ ነውና በርቱልን መቅዲ ጎበዝ አበባ ደሳለኝን ከፍ አድርገሻል እናመሰግናለን

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ለምን አበባ ደሳለኝን አላቀረባችኋትም 😥😔 እንችላለን እኛ ምንም ሚያቅተን የለም💪❤️ የኢትዮጵያ የኑሮ ዉድነት ነዉጂ ያቃተን 😒🤔

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Рік тому

    መቅድየ ስወድሺ የእሁድ ድምቀት❤

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 роки тому +2

    ዋውውውውውውው መቅጁየ የኔ ማር

  • @mekdsadmyoutubemidya1737
    @mekdsadmyoutubemidya1737 3 роки тому +3

    ውውውውው ይንቅንጅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍 በጣም ነው የምውድሽ ❤🤣🤣

  • @እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ
    @እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ 3 роки тому +3

    Yena konjo 😍😍😍😍

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 3 роки тому +1

    Mekdi Konjo💙😍😍👍👍Happy Woman Day

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 роки тому +9

    ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ።
    ትንሽ ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ሰብስክራይብ ማድረግ ጨክኖ አይቶ አይታለፍም።

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 роки тому +3

    መቅዲ ችሎታ👌👌👌❤😍

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 3 роки тому

    ጎበዝ መቅዲ አዎ እኛ ሴቶች ሁሉም እችላለን 💪💪

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 3 роки тому +2

    መቅዩ ዋው ብያለሁ ውዴ

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 3 роки тому +3

    YES WE CAN ❤👌✌

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia5515 3 роки тому +4

    እኛ ሴቶች ስለ ቻልን ነው ከፈጣሪ በታች አለምን የሞላናት በሰው ክብር ለሴት ለሔዋን።

  • @tsigeredaadmassu3589
    @tsigeredaadmassu3589 3 роки тому

    እንኳን ለታላቁ ፆም አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን➕➕➕💚💛❤🙏🙏🙏!!! ሀገራችንን ዳሯን እሳት መሀሏን ገነት ያድርግልን!!!! መተሳሰብ መከባበርን ያድለን🙏🙏🙏!!! በሰላም እንዳስጀመረን የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ያስፈፅመን🙏🙏🙏➕➕➕💚💛❤!!! ሰናይ ፆም

  • @zinatzz4792
    @zinatzz4792 3 роки тому +1

    #Mekdiye betam chileshibetal💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 роки тому

    እችላለሁእኔ ሁሉንእችላሉ💪💪💪💪💪💪💪🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️💁‍♀️💁‍♀️💁‍♀️💁‍♀️💁‍♀️

  • @marikoswubet-xl8gf
    @marikoswubet-xl8gf 5 місяців тому

    መቅዲ አንደኛ

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 3 роки тому +1

    መቅዲ ውድዋ ስወድሽ

  • @adiisyemaryamlije2631
    @adiisyemaryamlije2631 3 роки тому +1

    ይቅርታ
    እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
    ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
    ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
    ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያነዳድኳቹህ
    የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ
    የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому +1

    መቅድዬ ስታምሪ

  • @ተምሬአሊ
    @ተምሬአሊ 3 роки тому +1

    ያሰላምዎውውው

  • @soja4237
    @soja4237 3 роки тому +2

    WOW ❤❤❤

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    የኔ ማር መሸአላህ ሴቶች የማንችለው ነገር የለም ዋነው ጥንካሬ ነው

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 3 роки тому

    Are meqidii wowww baxam dasyila

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 3 роки тому

    አዋ እችላለሁ !!!😘👏

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 3 роки тому

    Wow yena konjo👏👏

  • @zakiyalovehafiz2238
    @zakiyalovehafiz2238 3 роки тому

    sitameri yene wuddee ❤❤💘

  • @sarahzewudu7820
    @sarahzewudu7820 3 роки тому +1

    ዋውው የኔ ውብ ስወድሽ

  • @gizeamenalemu4841
    @gizeamenalemu4841 3 роки тому

    ዲፕልዋ ስወደው ቆንጆ

  • @twinshs8517
    @twinshs8517 3 роки тому

    U are so cut.....ስወድሽ

  • @beshahsolomon5950
    @beshahsolomon5950 3 роки тому

    Betam yemigerm sira new yeserashew...Abeba Desalegn betam teftalech bezawm astaweseshen...hulun echilalew...esketefeterkugn bemidir eskalew...

  • @ethiopiainethiopiasflageth8564
    @ethiopiainethiopiasflageth8564 3 роки тому

    ⭐ ⭐ ⭐ Ethiopia

  • @fafe8152
    @fafe8152 3 роки тому

    ስታምሪ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    አልተቻላችሁም ያምራል

  • @abigailhanna4480
    @abigailhanna4480 3 роки тому +3

    እኛ ሴቶች ሁሉን እንችላለን

  • @hiwaithaw9615
    @hiwaithaw9615 3 роки тому +1

    Yen maraa

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 роки тому

    echlalhu Enie Echlalhu EniE Yarb Ager Chgnuch

  • @bettybetty7880
    @bettybetty7880 3 роки тому +1

    Wowwww yen melika melikam siwedesh ekoo

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 роки тому

    እችላለሁ ሴቶች እንችላለን 👍👍👍👍👍👍👍👍❤

  • @selamgizaw9692
    @selamgizaw9692 3 роки тому

    Wow mekedeyeeee 💕😘💕😘

  • @hanagirma3493
    @hanagirma3493 3 роки тому

    Wow amazing 😮

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 роки тому

    የኔ ውብ 🤗🙏

  • @ethiofun7124
    @ethiofun7124 3 роки тому

    wow nw des yemil semet tsmtognal yemer 😍❤

  • @Strawberry-w5n
    @Strawberry-w5n 3 роки тому +1

    እኛ ሴቶች እንችላለን 💪💪መልካም የሴቶች ቀን ይሁንላችሁ

  • @kubirakubira3939
    @kubirakubira3939 3 роки тому

    ትችያለሺ

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 3 роки тому

    እችላለሁ ።

  • @ፍሪ
    @ፍሪ 3 роки тому

    Wow mekidi felikilk betam new metamiriw

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 роки тому

    መቻላችሁን ከሚደግፋት ውስጥ ነኝ። ግን ከወሬ ያለፈ መሬት የወረደ ስራ አልሰሩም በቀላሉ እጃቸውን እየተጠመዘዙ ነው። 50%ሴት ሚኒስተሮች አሉን በሚባልበት ስርአት ወግ ብቻ ነው

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 роки тому

    መቅድድድድድድድድድድድደ ስወድሺ

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 роки тому +2

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
    ....

  • @haftomtibebu874
    @haftomtibebu874 3 роки тому

    Mamaye happy mother's day

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 2 роки тому

    wow

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому +4

    ወደ ቀጣይ ዙር አልፈሻል

    • @sirajregassa6092
      @sirajregassa6092 3 роки тому


      ☀️☀️☀️☀️☀️
      💖💖💖💖💖💖
      💗💗😘😚💗💗
      💞💞👕👗💞💞
      💓💓👖👖💓💓
      💕💕👟👠💕💕
      Love is in the air!
      🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 3 роки тому

    love you so much

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 роки тому +1

    መቅዲዬ በደብ ትቺይለሽ

  • @helenezra3008
    @helenezra3008 3 роки тому

    Konjo set 😍 you are so beautiful and talented keep it going. 🤗😘😘

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому

    👌👌👌👌👌👌

  • @ayaanayaan6082
    @ayaanayaan6082 3 роки тому

    Wooooooooow 🍾🎉 gobez

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 роки тому

    ዋወ ስታምሪ

  • @hananba1956
    @hananba1956 3 роки тому

    Wawuu mekdi siyamrbsh

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому

    አዎ እኛ ሴቶች ሁሉንም ነገር እንችላለን

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 роки тому

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ቻናሌን እየጎበኛችሁ ሰብስክራይበ በማድረግ አበረታቱኝ ለጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች የሚጠቅም ቪዲዮችን እያዘጋጀሁ ስለሆን

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 2 роки тому

    መቅዲ ምርጣ❤

  • @gugfjvjjv9621
    @gugfjvjjv9621 3 роки тому

    Awo echilalin mekide konjo

  • @helunazreth80
    @helunazreth80 3 роки тому

    👏👏👏🥰🥰🥰

  • @NanaNana-ep9pq
    @NanaNana-ep9pq 3 роки тому

    Konjoooooooo❤️🥰😘🥰❤️

  • @ኩተሬቲዩብ
    @ኩተሬቲዩብ 3 роки тому +2

    ሰብ እስክራይብ አርጉኝ የተለየዩ የአራብ ምግቦችን ለማስራት እየተዘጋጃው ናው አበራተቱኝ

    • @brke1
      @brke1 3 роки тому

      ነይ ከኔጋር አድርጊኝ ሰብ እኔም ላርግሽ

  • @አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ

    😘🇪🇹♥️

  • @almaalmas437
    @almaalmas437 3 роки тому

    Wwwwwwwwoooooooooeeeeeeee

  • @senda9782
    @senda9782 3 роки тому

    I'm all for women equality, but I need my car fixed properly.....

  • @መርሲሞዪፍቅር
    @መርሲሞዪፍቅር 3 роки тому

    Are makid wow

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 3 роки тому

    Ewnte new

  • @silemaynagarsitotawegziyab1339
    @silemaynagarsitotawegziyab1339 3 роки тому

    መቅዲ በዘፈን በርቺ አልልሽም ። ግን በጣም እወድሻለሁ ። እውነተኛ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ከሆንሽ አትዝፈኚ ዘምሪ ።

  • @MuhaajirwalAnsaar1
    @MuhaajirwalAnsaar1 3 роки тому +1

    ባንፎካከርስ ባህላችሁን አጥብቁ::

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 роки тому +1

    ደግሜ ደጋግሜ በአዲስ አቋም በሠማው አልጠግበውም እችላለሁ እኔ!!!!

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 роки тому

    ቅንብሩ እኮ የእራሷ በቂ ነበር

  • @besufkad-finishing_work
    @besufkad-finishing_work 3 роки тому

    በአስቂኝ ድራማዎች ወደቻናሌ መታቹ ፈታ በሉ

  • @tigisitwoteteneh637
    @tigisitwoteteneh637 3 роки тому

    Sewdsh

  • @Tilosh-v4l
    @Tilosh-v4l 3 роки тому +3

    ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ

  • @leetube9513
    @leetube9513 3 роки тому +1

    ሠብስክራይ አድርጉኝ በቅንነት

  • @sirajregassa6092
    @sirajregassa6092 3 роки тому

    #11111111111111

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 3 роки тому

    ሴት ምንም ማድረግ እንደምትችል አምናለው አንቺ ግን አትቺይም ቀዳዳ ቢያነስ መስለሽ ተቀረጪ ገራጁ ጋር ቱታ መልበስሽ ካልቀረ ምናለ እጅሽን ጓንት ብታደርጊ ጠፍር ቀለም የተቀባ ገራጅ አይደለም ምንም የሰራ እጅ አይመስልም